Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.2K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
🕌ስለ መስጊድ አርክቴክቸር እና ግንባታ በተግባር ለመማር የሚረዳ 4 ምርጥ መፅሐፍ በአንድ ላይ አዘጋጅተናል📚

📐 የሚያካትተው፦
✅ Mosque Architecture
✅ Concept & Geometry
✅ Space Planning
✅ Design Synthesis & Form
✅ የአርክቴክቸራል እና Structural Drawings የምሳሌ ፕሮጀክቶች
✅ ለመማርና ለፕሮጀክት ማጣቀሻ የሚሆኑ ዝርዝር ማብራሪያዎች ያለው ነው🌙

💫እነዚህ መፅሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8fbfb8b8611_etconp
❤9🥰1
🏗️ TYPES OF LOADS ON COLUMNS EVERY STRUCTURAL ENGINEER MUST CONSIDER

A column is not simply a vertical concrete or steel member—it is a critical load-transfer element that carries forces from beams, slabs, walls, and upper floors safely to the foundation.

Before designing a column, the engineer must identify all relevant actions and load combinations.

🔹 1. DEAD LOAD (G)
Permanent loads from:
• Self-weight of columns, beams & slabs
• Masonry/block walls
• Finishes and screeds
• Roof systems
• Permanent MEP installations

🔹 2. LIVE LOAD (Q)
Variable loads caused by occupants and movable items:
• People
• Furniture
• Equipment
• Storage
• Maintenance activities

🔹 3. WIND LOAD (W)
Wind produces lateral forces and overturning effects on the building. Columns may experience:
• Bending moment
• Shear force
• Axial compression/tension

🔹 4. EARTHQUAKE LOAD (E)
For seismic regions, columns are subjected to significant:
• Axial forces
• Shear forces
• Bending moments

⚠️ Seismic design is not just about calculating lateral load—the column must also satisfy ductility and capacity-design requirements.

🔹 5. ROOF & SPECIAL LOADS
Depending on the building:
• Roof live load
• Rain/water ponding
• Snow load where applicable
• Solar panels
• Water tanks
• Heavy rooftop equipment

🔹 6. PARTITION & WALL LOADS
Walls supported by beams or slabs ultimately transfer their loads to columns and foundations. These should not be ignored simply because they are “non-structural.”

🔹 7. IMPACT & MACHINE LOADS
Industrial and special buildings may require consideration of:
• Crane loads
• Vibrating machinery
• Vehicle impact
• Equipment loads

🔹 8. TEMPERATURE & SHRINKAGE EFFECTS
Thermal movement, concrete shrinkage and creep can generate additional forces, particularly in restrained structures.

🔹 9. EARTH PRESSURE / RETAINING EFFECTS
Columns connected to basement or retaining systems may receive forces associated with:

• Lateral earth pressure
• Groundwater pressure
• Surcharge

📐 IMPORTANT DESIGN CHECK

A column should not be designed using axial load alone.

The engineer should generally check the interaction of:

N – Axial Force
M – Bending Moment
V – Shear Force

For reinforced concrete columns, the critical design concept is often P–M interaction (axial load–bending moment interaction).

🔥 ENGINEERING RULE:

Never design a column from its tributary floor load alone. Trace the complete load path from roof → slabs → beams → columns → foundations → soil.

A professional structural engineer asks:

“Where does every load come from, how is it transferred, and what combination produces the critical design effect?”

📌 Next Part: How to Calculate Column Load Step-by-Step — From Slab Load to Foundation

#StructuralEngineering #ColumnDesign #StructuralDesign #CivilEngineering #Construction #EngineeringEducation #EthiopianEngineers #ReinforcedConcrete #LoadAnalysis #BuildingDesign

@etconp
❤12👏1
Ethio Construction Engineering pinned «👉የQuantity Surveying እና Building Construction Estimation ከ ሀ አስከ ፐ ችሎታዎን በተግባራዊ ምሳሌዎች የሚያሳድጉበት ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇 https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8dd294cbaa9_etconp»
#106. What is the amaount od domestic preference considered for domestic bidders in international Competitive bidding of works?
Anonymous Quiz
24%
A. 5.0%
40%
B.7.5%
24%
C.15.0%
12%
D. 2.5%
❤3
#107. The specific gravity ofCement is:
Anonymous Quiz
6%
A. 3.0
38%
B. 3.15
40%
C. 1.44
17%
D. 2.5
👍7
#108. At what moisture Content the soil passes from plastic to the liquid state?
Anonymous Quiz
29%
A. Liquid Limit
26%
B. Plasticity Index
18%
C. Liquid Index
26%
D. Plastic Limit
❤7
109.Consider activity-A, if everything goes extremely well, it can be completed in 6days but if everything occurs at its worst, it can be completed in 10days. Its most likely Completion time is assumed to be 8. What is the expected duration of activity A?
Anonymous Quiz
19%
A. 12 days
21%
B. 7 days
11%
C. 9 days
50%
D. 8 days
❤3
👉ሙሉ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ቼክ ሊስት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ👇

⬇️Construction Work Permit Cheaklist Package

✅Excavation & Earthwork Checklists
✅Foundation & Substructure Checklists
✅Reinforced Concrete (RC) Work Checklists
✅Formwork & Reinforcement Checklists
✅Concrete Casting Checklists
✅Masonry & Block Work Checklists እና ሌሎች ...

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a744a079bb13_etconp
❤3🥰2
110. Gypsum plastering is not recommended in one of the following area:
Anonymous Quiz
3%
A. Living and dining
92%
B. Toilet
3%
C. Internal Corridor
3%
D. Bed Room
❤9🥰6
✈️ Airport Runway – Construction Concept

An airport runway is a highly engineered pavement system designed to safely support repeated aircraft movements under heavy loads.

This conceptual Text presents the complete structural and infrastructure layout of a flexible runway pavement, including the pavement layers, shoulders, drainage system, taxiway connection, terminal facilities, cross-section, and construction sequence.

🔹 Runway Dimensions: 3000 m long × 30 m wide
🔹 Shoulders: 7.5 m on each side
🔹 Total Formation Width: 45 m
🔹 Pavement Type: Flexible Pavement
🔹 Design Aircraft: A320 / B737
🔹 Design Life: 20 years
🔹 Cross Slope: 2.5% from centreline toward the edges

🛣️ Pavement Layer System

The runway pavement is constructed in multiple layers to distribute aircraft loads safely to the underlying soil:

1. Asphalt Wearing Course – 50 mm

2. Asphalt Binder Course – 70 mm

3. Asphalt Base Course – 100 mm

4. Crushed Aggregate Base – 250 mm

5. Subbase Course – 300 mm

6. Compacted Subgrade

📏 Total Pavement Thickness: 770 mm

🌧️ Drainage System

Proper drainage is essential for runway safety and pavement durability. Side drainage channels collect and carry away surface runoff, preventing water accumulation and protecting the pavement structure from moisture damage.

🏗️ Main Construction Elements

✔️ Runway pavement
✔️ Asphalt shoulders
✔️ Drainage channels
✔️ Taxiway connection
✔️ Airport terminal and services
✔️ Runway markings and lighting
✔️ Compacted subgrade and granular layers

🔨 Typical Construction Sequence

1️⃣ Clearing and grubbing
2️⃣ Earthworks and subgrade preparation
3️⃣ Subbase and base laying
4️⃣ Asphalt pavement construction
5️⃣ Shoulder construction
6️⃣ Drainage channel construction
7️⃣ Runway marking and lighting installation
8️⃣ Quality control and commissioning

This infographic provides a clear overview of how different civil engineering, pavement engineering, geotechnical, drainage, and airport infrastructure components work together to create a safe and durable airport runway.

​🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp
❤10🎉3
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች

⚡️3 ቀናት ቀሩት

🌟አዲስ አመት ምክንያት በማረግ ከ ጷግሜን 1 ጀምሮ እስከ ጷግሜን 5 የሚቆይ Quantity Surveying እና Ms Project ኦንላይን ኮርሶች ስልጠና የ 25% ቅናሽ አርገናል🙏

📩ለመመዝገብ @Philemona7 ይፃፉልን

👊Qs ለሚወስዱ ETABS ቦነስ እንደተጠበቀ ነው👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp

መልካም አዲስ አመት🙏

@etconp
❤5🥰2👏1
👉ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) እና ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)

🌟ዲዛይን_ቢድ_ቢዩልድ(Design bid build)(DBB)

በኮንስትራክሽን ጉዳይ በአብዛኛው በሀገራችን የሚሰራበት የፕሮጀክት አይነት ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ መንገድ እንዲዘጋጅ ካደረገ በኃላ ግንባታውን በተቋራጭ እንዲከናወን የሚያደርግበት ነው።ይሄውም ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) በመባል ይታወቃል፡፡በዚህ የፕሮጀክት አይነት የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ ሶስተኛ ወገን/ በሌላ አርክቴክት ድርጅት/ እንዲከናወን ያደርጋል፡፡በመቀጠልም በተዘጋጀው ዲዛይን መሰረት ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ ወደመምረጥ ሂደት ይገባል፡፡የግንባታው ባለቤት የመንግስት መስሪያ ቤት የሆነ እንደሆነ ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ የመምረጡ ስራ የሚከናወነው በግዥ ህግ መሰረት ይሆናል፡፡ይሄ አይነቱ ፕሮጀክት በሀገራችን የተለመደ ነው፡፡

🌟ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)

በሌላ በኩል ደግሞ ተቋራጩ ዲዛይኑን እና ግንባታውን በራሱ የሚያከናውንበት የፕሮጀክት አይነትም አለ።ይሄውም ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB) ይባላል፡፡በዚህ የፕሮጀክት አይነት ተቋራጩ የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት ያከናውናል፡፡የአርክቴክት ስራው የሚያስከትለው ሀላፊነት የተቋራጩ ይሆናል፡፡ከዲዛይን ስራው ጋር የተያያዘ ችግር የሚያስከትለው ሀላፊነት አሰሪውን/የግንባታውን ባለቤት አይነካውም፡፡

ሆኖም ተቋራጩ ዲዛይኑን ያሰራው በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት የሆነ እንደሆነ ከአርክቴክቸር ስራው ጋር በተያያዘ ተቋራጩ ለአሰሪው የሚኖርበት ሀላፊነት እንደተጠበቀ ሆኖ አርክቴክቱም ለተቋራጩ በፍትሀብሄር ህጉ ስለእውቀት ስራ ውል በተደነገገው አግባብ ሀላፊነት ይኖርበታል ማለት ነው፡፡

በዚህ አይነት ፕሮጀክት የግንባታው ባለቤት/አሰሪው ሙሉ በሙሉ የኮንስትራክሽን ስጋቶችን/risks/ ወደ ተቋራጩ ያስተላልፋል፡፡

ይህ ማለት አሰሪው ውጤቱን ማለትም ግንባታውን በመጀመሪያ በቀረበለት ዲዛይን አግባብ በጥራት ተከናውኖለት ከመረከብና በውሉ የተቀመጠውን የግንባታ ዋጋ ከመክፈል ባለፈ ማናቸውም አይነት ሀላፊነት አይኖርበትም ማለት ነው፡፡ለአብነት ለመጥቀስ ያህል የኢትዮጽያ መንገዶች ባለስልጣን(ERA) ዲዛይን ቢዩልድ የመንገድ ፕሮጀክት ሲኖረው ተወዳዳሪ ተቋራጮች የሰርቨየይንግና ዲዛይን ስራዎችን በራሳቸው ከሰሩ በኋላ በዋጋ ይወዳደራሉ፡፡

ተቋራጮቹ ዲዛይኑን ሲሰሩ አሮጌ ድልድዮች ካሉ እና ተጠግነው በአዲስ ድልድይ የጥራት ደረጃ መድረስ የሚችሉ ከሆነ ተቋራጮች እንደየፍላጐታቸውና ሙያዊ ምርመራቸው/ምክንያታቸው ተጠጋኝ ድልድይ እና በአዲስ የሚገነባ ድልድይ እያሉ በዝርዝር በዲዛይን አካተው የሚያቀርቡ ሲሆን ምንም ሆነ ምን በውጤት ደረጃ አሰሪው በሚፈልገው የጥራት ደረጃ/ስታንዳርድ መገንባቱ እና ይሄውም በአማካሪው መረጋገጡ ግን የግድ ነው፡፡ምናልባት ተጠግኖ በሚፈለገው የጥራት ደረጃ ይደርሳል የተባለው አሮጌ ድልድይ በጥገና ወቅት ቢፈርስ እንኳ አሰሪውን ክፍያ የመጨመር ሀላፊነት አያስከትልበትም፡፡ስለዚህ ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ለአሰሪዎች ሪስክ ፍሪ/ከስጋት ነጻ የሆነ የፕሮጀክት አይነት ነው፡፡

ሌላው ሁለቱም የፕሮጀክት አይነቶች ለኮንስትራክሽን ውላቸው የሚጠቀሙት ጀኔራል ኮንዲሽን የተለያየ ነው።

FIDIC በዚህ ረገድ የግንባታ ውል ዝግጅትን በማቅለል ለአለማችን ትልቅ ስጦታ ነው። አለበለዚያ አሰሪና ተቋራጭ በየአንዳንዱ ውል ዝግጅት ወቅት በሁሉም የውል ሁኔታወች ላይ መደራደርን ይጠይቃቸው ነበር።

ዛሬ ላይ ግን ለውሉ ጥቅም ላይ የሚውለውን ጀኔራል ኮንዲሽን አስመልክቶ FIDIC ቨርሽን መረጣ እና በስፔሻል ኮንዲሽን ኦፍ ኮንትራክት በሚካተቱ ነጥቦች ላይ ብቻ መወያየት በቂ ነው።

በተጨማሪም በዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት የኮንስትራክሽን ስጋት/ሪስክ ሙሉ በሙሉ ወደ ተቋራጩ የሚተላለፍ በመሆኑ ልዩ የዋስትና ሽፋን ያስፈልገዋል፡፡

ስለዚሁም ተቋራጩ በግንባታው ዋጋ ልክ All risk insurance እንዲገባ እና ለዲዛይን ስህተት፣ለስራው ብልሽትና በተቋራጩ ባለሙያወች የስራ ስህተት ለሚከሰት ጉዳትና ኪሳራ ደግሞ professional indemnity insurance እንዲገባ FIDIC ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ኮምፖቴብል የሆነው ተርንኪ ጀኔራል ኮንዲሽን ግዴታ ያስቀምጣል።
በሀገራችን ዲዛይን ቢዩልድ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ብዙም የተለመደ አይደለም።

ሆኖም በመንገድ ግንባታ ውሎች የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አልፎ አልፎ ይጠቀምበታል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በኮንሰትራክሽን ዲዛይኒንግ እና የውል አስተዳደር ረገድ ሰፊ የእውቀት ክፍተት ያለ በመሆኑ እና ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜና ገንዘብ የማይጠናቀቁበት ሁኔታ በሰፊው የሚስተዋል እንደመሆኑ ሙሉ የኮንስትራክሽን ሪስክ/ስጋት ወደ ተቋራጩ በማስተላለፍ መንግስታዊ ግንባታዎችን በዲዛይን ቢዩልድ የፕሮጀክት አይነት እንዲከናወኑ ማድረግ የተሻለ አማራጭ ነው ተብሎ ይታመናል።

@etconp
❤7👍5🥰2👏2🔥1
Forwarded from Kelemat Ads
ቆይ እንዳሰቡት አይደለም!

የቀነስነው ጥራቱን አይደለም አላስፈላጊ ወጪውን እንጂ!

ዌብሳይትዎን ለመገንባት በአንድ ጊዜ የሚሰሩ 7 የ-AI ኤጀንቶችን እንጠቀማለን። ዲዛይን፣ ጽሁፍ፣ ኮዲንግ ሁሉም በአንድ ጊዜ ይከናወናሉ። ትልቅ team፣ ተጨማሪ ክፍያ የለም ቅልጥፍና ብቻ! ዋጋችንን እጅግ ቅናሽ ያደረገው ይኸው ነው።

ውጤቱስ?

በ48 ሰዓታት ውስጥ ለስራ ዝግጁ የሆነ ፕሮፌሽናል ዌብሳይት። ቴምፕሌት አይደለም፤ የተቀጣጠለ ስራም አይደለም። ቡድናችን እረፍት ስለማያውቅ በከፍተኛ ፍጥነት የተገነባ እውነተኛ ዌብሳይት!

7AI Studio

ዌብሳይታችን ላይ በመግባት ይዘዙ : https://sebat.oriix.net

ለበለጠ መረጃ

☎️ Phone Number: +251957323634

📱 Telegram @Oriix_Support
❤2🔥1
📝TENDER EVALUATION CHALLENGE | የጨረታ ግምገማ ፈተና

ሶስት ተቋራጮች ጨረታ አቀረቡ።

Technical Evaluation = 30%
Financial Evaluation = 70%

🔹 Contractor A

- Technical = 26%
- Financial = 95 Million Birr

🔹 Contractor B

- Technical = 29%
- Financial = 100 Million Birr

🔹 Contractor C

- Technical = 24%
- Financial = 90 Million Birr

❓ ጥያቄዎች

1️⃣ Determine the Financial Score
የእያንዳንዱን ተጫራች የፋይናንሻል ውጤት ያስሉ።

Formula:
Financial Score = Lowest Bid ÷ Bidder's Bid × 100

2️⃣ Compute the Final Weighted Score
የመጨረሻውን የክብደት ነጥብ ያስሉ።

Formula:
Final Score = (Technical × 30%) + (Financial × 70%)

3️⃣ Rank the Contractors
🥇 1st
🥈 2nd
🥉 3rd

4️⃣ 🏆 Recommend the Winning Bidder
የትኛው ተቋራጭ የመጀመሪያ ደረጃ ያገኛል?

💡 BONUS QUESTION:
ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ተቋራጭ ሁልጊዜ አሸናፊ ይሆናል?

👇 Your answer? Calculate it before checking the solution!

​📌 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን እና የሳምንቱን የኮንስትራክሽን ዜናዎች ለማግኘት ​የፌስቡክ ገፃችን ይጎብኙ👇

https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934

@etconp
❤11👍3
🕌ስለ መስጊድ አርክቴክቸር እና ግንባታ በተግባር ለመማር የሚረዳ 4 ምርጥ መፅሐፍ በአንድ ላይ አዘጋጅተናል📚

📐 የሚያካትተው፦
✅ Mosque Architecture
✅ Concept & Geometry
✅ Space Planning
✅ Design Synthesis & Form
✅ የአርክቴክቸራል እና Structural Drawings የምሳሌ ፕሮጀክቶች
✅ ለመማርና ለፕሮጀክት ማጣቀሻ የሚሆኑ ዝርዝር ማብራሪያዎች ያለው ነው🌙

💫እነዚህ መፅሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8fbfb8b8611_etconp
👌1
👉Column Formwork – Key Construction Details

🌟Column formwork provides the temporary mould required to cast reinforced-concrete columns to the specified dimensions, alignment, and shape.

Key components:

Formwork boards: Typically timber panels used to contain fresh concrete.

Walers: Horizontal members that stiffen and hold the formwork panels together.

Props/struts: Diagonal supports that maintain stability and plumb alignment.

Base plates/soles: Provide a firm bearing surface for props.

Wedges/cleats: Used for adjustment, tightening, and securing the support system.

Column reinforcement: Steel bars and ties positioned inside the formwork according to the structural design.

Important site checks:

Verify column dimensions and reinforcement before closing the formwork.

Check verticality, line, level, and rigidity.

Maintain the specified reinforcement cover using suitable spacers.

Ensure joints are tight enough to prevent excessive grout leakage.

Apply an appropriate form-release agent without contaminating reinforcement.

Secure all braces and supports before concrete placement.

Inspect the formwork again immediately before pouring.

Do not remove formwork based only on a fixed time period; stripping should follow the project specifications and the concrete’s achieved strength.

Note: The dimensions shown in an infographic are illustrative. Actual board sizes, waler spacing, column dimensions, reinforcement, cover, and stripping requirements must be determined from the structural drawings, design calculations, and applicable construction standards.

@etconp
❤5👍2
👉አዲስ ባሁን የገበያ ዋጋ የተሰራ የህንፃ Cost BreakDown Analysis እና BOQ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a7d4cdc7b3de_etconp
👏3❤1
🛣️ የመንገድ ግንባታ ሥራ ዝርዝር (Road Construction BOQ)👷‍♂️📐
                  ━━━━━━━━━━━━━
የመንገድ ግንባታ በትክክለኛ የሥራ መጠን፣ ቁሳቁስ እና የወጪ ስሌት ላይ የተመሰረተ ነው።

የBOQ (Bill of Quantities) ዝርዝር የእያንዳንዱን የሥራ ዓይነት፣ መጠን እና መለኪያ ክፍል በግልጽ ያሳያል። 📋📊

🔹 Earthwork — የመሬት ቁፋሮና ሙሌት
🔹 Subgrade Preparation — የመንገድ መሠረት ዝግጅት
🔹 Sub-base — የታችኛው የመሠረት ንብርብር
🔹 Base Course — ዋና የመሠረት ንብርብር
🔹 Prime Coat & Tack Coat — የአስፋልት ንብርብሮችን ለማጣበቅ
🔹 Asphalt Concrete — የመጨረሻ የአስፋልት ንጣፍ
🔹 Drainage Works — የውሃ ማስወገጃ ሥራዎች
🔹 Shoulder & Road Furniture — የመንገድ ጎን፣ ምልክቶችና ሌሎች መሳሪያዎች 🛣️

📏 M², M³, ML እና KG የመንገድ ግንባታ ሥራዎችን ለመለካትና የፕሮጀክቱን ወጪ ለማስላት በብዛት የሚጠቀሙ መለኪያዎች ናቸው።

👷‍♂️ትክክለኛ የመንገድ ዲዛይን + ጥራት ያለው ቁሳቁስ + ትክክለኛ አፈጻጸም = ዘላቂ መንገድ! 🏗️✅🇪🇹

​📌 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን እና የሳምንቱን የኮንስትራክሽን ዜናዎች ለማግኘት ​የፌስቡክ ገፃችን ይጎብኙ👇

https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934

@etconp
❤7
👉Construction Safety & Compliance Kit – ፕሮፌሽናል Safety Templates ጥቅል ይፈልጋሉ?🦺

📋 Safety Checklists
🗣️ Toolbox Talk Templates
📝 Incident Report Forms
⚠️ JSA Templates
🥾 PPE Inspection Sheets

✅ Editable Word Document👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a88471586c15_etconp
🥰2