Abe Na Kebe
21.4K subscribers
266 photos
13 videos
50 links
This is the official channel of Abe Na Kebe.
Abe And Kebe are fictional characters where our parents, society, teachers …. and loved ones in Ethiopia have been telling us jokes about!

WE ARE አዝግ AND WE KNOW IT!
LAUGH MORE!
Download Telegram
​​መልካም የገና በዓል! 🎄
የኢትዮ ቴሌኮም ይሙሉ አፕ ለማውረድ "Install Yimulu App" የሚለውን ይጫኑ። የይሙሉ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ። | @Yimulu
Happy Valentines Day! 😂 😍@AbeNaKebe
መጣሁልሽ ዶሮ! መጣሁልሽ ሙክት! እንኳን ለብርሃን ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
ኢትዮ ቴሌኮም ከወረቀት ወደ ኤሌክትሮኒክ የሞባይል ካርድ ሽያጭ በሚያደርገው ሽግግር ቀላልና የተቀላጠፈ ለማድረግ የኤሌክትሮኒክ ቫውቸር ካርድ በቀላሉ በብዛት ለማዘዝና ለመሸጥ እንዲያስችል ተደርጎ የተሰራውን አፕ በመጫን የ10% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ። በአፕሊኬሽኑ ለሚገዙ የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ደሞ የ5% የቦነስ ጭማሪ ይሰጣቸዋል። ለምሳሌ አንድ በሞባይል ችርቻሮ ለሚሰራ ሰው የ100 ብር ካርድ በ90 ብር ይገዛል ማለት ነው። ለገዢ በ100 ብር ሲሸጥ የገዛው ሰው 5 ብር ቦነስ ሲጨመርለት የ105 ብር ካርድ ይሆንለታል ማለት ነው። በዚህ አፕ ተጠቅሞ በችርቻሮ በመሸት የ10% ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች

1. አፑን ከ ፕለይ ስቶር በማውረድ መጫን
2. ስምዎን ስልክ ቁጥሮንና ፒን ኮድ በማስገባት መመዝገብ
3. ከተዘረዘሩት ወኪል አከፋፋዮች በመምረጥ መመዝገብ ብቻ ነው

ለበለጠ መረጃ የመረጡትን ወኪል ጋር በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

የይሙሉ ዲለር አፕ አጠቃቀም
👉 https://youtu.be/9TXFU7oNw5E
🌻 መልካም የዘመን መለወጫ በዓል! 🌻
ውድ ፣ የአቤ ና ከቤ ቤተሰቦች!

ለጣና ሽልማት እጩ ሆነናል ፣ አሸናፊም ለመሆን የእናንተ እርዳታ ያስፈልጋናል።

T13 በማለት ኮሜንት በማድረግ ልትረዱን ትችላላችሁ!

👉 Link:
https://www.facebook.com/1969751423268868/posts/2435426693368003?sfns=mo

እናመሰግናለን!