#ADVERTISNMENT
🌟IDesign Interior [ አጭር የኢንተሪየር ማሰልጠኛ ተቋም]
🚀 የግንባታ ትምህርት ( ሲቪል ፣ ኮተም ... ) እንዲሁም ከማንኛውም የትምህርት ክፍል የመጡ ተማሪዎችን ያማከለ
🚀በዘርፉ ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አርክቴክቶች
🚀 በ2 ወር 15 ቀን (በ9500 ብር ብቻ)
🚀 የሶፍትዌር እና የተግባር ልምምድ እንዲሁም የመስክ ጉብኝት
🚀ከስራ ሰዓት ውጪ በሁለት ሺፍት ፣ የኦን ላይን እንዲሁም የግል ቪአይፒ ትምህርቶች
🚀ጥራት ባለው መማርያ ክፍሎች ከተሟላ ኮምፒውተር ጋር
🚀በአንድ ክፍል ውስጥ የተወሰኑ ከ10 እስከ 15 ተማሪዎች ብቻ
🚀 የተግባር ልምምድን ጨምሮ
🚀 በመሀል ሜክሲኮ ላይ
🚧ሁልግዜም ትምህርት አለ
አዲስ ለሚከፈተው ክፍል ይመዝገቡ።
https://t.me/IDesignEth
https://t.me/IDesignEthschool
📞0945587983 ይደውሉ

👍4🏆2❤1🕊1
👉Piping failure of earthen dams
➡️Piping (also called internal erosion)of an earth dam takes place when water that seeps through the dam carries soil particles away from the embankment, filters, drains, foundation or abutments of the dam. If the seepage that discharges at the downstream side of the dam carries particles of soil, an elongated cavity or “pipe” may be eroded backward (working upstream) toward the reservoir through the embankment, foundation or abutment. When a backward-eroding pipe reaches the reservoir, a catastrophic breaching of the dam can occur.
➡️Internal erosion usually takes place in episodes of erosion and discharge of muddy water interspersed with periods of clear-water discharge or no discharge at all depending on head and flow. Internal erosion may be taking place even if there is no visible discharge of water or if the water that is discharging from the soil on the downstream side of a dam is not muddy.
🫵VISIT AND SUBSCRIBE OUR YOUTUBE CHANNEL
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

👍10❤3
Reinforcement detail
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

👍5
👉የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በመዲናዋ 4 ዋና ዋና የመንገድ ኮሪደሮች እንዲለሙ ውሳኔ አሳለፈ
🚧ካቢኔው አዲስ አበባ የደረሰችበትን የዕድገት ደረጃ የሚመጥን የመንገድ ኮሪደሮች ልማት ለማከናወን የሚያስችል ዕቅድ ላይ ተወያይቷል።
🌟በዚህም የከተማዋን አጠቃላይ የመንገድ ሽፋን እና ዘመናዊነት እንዲሁም የትራንስፖርት ፍሰት ወደ ላቀ ደረጃ ሊያሳድጉ የሚችሉ የመንገድ ኮሪደር እና የአካባቢ ልማቶች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
⏺በውሳኔው መሠረት የሚለሙት የመንገድ ኮሪደሮች የሚከተሉት መሆናቸውን ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፦
• ከአራት ኪሎ በመስቀል አደባባይ እስከ ቦሌ ድልድይ (7 ኪ. ሜትር)
• ከቦሌ አየር መንገድ እስከ መገናኛ ዳያስፖራ አደባባይ (4.9 ኪ. ሜትር)
• ከመገናኛ ዳያስፖራ አደባባይ በአራት ኪሎ በኩል የዓድዋ ድል መታሰቢያ አካባቢ ድረስ (6.4 ኪ. ሜትር)
• ከፒያሳ አድዋ ድል መታሰቢያ ዙርያ በለገ-ሃር፣ ሜክሲኮ፣ ሳርቤት በኩል እስከ ወሎ ሰፈር (10 ኪ. ሜትር)
🖱እነዚህ የመንገድ ኮሪደር ልማቶች ዘመናዊ ከመሆናቸውም በላይ ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ ስታንዳርድን በማሟላት የከተማዋን ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ ናቸው ተብሏል።
🚧የመንገድ ኮሪደር ፕሮጀክቶቹ አዋሳኝ የወንዝ ተፋሰሶችን ያቀፉ፣ ለሳይክልና ሞተር አልባ ትራንስፖርትም አገልግሎት የሚሰጡ እንደሚሆኑ ተጠቅሷል።
@etconp

👍17❤2
ETABS MANUAL.pdf
1.7 MB
✋ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን
🏷ለ ETABS ሶፍትዌር ስትሰሩ እንድያግዛቹ የተዘጋጀ ማንዋል ከዚህ ፅሁፍ በ PDF ኣያይዘንላቹዋል
🌟የ ETABS ምርጥ ቲቶርያል ቪድዮ በ ኣማርኛ ሰርትን YOUTUBE ቻናላችን ላይ ጭንላቹዋል ገብተው ይማሩ።
🫵YOUTUBE ቻናላችን ካልተቀላቀሉ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ🙏
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
@etconp
🏷ለ ETABS ሶፍትዌር ስትሰሩ እንድያግዛቹ የተዘጋጀ ማንዋል ከዚህ ፅሁፍ በ PDF ኣያይዘንላቹዋል
🌟የ ETABS ምርጥ ቲቶርያል ቪድዮ በ ኣማርኛ ሰርትን YOUTUBE ቻናላችን ላይ ጭንላቹዋል ገብተው ይማሩ።
🫵YOUTUBE ቻናላችን ካልተቀላቀሉ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ🙏
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
@etconp
ETABS TRAINING MANUAL.docx
1.8 MB
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

👍22🙏8❤3🕊1
#ADVERTISNMENT
🌟IDesign Interior [ አጭር የኢንተሪየር ማሰልጠኛ ተቋም]
🚀 የግንባታ ትምህርት ( ሲቪል ፣ ኮተም ... ) እንዲሁም ከማንኛውም የትምህርት ክፍል የመጡ ተማሪዎችን ያማከለ
🚀በዘርፉ ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አርክቴክቶች
🚀 በ2 ወር 15 ቀን (በ9500 ብር ብቻ)
🚀 የሶፍትዌር እና የተግባር ልምምድ እንዲሁም የመስክ ጉብኝት
🚀ከስራ ሰዓት ውጪ በሁለት ሺፍት ፣ የኦን ላይን እንዲሁም የግል ቪአይፒ ትምህርቶች
🚀ጥራት ባለው መማርያ ክፍሎች ከተሟላ ኮምፒውተር ጋር
🚀በአንድ ክፍል ውስጥ የተወሰኑ ከ10 እስከ 15 ተማሪዎች ብቻ
🚀 የተግባር ልምምድን ጨምሮ
🚀 በመሀል ሜክሲኮ ላይ
🚧ሁልግዜም ትምህርት አለ
አዲስ ለሚከፈተው ክፍል ይመዝገቡ።
https://t.me/IDesignEth
https://t.me/IDesignEthschool
📞0945587983 ይደውሉ
🌟IDesign Interior [ አጭር የኢንተሪየር ማሰልጠኛ ተቋም]
🚀 የግንባታ ትምህርት ( ሲቪል ፣ ኮተም ... ) እንዲሁም ከማንኛውም የትምህርት ክፍል የመጡ ተማሪዎችን ያማከለ
🚀በዘርፉ ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና አርክቴክቶች
🚀 በ2 ወር 15 ቀን (በ9500 ብር ብቻ)
🚀 የሶፍትዌር እና የተግባር ልምምድ እንዲሁም የመስክ ጉብኝት
🚀ከስራ ሰዓት ውጪ በሁለት ሺፍት ፣ የኦን ላይን እንዲሁም የግል ቪአይፒ ትምህርቶች
🚀ጥራት ባለው መማርያ ክፍሎች ከተሟላ ኮምፒውተር ጋር
🚀በአንድ ክፍል ውስጥ የተወሰኑ ከ10 እስከ 15 ተማሪዎች ብቻ
🚀 የተግባር ልምምድን ጨምሮ
🚀 በመሀል ሜክሲኮ ላይ
🚧ሁልግዜም ትምህርት አለ
አዲስ ለሚከፈተው ክፍል ይመዝገቡ።
https://t.me/IDesignEth
https://t.me/IDesignEthschool
📞0945587983 ይደውሉ
👍2🏆1
Your comment on this bridge
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
❤3👍2
👉የጥገና ወይም የብልሽት መያዣ (Maintenance or Defect Liability Bond)
🖱የጥገና ዋስትና የተበላሹ የግንባታ ግብዓቶችንና የሥራ አሰራር ግድፈቶችን ለመከላከል በሚል ሥራ ተቋራጩ ለፕሮጀክት ባለቤቱ የሚገባው ዋስትና ነው፡፡
🚧በተለይም ከላይ ስለ ሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (retention) ቆይታ እንደተመለከተው ለአንድ ዓመት ጊዜ የሚያዝበት ምክንያት ከጥራት ጉድለት ጋር የተያያዙ ሥራዎችን ለመጠገን ነው፡፡
🚧በሚለቀቅበትም ጊዜ ያለ ቅድመ ሁኔታ ዋስትና ሥራ ተቋራጩ እንዲያቀርብ የሚደረግበት ምክንያት በህንጻው ግንባታ ላይ የሚታዩ ግድፈቶችን ለመጠገን በሚል ነው፡፡
🖱የጥገና እና ብልሽት አላፊነት መያዣ በዋናነት የዋና ገንዘብ መያዣ ቆይታ እንዳበቃ የሚጀምር ነው፡፡
⏺በርግጥ ሥራ ተቋራጩ ለባለቤቱ ለተወሰኑ ዓመታት ዋቢ ይሆናል፡፡
▶️ለምሳሌ፡- በሲቪል የግንባታ ሥራዎች በተለይም በፍ/ህ/ቁ 3039 እንዲህ የሚል ይነበባል፡-“ሥራ ተቋራጩ ሥራውን ካስረከበበት ጊዜ ጀምሮ ስለመልካም አሰራር፣ ስለ ሥራው እና ስለጠንካራነቱ ለ10 (አስር) አመት መድን (guarantee/ warranty) ነው፡፡ በዚህም ጊዜ ውስጥ በሥራው ጉድለት ወይም በተሰራበት መሬት ዓይነት ምክንያት በተሰራው ሥራ ላይ ለሚደርሰው መጥፋት ወይም መበላሸት አላፊ ነው፡፡”
🚧በተመሳሳይ መልኩ የመንግስት የግንባታ ውሎችንም በተመለከተ የፍትሐብሔር ሕጉ ከአንቀጽ 3277-3282 ላይ የ10 (አስር) አመት የብልሽት መድን ጊዜ ያስቀምጣል፡፡
✨የፌደራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በቅጽ 18 በሰ/መ/ቁ 101378 በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እና ናሰው ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል በነበረው ክርክር የጥገና ዋስትና (maintenance bond) ሊኖር እንደሚችል ካተተ በኋላ አንድ ሥራ ተቋራጭ በሠራው ህንጻ ላይ የተከሠተ እርግጠኛ የአሰራር ጉድለት በሌለበት ሁኔታ ወደፊት የሚታይና የሚከሰት የአሰራር ጉድለት ሊኖር ይችላል በሚል ምክንያት ሥራ ተቋራጮች ለሰሩት ሥራ የመጨረሻ ክፍያ የማግኘት መብት መከልከል አግባብነት የሌለው መሆኑን እሰገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡
#ConstructionLaw

👍15❤1
👉800 ሚሊዮን ዶላር የፈጀው በአፍሪካ ትልቁ መስጊድ በአልጄሪያ ተመረቀ
🚧የአልጄሪያው ፕሬዝዳንት አብደልማጂድ ቴቡኔ በአፍሪካ ትልቁ የሆነውን የአልጀርሱን ታላቁ መስጊድ እሁድ እለት በይፋ ከፍተዋል።
🌟በሳውዲ አረቢያ እስላማዊ ቅዱስ ከተሞች መካ እና መዲና ከሚገኙት መስጊዶች በመቀጠል በአለም ሶስተኛው ትልቁ መስጊድ ያደርገዋል፡፡
▶️ግዙፉ መስጊድ በ70 ሄክታር ላይ የተገነባ ሲሆን በአንድ ጊዜ እስከ 120ሺ ሰጋጆችን መያዝ ይችላል።
▶️በተጨማሪም የአለማችን ረጅሙ ሚናር ያለዉ ሲሆን የጸሎት ጥሪ ለማስተላለፍ የሚያገለግል ግንብ ነው።
▶️የመስጊዱ ግንባታ ከሰባት አመታት በላይ የጠየቀ ሲሆን ከ800 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ ተደርጎበታል፡፡
🌟ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚጀምረዉ የረመዳን ወር ኃይማኖታዊ ስነስርዓቶችን ያስተናግዳል ተብሎ ይጠበቃል።
🚧የግንባታዉ ሂደት እ.ኤ.አ በ2019 ከስልጣን በለቀቁት የቀድሞ ፕሬዝዳንት አብዱላዚዝ ቡተፍሊካ ፕሮጀክት ሲሆን ለአምስተኛ ጊዜ የስልጣን ዘመን እወዳደራለሁ ማለታቸዉ ከፍተኛ ተቃውሞ አስከትሎባቸዉ እንደነበር ይታወሳል ሲል ያስነበበው ብስራት ሬዲዮ ነው።

👍11❤2
👉የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ መልክ ያስገነባዉ ተርሚናል 1 በነገዉ ዕለት አገልግሎት ይጀምራል ተባለ
🌟ተርሚናሉ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 1 ከእድሳትና የማስፋፋት ሥራ በኋላ በነገዉ እለት ስራ እንደሚጀምር አስታወቋል፡፡
🚧ተርሚናሉን ለአገልግሎት ክፍት በማድረግ ሁሉም የሀገር ውስጥ በረራዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር ተነግሯል፡፡
✨ከአዲስ አበባ ወደ ሁሉም የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቻችን እንዲሁም ከሀገር ውስጥ መዳረሻዎቻችን ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉትን በረራ እጅግ በዘመነው ተርሚናል 1 እንደሚከናወንም አየር መንገገዱ ይፋ አድርጓል፡፡

❤5👍4🏆2🙏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉Time lapse :30- story building built in 15 days
⏺How much can you accomplish in 360 hours?
🌟T30 hotel constructed in 15 days.
🚧The feat was achieve by using pre cast components, so on site is just assembly exercise.
▶️15 ቀን ተገንብቶ የተጠናቀቀው ባለ 30 ወል ህንፃ T30 ሆቴል ይባላል መገኛው ቻይና ነው፣ ይህ ህንፃ በ15 ቀን የተጠናቀቀው የህንፃውን አካላት በፋብሪካ ውስጥ በማምረት ወደግንባታ ቦታ ወስዶ በመገጣጠም ነው።
🌟የዚህ ህንፃ ገፅታዎች/ features of this building
✅Magnitude 9 earthquake resistant
✅ 5times more earthquake resistant than conventional buildings
✅ 5 times more energy efficient
✅ 20 times purer air
✅ 3 stage air filtration
✨Standardization was key for this to happen
⏺Discussion point / መወያያ ነጥቦች
🖱ኢትዮጵያስ ምን ያህል ተቋጭ ድርጅቶች የprecast ልምድ አላቸው ?
አስተውሉ እምቅ ሀይል ( potential ) አይደለም ያልኩት ልምድ(experience)
🖱 ከዚህ ህንፃ ጋር ተያይዞ ስለ learning curve (LC) አስተያየት ብትሰጡበት
Via mrbeeblebroxx
Presented by :- @etconp
🫵For More Videos Visit Our YouTube Channel👇

👍13❤3