👉በትልልቅ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ኮንክሪት ሙለት በምሽት ለምን ይከናወናል??
🏷የሚከናወንበት ዋና ምክንያቶች በጥቂቱ ብንመለከት፦
📌በምሽት ኮንክሪት ሙለት ማከናወን አከባቢዉን ላለመረበሽ ሳይሆን የህንፃውን ጥንካሬ እና ጥራት ለመጠበቅ የሚደረግ ስልታዊ ውሳኔ ነው።
1. የሙቀት ቁጥጥር (ዋናው ምክንያት)
📌ኮንክሪት ዝም ብሎ አይደርቅም፤ ሃይድሬሽን (Hydration) የተባለ ኬሚካላዊ ሂደት ውስጥ ያልፋል።
📌 ይህ ሂደት የራሱን ሙቀት ያመነጫል። የአየሩ ሁኔታ በጣም ሞቃት ከሆነ (ለምሳሌ በቀትር ሰዓት)፣ ኮንክሪቱ ውስጥ ያለው እርጥበት በፍጥነት ሊተን ወይም በጣም ሊሞቅ ይችላል።
📌Thermal Cracking (በሙቀት ምክንያት የሚመጣ ስንጥቅ): የኮንክሪቱ ውጫዊ ክፍል ቀዝቅዞ ውስጣዊ ክፍሉ አሁንም በጣም ሞቃት ከሆነ፣ በግፊቱ ምክንያት ስንጥቅ ይፈጠራል።
📌Workability (ለመስራት አመቺነት): የቀዘቀዘ የምሽት አየር ኮንክሪቱ ሳይደርቅ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆይ ስለሚያደርግ፣ ሰራተኞች ለማስተካከልና ለማለስለስ በቂ ጊዜ ያገኛሉ።
2. የትራፊክ እና የሎጂስቲክስ ሁኔታ
📌አንድ ትልቅ የኮንክሪት ሙሌት የበርካታ ሚክሰር መኪናዎችን ያልተቋረጠ ጉዞ ይፈልጋል። አንዲት መኪና በትራፊክ መጨናነቅ ምክንያት ከዘገየች አጠቃላይ ስራው ይስተጓጎላል።
📌Cold Joints (የቅዝቃዜ መገጣጠሚያ): አዲስ የሚመጣው ኮንክሪት ገና ሳይደርቅ ቀድሞ ከተፈሰሰው ጋር መዋሃድ አለበት። መኪና ዘግይቶ ቀድሞ የተፈሰሰው መድረቅ ከጀመረ በመካከላቸው ደካማ ስፌት ወይም Cold Joint ይፈጠራል።
📌ቅልጥፍና: ማታ ላይ የኮንክሪት መኪናዎች ያለ ትራፊክ መጨናነቅ በፍጥነት መመላለስ ስለሚችሉ ስራው ሳይቋረጥ እንዲከናወን ይረዳል።
3. የተሻለ የጥራት ቁጥጥር
📌በምሽት የሚፈስ ኮንክሪት የማለስለስ ስራውን ቶሎ ስለማይደርቅ በጥራት ለማከናወን ያስችላል።
📌ትነት (Evaporation): ለፀሐይ ብርሃን አለመጋለጡ ኮንክሪቱ ላይ ላዩን ብቻ ተንትኖ እንዳይሰነጣጠቅ (Plastic shrinkage cracking) ይከላከላል።
📌Power Troweling (በማሽን ማለስለስ): ቀዝቃዛው የሙቀት መጠን ለማሽን ኦፕሬተሮች ወለሉን እንደ መስታወት ለስላሳ አድርገው ለመስራት ምቹ ሁኔታን ይፈጥርላቸዋል።
🚧የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp

❤16👍3🎉2
የ ቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ግንባታ የሚያስፈጽም ልዩ ተቋም በሕግ ሊቋቋም ነው
የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ በታኅሳስ ወር እንደሚጠናቀቅ ተገልጿል
አየር መንገዱን በአክሲዮን የመሸጥ ምንም ዓይነት ፍላጎት የለም ተብሏል
ባለፉት ስድስት ወራት 4.4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተነግሯል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ አቡሴራ በተባለ አካባቢ ለሚያስገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት፣ ግንባታውን የሚያስፈጽም ልዩ ተቋም በሕግ ሊቋቋም መሆኑ ታወቀ።
የኢትዮጵያ አየር መነገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የኤርፖርቱን ግንባታ የሚያስፈጽም ልዩ ኩባንያ (Special Purpose Company) የሚቋቋመው በአዋጅ ወይም በመመርያ ነው፡፡ የማቋቋሚያ ረቂቅ የሕግ ሰነዱ ተዘጋጅቶ ኮሚቴ መቋቋሙን ገልጸዋል።
‹‹ከፍትሕ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ፣ ከብሔራዊ ባንክ፣ እንዲሁም ከሌሎች ቁልፍ አስፈላጊ ተቋማት የተውጣጣ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሥራ ጀምሯል። ልዩ ኩባንያውን ማቋቋሚያ ረቂቅ ሕግ እየተዘጋጀ ነው። በቅርቡ ተጠናቆ ኩባንያው ይቋቋማል ብለን እናስባለን፤›› ብለዋል።
የሚቋቋመው ልዩ ኩባንያ ለቢሾፍቱ ኤርፖርት ግንባታ የሚያስፈልገውን ገንዘብ የሚበደር መሆኑን ገልጸው፣ የብድር ሒደቱን በተመለከተ ጠቅለል ያለ ምላሽም ሰጥተዋል።
‹‹የሚበደረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይደለም፣ የኢትዮጵያ መንግሥትም አይደለም፣ ይልቁንም የሚቋቋመው ልዩ ኩባንያ ነው። ለብድሩ ሌላ ማስያዣም የለውም፣ የሚገነባውን ኤርፖርቱን አስይዞ ነው ወደ ዘጠኝ ቢሊዮን ዶላር የሚበደረው።
🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/151776/

❤13👍1
🛣️ Highway engineering I
🚧Highway Engineering is a specialized branch of civil engineering that focuses on the planning, design, construction, operation, and maintenance of roads to ensure the safe and efficient movement of people and goods.
🏷Here is a concise breakdown of the core pillars of Highway Engineering I.
1. Highway Planning and Alignment
2. Geometric Design
3. Highway Materials
4. Pavement Design
5. Highway Drainage

👍16❤5
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤1
👉Causes and Prevention of Segregation
🚧separation of the constituents of a heterogeneous mixture so that their distribution is no longer uniform.
⏺In the case of concrete, it is the differences in the size of particles and in the specific gravity of the mix constituents that are the primary causes of segregation, but its extent can be controlled by the choice of suitable grading and by care in handling.
⏺It is worth noting that a higher viscosity of the fresh cement paste component militates against the downward movement of the heavier aggregate particles;consequently, mixes with low water/ cement ratios are less prone to segregation.
🏗There are two forms of segregation.
*In the first, the coarser particles tend to separate out because they tend to travel further along a slope or to settle more than finer particles.
*The second form of segregation, occurring particularly in
wet mixes, is manifested by the separation of grout
(cement plus water) from the mix.
With some gradings, when a lean mix is used, the first type of segregation may occur if the mix is too dry;addition of water would improve the cohesion of the mix,but when the mix becomes too wet the second type of segregation would take place.
⏺The actual extent of segregation depends on the method of handling and placing of concrete.
⏺If the concrete does not have far to travel and is transferred directly from the skip or bucket to the final position in the form, the danger of segregation is small.
⏺On the other hand, dropping concrete from a considerable height, passing along a chute, particularly with changes of direction, and discharging against an obstacle – all these encourage segregation so that under such circumstances a particularly cohesive mix should be used .
🏷For more information click this Link Below And Subscribe Our YouTube Channel👇

❤11
3157. In a roof truss system, purlins are primarily used to:
Anonymous Quiz
16%
(a) Support the roof trusses
18%
(b) Provide lateral bracing to the bottom chord
6%
(c) Act as the main compressive members
60%
(d) Transfer the load from the roof sheeting to the truss joints
👍5❤4
3159. Select the correct statement.
Anonymous Quiz
14%
(a) Material cost of a rivet is higher than that of a bolt.
18%
(b) Tensile strength of a bolt is lesser than that of a rivet.
49%
(c) Bolts are used as a temporary fastening whereas rivets are used as permanent fastenings.
19%
(d) Riveting is less noisy than bolting.
🎉2❤1🥰1👏1
3167. The procedure to select competent contractors with technical and financial capabilities commensurate with the requirements of a particular project is called:
Anonymous Quiz
18%
(a) Valuation
57%
(b) Tendering
6%
(c) Commissioning
20%
(d) Prequalification
❤12
3162. In a tension member if one or more than one bolt holes are off the line, the failure of the member depends upon:
Anonymous Quiz
13%
(a) Pitch
10%
(b) Gauge
27%
(c) Diameter of the bolt holes
50%
(d) All of the above
👍6
3097. In a levelling operation, two places A and B are located on opposite sides of a hill, obstructing direct line of sight between them. What method of levelling should be employed to precisely ascertain the height differential between these two points?
Anonymous Quiz
22%
(a) Profile levelling
10%
(b) Fly levelling
44%
(c) Differential levelling
24%
(d) Reciprocal levelling
❤6👍5🔥2
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤1
👉በአጥር የተዘጉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች እየተከፈቱ ነው።
🚧ከ1,140 በላይ በአጥር የተዘጉ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ተከፍተዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፤ ከታህሳስ 14 ጀምሮ በ1 ሺህ 143 ሥፍራዎች የተዘጉ መንገዶችን በማስከፈት ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል አገልግሎት እንዲሰጡ አድርጓል፡፡
400 የሚሆኑት በግብረ-ኃይል እንዲነሱ የተደረገ ሲሆን፣ 720 የሚሆኑት ደግሞ ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት ህብረተሰቡ በራሱ ያነሳቸው ናቸው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ 685 ኮለኖች እና 11 ኬላዎችም በግብረ ኃይል የዘመቻ ሥራ ተነስተዋል፡፡
በቀጣይም ህብረተሰቡ በራሱ ጊዜ አጥሮችን እንዲያነሳ ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ በድጋሚ አሳስቧል፡፡
Via አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን

👍5❤3😭1
👉 INTERCON Construction Chemicals
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and other construction chemicals and materials
☎️ Tel: 0961955555
🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital
🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza

❤2👍1
👉What is a Construction Joint?
🚧A construction joint is a planned joint made in concrete when concrete placing is stopped and later resumed.
💫It is not a crack and not a failure — it’s an intentional joint created because concrete work cannot always be completed in one continuous pour.
📜In simple words:
⏺Where today’s concrete meets tomorrow’s concrete = construction joint
⏺Why Construction Joints Are Needed
⏺Construction joints are required due to:Limited working time of concrete (setting time)
⏺Large volume of concrete
End of working day Equipment or labor limitations Planned stage-by-stage construction Without a proper construction joint, the structure may develop weak planes and leakage paths.
🎲Location of Construction Joints
⏺Construction joints must be placed where stresses are minimum.
📍Common locations:
⏺Beams: Near the mid-span (not near supports)
⏺Slabs: Along beam lines or at one-third span
⏺Columns: Just below the beam or slab level
⏺Walls: Horizontal joints at floor levels
⏺Footings: Usually avoided, but if needed, placed horizontally
⚠️ Construction joints should never be placed randomly.
🏷Types of Construction Joints
🚧1. Vertical Construction Joint
⏺Used in walls and long slabs
Concrete is stopped vertically
Surface is roughened for bonding
🚧2. Horizontal Construction Joint
⏺Common in columns and walls
⏺Occurs when concreting is done in lifts
⏺How a Construction Joint Is Made (Step-by-Step)
⏺Stop concreting at a planned location
⏺Allow concrete to partially set
⏺Roughen the surface
Wire brush
⏺Chipping
⏺Clean the surface
⏺Remove laitance, dust, loose particles
⏺Apply bonding agent
⏺Cement slurry or epoxy bonding agent
⏺Place fresh concrete
⏺Proper compaction and curing
⚡️This process ensures monolithic behavior (acts like one piece).
⏺Bonding Methods at Construction Joint
⏺Cement Slurry Method
Cement : Water = creamy paste
⏺Applied just before new concrete
⏺Economical and common
Epoxy Bonding Agent
⏺High bonding strength
Used in critical structural members
⏺Costlier but more effective
Difference Between Construction Joint and Expansion Joint
🚧Feature
⏺Construction Joint
⏺Expansion Joint
🏷Purpose
⏺Due to stopping work
⏺Due to thermal movement
Planned
🎲Advantages of Construction Joints
✔ Allows large structures to be built in stages
✔ Prevents uncontrolled cracking
✔ Maintains structural integrity
✔ Reduces construction difficulty
Disadvantages (If Poorly Done)
❌ Weak bond between old and new concrete
❌ Cracks at joint location
❌ Water leakage
❌ Reduced durability
🔰Key Precautions
⏺Always plan joint locations
⏺Surface must be rough and clean
⏺Use proper bonding agent
⏺Never pour fresh concrete on dry dusty surface
⏺Ensure proper vibration
🌟Final Note
⏺A construction joint is not a defect when:
✔ It is planned
✔ Properly prepared
✔ Properly bonded
⏺When done correctly, the structure behaves as one solid unit.

❤16👏3