👉በአሁኑ ወቅት የዓለም አቀፉ የሪል ስቴት ኢንዱስትሪ በቴክኖሎጂ ምጥቀት እና በ"አረንጓዴ ሕንፃዎች" ግንባታ ላይ ትኩረቱን አድርጓል፤
💫በበለጸጉ አገራት የቤት ሽያጭና ግዢ በዲጂታል መድረኮች የሚከናወን ሲሆን፣ ቤቶችም ኃይል ቆጣቢ በሆኑና አካባቢን በማይበክሉ ግብዓቶች እንዲገነቡ ይደረጋል፤
🚧እንደ ዓለም አቀፉ ልምድ በባንክ ብድር ላይ ከመመስረት ይልቅ፣ አብዛኛው ግብይት በቅድመ ክፍያና በጥሬ ገንዘብ ላይ የተመሠረተ ነው፤
🏷ይሁን እንጂ ዘርፉን በሕግ ለመምራት የወጡ አዳዲስ አዋጆችና የከተማ ኮሪደር ልማት ሥራዎች፣ ኢንዱስትሪው ይበልጥ እንዲዘምንና የከተማዋን ገጽታ እንዲቀይር እያደረጉት ይገኛሉ፤
@etconp
💫በበለጸጉ አገራት የቤት ሽያጭና ግዢ በዲጂታል መድረኮች የሚከናወን ሲሆን፣ ቤቶችም ኃይል ቆጣቢ በሆኑና አካባቢን በማይበክሉ ግብዓቶች እንዲገነቡ ይደረጋል፤
የባንክ ብድር (Mortgage) የዘርፉ ዋነኛ ሞተር በመሆኑ፣ አብዛኛው ማኅበረሰብ የረጅም ጊዜ ክፍያ አመቻችቶ የቤት ባለቤት የመሆን ዕድል አለው፤
በአንጻሩ የኢትዮጵያ የሪል ስቴት ገበያ በከፍተኛ የዋጋ ንረትና በአቅርቦት እጥረት ውስጥ ይገኛል፤
🚧እንደ ዓለም አቀፉ ልምድ በባንክ ብድር ላይ ከመመስረት ይልቅ፣ አብዛኛው ግብይት በቅድመ ክፍያና በጥሬ ገንዘብ ላይ የተመሠረተ ነው፤
🏷ይሁን እንጂ ዘርፉን በሕግ ለመምራት የወጡ አዳዲስ አዋጆችና የከተማ ኮሪደር ልማት ሥራዎች፣ ኢንዱስትሪው ይበልጥ እንዲዘምንና የከተማዋን ገጽታ እንዲቀይር እያደረጉት ይገኛሉ፤
በተለይም የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ ቤት እንዲገዙ የሚፈቅዱ አዳዲስ አሠራሮች መመቻቸታቸው ገበያውን ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ እያቀረበው ነው፤
ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ሪል ስቴት ገበያ ገና በጅምር ላይ ቢሆንም፣ ከባህላዊ የቤት አሠራር ወጥቶ ወደ ዘመናዊና ቴክኖሎጂን ወደተላበሰ አሠራር በመሸጋገር ላይ ነው፤
ዓለም አቀፍ ኩባንያዎችና ቴክኖሎጂዎች ወደ አገር ውስጥ መግባታቸው፣ በቀጣይ ዓመታት የቤት ግንባታ ጥራትን በማሳደግና የቤት ፍላጎትን በማርካት ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል።
[Pic from Century Real Estate Website]
@etconp
❤10
👉practical site checklist for a reinforced concrete column before concreting (casting)
🚧COLUMN CHECKLIST
Before Concrete Casting
1. Drawings & Setting Out
✅ Latest approved structural drawings available on site
✅ Column location, size, and orientation checked as per drawing
✅ Column grid lines and centerlines marked correctly
✅ Column position verified using total station / tape / plumb
2. Reinforcement (Rebar) Inspection
✅ Main bar diameter and quantity as per drawing
✅ Bar spacing correct
✅ Stirrups / ties size and spacing as per drawing
✅ Hooks and bends properly formed (135° for seismic areas)
✅ Lapping length as per code and drawing
✅ Lap location approved (not at critical stress zone)
✅ Bars are clean (free from mud, oil, loose rust)
✅ Cover blocks / spacers fixed properly
✅ Minimum concrete cover maintained (usually 25 mm)
3. Formwork (Shuttering)
✅ Formwork dimension checked (width, depth, height)
✅ Formwork is strong, rigid, and tight
✅ No gaps or openings for leakage of cement slurry
✅ Formwork properly aligned and plumb (vertical)
✅ Proper support and bracing provided
✅ Inner surface cleaned
✅ Form oil applied evenly (not excessive)
4. Embedded Items & Inserts
✅ Starter bars from footing / beam properly fixed
✅ Anchor bolts, sleeves, conduits placed correctly (if any)
✅ Openings and inserts approved and secured
5. Level & Height
✅ Column bottom level verified
✅ Column top level / cutoff level marked
✅ Reference level clearly visible
6. Concreting Preparation
✅ Approved concrete mix design available
✅ Slump requirement confirmed
✅ Concrete mixer / batching plant ready
✅ Vibrator available and working
✅ Sufficient labor and supervision arranged
✅ Weather condition suitable (no heavy rain)
7. Safety & Quality Control
✅ Safe access provided for workers
✅ PPE available (helmet, gloves, boots)
✅ Cube mold ready for concrete strength test
✅ Site engineer / consultant approval obtained
8. Final Approval
✅ Column inspected and approved for concreting
✍Inspection record signed by: Site Engineer Consultant / Client Representative

❤15👍7👏2
👉ለቢሾፍቱ ኤርፖርት ግንባታ የውጭ የፋይናንስ ተቋማት ስድስት ቢሊዮን ዶላር ብድር ለመስጠት ቃል መግባታቸው ታወቀ
🚧የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ አጠገብ አቡሴራ በተባለ አካባቢ ለሚያስገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ግንባታ ፕሮጀክት፣ የተለያዩ የውጭ የፋይናንስ ተቋማት ስድስት ቢሊዮን ዶላር ብድር ለማቅረብ ቃል መግባታቸው ተገለጸ።
⏺የአየር መንገድ ግሩፑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ባለፈው ወር በሞሮኮ ራባት በተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም የተገኙ የተለያዩ አገሮች ፋይናንስ አቅራቢዎች ለፕሮጀክቱ ግንባታ ስድስት ቢሊዮን ዶላር ብድር ለማቅረብ ቃል ገብተዋል፡፡
⏺ለዓለም አቀፍ ኤርፖርቱ ግንባታ ዝርዝር የፉይናንስ ሞዴልን ያካተቱ የፕሮጀከት መረጃዎችን ያቀፉ ሰነዶች ብድር ማቅረብ ለሚችሉ አካላት መላኩን አየር መንገድ ግሩፑ ያስታወቀ ሲሆን፣ ለቢሾፍቱ ኤርፖርት ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ የሚያስፈልገው ወጪ 12.5 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ መሆኑንና የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታውም እ.ኤ.አ. በ2030 ተጠናቆ በዓመት 60 ሚሊዮን መንገደኞች ያስተናግዳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልጿል፡፡
Via ሪፖርተር

❤16
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤1👍1
👉Project Management Triangle (Time – Cost – Quality)
💫The Project Management Triangle represents the three key constraints that determine the success of any project: Time, Cost, and Quality.
1️⃣ Time
Project duration and schedule
Includes planning, execution, and delivery deadlines
Delays in time usually increase cost or reduce quality
2️⃣ Cost
Total project budget
Includes direct cost, indirect cost, overheads, and profit
Cost overruns affect profitability and client satisfaction
3️⃣ Quality
Meeting required standards, specifications, and performance Depends on materials, workmanship, and supervision Poor quality leads to rework, delays, and extra cost
4️⃣ Relationship Between Time, Cost & Quality
Reducing time → increases cost (overtime, more resources) Reducing cost → affects quality or increases time Improving quality → may increase cost or time
You cannot change one without affecting the others.

❤14👏7
"ደረጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ በማከናወን የተከሰሰዉ ግለሰብ በ5ዓመት ከ5 ወር እስራትና በገንዘብ ተቀጣ❗️
ተከሳሽ ይማም መሀመድ ተሰማ እድሜ 42 አድራሻ ደሴ ከተማ ቧነቧዉሃ /ክ/ከተማ የህንፃ አዋጅ ቁጥር 624/2001 አንቀጽ 53/2/ሀ/ እና /ለ/ ላይ የተመለከተዉን በመተላለፍ በወ/ሮ ሙሉ መሀመድ በተሰጠዉ የዉክልና ስልጣን መሰረት የህንፃ አዋጅ በሚፈቅደዉ አግባብ ለሚያከናዉነዉ ግንባታ ተገቢነት ያለዉ የህንፃ ግንባታ ባለሙያ አማካሪና ኮንትራክተር ይዞ ህንፃዉን ማስገንባት ሲገባዉ ለህንፃዉ ደረጃ በማይመጥንኑ ባለሙያ ባልሆኑ ሰዎች ጥር ወር 2017 ዓ.ም ህንፃ በማስገባቱ እና ከሚያከናዉነዉ ግንባታ ዉስጥ የህንፃዉ አካል የሆነዉን ሲፍቲ ታንከር ደረጃዉን ባልጠበቀ የግንባታ ቁሳቁስና ሊከተል የሚገባዉን የአገነባብ ሂደት ባለመጠበቅ ከደረጃ በታች የሆነ ግንባታ በመገንባቱ በፈጸመዉ ደረጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ወንጀል ክስ ተከሶ ምረመራዉን የደሴ ከተማ 4ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ አጣርቶ ለደሴ ከተማ ፍትህ ጽ/ቤት በማቅረብ ዐ/ህግም ክሱን በማጠናቀር ለደሴ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አቀረበ፡፡
የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ወንጀል ችሎት ጉዳዩን በመመርመር የሰዉና የሰነድ ማስረጃዎችን በማየትና በመስማት የጥፋተኝነት ዉሳኔ ሰጥቷል፡፡
በመሆኑም ችሎቱ ከከሳሽና ከተከሳሽ የቅጣት ማክበጃና መቅለያ አስተያየት በመቀበል ፍ/ቤቱ በቀን 3/04/2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ጥፋተኛዉን ያርማል ሌሎችን ያስተምራል ባለዉ በ5 ዓመት ከ 5 ወር እስራት በገንዘብ መቀጮ ብር 8000/ስምንት ሽህ ብር/ እንድቀጣ ወስኗል።"
Via የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

❤21
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza

❤6
The volume of water below the minimum pool level in reservoir is known as
Anonymous Quiz
6%
Useful storage
28%
Surcharge storage
48%
Dead storage
17%
Bank storage
❤10
3058. What is the SI unit of stiffness coefficient?
Anonymous Quiz
19%
(a) m/KN
67%
(b) KN/m
9%
(c) KN
4%
(d) m
👏6👍2
3056. Deflection Equations method was developed by
Anonymous Quiz
33%
(a) Mohr
23%
(b) Bernoulli
29%
(c) Maxwell
15%
(d) Mohr and Manderla
❤6🥰4
3034. Which branch of surveying is used to find the elevations of given points with respect to given or assumed datum?
Anonymous Quiz
64%
(a) Levelling
17%
(b) Contouring
14%
(c) Traversing
5%
(d) Surveying
👏6❤1
3015. The pressure distribution diagram for earth pressure at rest is
Anonymous Quiz
30%
(a) circular
44%
(b) triangular
19%
(c) rectangular
7%
(d) square
1👍10❤2
3014. The position of the backfill lying above the horizontal plane at the top of wall is called
Anonymous Quiz
30%
(a) Active state
8%
(b) Plasticity
46%
(c) Surcharge
17%
(d) Slip lines
❤4🎉2
3013. The coefficient of earth pressure when the soil is at equilibrium is
Anonymous Quiz
27%
(a) σv /σh
32%
(b) σh /σv
16%
(c) σv × σh
25%
(d) σ1 / σ3
❤3👏2
3012. The material retained or supported by the retaining structure is called
Anonymous Quiz
14%
(a) Surcharge
18%
(b) Support wall
49%
(c) Back fill
19%
(d) All of the mentioned
🥰5❤1🔥1
3011. On designing retaining walls it is necessary to take care of _ exerted by soil mass.
Anonymous Quiz
9%
(a) Erosion
75%
(b) Lateral pressure
8%
(c) Surcharge
8%
(d) Lateral stress
❤8🥰1🙏1
3010. The theory of plasticity pertaining to soils is based on
Anonymous Quiz
32%
(a) Mohr’s theory
32%
(b) Rankine’s method
32%
(c) Mohr-coulomb theory
4%
(d) None of the mentioned
👌5
3008. In active state, the failure wedge shows
Anonymous Quiz
55%
(a) downward movement
27%
(b) upward movement
10%
(c) left side movement
7%
(d) right side movement
❤6
3009. In passive state, the failure wedge shows
Anonymous Quiz
28%
(a) downward movement
62%
(b) upward movement
7%
(c) left side movement
3%
(d) right side movement
🙏3❤2
3007. Biochemical Oxygen Demand (B.O.D.) of safe drinking water must be
Anonymous Quiz
44%
(a) Nil
33%
(b) 5
18%
(c) 10
5%
(d) 15
❤3👏2🎉2