Addis Engineering
1.37K subscribers
7 photos
1 video
2 files
10 links
​Welcome to Addis Engineering! ለዘመናዊ ግንባታ የሚረዱ ዲጂታል መፍትሄዎች።
ድረ-ገጽ፡ https://addisboq.com
​አፕሊኬሽኖች፡ BOQ Calculator, Rebar Cutting Optimizer, Steel Weight Calculator.
​Precision, automated.
For private messages and ads, use @Addis93
Download Telegram
Channel created
🏗️ ለኢትዮጵያ የግንባታ ባለሙያዎች — ትልቅ ዜና!
AddisBOQ እና Addis Engineering ሁለት አዳዲስ ነገሮችን ይዘን መጣን!
1️⃣ AddisBOQ — አዲስ ሆኗል
ድረ-ገጻችን እና መተግበሪያችን በአዲስ መልክ ተሻሽሏል።
• አዲስ የቤት ገጽ ከሁሉም አገልግሎቶቻችን ጋር
• በሁሉም ደረጃዎች አማርኛ ርዕሶች ተጨምረዋል
• ወደ ፊት እና ወደ ኋላ ዳሰሳ ቀላል ሆኗል
• እንደ App ያውርዱት — ያለ Browser ይከፈታል
🔗 addisboq.com
2️⃣ Rebar Cutting Optimizer — አዲስ Android App
የብረታ ብረት ቆረጣ ብክነት ለመቀነስ የሚረዳ የስልክ መተግበሪያ። ርዝመቶቹን ያስገቡ — App ውስጥ ምን ያህል ብረት እንደሚቆረጥ ያሰላልዎታል።
📲 Google Play ላይ ይገኛል
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addisengineering.rebarcut
ለዜናዎች እና አዳዲስ ባህሪያት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
📢 @AddisBOQ
#AddisBOQ #AddisEngineering #Construction #BOQ #Ethiopia #RebarCutOptimizer #አዲስአበባ #ሃዋሳ #አዳማ #ባህርዳር
👍8❤5👏1
Major Upgrade 🚀

*AddisBOQ got a Major Upgrade* ⬆️

✅ Added 5 more cities. (Total 9) 🏙️
✅ የወጪ ትንተና ቻርት | Visual cost breakdown chart 📊
✅ Professional PDF export available (in Addition to the existing excel export) 📄

Now supporting:
• Hawassa 📍
• Addis Ababa 📍
• Bahir Dar 📍
• Adama 📍
• Dire Dawa 📍
• Harar 📍
• Jigjiga 📍
• Arba Minch 📍
• Wolaita Sodo 📍

የግንባታ ወጪዎን በደቂቃዎች ውስጥ ይወቁ! 🏗️⏱️
Know your construction cost in minutes — free at
https://addisboq.com 🔗
👍2❤1🙏1
Which construction activity usually accounts for the largest portion of the total cost of a typical reinforced concrete residential building?
Final Results
46%
🔘 Foundation Works
50%
🔘 Superstructure (Frame)
0%
🔘 Painting Works
4%
🔘 Electrical Installation
❤2
🎁 ለመጀመሪያ 5 ሰዎች ብቻ!
"BOQ" ብለው ቀጥታ መልእክት ለሚልኩልን የመጀመሪያ 5 ሰዎች፣ የBOQ ውጤት (Excel ወይም PDF) ሙሉ በሙሉ በነጻ ያገኛሉ — ምንም ክፍያ አያስፈልግም!
የመጀመሪያዎቹ 5 ብቻ። ቦታው እንዳያልቅ አሁኑኑ ይላኩ 👇
@addis93 ወይንም የዚህን ቻናል Direct Message ከትች ተጠቅመው መልእክት ይላኩ!
👍6🔥1