👉የኮንስትራክሽን ቁጥጥር መረጃ ሥርዓት ይፋ ሆነ
💫ግልፅነትና ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚያስችል የኮንስትራክሽን ቁጥጥር መረጃ ሥርዓት ይፋ ሆኗል፡፡
⏺የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በቅርቡ ይፋ አድርጎ ወደ ተግባር የገባውን ሀገራዊ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ መሠረት አድርጎ ነው ሥርዓቱ የለማው።
⏺ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ የኮንስትራክሽን ቁጥጥር መረጃ ሥርዓት በዘርፉ የምንሰጠውን አገልግሎት በጥራት ለመስጠትና የቁጥጥር ስራዎችን ለማዘመን አይነተኛ ሚና ይጫወታል ብለዋል።
⏺የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር) በበኩላቸው÷ ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ ሥርዓት እንዲኖር የሚያስችል መሆኑን ጠቁመዋል።
⏺ሥርዓቱ በዋናነት በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ኮንስትትራክሽን ባለስልጣንና በኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ መልማቱ ተመላክቷል።
⏺የኮንስትራክሽን ቁጥጥር መረጃ ሥርዓት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ ያሉ ከ26 ሺህ የሚልቁ ተቋማትንና ተዋናዮችን ያቀፈ ሲሆን÷ ግልፅነትና ተጠያቂነትን ለማስፈን እንደሚረዳ ተጠቁሟል፡፡
⏺የኮንስትራክሽን ዘርፉ በጂዲፒው ላይ ያለውን እስከ 20 በመቶ የደረሰ አበርክቶ ወደ 24 በመቶ ማሳደግ የሚያስችል እንደሆነም ተገልጿል።
Via FBC
@etconp

❤7👍2
👉The problem shown in the image is that the reinforcing steel (rebar) cage is not properly centered within the concrete column.
⏺This issue, known as an eccentric or shifted rebar cage, results in an inadequate concrete cover on one side of the column.
🚧Problem: The rebar cage has shifted from its correct position, leading to a lack of sufficient concrete cover. This can compromise the structural integrity of the column.
🏷Cause: The most common cause is the failure to use spacers or cover blocks to secure the rebar cage in place before pouring the concrete.
⏺Without these spacers, the rebar can move during the concrete pouring process.
⭐️Solution: The correct solution is to use concrete spacers or cover blocks to maintain the required distance between the rebar and the formwork, ensuring the rebar remains centered and has the proper concrete cover on all sides.
⏺If the concrete has already been poured, the affected section of the column may need to be demolished and re-poured correctly.

❤12👍3👏2
👉Isolated Footing
💫The Most Common Foundation in Building Construction
1. In structural engineering, an isolated footing is provided to support a single column.
2. The load from the column is distributed safely to the soil below through this footing.
3. It is the most widely used type of shallow foundation for residential and commercial buildings.
⏺Flat / Pad Footing is Simple square/rectangular slab under a column.
⏺Sloped Footing is Economical design where concrete volume is reduced.
⏺In Stepped Footing it's thickness reduced step by step for heavy loads.
⏺In Circular Footing, it is Used where columns are circular or for architectural preference.
#isolatedfooting #civilengineering

❤20👌1
👉Shear walls are one of the most critical structural elements in high-rise buildings, especially when it comes to resisting lateral forces such as wind and earthquakes.
💫Shear walls are the backbone of lateral stability in high-rise structures. They prevent excessive sway, protect against seismic and wind forces, and enhance both safety and efficiency of the building

👏6
🥰6❤2👍2🙏1
Ethio Construction Engineering
👉የመቐለ 70 እንደርታ ጥንታዊ ኪነ ህንፃ ጥበብ 📍መቐለ:ትግራይ:ኢትዮጵያ 👇 @etconp
👉ስነ-ህንጻ 70 እንደርታ ናይ መጽለሊ ጉዳይ ጥራሕ ኣይኾነይ÷ህያው ማህደር ናይ ምህንድስና ጥበብ፣ኸባብያዊ ምትዕጽጻፍይ ባህላዊ ምሳሌይ’ዩ።
🧱ስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ
ኣእማን ብለይ ሞርታር ይንጸፍ፣ ኣብ ምትሕንፋጽ፣ ክብደትይ ምትእስሳር ጂኦሜትሪይ ልምርኮስ 'ዩ።
🚧መንደቕ ኣብ ግዜ ምንቅጥቃጥ መሬት በምኽንያት ምንቅጥቃጥ ልፍጠር ንዝረት ክከላኸል የኽእል፣ እዚ ለለ ሓደጋ ምፍራስ ኣባይቲ/ህድሞታት-ኣዳራሻት ይቕንስ
⏺መሰረታት ልኣባይቲ ልዕሊ ውሕጅይ ተስሓብቲ-ነብሳት የልዕልዎ፡ እዚለለ ምልክት ኽብርይ ቅድመ-ምክልኻልይ እዩ።
🎲ስርዓታት ናሕሲ
⏺ቀሊል ፣ ልስርዓተ-ምትንፋስ ምቾት ልህብይ ሙቐት ልከላኸልይ እዩ።
⏺ብናይ ጽሕዲ ወይ ብኣሊዕ-ዓዲ ካብ ምድሪቤት ዓምድታት ልናሕሲ ልድገፍ ፡ መብዛሕትኡ ግዜ ብምሩጽ-ሓመድ ልተሰረሐ ጭቃ ፕላስተር ልዕሸግ።
⏺መንደቕ ብዝናብ ካብ ምፍራስ ይከላኸልይ ጽላል ለለዎ ድባብ ብምፍጣር ሀም መዝሓሊ መሳርሒ-ስርዓት ኾይኑ የገልግል።
🌡️ ምትዕጽጻፍ ምስ ስነ-ምህዳር ኸባቢ
⏺ምቁጽጻር ሙቐት፡ረጒድ መንደቕ እምኒ፡ሀም መቆጻጻሪ መጠን ሙቐት ኾይኑ የገልግል፡ኣብ ቀትሪ-መዓልቲ ሙቐት ይምጥጥ/ናብ ውሽጢ ገዛ ከይሓልፍ ይሕዝ፡ለይቲ ለለ ኣመጣጢኑ ይለቅቕ።
⏺ጥቕሚ መሽኮታት፡-ኣብ ለይቲ/ቁሪ ግዜ ብኽነት ሙቐት ካብ ከይህልይይ ፍሰት ኣየር ውሽጢ ገዛ ኣብ ምቁጽጻርይ ይጠቅም።
📍ምንጪ ጥረ-ኣቅሑት
❇️1-ኸባብያዊ እምኒ ፡ መብዛሕትኡ ግዜ ባዛልት ወይ ኖራ፡ ኣብ ኸባቢታት ገጸ-ምድሪ 70እንደርታ ልግነዩ።
❇️2-ይ ምሩጽ-ሓመድ/ጭቃ ሀም ፕላስተር፦ምስ ኹነታት ኣየር-ፀባይ ወይ ምስ ኹነታት ወቅትታት ተዓጻጻፊ ናይ ምዃን ባህሪያት ለለዎ ጥራሕ ተይኾነስ ስርዓተ-ምትንፋስ ክሕሊ ተኽእሎ ምእንቲ ክህልዎ እቲ ጭቃ ምስ ሓሰር ልተሓዋወሰ እዩ።
🏷ዕንጨይቲ ፡- ካብ ኣብ ቀረባ ልግነዩ ጽሕዲ(ብኣብዝሓ ጽሕዲ-ደስኣ) : ኣውሊዕ ብዘላቒ መንገዲ ልመጽእ ኾይኑ ፡ መብዛሕትኡ ግዜ ልወለዶታት ብቀፃሊ ዳግማይ ክጥቀመሉ ይኽእል ለ እዩ።

❤5👏2
👉What is Formwork? Difference between Shuttering, Centering and Staging.
✅🏗️ Formwork:-
🔹Formwork is a temporary structure which is used as a mould to pour the concrete. Formwork may be the horizontal or vertical arrangement, made to keep concrete in position until it gains desired strength and shape.
✅ 🏗️ Shuttering:-
🔹 Shuttering is a part of form work. it is a vertical temporary which is used to bring concrete in desired shape. Vertical formwork is known as shuttering. Formwork for the column, retaining wall, footings, Side Beams are known as shuttering.
✅🏗️ Centering:-
🔹 Centering is a part of formwork. it is used to support the horizontal members like Slabs. Formwork for slabs and bottom of Beams known as Centre
✅🏗️ Staging:-
🔹 Staging is a Temporary structure which is used to support formwork either it may be for Centering or shuttering. Staging is done by using props, jacks, H frames, cup lock system, wooden bullies.
💫you can see in the picture, you will understand better

❤19👍7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉ለሀገራዊ የኮንስትራክሽን ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ የከፈተው እና መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የግንባታ ቁጥጥር መረጃ ሶፍትዌር ስርአት (CRIS) እና የሳይበር ደህንነት አስተዳደር በወፍበረር ሲቃኝ🎥
📹266.3 Mb ስለሆነ ዋይፋይ ይጠቀሙ🙏
@etconp
📹266.3 Mb ስለሆነ ዋይፋይ ይጠቀሙ🙏
@etconp
❤3
#ADVERTISEMENT
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 OUR SERVICES ⤵️
🔲Plate
⚙️ J-Bolt
⚓Anchor Bolt
➽Tie Rod
🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt

❤1
👉የአለማችን ተጽዕኖ አድራጊው መጽሔት FORBES ስለታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ሰፋ ያለ መጣጥፍ ይዞ ወጥቷል።
💫ምሁሩ በጽሑፋቸው፦ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወጪ የተሸነው በምንም አይነት የውጪ ድጋፍ እና ብድር ሳይሆን፣ በመላው ህዝብ እና መንግሥት ትብብር መሆኑ ሲታይ ስኬቱ በተቀናጀ ሀገራዊ ትብብር የተገኘ በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።
⏺ፕሮፌሰሩ በጽሑፋቸው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ስመጥር የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለቤት ከመሆንዋ ጋር በተጨማሪ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እና የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ በመሆንዋ የታላቁ ህዳሳ ግድብ መጠናቀቅ ሲጨመርበት ኢትዮጵያ በአካባቢው ዋነኛ ተጽዕኖ አድራጊ ሀገር እንድትሆን ያደርጋታል ይላሉ።
📜ከጽሑፍ በጥቂቱ ይህን ካልን የተቀረውን በዛ ያለ ጭብጥ የያዘውን መረጃ ማግኘት ለምትፈልጉ👇
https://www.forbes.com/sites/saleemali/2025/10/07/ethiopias-hydropower-success-exemplifies-convergent-governance/
@etconp
በመጽሔቱ ላይ Ethiopia’s Hydropower Success Exemplifies ‘Convergent Governance’ በሚል ርዕስ ሙያዊ ጽሑፋቸውን ያቀረቡትና የኢንቫይሮመንት ሳይንስ ፕሮፌሰር የሆኑት Saleema H. Ai ናቸው።
💫ምሁሩ በጽሑፋቸው፦ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወጪ የተሸነው በምንም አይነት የውጪ ድጋፍ እና ብድር ሳይሆን፣ በመላው ህዝብ እና መንግሥት ትብብር መሆኑ ሲታይ ስኬቱ በተቀናጀ ሀገራዊ ትብብር የተገኘ በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።
⏺ፕሮፌሰሩ በጽሑፋቸው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ስመጥር የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለቤት ከመሆንዋ ጋር በተጨማሪ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እና የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ በመሆንዋ የታላቁ ህዳሳ ግድብ መጠናቀቅ ሲጨመርበት ኢትዮጵያ በአካባቢው ዋነኛ ተጽዕኖ አድራጊ ሀገር እንድትሆን ያደርጋታል ይላሉ።
📜ከጽሑፍ በጥቂቱ ይህን ካልን የተቀረውን በዛ ያለ ጭብጥ የያዘውን መረጃ ማግኘት ለምትፈልጉ👇
https://www.forbes.com/sites/saleemali/2025/10/07/ethiopias-hydropower-success-exemplifies-convergent-governance/
@etconp
❤19
👉የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ አቅራቢው ባውሚት ኦስትሪያ ወደ ኢትዮጵያ ገባ
💫በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ባውሚት ኦስትሪያ መካከል በነበረው የመግባቢያ ስምምነት መሰረት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመጠናቀቃቸው የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ኮርፖሬሽኑና ባውሚት ኦስትሪያ የቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ፈጽመዋል።
ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማልና የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ አርትነር ተፈራርመዋል፡፡
የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ እና የባውሚት አፍሪካና ኤዥያ ብቸኛ ወኪል የሆነው የካሳ ዲ አርጂላ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ሮላንድ ጃንሰን የጫካ ሳተላይት ከተማ ፕሮጀክትን፣ በአዲስ አበባ ከተማ እተከናወኑ ያሉትን ግዙፍ ፕሮጀክቶች እና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ ለማድረግ ያከናወነውን የቅድመ ዝግጅት ስራም ተዘዋውረው ተመልተዋል፡፡
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ሁለንተናዊ አመራር ሰጭነት ኢትዮጵያ አፍሪካዊ ተምሳሌት ሀገር በመሆኗ በቤት ልማት ዘርፍ በቴክኖሎጂ አቅርቦት ጠንካራ ተሳትፎ እንደሚያደርግም ነው የባውሚት ኦስትሪያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሚስተር ኤድዋርድ የገለጹት፡፡
ተዘዋውረው በተመለከቱት አስደናቂ አገራዊ የልማት ሥራና ቴክኖሎጂውን ተግባራዊ ለማድረግ በኮርፖሬሽኑ በኩል በተከናወኑት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መደሰታቸውን ገልጸው፣ የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ አቅርቦት በአጭር ጊዜ ለመፈጸም ስምምነት ላይ ለመድረስ ኩባንያቸው መወሰኑን ተናግረዋል፡፡
የባውሚት ኦስትሪያ አፍሪካና የኢዥያ ወኪል ካሳ ዲ አርጅላ በአንድ ዓመት ውስጥ የ3D ኮንክሪት ቴክነኖሎጂን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሰራም ሚስተር ኤድዋርድ ተናግረዋል፡፡
ቤት ከመገንባት ወደ ማምረት የሚያስችለንን የ3D ኮንክሪት ቴክኖሎጂን ትግበራን በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ ሙሉ ሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ኮርፖሬሽኑ ከባውሚት ኦስትሪያ ጋር እንደሚሠራም ተናግረዋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ እና የአገራዊ ቤት ልማት እቅድን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነቱ ትልቅ ሚና እንሚኖረው አቶ ረሻድ ተናግረዋል፡፡
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ

የ3D ተክኖሎጂ ቤትን በተመጣጣኝ ዋጋና ጥራት በአጭር ጊዜ በማቅረብ የኢትዮጵያን የቤት አቅርቦት ከመሰረቱ እንደሚቀይረው ያላቸው እምነት የገልጹት ሚስተር ኤድዋርድ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ በ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ ለሚገነቡት ቤቶችን ባውሚት ኦስትሪያ የገንዘብና የቴክኖሎጂ አቅርቦት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቀዋል፡፡
የባውሚት ኦስትሪያ አፍሪካና የኢዥያ ወኪል ካሳ ዲ አርጅላ በአንድ ዓመት ውስጥ የ3D ኮንክሪት ቴክነኖሎጂን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሰራም ሚስተር ኤድዋርድ ተናግረዋል፡፡
የባውሚት ኦስትሪያ 3D ኮንክሪት ተክኖሎጂ አቅርቦትና ተከላ፣ የእውቀት ሽግግር እና ሥልጠና ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የሚያቀርብ ይሆናል፡፡የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል በፊርማ ሥነ ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት፣ የወቅቱ የከተሞች ዋነኛ ችግር የሆነውን የመኖሪያ ቤት ችግር ከመሰረቱ ለመቅረፍ ኮርፖሬሽኑ ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ ነው፡፡
ቤት ከመገንባት ወደ ማምረት የሚያስችለንን የ3D ኮንክሪት ቴክኖሎጂን ትግበራን በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ ሙሉ ሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ኮርፖሬሽኑ ከባውሚት ኦስትሪያ ጋር እንደሚሠራም ተናግረዋል፡፡
የኮርፖሬሽኑ እና የአገራዊ ቤት ልማት እቅድን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነቱ ትልቅ ሚና እንሚኖረው አቶ ረሻድ ተናግረዋል፡፡
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ
@etconp
❤6👏3👍2🥰1
👉የጨረታ ማስከበሪያ የሚወረስባቸው አራት ምክንያቶች:-
💫በፌደራል ግዥ አዋጅ 1333/2016 መሠረት በማንኛውም ተጫራች የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ከሚከተሉት ምክንያቶች በአንዱ ሊወረስ ይችላል።
1)ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ጨረታው ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ ተጫራቹ ራሱን ከውድድሩ ካገለለ ወይም፣
2) ጨረታው ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ አሸናፊ ተጫራች መሆኑ በፅሑፍ ተገልጾለት፣ ውል ለመፈረም፣ የገዛውን ንብረት ለማንሳት ወይም የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ ፈቃደኛ ካልሆነ፣
3) በተጫራቹ ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ላይ የሂሳብ እርማት ተደርጎ ለመቀበል ፈቃደኛ ካልሆነ፤
4) ተጫራቹ የማጭበርበር ወይም የማታለል ወይም ከሌሎች ተጫራቾች ጋር የመመሳጠር ወይም መረጃ የመደበቅ ድርጊቶችን መፈፀሙ ሥልጣን ባለው አካል የተረጋገጠ ከሆነ ናቸው።

❤11👏9
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

👉ኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማሀበር የባቡር ሐዲድ ግንባታ የAMG ሆልዲንግስ ኢንዱስትሪ ፖርክን ከዋናው የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር መስመር ጋር የማገናኘቱን ስራ ሊሰራ ነው።
🚧ተቋሙ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የባቡር መስመር ግንባታን በራሱ አቅም ለመገንባት ጨረታ አሸንፎ የግንባታ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል።
⏺የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ ስሜ ይህ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ተምሳሌት ነው ብለዋል።
⏺የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ ታሪክ ማስታወሻ ከሆኑ ተቋማት መካከል የምድር ባቡር አንደኛው ነው ብለዋል።
⏺ይህ የባቡር መስመር ዝርጋታ፤ በራስ አቅም ዲዛይን በማድረግ፣ የምንሰራው እና በ6 ወር ግዜ ውስጥ የምናጠናቅቀው ልዩ ፕሮጀክታችን ነውም ብለዋል።
⏺የፕሮጀክቱ ዲዛይን በኢትዮጵያ ኢንጂነሮች እንደተሰራም ገልጸዋል።
💫በተጨማሪም የሎጂስቲክስ ዘርፉን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ነው ብለዋል።
⏺ይህ ፕሮጀክት ከሰበታ እስከ ጂቡቲ ድረስ ያሉትን ኢንዱስትሪ ፓርኮች በባቡር ሀዲድ ለማስተሳሰር ያለመ ሲሆን ከዲዛይን ጀምሮ እስከ ፕሮጀክት አስተዳደርና ግንባታ ሙሉ በሙሉ በኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ምሀንድስና ባለሙያዎች የሚከናወን በመሆኑ ለዘርፉ አዲስ ምዕራፍ ነው ።
⏺ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ከኢትዮጵያ እና ከጂቡቲ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የግንባታ ስራው በይፋ መጀመሩን በማስመልከት የመሰረት ድንጋይ በይፋ አስቀምጠዋል።
Via ትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒሰትር

❤4👍3
👉የኮንክሪት ኮር ቴስት ምንድነው?
🏷ኮር ቴስት ተሞልቶ የተጠናቀቀና 28ቀን የሞላው ኮንክሪትን compressive strength ውጤትን በተሻለ/በትክክለኛ መንገድ ለመለካት የሚደረገው ቴስት ነው ነው።
⭐️በዚህ ሂደት፣
🎲1.Destruct Core Samples:
ከተጠናቀቀው የኮንክሪት አካል (ስላብ፣ ቢም፣ ኮሎን) ላይ በሞቦርቦር ኮንክሪት ቁርጥራጭ (core sample) በ core drill መሳሪያ በመጠቀም ይወጣል።
🎲2. Testing: እነዚህ የኮር ናሙናዎችን በላቦራቶሪ በመጨረሻ ግፊት መንገድ በሚደረግ ሙከራ ይመርመራሉ።
🚧ውጤቱም ኮንክሪቱ የተፈላጊውን ውጤት ማሟላት/አለማሟላት ይጠቁማል።
⏺ይህውም ለምህንድስና ቡድኑ ለውሳኔ ይቀርባል።
🔰ኮር ቴስት መስራት አስፈላጊ የሚሆነው መቼ ነው?
📍1. የሀመር ቴስት (Rebound Hammer) ውጤት ጥሩ ባይሆን
📍2. በውል አንቀጾች አስገዳጅ ሲሆን
💫ኮር ቴስት ለምን የመጨረሻው አማራጭ ሆነ ?
⏺ሁልጊዜ ትክክለኛ/ከሁሉም በተሻለ/ ውጤት ስለሚሰጠን።

👍15❤3