Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.2K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉​የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሚያዘምን የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ🏗️🇪🇹

💫​የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን፣ የኮንስትራክሽን ማናጅመንት ኢንስቲትዩት እና ሚድሮክ ኮንሰልቲንግ አርክቴክቶችና ኢንጅነሮች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል።

🔖​ስምምነቱ የሚያተኩርባቸው ዋና ዋና ነጥቦች

✅ የአሰራር ጥራት፡ በግንባታ ዘርፍ ዘመናዊ እና የጋራ የአሰራር ደረጃዎችን (Standards) መዘርጋት።

✅ ቴክኖሎጂ፡ እንደ Building Information Modeling (BIM) ያሉ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ አጠቃቀሞችን በማስፋፋት የፕሮጀክቶችን ውጤታማነት ማሳደግ።

✅ ትብብር፡ መረጃ መለዋወጥ፣ የምርምር ስራዎችን በጋራ ማከናወን እንዲሁም ዘላቂ የኮንስትራክሽን መሰረተ-ልማቶችን መገንባት።

🚧​የኃላፊዎች አስተያየት

📎​ዶ/ር መስፍን ነገዎ (የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር)፡- "ዘርፉን ተወዳዳሪ ለማድረግ የመንግስትና የግል ዘርፍ ትብብር ወሳኝ ነው፤ ይህ ስምምነት አዳዲስ የአሰራር ስርዓቶችን ለማስረጽ ትልቅ ሚና ይጫወታል" ብለዋል።

📎​ኢንጅነር ታምራት ሙሉ (የኮንስትራክሽን ማናጅመንት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር)፡- "የመንግስት ተቋም ከግሉ ዘርፍ ጋር መስራቱ ለሀገር እድገት የሚደረግ የመደመር ስራ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።

​ይህ ስምምነት የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ወደ ላቀ የልህቀት ደረጃ ለማሸጋገር እና የዘርፉን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ ታላቅ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
​
@etconp
❤7👍3
👉የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የ300 ሚሊዮን ብር የመሰረተ ልማት ግንባታ ሊጀምር ነው

💫ለረዥም ጊዜ በእቅድ ላይ የነበረውና የአካባቢው ማኀበረሰብ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የ300 ሚሊዮን ብር የመሰረተ ልማት ፕሮጀክት የጨረታ ሂደት ተጠናቆ አሸናፊዎች መለየታቸውና የቦታ ርክክብ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ።

በጀርመን መንግስት የልማት ባንክ (KFW) ድጋፍ የሚከናወነው ይህ ሰፊ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት በፓርኩ ዙሪያ ያሉ አካባቢዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎችን ያካተተ ነው።



ከእነዚህም መካከል በጃናሞራ (መካነብርሃን) እና በበየዳ (ድልይብዛ) ከተሞች የሚገነቡ ዘመናዊ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፣ ሦስት ዋና ዋና የፓርክ መግቢያ በሮች፣ በዘመናዊ የቱሪስት ስታንዳርድ የሚገነባው የጨነቅ የማኀበረሰብ ሎጅ፣ ተጨማሪ የስካውት መጠለያዎች፣ ዘመናዊ የቱሪስት ካምፕ ሳይት እንዲሁም የዋናው ቢሮ አነስተኛ የመኪና መጠገኛ ጋራዥና ሌሎች ተያያዥ ግንባታዎች ይገኙበታል።

የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽ/ቤት ባወጣው መግለጫ፣ እነዚህ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አሁን ለደረሱበት የትግበራ ደረጃ እንዲበቁ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላበረከቱ የወረዳ፣ የዞን፣ የክልል እና የፌደራል አመራሮች፣ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን (EWCA) እና አጋር ድርጅቶች ከፍተኛ ምስጋና አቅርቧል።

በአሁኑ ወቅት ወደ ተግባራዊ ሥራ እየተገባ በመሆኑም፣ የተጀመሩት የልማት ሥራዎች በተቀላጠፈና በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወኑ ሁሉም የመንግሥትና የአጋር አካላት አስፈላጊውን ዝግጅትና ትብብር እንዲያደርጉ ጽ/ቤቱ ጥሪውን አስተላልፏል።



@etconp
❤13
#ADVERTISEMENT

📲 አንድ ተች ብቻ፤ የእርስዎን ስራ እና ብቃት ያስተዋውቁ!

የቢዝነስ ካርዶች ማተም እና ማደስ አልፎበታል። በNFC ዲጂታል ቢዝነስ ካርድ የሚፈልጉትን ስልክ በማስነካት የእርስዎን ስልክ ቁጥር፣ WhatsApp፣ Telegram፣ Email፣ Portfolio እና ፕሮጀክቶች ወዲያውኑ ለደንበኞችዎ ያጋሩ።
ለኢንጂነሮች፣ ኮንትራክተሮች፣ ሪል እስቴት ሙያተኞች እና የቢዝነስ ባለቤቶች ተስማሚ !
📞 0931639484
ለማዘዝ እና ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ።
❤3
📐Rural Ramp Slopes – Choosing the Right Gradient for Safe Access

Proper ramp design improves safety, accessibility, drainage, and long-term durability.

The ideal slope depends on the type of traffic and the intended use.

Slope Recommendations:

• Paved Ramp: 6–8% – Suitable for pedestrians and general vehicles.
• Gravel Ramp: 8–10% – Best for light vehicles and moderate traffic.
• Vehicle Ramp: 10–15% – Suitable for SUVs, tractors, and heavy-duty vehicles.
• Machinery Ramp: 10–15% – Recommended for construction and agricultural equipment.

Slope Formula: Slope (%) = (Rise ÷ Run) × 100

Where:

Rise = Vertical height difference

Run = Horizontal distance

Important Tips:

✔ Provide proper drainage to avoid water accumulation.

✔ Ensure a non-slip surface for safe movement in all weather conditions.
✔ Avoid sudden changes in slope at the top and bottom of the ramp.
✔ Follow local building codes and engineering standards.
✔ Consider vehicle clearance and turning radius during design.

@etconp
❤7👍3
👉የአፈር ምርመራ (Soil Test) በህንፃ ግንባታ ያለው አስፈላጊነት

📶 የአፈር ምርመራ (Soil Test) ከማንኛውም የህንፃ ግንባታ በፊት የሚከናወን መሠረታዊ የጂኦቴክኒክ ምርመራ ሲሆን፣ የአፈሩን ጥንካሬ፣ የመሸከም አቅም፣ የመስመጥ ባህሪ እና የከርሰ ምድር ውሃ ሁኔታ በመገምገም ለደህንነቱ የተጠበቀ፣ ዘላቂ እና ኢኮኖሚያዊ የመሠረት ዲዛይን መሠረት ይሆናል።

🚧ዋና አስፈላጊነቶች

- የአፈሩን የመሸከም አቅም (Bearing Capacity) ይወስናል።
- ተስማሚውን የመሠረት አይነት ለመምረጥ ይረዳል።
- ከመጠን በላይና የተለያየ መጠን ያለውን መስመጥ (Settlement) ይከላከላል።
- ደካማ የአፈር ንብርብሮችንና ችግር ያላቸውን የአፈር አይነቶች ይለያል።
- የከርሰ ምድር ውሃ ሁኔታን ይወስናል።
- የህንፃውን ደህንነት፣ ዘላቂነት እና የአገልግሎት ዘመን ያሻሽላል።
- የግንባታና የጥገና ወጪን ይቀንሳል።
- የመሬት መንቀጥቀጥ (Seismic) ዲዛይን ላይ አስፈላጊ መረጃ ይሰጣል።
- የምህንድስና ኮዶችንና የህግ መስፈርቶችን ለማሟላት ይረዳል።

🔖የሚከናወኑ ዋና ዋና ምርመራዎች

- የመስክ ምርመራዎች (SPT፣ CPT፣ Borehole፣ Plate Load Test)
- የላቦራቶሪ ምርመራዎች (Grain Size፣ Atterberg Limits፣ CBR፣ Triaxial፣ Direct Shear፣ Consolidation)

📎የአፈር ምርመራ ካልተደረገ

- የመሠረት ውድቀት
- የህንፃ መስመጥና መዘንበል
- በግድግዳና በወለል ላይ ስንጥቆች
- ከፍተኛ የጥገና ወጪ
- የመዋቅር አደጋ ወይም ውድቀት

▶️ማጠቃለያ

"ጠንካራ ህንፃ በጠንካራ መሠረት ይቆማል፤ ጠንካራ መሠረት ደግሞ በትክክለኛ የአፈር ምርመራ ይጀምራል።"

⏯ስለዚህ የአፈር ምርመራ ተጨማሪ ወጪ ሳይሆን የህንፃውን ደህንነት፣ ጥራት፣ ዘላቂነት እና ኢኮኖሚያዊነት የሚያረጋግጥ አስፈላጊ ኢንቨስትመንት ነው።

💫ፌስቡክም ከፍተናል👇

https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934

@etconp
❤8👍8
👉የምስራች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች

⏺PASSPORT APPOINTMENT (ፓስፖርት ቀጠሮ) እንይዛለን

💫ለ ስኮላር ሺፕ አመልካቾች ደሞ

⏺CV EURO PASS እና Motivational Letter እናዘጋጃለን

⏺የተለያዩ የ ስኮላርሽፕ ዕድሎች እናማክራለን

📞በተመጣጣኝ ዋጋ በ 0902024749 ይደውሉ ወይም @Matoro27 ፃፉልን🙏

@etconp
👍3🔥1👏1
የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤ (Minutes of Bid Opening) ለተጫራቾች መላክ እንዳለበት ያውቃሉ?

​መንግሥታዊ የግዥ መመሪያዎችም ሆኑ የዓለም ባንክ የመሳሰሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሕጎች፣ የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤው (Minutes) ወዲያውኑ ለተጫራቾች እንዲላክ በግልጽ ያዛሉ። ነገር ግን፣ በተግባር ይህ አሠራር ሲተገበር ብዙም አይታይም።

​ይህ ሰነድ በመክፈቻው ላይ የተነበቡ ዋጋዎችን፣ ቅናሾችን እና የሲፒኦ ዝርዝሮችን ለተጫራቾች በማሳወቅ፣ የግዥ ሂደቱ ፍትሃዊ እና በሕግ መሠረት እየተከናወነ መሆኑን እንዲያምኑ ያደርጋል። ይህም ተቋሙ ለወደፊት የተሻሉና ተወዳዳሪ ዋጋዎችን እንዲያገኝ ይረዳዋል።

​ግዥውን የሚፈጽመው አካል ቃለ-ጉባኤውን ካላላከ፣ ተጫራቾች የጨረታ መክፈቻ ቃለ-ጉባኤው (Minutes of Bid Opening) እንዲላክላቸው የመጠየቅ መብት አላቸው።

​ለተጨማሪ መረጃ እና የጨረታ ዝርዝሮችን ለማግኘት የኢትዮ ኮን ቴንደር ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

​[ምስል ማስገቢያ - የጨረታ ሳጥን የሚከፈትበት፣ የሰነድ ልውውጥ የሚታይበት ወይም ተጫራቾች ተሰብስበው የሚመለከቱበት ግልጽ እና ሙያዊ ምስል ሊሆን ይችላል። ከምስሉ ጋር የቻናሉ አርማ ወይም ስም ቢኖር ይመረጣል።

@etconp
❤4👍3
👉Why Quality Control Is More Important Than Speed in Construction

🚧Rushing construction often leads to defects, rework, safety issues, and higher long-term costs.

💫Effective quality control ensures that every material, process, and workmanship standard is checked before problems become expensive failures.

@etconp
👏5👍4❤2
👉​ የፍሊንትስቶንስ አ.ማ የረጅም ጊዜ የቤት ግዢ ክርክር በሰበር ሰሚ ችሎት ተቋጨ

​የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት፣ ለዓመታት ሲያከራክር የቆየውን የፍሊንትስቶንስ አ.ማ እና የደንበኞቹን የቤት ግዢ ውል ክርክር አስመልክቶ ውሳኔ ሰጥቷል።

🚧​የጉዳዩ መነሻ፡

በ2008 እና 2009 ዓ.ም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ (ቦሌ በሻሌ ሳይት) ቤቶችን የገዙ 212 ደንበኞች፣ ድርጅቱ ቤቶቹን በወቅቱ ባለማስረከቡ ምክንያት ክስ መመስረታቸው ይታወሳል።

🔖​የሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ፡

ጉዳዩን ሲመለከት የቆየው የሰበር ሰሚ ችሎት፣ ከዚህ ቀደም በግልግል ዳኝነት የተሰጠውን ውሳኔ በማጽናት የሚከተለውን ብይን ሰጥቷል።

🏷​የካሳ ክፍያ፡

ፍሊንትስቶንስ አ.ማ በውሉ መሠረት ቤቶችን ባለማስረከቡ ለ103 ከሳሾች በድምሩ 224 ሚሊየን 430 ሺህ ብር የካሳ ክፍያ እንዲፈጽም ተወስኗል።

❇️​የስሌት መሠረት፡

ከሳሾች የጠየቁትን የገበያ ዋጋ (99,000 ብር በካሬ ሜትር) ውድቅ በማድረግ፣ ካሳው ሊሰላ የሚገባው ድርጅቱ ቤቶቹን ለማጠናቀቅ በጠየቀው የ24,500 ብር የካሬ ሜትር ዋጋ ልዩነት ላይ ተመስርቶ መሆኑን ችሎቱ አረጋግጧል።

🔗​ተመላሽ ገንዘብ፡

ከሳሾች ቀደም ብለው የከፈሉት ዋና ገንዘብ ከወለድ ጋር እንዲመለስላቸውም ትዕዛዝ ተሰጥቷል።

▶️​ማስታወሻ፡ ቀሪዎቹ ከሳሾች ቀደም ባለው የግልግል ውሳኔ ተስማምተው አፈጻጸም ላይ እንደነበሩ ተገልጿል።

​ይህ ውሳኔ በሪል ስቴት ዘርፉ በውል ስምምነት እና በጊዜ አጠቃቀም ዙሪያ ትልቅ የህግ አርአያ የሚሆን ሆኗል።

🫵​ለተጨማሪ የኮንስትራክሽን ዘርፍ መረጃዎች እና ወቅታዊ የሪል ስቴት ዜናዎች 👇
​https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934
❤8👍3👏3
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦቻችን

🏷Ms Project Full Online Course

⛈ክረምት እውቀትዎ እና ሞያዎ ማዳበር ይፈልጋሉ?

🪧ከ ETABS እና Quantity Surveying በተጨማሪ Ms Project ኦንላይን ኮርስ እያሰተማርን አዳዲሶችም አየመዘገብን ነው🙏

📩ለመመዝገብ @Philemona7 ይፃፉልን ወይም ለበለጠ መረጃ በ 0925446661 ይደውሉልን❤️

@etconp
❤4👍2
👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን

🚧ስላብ ዲዛይን ስናደርግ Depth ኳልኩሌት የሚያደርግላቹ Excel Template ከፈለጋቹ 👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5cafa5b0526_etconp
👏2❤1🥰1
👉በመንግስት ግዥ አፈፃፀም መመሪያ መሰረት፣ የድህረ ብቃት (Post-qualification) ግምገማ የሚከናወነው የጨረታ ውጤት ለግዥ አፅዳቂ ኮሚቴ ከመቅረቡና ከመፅደቁ በፊት ነው።

▶️በመንግስት ግዥ አፈፃፀም መመሪያ መሰረት ድህረ ብቃት ግምገማ (Post-qualification) መደረግ ያለበት የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ ውጤቱ በግዥ አፅዳቂ ኮሚቴ ከመፅደቁ በፊት ነው።

🏷ዝርዝር አካሄዱም እንደሚከተለው ነው፡-

🪧የግምገማ ቅደም ተከተል: የግዥ አፈፃፀም ክፍሉ የተጫራቾችን የቴክኒክ እና የገንዘብ አቅርቦት ከመረመረ በኋላ ዝቅተኛ ዋጋ እና አሸናፊ ይሆናል ተብሎ የተገመተውን ተጫራች ይለያል።

🪧ድህረ ብቃት ግምገማ Post qualification: አሸናፊው ተጫራች ውል ለመፈፀም የሚያስችለውን የፋይናንስ፣ የህግ እና የቴክኒክ አቅም(አጠቃላይ ብቃት) ማሟላቱን ኮሚቴው ውጤቱን ከማፅደቁ በፊት ይገመገማል።

🚧ማፅደቅ: የድህረ ብቃት ግምገማው ውጤት አሸናፊው መስፈርቱን ማሟላቱን ካረጋገጠ በኋላ ግምገማው ለግዥ አፅዳቂ ኮሚቴ ቀርቦ ይፀድቃል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 70/2017 አንቀጽ 70(4)(9) መሰረት ድህረ ብቃት ግምገማ የሚደረገው አሸናፊ ከመታወቁ በፊት ለሸናፊነት በታጨው/ለአሸናፊነት በተለየው ተጫራች ላይ የሚደረግ ይሆናል እንጂ አሸናፊ በሆነው ተጫራች ላይ አይደለም። ይህ ግልጽና ግልጽ ጉዳይ መሆኑ መታወቅ አለበት።

​🌐 ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp
❤5👏2👍1
🌍የሳምንቱ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ዳሰሳ

🏗በዚህ ሳምንት በዓለም ዙሪያ በኮንስትራክሽንና መሠረተ ልማት ዘርፍ ትኩረት የሳቡ አንኳር መረጃዎች፦

🔹 🇸🇦 ሳውዲ አረቢያ – በNEOM እና Red Sea ፕሮጀክቶች ላይ የግንባታ ሥራዎች በአዲስ የአፈጻጸም እቅዶች እየተቀጠሉ ሲሆን፣ የዲጂታል ግንባታና ዘላቂ ቴክኖሎጂዎች በስፋት እየተጠቀሙ ነው።

🔹 🇨🇳 ቻይና – በከተሞች ልማት እና በፈጣን ባቡር መስመሮች ላይ አዳዲስ ፕሮጀክቶች ተጀምረዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የአረንጓዴ ግንባታ መስፈርቶች የበለጠ ትኩረት እያገኙ ነው።

🔹 🇦🇪 ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ – ዱባይ በስማርት ሲቲ፣ በሪል እስቴት እና በዘላቂ ህንፃ ልማት የክልሉ መሪነቷን ለማጠናከር አዳዲስ ኢንቨስትመንቶችን እየሳበች ነው።

🔹 🇪🇺 አውሮፓ – ብዙ አገራት የካርቦን ልቀትን የሚቀንሱ የግንባታ እቃዎችን፣ ኃይል ቆጣቢ ህንፃዎችን እና የአሮጌ ህንፃዎች ማደሻ ፕሮጀክቶችን በስፋት እያስፋፉ ነው።

🔹 🌍 አፍሪካ – በትራንስፖርት፣ በኃይል እና በመንገድ መሠረተ ልማት ላይ የመንግሥትና የግል ዘርፍ ኢንቨስትመንቶች እየጨመሩ ሲሆን፣ የከተማ ልማት ፍጥነትም እየጨመረ ነው።

📌 የሳምንቱ ትምህርት የዘመናዊ ኮንስትራክሽን ዋና አቅጣጫዎች ዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ ዘላቂ ግንባታ፣ ብልህ ከተሞች (Smart Cities) እና ኃይል ቆጣቢ ህንፃዎች መሆናቸውን በድጋሚ አረጋግጠዋል።

🫵​ለተጨማሪ የኮንስትራክሽን ዘርፍ መረጃዎች እና ወቅታዊ የሪል ስቴት ዜናዎች 👇
​https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934
❤4
👉ሙሉ G+2 ህንፃ የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ያውርዱ🙏 👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5dc437caa02_etconp
👍2🎉1
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ።
  👉 የኮሊደር  ልማት  ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ
  👉 የቤት ክዳን  ቆሮቆሮ 
  👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን
✅አሪቲ 28 ጌጅ 2000
✅ቃሊቲ 28ጌጅ =1950
✅አዳማ 28 ጌጅ= 1900
            ☑️አሪቲ 30 ጌጅ =1600
            ☑️ቃሊቲ 30 ጌጅ= 1390
            ☑️አዳማ 30 ጌጅ=1590
            ☑️ግመል 30 ጌጅ=1400
✅አሪቲ 32 ጌጅ =1390
✅ቃሊቲ 32 ጌጅ =1380
✅ፈረስ ቡሻን = 990
✅ጥላ  32 ጌጅ =1300
✅ የተለያዩ koted ቆርቆሮዎች አሉ
✅ Arit 28 G=2100
  ✅  adama 28 =2050
✅ arit 32 G= 1350
          EGA 
✅28 G 1m× 90cm =1100
✅30 G 1m×90cm = 950
✅ 32 G 1m×90=750

ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን
   
ስልክ.  0912955969
           0949434363

Telgram = @FAR7957
❤4