👉የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን እድሳት በገንዘብ እጥረት ሳቢያ እየተጓተተ ሲሆን ለማጠናቀቅ 85 ሚልየን ብር ያስፈልጋል
🚧በኢትዮጵያ የፓትሪያርክ ሹመት የሚፈጸምበቱ በቸኛ ስፍራ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የህንፃ እድሳት እንዲጠናቀቅ 85 ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።
✳️የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳደር ሰበካ ጉባዔ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የህንፃ እድሳቱ እስካሁን 75 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን 90 ሚሊዮን ብር ገደማ እንደፈጀ ተጠቁሟል።
❇️የቤተ ክርስቲያኗ የእድሳት ሂደት ለ16 ወራት ያህል ጥናት ሲደረግበት ቆይቶ "በቅርስ እድሳት ልምድ ካለው" ቫርኔሮ ከተባለ ድርጅት ጋር በ172 ሚሊዮን ብር የሥራ ውል መጀመሩን አዲስ ማለዳ ከመግለጫው ተረድታለች።
📌በዚህ የእድሳት ሂደት ከውጪ ለሚገቡ እቃዎች የውጭ ምንዛሪ እጥረት እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኗ ከፍተኛ ገቢ ታገኛለች በሚል ግምት ህብረተሰቡ ለመርዳት ፍቃደኝነት አለማሳየታቸው እንደ ተግዳሮት ተጠቅሰዋል።
✳️ድጋፍ የሚሰበሰብባቸው መንገዶችም እንደቀጠሉ ነው።
🚧እድሳቱ ከተጀመረ አንድ ዓመት ከግማሽ ገደማ ያስቆጠረ ሲሆን መጋቢት 30 ቀን 2016 እንደሚጠናቀቅ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም በገንዘብ እጥረት ሳቢያ ለሦስት ወራት እንዲራዘም መደረጉን አዲስ ማለዳ ከታደመችበት መግለጫ ሰምታለች።
🔰የቤተ ክስርስቲያኗ አስተዳዳሪ ሊቀ ስልጣን ቆሞስ አባ ሲራክ አድማሱ እንደገለጹት እድሳቱ ከኢትዮጵያ ቅርስና ጥበቃ ህጋዊ ፈቃድ አግኝቶ የሚታደስ መሆኑን ጠቁመው በግንባታ ሂደት ያጋጠመ ችግር የለም ብለዋል።
☄የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን በ1924 ከተመሰረተ ጀምሮ ከ90 ዓመታት በላይ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
@etconp

👍9❤3🕊3
Shear strength of a soil is a unique function of
Anonymous Quiz
24%
a) effective stress only
11%
b) total stress only
61%
c) both effective stress and total stress
4%
d) none of the above
👍13❤1
Q) After casting an ordinary cement concrete on drying ?
Anonymous Quiz
17%
Expands
7%
Mix
67%
Shrinks
9%
None of these
👍11
👉የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪዉን ለማዘመን የኪነ-ህንጻ (አርክቴክቸር) ባለሙያዎች ማህበር የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ።
❇️በፈጣን ዕደገት ላይ የሚገኘውን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪዉን ለማዘመን የኢትዮጵያ የአርክቴክቸር የሙያ ማህበር አባላትና ሙያተኞች የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
✳️የማህበሩ አባላትና ይመለከተኛል የሚሉ ባለሙያዎች እየተገናኙ ዘርፉን ወደላቀ ደረጃ ለማድረስ እንዲሁም ችግር ፈች ጥናቶችንና የእርስበርስ ልምዶችና ተሞክሮአቸውን ማካፈል ያስችላቸው ዘንድ በሚኒስትር መ/ቤቱ ቅጥር ግቢ የተከፈተው አኮ ቡና ውስጥ ማህበሩ በሚፈልገው መልክ እንዲጠቀምበት እንደተፈቀደለት ተናግረዋል፡፡
✳️ማህበሩ ለሀገር ግንባታና ለከተሜነት መስፋፋት እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን የጠቀሱት ሚ/ር ዴኤታው በተለይ መሀንዲሶች፣ ፕላነሮች እና አርክቴክቶች በሚኒስቴር መ/ቤቱ አቅራቢያ የሚሰባሰቡበት ቋሚ ቦታ መገኘቱ ሀገር ከዘርፉ ባለሙያዎች የምትፈልገውን ሁሉ ያለምንም ችግር እንድትጠቀም ያስችላታል ብለዋል፡፡
Via Ministry of Urban and Infrastructure

👍7❤2
ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ
👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ
🔰ምን ይፈልጋሉ?
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን
☎️ይደዉሉልን ያማክሩን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
0904040477
0911016833

👍2❤1
INTERCON Construction Materials
👉 Authorized agent of MC (Conmix) and Weber
● Concrete Admixtures
● Concrete Repair Mortar
● Bonding Agent
● Self-level, Floor hardener, Epoxy
● Grout
● Quartz Paint
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Waterproofing chemicals and Materials (Cementitious, Crystalline, Acrylic, Sealants, Membrane)
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall

❤1👍1
👉ቅድስት ስላሴ ካቴድራል እድሳትና ታሪክ
የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን እድሳት በገንዘብ እጥረት ሳቢያ እየተጓተተ ሲሆን ለማጠናቀቅ 85 ሚልየን ብር ያስፈልጋል ተብሏል።
በኢትዮጵያ የፓትሪያርክ ሹመት የሚፈጸምበቱ ብቸኛ ስፍራ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ነው።
የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳደር ሰበካ ጉባዔ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የህንፃ እድሳቱ እስካሁን 75 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን 90 ሚሊዮን ብር ገደማ እንደፈጀ ተጠቁሟል።
የቤተ ክርስቲያኗ የእድሳት ሂደት ለ16 ወራት ያህል ጥናት ሲደረግበት ቆይቶ "በቅርስ እድሳት ልምድ ካለው" ቫርኔሮ ከተባለ ድርጅት ጋር በ172 ሚሊዮን ብር የሥራ ውል መጀመሩን አዲስ ማለዳ ከመግለጫው ተረድታለች።
በዚህ የእድሳት ሂደት ከውጪ ለሚገቡ እቃዎች የውጭ ምንዛሪ እጥረት እንዲሁም ቤተ ክርስቲያኗ ከፍተኛ ገቢ ታገኛለች በሚል ግምት ህብረተሰቡ ለመርዳት ፍቃደኝነት አለማሳየታቸው እንደ ተግዳሮት ተጠቅሰዋል።
ድጋፍ የሚሰበሰብባቸው መንገዶችም እንደቀጠሉ ነው።
እድሳቱ ከተጀመረ አንድ ዓመት ከግማሽ ገደማ ያስቆጠረ ሲሆን መጋቢት 30 ቀን 2016 እንደሚጠናቀቅ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም በገንዘብ እጥረት ሳቢያ ለሦስት ወራት እንዲራዘም መደረጉን አዲስ ማለዳ ከታደመችበት መግለጫ ሰምታለች።
የቤተ ክስርስቲያኗ አስተዳዳሪ ሊቀ ስልጣን ቆሞስ አባ ሲራክ አድማሱ እንደገለጹት እድሳቱ ከኢትዮጵያ ቅርስና ጥበቃ ህጋዊ ፈቃድ አግኝቶ የሚታደስ መሆኑን ጠቁመው በግንባታ ሂደት ያጋጠመ ችግር የለም ብለዋል።
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን በ1924 ከተመሰረተ ጀምሮ ከ90 ዓመታት በላይ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
ጥናቱን ያጠናው የታዋቂው የኪነህንጻ ታሪክ አዋቂው እና የታሪካዊ ህንጻዎች እድሳት ጠበብቱ፥ ህንጻ ነዳፊ ፋሲል ጊዮርጊስ አማካሪ ጽ/ቤት ሲሆን ገንቢው ደግሞ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የግንባታ ታሪክ ከ65 አመታት በላይ የግንባታ ልምድ ያለው ጂዮም ሉዊጂ ቫርኔሮ ኢምፕሬሳ ኮስትሩዚዮኒ ፒኤልሲ ነው።
📌የቅድስት ስላሴ ካቴድራል ህንጻ ታሪክ
የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሕንፃ የመሠረት ድንጋይ ታኅሣሥ 15 ቀን 1924 ዓ/ም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሲያስቀምጡ የእስክንድርያ ኮፕት ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ዮሐንስ እና የሀገር ጳጳሳትም በተገኙበት ልዩ ጸሎት እና ቡራኬ ተሠጥቶ ተመረቀ።
በ1924 አካባቢ የተጀመረው ህንጻ ወደመጨረሻው ደርሶ ሳይጠናቀቅ ጣልያን በ1928 ኢትዮዽያን ወሮ ነበር።
የግንባታ ስራው ጣልያን ኢትዮዽያን በወረረበት ከ1928 እስከ 1933 ባሉት አምስት አመታት ተቋርጦ ነበር።
በጣልያን ወረራ ወቅት እና ከዚያ በፊት ከተነሱ ምስሎች የተነሳ ህንጻው አስቀድሞ የኒዮ ክላሲካል ዘይቤ የነበረው መሆኑን እንረዳለን።
ግንባታው ከነጻነት በኋላ የቀጠለ ሲሆን በጥር 6 ቀን 1935 ተስፋፍቶና ተሻሽሎ የንድፍ ዘይቤውም ወደ ኒዮ ባሮክነት ተለውጦ ለምርቃት ሊበቃ ችሏል።
ከዝያም እንደገና በ1960 በዩጎዝላቭያ ህንጻ ነዳፊዎች አማካኝነት ለሶስተኛ ግዜ ተስፋፍቶ ተገንብቷል። ለሶስተኛ ግዜ አስፋፍተው የነደፉት ህንጻ ነዳፊዎቹም ስላቪሳ ፔትሮቪች እና ዜድ ድራይጎሎቪች ይባላሉ።
የመጨረሻውን እድሳቱን ስራ ዩጎዝላቪያው ተቋራጭ ዩኒየን ኢንጂነሪንግ የሰራው ሲሆን በግዜው ታዋቂ የነበረው ጂዎርዳኖ ኮንቼቶ ስራ ተቋራጭ የእጅ ስራ ድንጋይ እና ስቱኮ ስራውን ሰርቷል።
Via አዲስ ማለዳ፣ ውኪፔዲያ፣ ማህበራዊ መገናኛ፣ አርቺቪዮ ሉቼ፣ እና ዋልተር ሚተልሆልዘር

👍4👏3
_@etconp_የኮንስትራክሽን_ብቃት_ማረጋገጫና_ምዝገባ_መመሪያ.pdf
50.8 MB
👉የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ
✳️በነገራችን ላይ ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ
https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

👍10🙏3