እንኳን ለሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የከተማችን ነዋሪዎች የኢሬቻ በዓልን ለመታደም ከተለያዩ አቅጣጫ ወደ ከተማችን እየገቡ ያሉ ክቡራን እንግዶቻችንን በተለያዩ የመግቢያ በሮች በእውነተኛ የወንድማማችነትና የእህትማማችነት ስሜት እየተቀበሉና እያስተናገዱ እንዲሁም በጥልቅ የአብሮነት ስሜት ፍቅራቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።
ኢትዮጵያ በልጆቿ ትብብርና ህብረብሔራዊ አንድነት ትፀናለች!!
መልካም የኢሬቻ በዓል!

❤9🥰1
💧 WHY IS CONCRETE CURING IMPORTANT?
Curing provides suitable moisture and temperature conditions for cement hydration to continue.
Proper curing helps support:
✅ Strength development
✅ Durability
✅ Surface quality
✅ Crack control
🏗️ Concrete work doesn't end when casting is finished.
The curing period is also an important part of quality construction.
@ETCONp

👍4❤3🎉1
👉ምርጥ የ ኢንተርየር ዲዛይን አማርኛ መፅሃፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ አውርደዉ ይጠቀሙበት👇
https://ye-buna.com/ethiowisdom?ref=product_detail&product=6abe09836d352_ethiowisdom

❤4🥰1
🏢 BEAM vs COLUMN — WHAT'S THE DIFFERENCE?
🔹 BEAM: A structural member that primarily carries loads and transfers them to supports.
🔹 COLUMN: A structural member that primarily carries axial loads and transfers them toward the foundation.
Both are important parts of a building's structural system.
📐 Understanding how structural elements work together is essential for every construction professional.

❤4🥰3
🏗️ Deep Foundations – Main Types
Bored Pile: Drilled and filled with reinforced concrete; used for heavy loads and weak soils.
Precast Pile: Factory-made pile driven into the ground; fast installation.
Franki Pile: Pile with an enlarged base for higher load capacity.
CFA Pile: Concrete is pumped while drilling with a continuous auger; fast construction.
Pad Footing: Shallow foundation for light loads and good soil.
📌 Applications: Buildings, bridges, marine structures, industrial facilities, and weak-soil sites.
Note: Selection depends on soil conditions, loads, and geotechnical/structural design.
@ETCONP

❤10
👉The difference between footing and foundation
🏷Footings and foundations are both essential components of a building's structural system, but they serve different purposes and have distinct characteristics.
⏺Here’s a breakdown of their differences:
🌟1. Definition:
▶️Footing: A footing is a specific part of the foundation that directly supports the weight of the structure.
It is typically a concrete slab or a series of concrete blocks that distribute the load over a larger area to prevent settling.
▶️Foundation: The foundation is the entire system that supports a building, including footings, walls, and any other structural elements below ground level. It transfers the load of the building to the soil.
🌟. Function:
⏺Footing: Its primary function is to provide stability by spreading the weight of the structure over a larger area, reducing pressure on the soil beneath.
⏺Foundation: It serves to anchor the building to the ground, resist lateral forces (like wind and earthquakes), and prevent moisture from entering the structure.
🌟3. Location:
⏺Footing: Footings are located at the base of walls or columns, usually below the frost line in colder climates.
⏺Foundation: The foundation encompasses all elements below ground level, including footings, foundation walls, and any other structural components.
🌟4. Types:
⏺• Footing: Common types include spread footings, strip footings, and pad footings.
⏺Foundation: Types of foundations include shallow foundations (like spread footings) and deep foundations (like piles or drilled shafts).
🌟5. Construction Material:
⏺Both footings and foundations are typically made of concrete, but the specific design and reinforcement may vary based on their functions and loads.
📜Summary
In essence, the footing is a component of the foundation system, specifically designed to support and distribute loads from the structure above. The foundation as a whole includes all components that provide stability and support for a building.
━━━━━━━━━━━━━━
🏗️ Building Construction – የህንፃ ግንባታ አጋዥ መጽሐፍ!
📚ከ Building Drawing እስከ Foundation, Floor, Wall, Roof, Stairs, Finishing, Formwork እና Site Safety ድረስ የሚያካትት ሙሉ መመሪያ
👷 ለCivil Engineering Students, Engineers, Architects, QS & Contractors ጠቃሚ ነው ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6abccc8ece63c_etconp

🥰6❤5🙏1
📊Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel Template
🌟የግንባታ ሥራ ክፍያን በቀላሉ ለማስላት፣ ለመከታተል እና IPC ለማዘጋጀት ይህን Editable Excel Template ይጠቀሙ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aafe8a2089de_etconp

❤8👏2
👉የከተማ መሬትን በህጋዊ መንገድ እንዴት ማግኘት ይችላሉ?
🏛በአዋጅ ቁጥር 721/2004 (እና እንደየክልሉ በሚወጡ መመሪያዎች) መሠረት የከተማ መሬት የሚገኝባቸው ዋና ዋና መንገዶች የሚከተሉት ናቸው፡
1. በሊዝ ጨረታ (Lease Tender)
ይህ መሬት የሚገኝበት ዋነኛው መንገድ ነው። መንግሥት ለተለያዩ አገልግሎቶች (ለቤት መስሪያ፣ ለንግድ፣ ለኢንዱስትሪ ወዘተ) የሚሆኑ መሬቶችን አዘጋጅቶ በግልጽ ጨረታ ለሕዝብ ያቀርባል።
ሂደቱ፦ ተጫራቾች የሚገዙትን የመሬት ስፋት እና የሚከፍሉትን ዋጋ በፖስታ አሽገው ያቀርባሉ።
ውጤቱ፦ ከፍተኛ ዋጋ እና ጥሩ የልማት ፕሮፖዛል ያቀረበ አካል የሊዝ መብት ያሸንፋል።
2. በሊዝ ምደባ (Lease Allotment)
ይህ መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ሳይሆን፣ መንግሥት ለተወሰኑ ወሳኝ ዘርፎችና ለሕዝብ ጥቅም ሲባል መሬት የሚሰጥበት መንገድ ነው። መሬቱ በምደባ የሚሰጥባቸው ተቋማት፦
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች።
የእምነት ተቋማት እና የመቃብር ቦታዎች።
በመንግሥት የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም)።
ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች፣ ለጤና፣ ለትምህርት እና ለስፖርት።
ለትላልቅ የመንግሥት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች።
3. በመሬት ምትክ (Land Substitution)
አንድ ግለሰብ ቀደም ሲል የነበረው ይዞታ ለሕዝብ ጥቅም (ለምሳሌ ለፈጣን መንገድ፣ ለፓርክ ወይም ለትላልቅ ግንባታዎች) ሲባል እንዲለቅ ሲደረግ፣ መንግሥት በምትክነት ሌላ የከተማ መሬት ሊሰጠው ይችላል።
4. በውርስ ወይም በስጦታ
አንድ ሰው በሕጋዊ መንገድ የሊዝ ይዞታ ካለው፣ ያንን መብቱን ለሌላ ሰው ማውረስ ወይም በስጦታ ማስተላለፍ ይችላል። ይህ የሚሆነው ግን የመሬቱ ባለቤትነት ሳይሆን "የመጠቀም መብቱ" (Leasehold Right) ነው።
5. ከግል ባለይዞታዎች መግዛት (Transfer of Right)
በሕጋዊ መንገድ መሬት ወስደው ግንባታ የጀመሩ ወይም ያጠናቀቁ ሰዎችን "የሊዝ መብት" በሽያጭ ውል መግዛት ይቻላል። ይህ ግብይት የግድ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽሕፈት ቤት (Notary) በኩል ማለፍና ዕውቅና ማግኘት አለበት።
🚥ማወቅ የሚገቡዎት ነጥቦች
የሊዝ ዘመን፦ እንደ አገልግሎቱ ዓይነት ይለያያል (ለምሳሌ ለመኖሪያ ቤት እስከ 99 ዓመት፣ ለንግድ ደግሞ እስከ 60 ዓመት ሊሆን ይችላል)።
ግዴታዎች፦ መሬት የወሰደ አካል በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግንባታ የመጀመርና የማጠናቀቅ ግዴታ አለበት። ካልሆነ መሬቱ ሊቀማ ይችላል።
━━━━━━━━━━━━━━
🏗️ Building Construction – የህንፃ ግንባታ አጋዥ መጽሐፍ!
📚ከ Building Drawing እስከ Foundation, Floor, Wall, Roof, Stairs, Finishing, Formwork እና Site Safety ድረስ የሚያካትት ሙሉ መመሪያ
👷 ለCivil Engineering Students, Engineers, Architects, QS & Contractors ጠቃሚ ነው ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6abccc8ece63c_etconp
🏛በአዋጅ ቁጥር 721/2004 (እና እንደየክልሉ በሚወጡ መመሪያዎች) መሠረት የከተማ መሬት የሚገኝባቸው ዋና ዋና መንገዶች የሚከተሉት ናቸው፡
1. በሊዝ ጨረታ (Lease Tender)
ይህ መሬት የሚገኝበት ዋነኛው መንገድ ነው። መንግሥት ለተለያዩ አገልግሎቶች (ለቤት መስሪያ፣ ለንግድ፣ ለኢንዱስትሪ ወዘተ) የሚሆኑ መሬቶችን አዘጋጅቶ በግልጽ ጨረታ ለሕዝብ ያቀርባል።
ሂደቱ፦ ተጫራቾች የሚገዙትን የመሬት ስፋት እና የሚከፍሉትን ዋጋ በፖስታ አሽገው ያቀርባሉ።
ውጤቱ፦ ከፍተኛ ዋጋ እና ጥሩ የልማት ፕሮፖዛል ያቀረበ አካል የሊዝ መብት ያሸንፋል።
2. በሊዝ ምደባ (Lease Allotment)
ይህ መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ሳይሆን፣ መንግሥት ለተወሰኑ ወሳኝ ዘርፎችና ለሕዝብ ጥቅም ሲባል መሬት የሚሰጥበት መንገድ ነው። መሬቱ በምደባ የሚሰጥባቸው ተቋማት፦
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች።
የእምነት ተቋማት እና የመቃብር ቦታዎች።
በመንግሥት የሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም)።
ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች፣ ለጤና፣ ለትምህርት እና ለስፖርት።
ለትላልቅ የመንግሥት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች።
3. በመሬት ምትክ (Land Substitution)
አንድ ግለሰብ ቀደም ሲል የነበረው ይዞታ ለሕዝብ ጥቅም (ለምሳሌ ለፈጣን መንገድ፣ ለፓርክ ወይም ለትላልቅ ግንባታዎች) ሲባል እንዲለቅ ሲደረግ፣ መንግሥት በምትክነት ሌላ የከተማ መሬት ሊሰጠው ይችላል።
4. በውርስ ወይም በስጦታ
አንድ ሰው በሕጋዊ መንገድ የሊዝ ይዞታ ካለው፣ ያንን መብቱን ለሌላ ሰው ማውረስ ወይም በስጦታ ማስተላለፍ ይችላል። ይህ የሚሆነው ግን የመሬቱ ባለቤትነት ሳይሆን "የመጠቀም መብቱ" (Leasehold Right) ነው።
5. ከግል ባለይዞታዎች መግዛት (Transfer of Right)
በሕጋዊ መንገድ መሬት ወስደው ግንባታ የጀመሩ ወይም ያጠናቀቁ ሰዎችን "የሊዝ መብት" በሽያጭ ውል መግዛት ይቻላል። ይህ ግብይት የግድ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽሕፈት ቤት (Notary) በኩል ማለፍና ዕውቅና ማግኘት አለበት።
🚥ማወቅ የሚገቡዎት ነጥቦች
የሊዝ ዘመን፦ እንደ አገልግሎቱ ዓይነት ይለያያል (ለምሳሌ ለመኖሪያ ቤት እስከ 99 ዓመት፣ ለንግድ ደግሞ እስከ 60 ዓመት ሊሆን ይችላል)።
ግዴታዎች፦ መሬት የወሰደ አካል በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግንባታ የመጀመርና የማጠናቀቅ ግዴታ አለበት። ካልሆነ መሬቱ ሊቀማ ይችላል።
━━━━━━━━━━━━━━
🏗️ Building Construction – የህንፃ ግንባታ አጋዥ መጽሐፍ!
📚ከ Building Drawing እስከ Foundation, Floor, Wall, Roof, Stairs, Finishing, Formwork እና Site Safety ድረስ የሚያካትት ሙሉ መመሪያ
👷 ለCivil Engineering Students, Engineers, Architects, QS & Contractors ጠቃሚ ነው ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6abccc8ece63c_etconp
❤7🙏4👏2👍1
👉ሙሉ የህንፃ ኤሌትሪክ ዲዛይን፣ መስመር ዝርጋታ እና የኤሌትሪክ ስራ የተግባር መማሪያ
⚡️በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ይህ መፅሐፍ የህንፃ ኤሌትሪክ ስራን ከመሠረታዊ እውቀት እስከ ተግባራዊ የመስመር ዝርጋታ ድረስ በቀላልና በተደራጀ መንገድ ለመማር የሚያግዝ ምርጥ መፅሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ PDF ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8bcb2fa3202_etconp

🥰3🙏2
👉በመሰረትና በቤዝመንት ግድግዳ ላይ የሚገጠመው Dimpled / Dimple Board Drainage Membrane ምን ይጠቅማል?
🌟በምስሉ ላይ በቀይ ቀስቱ የሚታየው በቤዝመንት ወይም በRetaining Wall ውጫዊ ክፍል ላይ የሚገጠመው ባለጉብጥ የፕላስቲክ ሽፋን Dimpled Drainage Membrane / Dimple Board ይባላል።
☄ይህ ቦርድ በተለይ ከመሬት ውስጥ የሚመጣ ውሃን ለማስወገድ፣ የWaterproofing ሽፋንን ለመጠበቅ እና የቤዝመንት ግድግዳን ከእርጥበት ለመከላከል ይጠቅማል።
▶️ከታች ከሚገኘው French Drain (Perforated Pipe + Gravel) ጋር በትክክል ሲዋሃድ የሚመጣው ውሃ ወደ ታች በመመራት ከግድግዳው አካባቢ እንዲወገድ ያግዛል።
📌 ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦
🔹 Hydrostatic Pressure Relief – የውሃ ጫናን መቀነስ
የDimple Board ጉብጥ ቅርጽ በግድግዳውና በአፈሩ መካከል የውሃ መፍሰሻ ክፍተት ይፈጥራል። በዚህ ክፍተት ውሃው ወደ ታች በመፍሰስ ወደ French Drain Pipe እንዲደርስ ያግዛል።
🔹 Waterproofing Protection – የWaterproofing ሽፋንን መጠበቅ
ከውጭ የሚደረገው የአፈር መሙያና መጠቅጠቂያ (Backfilling & Compaction) ሲከናወን ድንጋይ ወይም ሌሎች ሹል ነገሮች የWaterproofing Membrane እንዳይቀደዱ ተጨማሪ ጥበቃ ይሰጣል።
🔹 Preventing Dampness & Leakage – እርጥበትና የውሃ መፍሰስን መቀነስ
ከመሬት ውስጥ ወይም ከዝናብ የሚመጣ ውሃ ወደ ቤዝመንት ውስጥ እንዳይገባ የDrainage System አካል ሆኖ ይረዳል። ይህም የግድግዳውን እርጥበት ለመቀነስ እና የReinforcement ብረቶችን ከዝገት ለመጠበቅ ያግዛል።
⚠️ በSite ላይ ሲገጠም ሊታዩ የሚገቡ ነጥቦች፦
1️⃣ Dimple Orientation – የጉብጡ አቅጣጫ
Dimple Board ሲገጠም የጉብጥ ክፍሉ በተገቢው አቅጣጫ መዘርጋቱ እና የDrainage ክፍተቱ እንዳይዘጋ መጠበቅ አለበት። የቦርዱ አቅጣጫ ግን እንደ ተጠቀሰው የምርቱ አምራች መመሪያ መሆን አለበት።
2️⃣ Top Termination Bar – የላይኛው ጠርዝ መዝጊያ
የቦርዱ የላይኛው ጫፍ በአፈር ወይም በቆሻሻ እንዳይዘጋ በተገቢው Termination Bar እና በስክሮች በጥንቃቄ መጠበቅ ይገባል።
3️⃣ Integration with French Drain – ከFrench Drain ጋር ማገናኘት
የDimple Board የታችኛው ክፍል ከታች ከተዘረጋው እና በGravel ከተከበበው Perforated Drainage Pipe ጋር በትክክል መገናኘት አለበት።
💡 በአጭሩ፦ Dimple Board ብቻውን Waterproofing አይደለም። ከWaterproofing System ጋር ተያይዞ የDrainage እና የProtection ስራ የሚያግዝ አስፈላጊ ክፍል ነው።
🏗️ በቤዝመንት ወይም Retaining Wall ስራ ላይ Dimple Board ተጠቅመው ያውቃሉ?
@etconp

❤7
📊 BOQ vs ESTIMATE — WHAT'S THE DIFFERENCE?
🔹 ESTIMATE: An assessment of the expected quantities and/or cost of a project or work.
🔹 BOQ (Bill of Quantities): A structured document that lists work items, descriptions, quantities, units, and other information used for pricing and procurement.
📌 Understanding the difference is important for:
👷 Engineers
📐 Quantity Surveyors
🏗️ Contractors

❤8🔥3
#ADVERTISEMENT
ጎጆ Shine የጽዳት አገልግሎት - የንፅህና አጋርዎ!
/ Your trusted cleaning partner./
*ለ መኖሪያ ቤቶች
*ለ ሆቴሎች
*ለ ሬስቶራንቶች
*ለ ካፌዎች
*ለ Guest house
*ለ ሱፐር ማርኬቶች
*ለ ቢሮዎች
*ለ ትምህርት ቤቶች
*ለ ሆስፒታሎች
*ለ construction ሳይቶች
*ለ GYM ቤቶች
*ለ event አዳራሾች ሙሉ የ ቤት ጽዳት አገልግሎት እንሰጣለን።
ቤትዎ ወይም የመስሪያ ቦታዎ ንጹህ፣ ማራኪ እና ምቹ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ጎጆ Shine ዘመናዊ በሆኑ ማሽኖች እና በሰለጠኑ ባለሙያዎች ጥራት ያለው የጽዳት አገልግሎት ይሰጥዎታል።
□ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
🛋️ የሶፋ እና የ ፍራሽ እጥበት
🧹 የምንጣፍ እጥበት እና የአረቢያን መጅሊስ እጥበት
🏢 የቤት እና የቢሮ ጽዳት
✨ ጥልቅ ጽዳት (Deep Cleaning)
🏗️ ከግንባታ በኋላ ጽዳት
🪟 የመስኮትና መስታወት ጽዳት
🚗 የመኪና እጥበት (Car Wash)
ያሉበት ድረስ መጥተን በታማኝነትና በጥራት እናገለግላለን!
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📱 0986416457
📱 0965635149
📱 0704982721
🔻Website:- http://gojoshine.vercel.app
#የጽዳትአገልግሎት #GojoShine #CleaningService #AddisAbaba #Ethiopia

❤6
📚 Construction Tip of the Day
🔶 What Is Curing in Concrete?
Curing is one of the most important steps after concrete placement — but often overlooked!
🧱 What is it?
Curing is the process of maintaining moisture in concrete after it has been poured to ensure proper strength development.
✅ Why is it important?
🔶Prevents cracks due to early drying
🔶Improves durability
🔶Ensures full strength is achieved
🔶Reduces surface dusting and shrinkage
🕒 Standard curing time is 7 to 14 days, depending on the mix and weather.
💡 Tip: Cover your concrete with plastic sheets or wet burlap, or keep it moist by regular watering.
🔶Proper curing = Long-lasting structure!
Share to help someone new in construction learn the basics.

❤10👍3🥰1
🏛በ Steel Structure የተሰራ Warehouse (መጋዘን ህንፃ)
📐ሙሉ Design + Shop Drawing
📏Elevation ጨምሮ Detail Drawings
💻 Editable .DWG Files
👷 ለመሐንዲሶች፣አርክቴክቶች እና ኮንትራክተሮች የሚሆን ምርጥ ፋይል ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a98fa511d0af_etconp

The water utilizable by plants is available in the form of
Anonymous Quiz
19%
Gravity water
26%
Hygroscopic water
50%
Capillary water
5%
Chemical water
👍5🥰1
Q. Which statement is correct?
Anonymous Quiz
18%
A. Excess of alumina in clay makes brick brittle and weak
29%
B. Excess of alumina in clay makes the brick crack and warp on drying
18%
C. Excess of alumina in clay leaves high powder deposit on brick
36%
D. Excess of alumina in clay improves impermeability and durability of brick.
❤5