👉የግንባታ ፈቃድ ለመስጠት 50 ሺህ ብር መደለያ የተቀበሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
ግለሰቦቹ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀሙት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ህንፃ ውስጥ ነው።
ዘነበ ንጉሴ የተባለው ግለሠብ በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድ የህንፃ መጠቀሚያ ባለሙያ ሲሆን፣ የግል ተበዳይ የግንባታ ፍቃድ ለማውጣት 100 ሺህ ብር ተጠይቀው በድርድር 50 ሺህ ብር ይዘው እንዲመጡ ተስማምተዋል።
የግል ተበዳይ የደረሰባቸውን በደል ለክፍለ ከተማው ፖሊስ የወንጀል መከላከል መምሪያ በሰጡት ጥቆማ ተጠርጣሪው በክትትል አባሎች ገንዘቡን ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተይዟል።
ከጉዳዩ ጋር ተሳትፎ የነበረው በክፍለ ከተማው የግንባታ ፈቃድ የመጠቀሚያ ፈቃድ ባለሙያ የሆነው አድምቀው ውቤ የተባለው ግለሰብ የግል ተበዳይን ጉቦ ካልከፈልክ አገልግሎት እንደማይሰጠው በመንገርና ለአንድ ወር በማጉላላት 50 ሺህ ብሩን እንዲሰጥ በማድረግ የማግባባት ስራ ሲስራ እንደነበር ፖሊስ ገልጿል።
ህብረተሰቡ መብቱን በገንዘብ መግዛት እንደሌለበት ያሳሰበው የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መሰል የወንጀል ድርጊት ሲፈጸም ጉዳዩን በእጅ ስልኮች የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ (citizen engagement application) በመጠቀም መረጃ መስጠት እንደቻልም የከተማው ፖሊስ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡
@etconp

👍7❤5
📘 TYPES OF CONSTRUCTION CLAIMS
📎In construction projects, claims arise when changes, delays, or unexpected issues affect time, cost, or quality.
🔖Understanding these claims helps in proper project management and dispute resolution.
🔹 1. Change Order Claims
Claims for extra time or payment due to changes in the original scope of work.
These changes may be requested by the client or discovered during construction.
🔹 2. Delay Claims
Claims for additional time or cost caused by project delays.
Delays may come from the client, contractor, suppliers, weather, or other external factors.
🔹 3. Disruption Claims
Claims due to interruptions in planned work activities, which reduce productivity and increase costs.
🔹 4. Acceleration Claims
Claims for extra costs when a contractor is required to speed up work to meet deadlines after delays not caused by them.
🔹 5. Differing Site Conditions Claims
Claims arising when actual site conditions differ from what was stated in the contract or expected during planning.
🔹 6. Defective Work Claims
Claims related to repairing or replacing work that does not meet required standards or specifications.
🔹 7. Breach of Contract Claims
Claims resulting from failure of either party to meet contractual obligations such as payment, quality, or deadlines.
🔹 8. Termination Claims
Claims that arise when a contract is terminated, either for convenience or due to fault.
🔹 9. Payment Claims
Claims due to non-payment or delayed payment for completed works or supplied materials.
🔹 10. Force Majeure Claims
Claims caused by unexpected events beyond control such as natural disasters, political instability, or emergencies.
🔹 11. Warranty Claims
Claims for defects discovered after project completion during the warranty period.
🔹 12. Misrepresentation Claims
Claims due to false or misleading information that results in extra cost or delay.
🔹 13. Subcontractor Claims
Claims made between subcontractors and main contractors, usually related to payment or scope changes.
🔹 14. Prolongation Claims
Claims for additional cost due to project time extension beyond the original completion date.
📌 Conclusion
Proper understanding and management of construction claims is essential for smooth project delivery, cost control, and maintaining good contractual relationships.

❤18
👉አስደሳች ዜና
🔖በመላው ኢትዮጲያ ለሚማሩ መሀንዲሶችና አርክቴክቶች በከተሞችና በፓርኮች አከባቢ ሊቀመጡ የሚችሉ Evaconet ምረቃ ላይ የዲዛይን ውድድር ለማድረግ ለምዝገባ 1 ሺ ብር አስቀምጠን ነበረ።
ይህን ያደረግነው ተማሪዎች ለውድድሩ ትኩረት ሰጥተው እንዲዘጋጁ በማሰብ ነበረ።
ነገር ግን መክፈል የማይችሉ ሀሳብ ያላቸው የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ቀድመው ለሚመዘገቡ 50ተማሪዎች የምዝገባ ክፍያ በአንድ ወዳጄ በኤቫሾው ስም እከፍላለሁ ብሎኛል።
50ው በአንድቀን ከተመዘገቡ ተጨማሪ ለ50 ተማሪዎች እከፍላለሁ ብሎኛል።
በመላው ኢትዮጲያ ቀድመው ለሚመመዘገቡ 50 አርክቴክቶችና መሀንዲሶች ሊንኩን በመጫኝ በነፃ ይመዝገቡ👇
https://forms.gle/txN4J4XcxyCkgJRA6
ተማሪ ከሆኑ የክፍያ ደረሰኝ የሚለው ቦታ ላይ ስካን የተደረገ የታደሰ የተማሪ መታወቂያ አስገቡ ባለሞያ ወይም ሰራተኛ ከሆኑ 1000 ብር በመክፈል ይመዝገቡ።
📎በውድድሩ ብትሳተፉ አዲስና የተለየ ዲዛይን ከሰራችሁ የምታገኙት ጥቅም
👉አዋጭና በዝቅተኛ ዋጋ የሚሰራ ከሆነ ከፍተኛ የሽያጭና የማርኬት እድል ታገኛላችሁ
👉በውድድሩ ካሸናፋችሁ የገንዘብ ሽልማት ታገኛላችሁ
👉ከፍተኛ የሚዲያ ሽፋን ስለሚሰጠው እራሳችሁንና ስራችሁን ፕሮሞት ታደርጋላችሁ
🪧በዚህ ታሪካዊ ምረቃ ላይ የሚከናወኑ ተግባራት
1ኛ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የአመቱ ምርጥ ፕሮጀክታቸውን እርስበርስ ያወዳድራሉ ኤግዝቭሽን ያቀርባሉ።
ዩኒቨርስቲዎች በተማሪዎች የተሰራ ምርጥ ፕሮጀክታችሁ ከሀገር አልፎ በአለም ላይ ተአምር ሊፈጥር ይችላል እና ተዘጋጁ
2ኛ የተማሪዎችን ክሬቲቪቲ የሚያሳድግ ከ20ካሜ ያልበለጠ ልዩ ዲዛይን ውድድር ይደረጋል
3ኛ ልዩ የሆነ የኮንስትራክሽን አልባሳት የዲዛይንና የቁንጅና ውድድር ይካሄዳል
ለበለተ መረጃ በ 0910699978 ይደውሉ
ይወዳደሩ ይሸለሙ ይታወቁ

❤11👏2🙏1
🔴አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ🔴
✅ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።
ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
⏳ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል።
ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
⚡️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ!
እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው🙏

🙏13❤6👍6😭1
👉Road Camber – Engineering for Safer Roads
🔖Definition
🧷Road camber is the transverse slope provided on the road surface.
⏺It ensures rainwater drains quickly, preventing waterlogging and enhancing vehicle safety, stability, and comfort.
🔰Types of Camber
- Straight (Normal) Camber: Road is raised at the center (crown) and slopes down to both edges.
- Advantages: Quick drainage, safe and comfortable driving.
- Disadvantages: Minimal under normal conditions.
- Sloped Camber: Road slopes in one direction only.
- Advantages: Ideal for hilly terrain, fast drainage.
✳️Disadvantages
🔖Unsuitable for flat plains, uneven wear possible.
- Parabolic Camber: Road curves downwards in a parabolic profile from crown to edges.
- Advantages: Smooth ride, superior drainage.
- Disadvantages: Slightly higher construction cost.
💫Methods of Providing Camber
- Raising the center of the road.
- Lowering the edges.
- Combination of both.
- Proper compaction and surfacing.
🔗Purpose
- Quick drainage of rainwater.
- Enhanced safety and stability of vehicles.
- Improved driving comfort.
🪧Results
- Reduced water logging.
- Increased pavement life.
- Better vehicle control.
- Comfortable driving experience.
🚧Typical Values
- Expressed as a percentage of road width.
- Highways generally use 2.5% to 4% camber.

❤9👏1🎉1
👉Detailed Explanation Without Formulas
1. Dead Loads (D)
Dead loads are the permanent weights of structural components and finishes.
- Slab Load: Determined by slab thickness and concrete density, giving about 3.6 kN/m².
- Beam Load: Typical beam dimensions contribute around 4.3 kN per meter length.
- Column Load: Each storey column adds approximately 19.2 kN.
- Wall Load: Masonry walls per storey add about 11.5 kN per meter length.
Together with finishes, the total typical floor dead load is about 8.26 kN/m².
2. Live Loads (L)
Live loads depend on occupancy type.
- Residential floors: about 1.9 kN/m²
- Office floors: about 2.4 kN/m²
- Roof: about 1.0 kN/m²
These values follow ASCE 7‑16 standards.
3. Seismic Load (E)
Seismic design considers site class, spectral accelerations, and building height.
- Site Class D with moderate seismic parameters.
- Fundamental period of vibration is about 1.0 s.
- Base shear coefficient is about 0.037.
Thus, total seismic base shear is a fraction of the building’s seismic weight.
4. Wind Load (W)
Wind loads are based on wind speed, exposure, and pressure coefficients.
- Basic wind speed: 150 m/s.
- Pressure at 2 m height: about 10.6 kN/m².
- Design wind force depends on gust factor, surface coefficients, and exposed area.
5. Factored Load Combinations
Load combinations ensure safety under different scenarios.
- Dead load only.
- Dead plus live load.
- Dead plus wind load.
- Dead plus earthquake load.
For a residential floor, the factored slab load is about 13 kN/m².
🧱 Engineering Insight
This sheet integrates ACI 318‑19 and ASCE 7‑16 provisions, serving as a compact reference for engineers to validate design loads before structural analysis. It balances dead, live, seismic, and wind effects to ensure safety and compliance.
🔗 Explore More
- Dead Load in Buildings
- Live Load Standards
- Seismic Base Shear
- Wind Load Analysis
- Load Combination Design
#CivilEngineering #StructuralDesign #ACI318 #ASCE716 #BuildingLoads #SeismicDesign #WindAnalysis #ReinforcedConcrete #ConstructionEngineering #LoadCalculation

❤11👏3
#ADVERTISEMENT
🪧Phone For Sell
📲Samsung Galaxy S23 5G
💾Internal Storage:256gb
✳Ram:8gb
2⃣Dual sim
👌Original new
💲PRICE-100,000 birr
♦️Dont miss out on this!
☎️Contact: @Matoro27 Or Call 0902024749
🪧Phone For Sell
📲Samsung Galaxy S23 5G
💾Internal Storage:256gb
✳Ram:8gb
2⃣Dual sim
👌Original new
💲PRICE-100,000 birr
♦️Dont miss out on this!
☎️Contact: @Matoro27 Or Call 0902024749
❤2
👉Item Rate vs Lump Sum Contract
One Decision Can Make or Break Your Project Budget!
Choosing the right contract type is one of the most important decisions in construction management.
An Item Rate Contract offers flexibility when quantities are uncertain, while a Lump Sum Contract provides cost certainty when the scope is clearly defined.
Understanding the difference helps project owners, contractors, and engineers manage risks, control costs, and avoid disputes.

❤9
🏗️ Water Tank Types Explained
Water tanks are essential for storing potable water, industrial supply, firefighting reserves, and agricultural use.
The chart you shared highlights 24 different tank types, each with unique construction materials and features.
🪧Let’s break them down:
🔹 By Material
- Concrete tanks – Durable, heavy, suitable for underground or large‑capacity storage.
- Steel tanks – Strong, often used for elevated or industrial applications.
- Plastic tanks – Lightweight, cost‑effective, common in households.
- Fiberglass tanks – Resistant to corrosion, good for chemical storage.
- Aluminum tanks – Lightweight, portable, but less common for large volumes.
🔹 By Design
- Underground tanks – Hidden, space‑saving, often concrete or fiberglass.
- Overhead tanks – Elevated on towers or supports, gravity‑fed distribution.
- Rectangular tanks – Compact, fit into tight spaces.
- Cylindrical tanks – Most common shape, efficient for pressure distribution.
- Spherical tanks – Rare, but structurally efficient for pressure.
🔹 Common Components
- Manhole covers – For inspection and cleaning.
- Inlet pipes – Allow controlled water entry.
- Outlet pipes – Distribute water to supply lines.
- Ladders – Provide access for maintenance.
- Support legs – Found in elevated steel or aluminum tanks.
🔹 Tank Selection Guide
Choosing the right tank depends on:
- Purpose – Domestic, industrial, firefighting, or agricultural.
- Capacity – Household vs. municipal scale.
- Durability – Resistance to corrosion, weather, or chemicals.
- Budget – Plastic is cheaper, steel/concrete more expensive but longer‑lasting.
📌 In Short
Water tanks vary by material, design, and purpose. Concrete and steel dominate large‑scale projects, while plastic and fiberglass suit smaller or specialized needs. Key components like manholes, ladders, and pipes ensure functionality and maintenance.
#CivilEngineering #WaterTankDesign #StructuralEngineering #ConcreteTanks #SteelTanks #PlasticTanks #FiberglassTanks #TankSelection #Infrastructure #ConstructionTech

❤6👍3
👉Topographic Surveying
📍 Purpose
- Accurate land maps – essential for planning and documentation.
- Determine elevations – helps in slope analysis and drainage design.
- Support design & construction – ensures structures fit the terrain.
- Land development planning – guides zoning and infrastructure layout.
- Resource management – aids in sustainable use of land and water.
⚙️ Equipment
- Total Station – measures angles and distances.
- GPS Receiver – provides precise coordinates.
- Level – determines height differences.
- Tripod – stabilizes instruments.
- Data Collector – stores field measurements.
🛠️ Process
1. Plan the survey – define objectives and scope.
2. Establish control points – reference markers for accuracy.
3. Collect field data – record terrain features.
4. Process the data – convert raw data into usable form.
5. Create the topographic map – visualize contours and elevations.
6. Deliver final results – provide maps, models, and reports.
📊 Data Collection
- Control Points – fixed references.
- Elevation Data – height information.
- Natural & Man-Made Features – rivers, roads, buildings.
🗺️ Output
- Contour Maps – show terrain slopes.
- Spot Elevations – specific height points.
- 3D Terrain Models – digital visualization.
- Site Plans – detailed layouts for construction.
📝 Notes
Accurate surveys are critical for safe design, cost estimation, and successful construction projects.
#TopographicSurveying #CivilEngineering #LandDevelopment #ConstructionPlanning #SurveyEquipment #ContourMapping #3DTerrain #SitePlans #EngineeringEducation #CivilTechTime

❤10👍2
👉RCC Column Construction & Components
🔹 Key Components of RCC Columns
- Stirrups (Ties): Hold longitudinal bars in position, prevent buckling, and maintain spacing as per structural drawings.
- Longitudinal Bars: Main steel bars carrying axial load; must be continuous with proper splicing.
- Concrete Cover: Minimum 2 cm clear cover protects reinforcement from corrosion and fire.
- Bending Hook: Ensures stirrup anchorage with correct bending radius.
- Base Reinforcement: Provides strength at the foundation level.
- Leveling Bed: Ensures all columns are set to a uniform level.
- Concrete Spacer: Maintains separation between rebar and leveling bed (10 cm high spacers recommended).
🔹 Construction Details
- Column Cross-Section: 30 cm × 30 cm with stirrups, longitudinal bars, and concrete cover.
- Elevation View: Shows column continuity to next floor, lap splice if required, and foundation level.
- Base Detail: Reinforcement supported by spacers to maintain cover and alignment.
- Good Practice: Proper placement, vertical alignment, bracing, and adherence to structural drawings ensure durability.
🔹 Engineering Notes
- Correct detailing today ensures structural safety tomorrow.
- Reinforcement placement and cover are critical for long-term performance.
- Always follow design specifications and structural drawings for spacing, bar size, and lap lengths.
✅ Summary
RCC columns are the backbone of framed structures.
Their strength depends on accurate detailing, proper reinforcement placement, adequate cover, and strict adherence to design specifications.
Good construction practice ensures safety, durability, and load-bearing capacity.
#CivilEngineering
#RCCColumn #StructuralDesign #ConstructionSafety #ConcreteTechnology #ReinforcementDetailing #BuildStrong #EngineeringKnowledge

❤14👍3
👉Construction Risk Management: Prevent Problems Before They Become Costly Mistakes!
📎Every construction project faces risks—but successful projects manage them before they become major issues.
🧷From cost overruns and schedule delays to safety hazards and quality concerns, effective risk management helps keep projects on track, within budget, and safe for everyone involved.

❤8
🫵የግድብ (Dam) ንድፍ(design) ደረጃዎች ወይም Steps
1. የፕሮጀክት መለየት እና የተፈጻሚነት ጥናት (Feasibility Study)
🚧ዓላማ: ፕሮጀክቱ ቴክኒካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና አካባቢያዊ የሚቻል መሆኑን ለማረጋገጥ
▪️የፕሮጀክቱን ዓላማ መግለጽ (መስኖ፣ ኃይል ማመንጨት፣ የጎርፍ መቆጣጠር፣ የውሃ አቅርቦት)
▪️የመጀመሪያ የቦታ ምርጫ
ሲቀጥል የሃይድሮሎጂ እና የመሬት ካርታ ጥናት
የወጪ ግምት እና የጥቅም–ወጪ ትንተና
የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖ ጥናት
2. የቦታ ምርመራ (Site Investigation)
🚧ዓላማ: የዳሙን ቦታ የአካላዊ ሁኔታ ለመረዳት።
a) የመሬት ካርታ ጥናት (Topographic Survey)
የመሬት ኮንቱር ካርታ ማዘጋጀት
የሬዘርቫር መጠን እና ከፍታ ግንኙነት መወሰን
b) የጂኦሎጂ እና የጂኦቴክኒካል ጥናት
የአፈር እና የድንጋይ አይነት መለየት
የመሠረት የመሸከም አቅም መወሰን
የውሃ መስረቅ (permeability) መለካት
የስንጥቅ እና የድንጋይ ጉድለት መለየት
የውሃ ሹልኪያ ጥናት
3. የሃይድሮሎጂ ትንተና (Hydrological Analysis)
🚧ዓላማ: የውሃ መጠን እና የጎርፍ መጠን ለመወሰን።
▪️የካችመንት አካባቢ ጥናት
▪️የዝናብ–ፍሰት ትንተና
▪️የንድፍ ጎርፍ መጠን መወሰን
▪️የሬዘርቫር አቅም ትንተና
▪️የደለል (sediment) ጥናት
🚧ዋና ውጤቶች:
▪️መደበኛ የውሃ ደረጃ (NWL)
▪️ከፍተኛ የውሃ ደረጃ (MWL)
▪️የንድፍ ጎርፍ ደረጃ (MFL)
4. የዳም አይነት ምርጫ (Selection of Dam Type)
🚧የሚመረጠው በሚከተሉት መሰረት ነው:
▪️የመሠረት ሁኔታ
▪️የንብረት አቅርቦት
▪️የሸለቆ ቅርጽ
▪️የኢኮኖሚ ሁኔታ
የተለመዱ አይነቶች:
▪️ግራቪቲ ዳም
▪️አርች ዳም
▪️በትረስ ዳም
▪️የአፈር ዳም
▪️የድንጋይ ሙሌት ዳም
5. የሃይድሮሊክ ንድፍ (Hydraulic Design)
🚧ዓላማ: የውሃ ፍሰትን መቆጣጠር።
ያካትታል:
▪️የስፒልዌይ ንድፍ
▪️የውሃ መውጫ ንድፍ
▪️የመግቢያ መዋቅር
▪️የውሃ ማስቀየሻ ስራ
6. የመዋቅር ትንተና (Structural / Stability Analysis)
🚧ዳሙ ደህንነቱ እንዲጠበቅ ይህ ይደረጋል።
የሚታሰቡ ጭነቶች:
▪️የራሱ ክብደት
▪️የውሃ ግፊት
▪️የከፍታ ግፊት (uplift)
▪️የደለል ግፊት
▪️የመሬት መንቀጥቀጥ
▪️የንፋስ እና የማዕበል ግፊት
🚧 የሚመረመሩ:
▪️መገልበጥ (Overturning)
▪️መንሸራተት (Sliding)
▪️የመሠረት ግፊት
▪️የጭነት ስርጭት
7. የውሃ ሾልኮ ትንተና (Seepage Analysis)
በተለይ ለአፈር ዳም አስፈላጊ ነው።
▪️የውሃ ፍሰት ትንተና
▪️የphreatic line መወሰን
▪️የpiping መከላከል
የሚካተቱ:
▪️ፊልተሮች
▪️ድሬን
▪️cutoff wall
8. የመሠረት ንድፍ (Foundation Design)
▪️ደካማ አካባቢ ማሻሻል
▪️ግራውቲንግ
▪️cutoff trench ንድፍ
9. የሬዘርቫር እና ደለል ትንተና (Reservoir & Sedimentation Analysis)
▪️የደለል መጠን መወሰን
▪️የdead storage ንድፍ
▪️የuseful storage መወሰን
10. የመሬት መንቀጥቀጥ ትንተና (Seismic Analysis)
▪️የመንቀጥቀጥ ጭነት ትንተና
▪️የዳሙ መረጋጋት መርመር
11. የአካባቢ እና ማህበራዊ ተፅዕኖ ጥናት (Environmental & Social Impact)
▪️የአካባቢ ተፅዕኖ
▪️የህዝብ ማፈናቀል ጥናት
▪️የአካባቢ ጥበቃ(ተፅእኖ) ጥናት
12. የግንባታ እቅድ (Construction Planning)
▪️የግንባታ ደረጃዎች
▪️የውሃ መቀየሪያ
▪️የንብረት አቅርቦት
▪️የወጪ ግምት
13. የክትትል እና መለኪያ ንድፍ (Instrumentation & Monitoring)

❤18👍4🕊2
👉WaterCAD የውሃ ስርጭት ኔትወርኮችን ለመንደፍ፣ ለመተንተን እና ለማስተዳደር በውሃ ሀብት መሐንዲሶች የሚጠቀሙበት የሃይድሮሊክ ሞዴሊንግ ሶፍትዌር ነው።
🔖ቧንቧዎችን፣ ፓምፖችን፣ ቫልቮችን፣ ታንኮችን፣ ማጠራቀሚያዎችን እና በውሃ ስርጭት ስርዓት ውስጥ ያለውን የግፊትና ፍሰት ሁኔታ ማስመሰል (simulation) ይችላል።
🪧ዋና አጠቃቀሞቹ፦
🏷የከተማ ውሃ አቅርቦት ስርዓቶችን መንደፍ
🏷በኔትወርኩ ውስጥ ያለውን ግፊት (pressure) እና ፍሰት (flow) መተንተን
🏷የእሳት አደጋ ውሃ ፍላጎት (fire-flow) ትንተና
🏷የፓምፕ እና የኃይል አጠቃቀም ማመቻቸት
🏷የወደፊት የውሃ ፍላጎት እና የኔትወርክ ማስፋፊያ ጥናቶች
💫WaterCAD በ Bentley Systems የተገነባ ሲሆን በውሃ አገልግሎት ተቋማትና በምክር መሐንዲስነት ዘርፍ በስፋት ይጠቀሙበታል።

❤15👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉What is Lap Length?
🪧Lap length is the minimum length of overlap between two reinforcement bars to safely transfer stress from one bar to another.
It ensures structural continuity and prevents weak points in concrete members.
🔹 Standard Requirements (as per IS 456:2000)
- Column → 45d
- Beam → 60d
- Slab → 60d
(where d = diameter of the main reinforcement bar)
🔹 Key Notes
- Bar diameter directly affects lap length.
- Avoid laps in high stress zones.
- Stagger laps in alternate bars to prevent weak sections.
- Ensure proper concrete cover for durability.
- Always follow IS 456:2000 guidelines for safe design.
🔹 Importance
- Provides structural continuity.
- Improves load transfer between bars.
- Prevents localized failures and weak sections.
✅ In Short
Lap length = overlap length of bars
Column: 45d | Beam: 60d | Slab: 60d
Critical for strength, safety, and durability of reinforced concrete structures.

❤18🥰5
👉Water Tank Capacity Calculation
🔖The capacity of a cylindrical water tank is calculated using:
🪧Volume = (π/4) × d² × h
🧷Where:
d = Diameter of tank
h = Height of tank
Example:
Diameter = 6 ft
Height = 8 ft
Volume = 226.08 ft³
Since 1 ft³ = 28.317 litres,
Capacity = 226.08 × 28.317 = 6399.64 litres
✅Water Tank Capacity = 6399.64 Litres
#WaterTank #WaterTankCapacity #CivilEngineering #Construction #Engineering #BuildingServices #WaterSupply #Surveying #CivilEngineer #Infrastructure

❤14👌1
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦቻችን
🪧4ኛ ዙር ኦንላይን ስልጠናዎቻችን ምዝገባ ጀምረናል
⛈ክረምት እውቀትዎ እና ሞያዎ ማዳበር ይፈልጋሉ?
💫እንግድያውስ የ ETABS እና QUANTITY SURVEYING ሙሉ ኦንላይን ኮርስ በ 25 % ቅናሽ ምዝገባ ጀምረናል እንዲሁም ሁለቱም ኮርሶች በአንድ ላይ ለሚወስዱ ከ እያንዳንዱ የ 40% ቅናሽ ይደረግላቹዋል🙏
📩ለመመዝገብ @Philemona7 ይፃፉልን ወይም ለበለጠ መረጃ በ 0925446661 ይደውሉልን❤️

🙏6❤1
👉የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም እንደምትችል ለዓለም የምናሳይበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም ማሰብ፣ ማቀድና መስራት እንደምትችል ለዓለም የምናሳይበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ግንባታ ሒደት ያለበትን ሁኔታ ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቁና በሚወጣለት ሀብት እንዲሁም በሚያንቀሳቅሰው ማሽነሪ በአፍሪካ ደረጃም ቢሆን ቀዳሚው ነው።
በብዙ ሀገራት ብሎም በኢትዮጵያ የሥራ ሐሳብና ሀብት ቢኖርም፥የፕሮጀክት አመራር ችግር ስላለ ፕሮጀክቶች መቼ ተጀምረው መቼ እንደሚጠናቀቁና እንዴት ቁጥጥር እንደሚደረግባቸው በቂ ግንዛቤ አለመኖሩን አንስተዋል፡፡
አሁን ላይም ይህንን የቆየ ልማዳዊ አሰራር በቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት መቀየር ተችሏል ነው ያሉት፡፡
በአሁኑ ወቅት በፕሮጀክቱ ከ8 ሺህ በላይ ሠራተኞች እንደሚገኙና እስከ 4 ሺህ የሚጠጉ ማሽነሪዎችና መኪናዎች በ30 ኪሎ ሜትር ራዲየስ ውስጥ ሌሊትና ቀን እንደሚንቀሳቀሱ አብራርተዋል፡፡
የፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ እንደ አንድ ትንሽ ከተማ ማለት ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ ለማሽኖቹ በቀን ከ650 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ፤ በ10 ቀን ውስጥ ደግሞ ከ6 ነጥብ 5 እስከ 7 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ ጥቅም ላይ እንደሚውል አስረድተዋል።
በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን ይህንን ግዙፍ ፕሮጀክት በስኬት ለመምራት የነዳጅ፣ ማሽነሪና ተሽከርካሪ በብቃት ለማስተናገድ ዘመናዊ ሥርዓት መዘርጋቱን አብራርተዋል።
አውሮፕላን ማረፊያውን መገንባት ብቻ ሳይሆን የ4 ሺህ መኪናዎችን ዕለታዊ እንቅስቃሴ በቁጥጥር ማዕከል፣ በዳሽ ቦርድና በድሮን ቴክኖሎጂ የታገዘ ኦፕሬቲንግ ሲስተም በመጠቀም በብቃት ማስተናገድና መረዳት ለአመራሩ ወሳኝ መሆኑን አስገንዝበዋል።
በፕሮጀክቱ ጅማሮ ላይ ብዙዎች አትችሉም፣ ገንዘቡም አይገኝም፣ ስራውን መምራት አይሆንላችሁም፣ ለምን ታስባላችሁ የሚል የተስፋ መቁረጥ ምልከታ እንደነበራቸው አስታውሰው÷ እኛ ደግሞ እንችላለን፤ ይገባናል እያልን ነው፤ ማን እንደሚያሸንፍ ጊዜ ሲደርስ እናያለን ሲሉም አክለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህ ኤርፖርት ከዚህ ቀደም እንደነበሩት ፕሮጀክቶች ሳይሆን በከፍተኛ ክትትል የሚመራ በመሆኑ ባልነው ጊዜ እንጨርሰዋለን ሲሉም አረጋግጠዋል።
Via FBC

❤22🔥1
👉Pre-Tensioning Vs Post-Tensioning in Structures
🔹Pre-Tensioning
Steel tendons are stretched before concrete is cast. Once the concrete gains strength, the tendons are released, transferring compressive forces to the concrete.
Commonly used in precast elements such as sleepers, beams, and hollow-core slabs.
🔹Post-Tensioning
Steel tendons are placed inside ducts and stressed after the concrete has hardened.
The tendons are then anchored, introducing compression into the concrete.
Widely used in bridges, high-rise buildings, parking structures, and long-span slabs.
✅ Key Difference:
🪧Pre-tensioning:-Stressing before concrete casting.
🪧Post-tensioning:-Stressing after concrete hardening.
🎯Benefits of Prestressing:
Reduced cracking, longer spans, improved durability, and more efficient use of materials.
#StructuralEngineering #CivilEngineering #PrestressedConcrete #Construction
#Engineering
#Infrastructure

❤9👍2
🫵Here’s a detailed explanation of the steel bar installation for reinforced concrete column and beam detailing
🔗Detailed Notes
- Main Column Rebar: These are the vertical reinforcement bars that carry axial loads and resist bending in the column.
- Tie (Lateral) Rebar: Placed horizontally around the main rebars, they prevent buckling and maintain spacing.
- Rebar Hook: Bent ends of rebars that ensure anchorage inside concrete, improving bond strength.
- Column Footing: The base of the column where rebars are anchored to transfer loads safely to the ground.
- Main Beam Rebar: Top and bottom rebars in beams resist bending moments and shear forces.
- Tie Rebar (Beam): Horizontal ties in beams that help maintain spacing and resist shear.
- Stirrups: Closed loops of steel that hold beam rebars together and resist shear forces.
- Steel Wire Tie: Used to fasten rebars at intersections, ensuring stability during concreting.
- Overlap Splice: When rebars are joined end-to-end, overlap ensures continuity of reinforcement.
- Lap Splice (Min. 40d): The overlap length must be at least 40 times the bar diameter to ensure strength.
- Aguna (Corner Extra Bar): Extra bars at corners for better anchorage, continuity, and crack resistance.
🚧Key Construction Notes
- Hooks must be properly anchored inside concrete.
- Minimum lap splice length = 40 × bar diameter (40d).
- Adequate steel wire ties must be provided at intersections.
- Maintain proper concrete cover as per design codes.
- Aguna bars improve anchorage and structural continuity.
🏷Importance
📎Proper detailing and installation of rebars ensure
- Structural strength
- Durability
- Safety of RCC structures
🪧Slogan
🧷Plan Strong, Build Stronger → Strong Structures, Smarter Designs, Safer Futures.
#CivilEngineering #ReinforcedConcrete #SteelBarDetailing #StructuralStrength #BeamAndColumn #ConstructionSafety #RCCDesign
#BuildItRight@ETCONp

❤17
👉Block Quantity Calculations
- Block size: Standard block is 400 × 200 × 200 mm, but with 10 mm mortar joint, nominal size becomes 410 × 210 × 210 mm.
- 1 m² blockwork: A wall of 1.0 m × 1.0 m requires ≈ 12.5 blocks (for 200 mm thick wall).
- 1 m³ blockwork: A cube of 1.0 m × 1.0 m × 1.0 m requires ≈ 55 blocks.
- Mortar joint consideration: Always include 10 mm mortar joint in nominal size calculations.
- Variation in quantity: Block requirement may differ slightly depending on site conditions and workmanship.
- Extra allowance: Add 5–10% extra blocks to cover cutting, breakage, and wastage.
- Practical application: For a 10 m² wall, ≈ 125 blocks are needed, plus wastage allowance (≈ 135–140 blocks).
- Construction planning: These calculations help in budgeting, procurement, and avoiding shortages during masonry work.
#BlockWork
#ConstructionPlanning #MasonryDesign #QuantityEstimation #BuildingMaterials #SiteManagement #StructuralDetails

👍7❤4