Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.2K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአዲስ አበባ 5 ዘመናዊ  ሆቴሎችን ሊገነባ ነው።

💫ሆቴሎቹ ኢትዮጵያ ለምታስተናግደው 32ተኛው የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

🚧ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሸራተን አዲስ ኤ ሌግዠሪ ኮሌክሽን ሆቴል ቅጥር ግቢ ውስጥ እጅግ ዘመናዊ የሆነና የሸራተን አዲስ ሆቴልን ስያሜ የሚይዝ ሌላ ሆቴል ይገነባል።

🚧በሚሊኒየም አዳራሽ ቅጥር ግቢ ዘመናዊ ሆቴል (Moxy by Marriott) ፣ በመሀመድያ የመኖሪያ መንደር (Four Points by Sheraton) ሆቴሎች ይገነባሉ።

🚧በቅርቡ የሚድሮክን ቤተሰብ የተላቀለው ዋቢሸበሌ ሆቴል (autograph collection by Marriot) ደረጃ ለጉባኤው ዝግጁ ይሆናል።

🚧አፍሪካ ህብረት አጠገብ እየተገነባ ያለው ዌስት ኢን አዲስ (Westin Addis) ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል።

🏷ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለ32ተኛው የአለም የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ተሳታፊዎች 1500 አልጋ ያላቸው ሆቴሎችን እንደሚገነባ የግሩፑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ በቅርቡ መናገራቸው ይታወሳል።

⏺በተጨማሪም ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በክልል ከተሞች በጂማ እና ሃዋሳ (Four Points by Sheraton) ሆቴሎችን እየገነባ ይገኛል።

⏺በባህርዳር ከተማ ደግሞ (Four Points by Sheraton) እና (Protea by Marriott) ለመገንባት ዝግጅቱን አጠናቋል።

⏺ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቅርቡ የላንጋኖ ሳቫና ሪዞርትን በግዥ የተረከበው ሲሆን በማርዮት ብራንዶች አለም አቀፍ ሪዞርት በመገንባት ወደ ስራ ይገባል።

⏺ባሳለፍነው ሳምንት የኤኮ ቱሪዝም ዘርፉን ከፍ ሊያደርግ የሚችለውን የደንቢ ኤኮ ሎጅ በማስመረቅ ወደ ስራ አስገብቷል ።

Via Midroc Investment Group

@etconp
❤7👍5
👉Design compressive and tensile strengths according to Eurocode 2

💫A. The value of the design compressive strength is defined as:

fcd = αcc*fck/γc

where:

γc = is the partial safety factor for concrete

αcc = is a coefficient taking into account of long-term effects on the compressive strength and of unfavorable effects resulting from the way the load is applied.

This value is defined in the National Annex of each country.

The recommended value is 1.0.

💫B. The value of the design tensile strength is defined as:

fctd = αct*fctk,0.05/γc

where:

γc = is the partial safety factor for concrete

αct = is a coefficient taking into account of long term effects on the tensile strength and of unfavorable effects resulting from the way the load is applied.

This value is defined in the National Annex of each country.

The recommended value is 1.0.

@etconp
❤12
2994. What is the minimum thickness of gusset plate?
Anonymous Quiz
35%
(a) 5 mm
35%
(b) 8 mm
20%
(c) 10 mm
10%
(d) 12 mm
👍5❤3
3143. Which factor limits the natural self-cleansing capacity of the environment for air pollutants like sulfur dioxide?
Anonymous Quiz
21%
(a) Soil microbial activity
50%
(b) Excessive emission rates overwhelming radical reactions
11%
(c) Low sunlight in polar regions
17%
(d) High humidity promoting rainout
❤2
2974. Factor of safety with respect to height is given by __ equation.
Anonymous Quiz
54%
(a) FC = HC / H
20%
(b) FC = C / Cm
17%
(c) FC = τf / τ
9%
(d) FC = τC / τ
❤6👏1
The most desirable alignment of an irrigation canal is along
Anonymous Quiz
38%
The contour line
17%
The ridge line
19%
Normal to contour line
25%
The valley line
🥰4
የ አፍሪካ አዳራሽ የ2026 የዓለም አቀፍ የሥነ-ሕንጻ ጥበቃ ሽልማት አሸናፊ ሆነ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘውና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበት ታሪካዊው አፍሪካ አዳራሽ፣ ላለፉት አስር ዓመታት የተደረገለትን የ57 ሚሊዮን ዶላር መጠነ-ሰፊ እድሳት ተከትሎ የ2026 የዓለም አቀፍ የሥነ-ሕንጻ ጥበቃ ሽልማት አሸናፊ መሆኑ ተገለፀ።

ይህ በየሁለት ዓመቱ የሚሰጠው ታዋቂ ሽልማት፣ የአውስትራሊያው የሕንጻ ድርጅት አርክቴክተስ የአዳራሹን ታሪካዊ ይዘት ሳይለቅ ለዘመኑ በሚመጥን መልኩ ስላደሰውና ስለጠበቀው የተሰጠ ነው። ይህም ሽልማቱ እ.ኤ.አ በ2008 ከተጀመረ ወዲህ በአፍሪካ አህጉር የሚገኝ ሕንጻ ሲያሸንፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

ባለፈው ነሐሴ ወር 2017 ዓ.ም፣ አፍሪካ አዳራሽ በቺካጎ አቴኒየም - የሥነ-ሕንጻና ዲዛይን ሙዚየም እንዲሁም በአውሮፓ የሥነ-ሕንጻ፣ ጥበብና ዲዛይን ጥናት ማዕከል አማካኝነት በሚሰጠው የ2025 ዓለም አቀፍ የሥነ-ሕንጻ ሽልማት ላይ በ "እድሳትና ጥበቃ" ዘርፍ አሸናፊ መሆኑ ይታወሳል።

የሽልማቱ ዳኞች ሰብሳቢና በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የፕሮፌሰር የሆኑት ባሪ በርግዶል እንደገለጹት፣ "አፍሪካ አዳራሽ ከቅኝ አገዛዝ ነፃ የመውጣት ወቅት የአህጉሪቱን ተስፋና ነፃነት ያንጸባረቀ የዘመናዊ ሕንጻ ጥበብ ምሰሶ ነው።"

ሕንጻው በጣሊያናዊው አርክቴክት አርቱሮ መዜዲሚ ተቀርጾ እኤአ በ1961 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አማካኝነት የተመረቀ ሲሆን፣ በውስጡም የዓለም ሎሬት አፈወርቅ ተክሌን ታዋቂ የቆርቆሮና የመስታወት ስራዎች ይዟል።

በአርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የተሰራውን ግዙፍ የቆርቆሮ መስታወት ስራ፣ በ ፈረንሳይ ቅርጹን የገነባው የአርቲስቱ የልጅ ልጅ በሆነው ባለሙያ አማካኝነት በጥንቃቄ እንዲታደስ መደረጉ ይታወቃል።
​
ይህ ሽልማት በይፋ የካቲት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. በፓልም ስፕሪንግስ ካሊፎርኒያ በሚካሄድ ስነ-ስርዓት ላይ ለዲዛይን ቡድኑ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

በአሁኑ ወቅት አፍሪካ አዳራሽ የየተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ECA) መቀመጫ ከመሆኑ ባለፈ፣ ለጎብኚዎች ክፍት የሆነ ሙዚየም እና የጉብኝት ማዕከል ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል።

Via ካፒታል

@etconp
❤6👏2
👉 INTERCON Construction Chemicals 

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Geotextiles and other construction chemicals and materials

☎️ Tel: 0961955555

🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital

🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza
❤3🔥1
#ADVERTISEMENT

Ab Con General Waterproofing Works

የውሃ አቅርቦትዎን በከፍተኛ ደረጃ ለመጨመር በፋይበርግላስ የውሃ ማጠራቀሚያ ሴፕቲክ ታንክ ስርዓታት ይጠቀሙ !!!

◇ በፋይበርግላስ  የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ በጉድጓድ ዉስጥ ከሚመጣ የሽንት ቤት ፍሳሾች ሙሉ ለሙሉ የተከለለ ስለሚሆን ለዉሀ ብክለት  አስተማማኝ ነዉ ።
◇በፋይበርግላስ  የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ መበስበስ እና መሰነጣጠቅ የሚባል ነገር ፈፅሞ አይታሰብም።
◇በፋይበርግላስ የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ለማፅዳት በቀላሉ የሚመች ሲሆን ፣ በዉሀ ዉስጥ በፍጥነት ለሚራባዉ አልጌ ደግሞ ፈፅሞ የማይመች ነዉ ።
◇በፋይበርግላስ  የተሰራ የውሃ ሴፕቲክ ታንክ ከመሬት በታች በጉድጎድ ዉስጥ ስለሚሰራ ቦታ ቆጣቢ ነዉ።
◇ለመዋኛ ገንዳ

◇ ለመኖሪያ ቤቶች ፣፤ሪል እስቴቶች ፤ድርጅቶች ፤ሆስፒታሎች፥ ሆቴሎች ፥ ኤምባሲዎች፥የእርሻ ቦታዎች ፥ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወዘተ የኛ ተጠቃሚዎች ናቸዉ።

🤳0913967277
     0968966602
❤1🔥1
👉Canal Structure Questions (Design, Construction & Field Practice – Practical & Technical)

‎1. What are canal structures?

‎#Ans:-Structures constructed on canals to control, regulate, measure, and safely convey irrigation water.
‎
‎2. Why are canal structures necessary?

‎#Ans:-To regulate discharge, control water level, cross natural drains or roads, prevent erosion, and ensure efficient water distribution.
‎
‎3. What are the main categories of canal structures?

‎#Ans:-Regulatory structures, cross-drainage structures, canal falls, outlets, and measuring structures.
‎
‎4. What is a head regulator?

‎#Ans:-A structure provided at the head of an off-taking canal to control the entry of water from the main canal.
‎
‎5. What is a cross regulator?

‎#Ans:-A structure built across a canal to maintain upstream water level and regulate flow in the canal.
‎
‎6. What is a canal fall and its purpose?

‎#Ans:-A structure constructed to lower the canal bed level and dissipate excess energy in steep terrain.
‎
‎7. What are common types of canal falls?

‎#Ans:-Vertical drop falls, ogee falls, glacis falls, stepped falls, and rapid falls.
‎
‎8. What is a canal outlet?

‎#Ans:-A structure that delivers water from a canal or distributary to a watercourse or field channel.
‎
‎9. What are types of canal outlets?

‎#Ans:-Non-modular, semi-modular, and modular (constant discharge) outlets.
‎
‎10. What is a measuring structure in canals?

‎#Ans:-A structure used to measure discharge, such as weirs and flumes.
‎
‎11. What are common discharge measuring devices in canals?

‎#Ans:-Sharp-crested weirs, broad-crested weirs, Parshall flumes, and Venturi flumes.
‎
‎12. What are cross-drainage works?

‎#Ans:-Structures constructed where a canal crosses a natural drain, river, or stream.
‎
‎13. What are types of cross-drainage structures?

‎#Ans:-Aqueduct, siphon aqueduct, super passage, canal siphon, and level crossing.
‎
‎14. What is an aqueduct?

‎#Ans:-A structure where the canal passes over the drainage channel.
‎
‎15. What is a siphon aqueduct?

#Ans:-A structure where drainage water passes under the canal under pressure.
‎
‎16. What is a super passage?

‎#Ans:-A structure where the drainage passes over the canal.
‎
‎17. What is a canal siphon?

‎#Ans:-A structure where the canal passes below the drainage under pressure.
‎
‎18. What construction challenges are common in canal structures?

‎#Ans:-Seepage, uplift pressure, foundation instability, erosion, siltation, and poor compaction.
‎
‎19. What materials are commonly used in canal structures?

‎#Ans:-Reinforced concrete, masonry, stone pitching, steel gates, and rubber seals.
‎
‎20. What site records must be maintained for canal structures?

‎#Ans:-Setting-out data, concrete pour records, reinforcement schedules, gate installation records, inspection reports, and as-built drawings.
‎
🏷Subscribe Our YouTube👇

‎https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
❤7👍5
‎👉የደህንነት ሄልሜቶች በቀለማት ሲለዩ
‎
‎▪️ነጭ ሄልሜት፦ ለኢንጂነሮች፣ ለማናጀሮች፣ ለፎርማኖች፣ ለሱፐርቫይዘሮች
‎▪️ሰማያዊ ሄልሜት፦ ለኤሌክትሪሺያኖች ለአናፂዎችና ለቴክኒክ ሠራተኞች
‎▪️ቀይ ሄልሜት፦ ለእሳት አደጋ ሠራተኞች
‎▪️አረንጓዴ ሄልሜት፦ ለሴፍቲ ሠራተኞች
‎▪️ግሬይ ሄልሜት፦ ለሳይት ጎብኚዎች
‎▪️ቢጫ ሄልሜት፦ ለጉልበት እና ለግንባታ ማሽን ኦፕሬተር ሠራተኞች
‎▪️ብራዎን ሄልሜት፦ ለበያጆችና ከፍተኛ ሙቀት ባለበት ቦታ ለሚሰሩ ሠራተኞች
‎
‎💫ሠራተኞች በሥራ ወቅት በደህንነት ጉድለት ምክንያት የተለያዩ አደጋዎች እና ጉዳቶች ሲያጋጥሟቸው ይሰተዋላል፡፡ ይህንንም ችግር ለመቀነስ የተለያዩ የሕግ፣ የህብረተሰብ ጤና እና ማህበራዊ ግንዝቤ ሥራዎች ሲሞከሩ ይታያል፡፡
‎
‎🚧በተለይም እኤአ ከ1919 ዓ.ም ጀምሮ የዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት (International Labour Organization/ILO) መቋቋምን ተከትሎ በርካታ ከሠራተኛ የሥራ ደህንነት ጋር የተያያዙ መርሆዎች እያደገ መምጣቱ አይዘነጋም፡፡
‎
‎⭐️ይህንንም ተከተሎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተ.መ.ድ) ጠቅላላ ጉባዔ እኤአ በ1948 ዓ.ም ባወጣው ሁሉን አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች መግለጫ (Universal Declaration of Human Rights-UDHR) የሥራ ላይ ደህንነት አንዱ የሠራተኞች መብት እነደሆነ ደንግጓል፡፡
‎
‎⏺የግንባታ ሥራ በራሱ እጅግ ውስብስብ ከመሆኑ ባሻገር በርካታ ሥራዎች በጉልበት የሚከናወኑ (labour intensive) በመሆናቸው ብሎም ከሥራው ባህሪ አንጻር ፈረጅ ብዙ የሥራ ክንውን የሚካሄድበት ስለሆነ በደህንነት ጉደለት ምክንያት በርካታ አደጋ እና ስጋት ሲያጋጥም ይሰታዋላል፡፡
‎
⏺‎እንደ ዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት (ILO) ሪፖርት ከሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ በግንባታ ወቅት ቢያንስ 60ሺ ሠራተኞች ከደህንነት ጉደለት ጋር በተያየዘ ለሞት የሚዳረጉና ከባድ የአካል ጉዳት አደጋዎች እንዳሚያጋጥማቸው ጠቁሟል፡፡

⏺ይህም ማለት በየአስር ደቂቃው ውስጥ አንድ ከባድ አደጋ ይደርሳል እንደ ማለት ነው፡፡

⏺ሪፖርቱም በተለይ ከአጠቃላይ የሥራ ላይ አደጋዎች ውስጥ 17 ፐርሰንት ይህም ከስድስት አደጋዎች ውስጥ አንዱ የሚሆነው ገዳይ አደጋ በግንባታ ዘርፍ እንደሆነ ያትታል፡፡
‎
⏺‎የግንባታ ደህንነት ሲባል አንድ የግንባታ ፕሮጀክት ከጥንስሱ እስከ ፍጻሜው ድረስ በሚካሄዱ መጠነ ሰፊ የግንባታ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ሊደረጉ የሚገባቸው እንዲሁም ሊወሰዱ የሚችሉ ጥንቃቄዎች የሚይዝ አሰራር ነው፡፡
‎
⏺‎የግንባታ ደህንነትን በተመለከተም በ2005 ዓ.ም የወጣው የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ፖሊሲ፣ የኮንስትራክሽን ሥራ ደህንነት ጉዳይ ከኢንዱስትሪው ዕድገት ጋር ተያይዞ በትይዩ ትኩረት የሚሠጠው ቁልፍ ስራ መሆን እንዳለበት ይናገራል፡፡

⏺በፈጻሚ አካላት የሚስተዋለው በፕሮጀክት ሳይቶች የሥራ አካባቢ ደህንነት ፖሊሲ ስርዓት እንዲኖር ለማድረግ የሚወጣው ወጪና የሚመደበው ጊዜ እንደተጨማሪ ወጪ አድርጐ የመመልከት እሳቤ በመሠረታዊነት መቀየር እንዳለበትና ለስራ አካባቢ ሰራተኞች ጤንነትና ደህንነት ጥበቃ የሚወጣ ወጪ የግንባታ ወጪ በመሆኑ ትርፍ እንዳልሆነ አጥብቆ ያሳስባል፡፡
‎
⏺‎በኮንስትራክሽን ሥራ አካባቢዎች መደረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች ባለመወሰዳቸው ምክንያት የሚደርሱ ከቀላል እስከ ከባድ የንብረትና ህይወት መጥፋት ጉዳቶች መከላከል ያሻል፡፡

⏺እነዚን የመሰሉ አደጋዎች ለመከላለል የሚያስችል በግንባታ ሂደት መወሰድ ስለሚገባው ጥንቃቄ በቂ ስልጠናና አፈጻጸሙን መከታተል የዋናው ሥራ አካል ተደርጎ መፈጸም ይኖርበታል፡፡
‎
‎🎲የኮንስትራክሽን አካባቢ ደህንነት (Construction Site safety) የግንባታ ሂደቱ ጥራት፣ ቅልጥፍና እና ውጤታማነት መረጋገጥ ወሳኝ እርምጃ ተደርጐ መወሰድ ይኖርበታል፡፡

⏺ስለዚህ በሀገራችን የኮንስትራክሽን ሥራ እንቅስቃሴ ደህንነት ማስፈን ፖሊሲው አጉልቶ ያስቀመጠበትን ሁኔታ መገንዘብ ጠቃሚ ነው፡፡

@etconp
❤7👍2👏2🔥1
👉በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው  ወጣቶች  ወደ  ተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አመሩ

✅ዜጎች ደህንነትና ክብራቸው ተጠብቆ  ህጋዊ የውጭ ሀገር ሥምሪት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባለፉት አራት ተከታታይ ዓመታት ዘርፉን ሪፎርም ለማድረግ የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን አከናውኗል፡፡

✅ ሚኒስቴር መ/ቤቱ በራሱ አቅም ያለማውን የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት በመጠቀም አገልግሎቱን ፈጣን፣ ቀልጣፋና ውጤታማ በማድረግ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ዜጎች ሀገራችን የሁለትዮሽ ስምምነት  በፈፀመችባቸው ሀገራት ከሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎች በስፋት ተጠቃሚ  ማድረግ ችሏል፡፡

✅ ምንም እንኳን በየዓመቱ ከሚፈጠረው የሥራ ዕድል ሰፊውን ቁጥር በሀገር ውስጥ የሚፈጠረው የሥራ ዕድል መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በውጭ ሀገር ሥራ ሥምሪቱ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንደ አንድ አማራጭ በተሠሩ ሥራዎች የሙያ ባለቤት የሆኑ ዜጎች  በውጭ ሀገር በሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎች ላይ በመሰማራት ራሳቸውንና  ሀገራቸውን ተጠቃሚ የሚያደርጉበት ዕድል ተፈጥሯል፡፡

✅በዚሁ መሰረት በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው  ወጣቶች  ወደ  ተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አምርተዋል ።

✅ወጣቶቹ በተለያዩ የኮንስትራክሽን ሥራ ሙያዎች የውጭ ሀገር የሥራ ዕድል የተፈጠረላቸው ሲሆን በቀጣይም  የውጭ ሀገር የሥራ ዕድል ለዜጎች አማራጭ ሆኖ ተገቢው ዝግጅት ተደርጓል፡፡

Via ሥራና ክህሎት ሚኒስትር

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
❤6👏3
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት
                 ቁ.3 ቄራ

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤3🎉1
👉Construction Safety (Site Safety, Risk Control & Compliance – Practical & Technical) Exist exam & Job entrance Exam!!!
‎
‎1. #What is construction safety?

‎#Ans:-The set of practices, rules, and procedures implemented to protect workers, equipment, and the public on construction sites.
‎
‎2. #Why is safety critical in construction projects?

‎#Ans:-To prevent accidents, injuries, fatalities, project delays, legal issues, and financial losses.
‎
‎3. #What are the common hazards on construction sites?

‎#Ans:-Falls from height, excavation collapse, electrical hazards, moving equipment, falling objects, and confined spaces.
‎
‎4. #What is a hazard and what is a risk?

‎#Ans:-A hazard is a potential source of harm, while risk is the likelihood and severity of harm occurring.
‎
‎5. #What is a Job Safety Analysis (JSA)?

‎#Ans:-A systematic process of identifying hazards in a task and defining control measures before work starts.
‎
‎6. #What are the main categories of construction accidents?

‎#Ans:-Falls, struck-by objects, caught-in/between incidents, electrical shocks, and equipment-related accidents.
‎
‎7. #What is Personal Protective Equipment (PPE)?

‎#Ans:-Safety equipment worn by workers to reduce exposure to hazards.
‎
‎8. #What are common PPE used on construction sites?

‎#Ans:-Safety helmet, safety boots, reflective vest, gloves, goggles, ear protection, and harness.
‎
‎9. #Why is working at height dangerous?

‎#Ans:-It poses high risk of falls, which are a leading cause of serious injuries and fatalities.
‎
‎10. #What safety measures are required for working at height?

‎#Ans:-Guardrails, safety nets, harnesses, proper scaffolding, and worker training.
‎
‎11. #What safety precautions are required for excavation works?

‎#Ans:-Shoring, sloping, safe access, dewatering, and regular inspection.
‎
‎12. #What is equipment safety on site?

‎#Ans:-Ensuring machinery is operated by trained personnel and maintained in safe condition.
‎
‎13. #What is a toolbox talk?

‎#Ans:-A short safety briefing conducted before work to highlight hazards and precautions.
‎
‎14. #Why is housekeeping important for safety?

‎#Ans:-Poor housekeeping leads to slips, trips, falls, and fire hazards.
‎
‎15. #What is electrical safety on construction sites?

‎#Ans:-Proper insulation, earthing, use of approved cables, and avoiding exposed live wires.
‎
‎16. #What is emergency preparedness on site?

‎#Ans:-Planning and training for fire, accidents, collapse, or medical emergencies.
‎
‎17. #What records are required for construction safety?

‎#Ans:-Safety induction records, PPE register, accident reports, inspection checklists, and permits.
‎
‎18. #What is the role of a site engineer in safety management?

‎#Ans:-To enforce safety rules, monitor compliance, and stop unsafe work.
‎
‎19. #What are common causes of safety rule violations?

‎#Ans:-Lack of training, negligence, poor supervision, and time pressure.
‎
‎20. #How can construction safety be improved?

‎#Ans:-Through training, strict supervision, safety culture, regular inspections, and enforcement.

⭐️For More Subscribe Our YouTube Channel 👇
‎
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
❤9👍5
⛑️CEMENT CHEMICAL BURNS: A SERIOUS SAFETY HAZARD


Cement chemical burns are severe alkaline burns caused by prolonged skin contact with wet concrete. Unlike thermal burns, these injuries often develop silently, causing deep tissue damage before pain is fully felt. Symptoms may be delayed for hours, but the damage can be serious—sometimes permanent.
Wet cement reacts with moisture on the skin, leading to chemical injury that can result in redness, blistering, ulcerations, infection, and permanent disfigurement if not treated promptly.

🦺WHY CEMENT BURNS ARE SO SERIOUS:

Highly Alkaline Material:
Wet cement has a very high pH, which breaks down skin proteins and fats, allowing damage to penetrate deeply.
Delayed Symptoms:
The burn may feel minor at first, then worsen over several hours as the alkaline reaction continues.
Exothermic Reaction:
The chemical reaction produces heat, adding a thermal component to the injury.
Increased Risk Factors:
Prolonged contact, sweating, kneeling in wet concrete, or wearing damp clothing significantly increases burn severity.

🦺SYMPTOMS:
Early Signs:
Dryness, itching, redness, welts.
Progressing Symptoms:
Swelling, severe pain, deep purple or blue discoloration, blistering, oozing, and ulcerations.
Severe Injury:
Nerve damage; skin turning white, black, or charred; possible need for skin grafts or, in extreme cases, amputation.

🦺IMMEDIATE FIRST AID, DO THIS AND HAVE SOMEONE CALL EMERGENCY SERVICES AT ONCE:
Remove Contaminated Clothing
Take off clothing immediately and rinse it separately.
Brush Off Dry Cement
Gently remove any dry concrete powder before adding water.
Flush With Water
Flood the affected area with copious running water for at least 20 minutes.
Neutralize (Optional / With Caution)
A weak acid such as diluted vinegar or citrus may help neutralize alkalinity—but stop immediately if it increases heat or discomfort.

🦺PROFESSIONAL MEDICAL ATTENTION:
Seek medical care immediately at urgent care or the emergency room. These burns are serious. Medical treatment may include thorough washing of the affected area, antibiotics to prevent infection, sterile dressings, and in severe cases, surgical debridement or skin grafting.

🦺PREVENTION:
Wear proper PPE, avoid skin contact, change contaminated clothing immediately, keep skin clean and dry, don't wait for pain as a warning, avoid jewelry and watches, provide safety taining on cement hazards and proper PPE (Personal Protective Equipment.)

Check out:
ACI 515.2R : Guide to Selecting Protective Treatments for Concrete

Via Yonatan Tadesse, PMP®️

#ConcreteSafety #JobsiteSafety #ConstructionSafety #ConcreteInnovation #ConcreteTechnology

@etconp
❤4🔥1