Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.2K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
🏗️ አዲስ ፕሪሚየም eBook አዘጋጀንላቹ❤️

📘The Master Construction Estimation Handbook

🏛የBuilding Cost Estimation እና Unit Rate Analysis ሙሉ መመሪያ።

🌟በውስጡ፦
✅ የConstruction Material Formula
✅ Labor & Equipment Cost Analysis
✅ Unit Rate Analysis (URA)
✅ BOQ እና Cost Estimation ጠቃሚ ፎርሙላዎች
👷 ለCivil Engineers፣ Contractors፣ Architects፣ Quantity Surveyors እና ተማሪዎች ተስማሚ።

"ትክክለኛ ግምት፣ የተሳካ ፕሮጀክት መሠረት ነው!"

🤌ለማውረድ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a71b78edc006_etconp
❤6🥰3
👉In Construction Engineering, The Concrete Slump Test Measures Fresh Concrete Workability.

A Low Slump Value Of 25 Millimeters Indicates A Stiffer Concrete Mix, Whereas A High Slump Value Of 100 Millimeters Shows An Easier Flowing Concrete.

Therefore, A Higher Slump Directly Indicates ........... ?

🔆Answer The Correct Option?

#ConcreteTest #CivilEngineering #SlumpTest

@etconp
❤8👍4
🌟Training (With Discount)

          🌟Online Class (With Certificate)

👉👉👉 Last Summer Discount (Only 1 Day)

1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2000birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2700birr
5. Etabs With Safe Price = 3500birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000 = 6000birr
7. Structural Design in ProtaStructure Software = 4500birr
8. Autocad Price = 2000birr
10. Autodesk Revit Architecture = 3500BIRR

🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken

🫵For Registration - 0948552002  Or @AbelMuluken

🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution

🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
❤11👍2
🌟ስለ ኤቫኮኔት

Www.Evaconet.com (Eva Construction Network Market) በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የግብአት አቅርቦትን ለማቀላጠፍና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማደራጀት የተቋቋመ ግንባር ቀደም የመስመር ላይ የገበያ መድረክ (Digital Marketplace) ነው።

ይህ ዲጂታል ፕላትፎርም በሀገሪቱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የሚያከናውነው ሥራ፣ ለሀገር ያለው ፋይዳ እና አጠቃቀሙ እንዴት ነው? ለሚሉ ጥያቄዎች እንደሚከተለው

1. በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ግብአት አቅርቦት ላይ የሚሠራው ሥራ ምንድ ነው?
ኢቫኮኔት (Evaconet) ገዢዎችን (ግለሰቦችን፣ ተቋራጮችን እና መሐንዲሶችን) ከግንባታ እቃ አቅራቢዎች፣ አምራቾች እና ነጋዴዎች ጋር የሚያገናኝ ድረ-ገጽ ነው።

የሚከተሉትን ዋና ዋና የግብአት ዘርፎች ይሸፍናል፦

የመሠረታዊ የግንባታ እቃዎች፦ ሲሚንቶ፣ ብረታ ብረት (የኮንክሪት ብረት/Rebar)፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ጡቦች እና የጣሪያ ቆርቆሮዎች።

የኤሌክትሪክ እና የብርሃን እቃዎች፦ ኬብሎች፣ መብራቶች፣ ሶኬቶች እና የኃይል ማከፋፈያዎች።

የቧንቧ እና የውሃ ሥራ እቃዎች፦ የውሃ ታንከሮች፣ የቧንቧ ዕቃዎች እና ማቀንቀኛዎች።

የጌጣጌጥ (Finishing) እቃዎች፦ የቤት ውስጥ እና የውጭ ቀለሞች፣ የጣሪያ፣ የወለል እና የግንብ ማጠናቀቂያ እቃዎች (እንደ ግራናይት እና ሴራሚክስ ያሉ)።

ታዳሽ የኃይል ቴክኖሎጂዎች፦ የሶላር ፓነሎች፣ ሶላር ጀነሬተሮች፣ የውሃ ማሞቂያዎች የውሀ ፓምፖች ፣ የሻወርቤት እቃዎች ፣ ፣ የቤት ውስጥ ማንኛውም መጠቀሚያዎች ወዘተርፈና
ለአሸዋ ለጠጠር ለብሎኬት አምራቾች እንዲሁም ተጠቃሚዎች የተለያዩ ባለሙያዎችን የማሽን ክራዮችን ቢፈልጉ በቀላሉ የሚያገኙበት ፕላትፎርም ስለሆነ በነጻ እየተመዘገባችሁ ተጠቀሙ

2. ኤቫኮኔት ዲጂታል ፕላትፎርም ለሀገር ያለው ፋይዳ ምንድ ነው? ለኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ እና ለኢኮኖሚው የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው፦

👉ግልጽነትን መፍጠር እና ዋጋን ማወዳደር፦ ደንበኞች የተለያዩ አቅራቢዎችን ዋጋ በአንድ ቦታ ላይ ሆነው በማወዳደር ኪስ የሚመጥንና  ትክክለኛ ግዢ እንዲፈጽሙ ያስችላል።

👉የኮንስትራክሽን ገበያውን ዲጂታላይዝ ማድረግ፦ ባህላዊና አስቸጋሪ የነበረውን የግንባታ እቃ ፍለጋና ግብይት በቴክኖሎጂ በማዘመን ጊዜንና ጉልበትን ይቆጥባል።

👉ታማኝ አቅራቢዎችን ማስተዋወቅ፦ የተረጋገጡ (Verified Suppliers) አቅራቢዎችን በመጠቀም ተጠቃሚዎች ሕገ-ወጥ ንግድና አጭበርባሪዎች እንዳይጠቁ ይረዳል። እንዲሁም አነስተኛና መካከለኛ አቅራቢዎች ገበያቸውን እንዲያሰፉ ዕድል ይሰጣል። ተጠቀሙት

👉የግንባታ መዘግየትን መቀነስ፦ አስፈላጊ የሆኑ እቃዎችን ካሉበት ቦታ በፍጥነት በማግኘትና አማራጮችን በማሳየት በፕሮጀክቶች ላይ የሚደርሰውን የጊዜ መዘግየት ይቀንሳል።

3. አጠቃቀሙስ ( ፕላትፎርሙን እንዴት መጠቀም ይቻላል?)

ኤቫኮኔት ለመጠቀም ለተጠቃሚዎች የተስተካከለና ቀላልና በአራት ቋንቋ የተዘጋጀ ሲሆን (User-friendly) በሆነ መንገድ የተዘጋጀ ነው፦
* ድረ-ገጹን መጎብኘት፦ በመጀመሪያ በጎግል በክሮም በኦፔራ ሚመቻችሁ ብሮውዘር Evaconet.com ብላችሁ [www.evaconet.com](https://www.evaconet.com) በመክፈት  የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ነጋዴዎች በራሳችሁ የምታስተዳድሩት ፖርታል ስለሆነ የራሳችሁን ሚስጥራዊ ኮድ ፈጥሮ በመመዝገብ ሎጊን ብሎ ምርትና ድርጅታችሁን በቀላሉ በማስተዋወቅ ወቅታዊ የመሸጫ ዋጋ እየለጠፉ መጠቀም ዋጋ ስትቀይሩም ወዲያውኑ መቀየር እና ተጠቃሚዎች(ገዢዎች) ወደ ኤቫኮኔት በመግባት በያላችሁበት ቦታ የምትፈልጉትን ግዙ።

👉በቀላሉ ምርቶችን መፈለግ፦ በሚፈልጉት የቁሳቁስ ምድብ (ለምሳሌ፦ ሲሚንቶ፣ ብረት፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች ወዘተ) በመግባት የሚፈልጉትን እቃ መፈለግ።
👉ዋጋዎችንና ጥራትን ማወዳደር፦ በተለያዩ አቅራቢዎች የቀረቡትን የምርት አይነቶች፣ ዋጋዎች እና ዝርዝር መግለጫዎች ማወዳደር።

ከአቅራቢዎች ጋር በቀጥታ መገናኘት፦ የሚፈልጉትን እቃ ሲያገኙ በቀጥታ ድረ-ገጹ ላይ ካሉ አቅራቢዎች ጋር በመደወል ወይም የመልእክት አማራጮችን በመጠቀም ግይቱን ማጠናቀቅ ይቻላል።

በአጠቃላይ ኢቫኮኔት በኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣውን የዲጂታል ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በመቀላቀል የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን ዘመናዊና ቀልጣፋ ለማድረግ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ያለ መድረክ ነው።

ማሳሰቢያ በመላው አለም ያለ ነጋዴ ባለሙያ የማሽንና የጭነት አከራይ እንድትመዘገቡ እና ሎጊን ብላችሁ ምርታችሁን እንድታስተዋውቁ አደራ እላለሁ።

@etconp
❤8
#ADVERTISEMENT

🏗 Still preparing Bill of Quantities (BOQ) manually?
የስራ ዝርዝር ለማዘጋጀት ምን ያህል ጊዜ ይወስድቦታል?

AddisBOQ prepares your BOQ and cost estimate in minutes.
✔ BOQ & cost estimation for Ethiopian rates, for multiple cities
✔ Rebar wastage optimizer (የብረት ብክነት መቆጣጠሪያ)
✔ Daily site log for project records
📱 Website & Android app
👉 AddisBOQ.com
✈️ Join our Telegram channel: @AddisBOQ
❤4🙏3👍2
🧱Concrete Workability & Quality Control (Slump Test & Cube Test)

Concrete quality starts with proper workability and systematic quality control.

The Slump Test (EN 12350-2) measures the consistency and workability of fresh concrete using a standard slump cone (300 mm high, 200 mm bottom diameter, and 100 mm top diameter). The cone is filled in three equal layers, with each layer compacted using 25 tamping rod strokes.

After lifting the cone vertically, the decrease in height (slump) indicates the concrete's workability.

Typical slump classifications are:

0–25 mm: Very Low Workability

25–50 mm: Low Workability

50–100 mm: Medium Workability

100–150 mm: High Workability

150–210 mm: Very High Workability

Slump results may appear as True Slump (acceptable), Shear Slump (lack of cohesion), or Collapse Slump (excessively wet mix).

🌟For effective Concrete Quality Control (QC):

✅ Verify the delivery slip (grade, time, truck number, quantity, admixtures).

✅ Take a representative concrete sample (20–25 kg).

✅ Perform the slump test before placing concrete.

✅ Cast 150 × 150 × 150 mm concrete cubes.

✅ Cure cubes in clean water at 20 ± 2°C.

✅ Test compressive strength at 7 days and 28 days (standard), with optional testing at 2, 56, and 90 days.

✅ Record all results for quality assurance and traceability.

▶️Proper workability testing and quality control ensure stronger, more durable concrete structures with improved long-term performance.

#CivilEngineering #Concrete #ConcreteWorkability #SlumpTest #QualityControl #ConcreteTesting #CubeTest #CompressiveStrength #Construction #SiteEngineering #StructuralEngineering #CivilTechTime #BuildingConstruction #Engineering #ConstructionMaterials #ConcreteTechnology #EN12350 #QualityAssurance #Infrastructure #EngineeringEducation

@etconp
❤11👏2
👉ኳንቲቲ ሰርቨይንግ በቀላሉ ለመረዳት እና ቴክ ኦፍ እንዲሁም Cost Breakdown ለማዘጋጀት የሚጠቅም ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a71b78edc006_etconp
👌2❤1
👉An excavator bucket rated 1.0 m³ never actually moves 1.0 m³. Here's the calculation every site engineer must know.

🌟EXCAVATOR BUCKET EFFECTIVE CAPACITY:

▶️Effective Capacity = Heaped Capacity × Fill Factor

⏺Fill Factor varies by material:
Loose sandy soil: FF = 1.00 — bucket fills completely

⏺Medium clay: FF = 0.90 — slight voids in bucket

⏺Wet clay: FF = 1.00 — packs tightly

⏺Blasted rock: FF = 0.60 — large voids, bucket never full

🔆WORKED EXAMPLE:

1.0 m³ bucket | Medium clay | FF = 0.9

Effective Capacity = 1.0 × 0.9 = 0.9 m³ per cycle

This difference compounds quickly — over 500 cycles in a shift, the difference between FF=1.0 and FF=0.6 is 200 m³ of lost productivity.

This is why excavator productivity calculations always start with the fill factor, not the bucket nameplate size.

Save this — the first calculation on every construction site production estimate.

#ExcavatorBucket #ConstructionEngineering #HeavyMachinery #EarthworkCalculation #STEM #SiteEngineering

@etconp
❤13👏3👍1
Ethio Construction Engineering pinned «👉ኳንቲቲ ሰርቨይንግ በቀላሉ ለመረዳት እና ቴክ ኦፍ እንዲሁም Cost Breakdown ለማዘጋጀት የሚጠቅም ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇 https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a71b78edc006_etconp»
👉የግራናይት (Granite) ጥራት በብዙ መለኪያዎች ይገመገማል። ዋና መለኪያዎቹ እነዚህ ናቸው፦
     ━━━━━━━━━━━━━
✅ጥንካሬ (Compressive Strength) – በጥራት ያለ ግራናይት በጣም ከፍተኛ የመመቅ ጥንካሬ አለው።
✅የውሃ መምጠጥ (Water Absorption) – ጥሩ ግራናይት ውሃን በጣም ትንሽ መጠን ይምጣል (በአጠቃላይ ከ0.5% በታች ይመረጣል)።
✅ጥግግት (Density/Specific Gravity) – ከፍተኛ ጥግግት ያለው ግራናይት በአብዛኛው የተሻለ ጥራት ያሳያል።
✅ጠንካራነት (Hardness) – በMohs Hardness Scale ላይ በአብዛኛው 6–7 ደረጃ አለው።
✅የገጽታ ጥራት (Surface Finish) – ቀለሙ አንድ ወጥ መሆን፣ ስንጥቅ፣ ቀዳዳ ወይም የተሰበረ ክፍል አለመኖሩ ጥራቱን ያመለክታል።
✅የመቋቋም ችሎታ (Abrasion & Weather Resistance) – ለመፋቅ፣ ለአየር ሁኔታ እና ለኬሚካል ተጽዕኖ ጥሩ መቋቋም መኖሩ።

⬆️በግንባታ ስራ ላይ የግራናይት ጥራትን ለማረጋገጥ በተለምዶ ASTM ወይም EN (European Standards) መስፈርቶችን መሠረት ያደረጉ የላብራቶሪ ሙከራዎች ይደረጋሉ።
     ━━━━━━━━━━━━━━
🌟ለበለጠ የዚህን ቴሌግራም ድህረ ገፅ ይጫኑና ቤተሰብ በመሆን ሙሉ ዝርዝር መረጃ  ያግኙ/farther more full list information join & fam member click this telegram link
   👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934

@etconp
❤4🙏2
👉የራስ ባልሆነ ይዞታ ላይ ስለሚደረግ ግንባታ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በ6ኛው የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በመዝገብ ቁጥር 150 በመንግሥት አካል ሕጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የተሰጠው ሰው፣ የመሬቱ ሕጋዊ ባለይዞታ የመሆን እና በመሬቱ የመጠቀም ሕገ መንግሥታዊ መብቱ የተጠበቀ ነው።

​አንድ ሰው የሌላ ሕጋዊ ባለይዞታ በሆነ መሬት ላይ (ባለይዞታው ሳይቃወመው እንኳን ቢሆን) ቤት ቢሠራ፣ የመሬቱ ባለይዞታነት ወይም የቤቱ ሙሉ ባለሃብትነት ወደ ቤቱ ሠሪ አይተላለፍም።

​የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 40(7) "በመሬት ላይ ንብረት ያፈራ ሰው የንብረቱ ባለቤት ይሆናል" የሚለው ድንጋጌ የሚሠራው የመሬት ባለይዞታነት መብት ላለው ሰው እንጂ፣ በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ያለ ሕጋዊ መሠረት ንብረት ለገነባ ሰው የቤት ባለቤትነት መብት ለመስጠት አይደለም።

​ባለይዞታው ሳይቃወም በይዞታው ላይ ቤት የሠራ ሰው የሚኖረው ሕገ መንግሥታዊ መብት ለቤቱ/ለግንባታው ያወጣውን ወጪ (ግምት) ከመሬቱ ባለይዞታ የመጠየቅ መብት ብቻ ነው።

​በመሆኑም የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት "በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት የሠራ ሰው የቤቱ ባለቤት ይሆናል" በማለት የሰጣቸውን የቀደሙ አስገዳጅ ውሳኔዎች ኢ-ሕገ መንግሥታዊ ናቸው በማለት የሕገ መንግስት ትርጉም ውሳኔ ሰጥቷል።

Via House of Federation Ethiopia

@etconp
❤5👍2
👉ኮንስትራክሽን ሳይት ላይ የሚጠቅሙ Template Format ዶክመንቶች ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱ👇

🌟ከ ፎርማቶቹ Site Diary,Site Book እና ሌሎች ተካቶባቹዋል

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a740ccd63237_etconp
❤2🙏1
👉በአንድ ትልቅ የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የተቆጣጣሪ መሃንዲስ የስራ ድርሻ ምንድነዉ?                 ━━━━━━━━━━━━

👷‍♂️በአንድ ትልቅ የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የተቆጣጣሪ መሐንዲስ (Resident Engineer / Supervising Engineer) ዋና ኃላፊነቱ ግንባታው በውል፣ በዲዛይን፣ በቴክኒካል መመሪያ፣ በጥራት፣ በደህንነት እና በጊዜ እንዲፈጸም መቆጣጠር ነው።

🔆ዋና ዋና የሥራ ድርሻዎቹ፦
━━━━━━━━━━━━━━

1. የሥራ ጥራት (Quality Control) መቆጣጠር

✅ማቴሪያሎችን ማረጋገጥ።
✅የላብራቶሪ ፈተናዎችን መከታተል።
✅ሥራው በስፔሲፊኬሽን መሠረት መሆኑን ማረጋገጥ።

2. የግንባታ ሂደትን መከታተል

✅ዕለታዊ የሥራ እንቅስቃሴን መቆጣጠር።
✅ችግሮችን በፍጥነት መፍታት።

3. የደህንነት (HSE) ቁጥጥር

✅PPE መጠቀም እንዲከበር ማረጋገጥ።
✅የሥራ ቦታ ደህንነትን መቆጣጠር።

4. የጊዜ ሰሌዳ (Schedule) መከታተል

✅ሥራው በፕሮግራሙ መሠረት እየተከናወነ መሆኑን ማረጋገጥ።

5. የመጠን እና ክፍያ ማረጋገጥ

✅የተፈጸመ ሥራ መጠን (Measurement) መለካት።
✅የኮንትራክተሩን የክፍያ ጥያቄ (IPC) ማረጋገጥ።

6. ሪፖርት ማዘጋጀት

✅ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት።

7 #ከተሳታፊ አካላት ጋር ማስተባበር
✅ከባለቤት (Client)፣ ከኮንትራክተር እና ከአማካሪ (Consultant) ጋር ስብሰባ ማድረግ።

8. ለውጦችን (Variation Orders) መገምገም

✅የዲዛይን ወይም የሥራ ለውጦችን ቴክኒካዊ ግምገማ ማድረግ።

9. የሰርቬይ እና የሴትአውት ሥራ ማረጋገጥ

✅BM፣ GPS፣ Total Station እና ሌሎች የሰርቬይ መረጃዎች ትክክለኛ መሆናቸውን ማረጋገጥ።

10. የመጨረሻ ርክክብ (Taking Over)

11. Punch List ማዘጋጀት፣ ጉድለቶችን ማስተካከል እና ፕሮጀክቱን ለባለቤቱ በይፋ ማስረከብ።

⬆️In Short፦ የተቆጣጣሪ መሐንዲስ የፕሮጀክቱ ዓይንና ጆሮ ነው፤ ግንባታው በጥራት፣ በደህንነት፣ በጊዜ እና በውል መሠረት እንዲጠናቀቅ ቀጥታ የሚቆጣጠር ባለሙያ ነው።

━━━━━━━━━━━━━━
🤌ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp
❤12🙏6👍1