Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
❤4👍2💔1
👉ስለ ንኡስ ተቋራጭነት (sub-contract) ጥቂት መረጃ እናጋራችሁ

🚧ንኡስ ተቋራጭነት(sub-contract) በፍትሀብሄር ህጉ አገላለጽ ከዋናው ተቋራጭ የተስማማ ሁለተኛ ተቋራጭ ይባላል፡፡

⏺ይሄውም ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በከፊል ለማስፈጸም ከአንድ ሶስተኛ ወገን ከሆነ ሰው ጋር የሚደረግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3201(2))

🔰ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) ደግሞ ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3201(1))

⏺ስለዚህ ንኡስ ተቋራጭነት የግንባታ ስራ ተቋራጮች ከአሰሪው ጋር ሊገነቡት ግዴታ የገቡበትን የግንባታ ስራ በከፊል ለሌላ ተቋራጭ በውል በሚያሰሩበት ጊዜ የሚነሳ ጉዳይ ነው፡፡

❇️ውሎችን ለሌላ መልቀቅ የሚባለውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡

☄ንኡስ ተቋራጭነት ሁለት አይነት ነው፡፡

📌በአሰሪው የሚታወቅ (Nominated sub-contracting) እና በአሰሪው የማይታወቅ (Non nominated sub-contracting)::

⏺ከውጤት አንጻር ተመሳሳይ ቢሆኑም ንኡስ ተቋራጭነቱን አሰሪው የፈቀደውና ያወቀው የሆነ እንደሆነ ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ከመዘግየት ቅጣት ነጻ ይሆናል፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3206)

✅ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩበት ክፍያ ከማን መጠየቅ ይችላሉ?

✋ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩት ስራ በውላቸው መሰረት ከዋናው ተቋራጭ ክፍያ የመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል፡፡(የፍ/ህ/ቁ 1755፣1756) ምክንያቱም ውል በተዋዋይ ወገኖች መካከል ህግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ1731)

⏺በተጨማሪም የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3040 በአንድ የህንጻ ስራ ተቋራጭነት ውስጥ የሚሰሩ ስራ ተቋራጮች ወይም ሰራተኞች የሰሩበትን ስራ ዋጋ ለመከፈል ክሳቸውን ባቀረቡበት ጊዜ አሰሪው ለስራ ተቋራጩ ሊከፍል በሚገባው ገንዘብ መጠን ባሰሪው ላይ በቀጥታ ገንዘባቸውን ለመጠየቅ መብት አላቸው በሚል ይደነግጋል፡፡

📌ስለዚህ ከዋናው አሰሪ ላይም በቀጥታ ክፍያ ለመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል ማለት ነው፡፡

#ConstructionLaw

@etconp
👍21❤2
👉ትላንት በአዲስ አበባ ከተማ የተመረቀው የሼካ ፋጢማ ቢንት ሙባረክ የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ዘመናዊ የመማሪያ ክፍሎች ፣ወርክሾፖች ኤሌክትሮኒክ ቤተ መፅሀፍት ፣ጂምናዚየም፣ ክሊኒክ ላውንደሪ ፣የሰራተኞች ማደሪያ እና ሌሎችም የተሟሉለት ነው፡፡

🚧በ41 ሺ 300 ካ.ሜ ያረፈና ግንባታው 2 ዓመታትን የፈጀ ሲሆን 15 ሚሊዮን ዶላር ወጭ ተደርጎበታል፡፡

✳️ት/ቤቱ 102 ሰራተኞች ይኖሩታል፡፡

Via የቀዳማዊት እመቤት ቢሮ

@etcono
👍16❤4
Etconp Trivia question


We can estimate the number of plywood after we determine area of formwork … my question is how do you how do you estimate the amount of scaffolding required for 1 m² area ?

የ ፖላይውድ ብዛት የ ፎርምወርክ ኤሪያ ከታወቀ በኃላ ማወቅ ይቻላል የኔ ጥያቄ የ ክርስቲ ብዛት እንዴት ማወቅ ይቻላል ለ አንድ ካሬ?

@etconp
👍8👏1
👉ማስታወቂያ

🚧ማኅበራችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ከግንቦት 15 እስከ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ሊያከብረዉ የነበረው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሳምንት ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ሲምፖዚየም ክንዉን ከአቅም በላይ በሆነ ሁኔታ ዝግጅቱን ላልተወሰነ ጊዜ ለማራዘም የተገደደ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንገልጻለን፡፡

የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር

@etconp
👍6❤4🙏2
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍3
👉በማደግ ላይ በሚገኙ የአለማችን ከተሞች የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች (parking lots) ከሁሉም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው።

🚧የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን በአግባቡ የማያዘጋጅ የከተማ ማዘጋጃ ቤት የሚፈለገውን ዕድገት ማምጣትም ሆነ የነዋሪውን እርካታ መጠበቅ አይችልም።

🔰ከቅርብ አመታት ወዲህ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎችን የመገንባት ተነሳሽነቶች የሚታዩ ቢሆንም፣ አዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ የመኪና ማቆሚያ ቦታ እጥረት የሚያጋጥምባት ከተማ ነች።

✳️ሰዎች መኪና ይዘው ወደ አንድ የከተማው ክፍል ለመሄድ ሲያስቡ በቅድሚያ በአእምሯቸው የሚመጣው የመኪና ማቆሚያ ቦታ ማግኘት ችላለው? የሚለው ሃሳብ ነው

⏺አሁን አሁን የመኪና ማቆሚያ ቦታ እጥረት ለብዙዎች ራስ ምታት ሆኗል፤ ለተቀላጠፈ ቢዝነስ ጋሬጣ መሆኑ እየተስተዋለ ነው።

❇️ሩቅ ሳንሄድ የቦሌ መንገድን ማሰብ እንችላለን ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ ኤርፖርት የሚወስደው መንገድ ላይ ቀደም ብሎ ተሟሙቆ የነበረው ቢዝነስ የተቀዛቀዘው በመንገዱ አካባቢ መኪና ማቆም ከተከለከለ ጀምሮ ነው።

📌ከዚያን ጊዜ በኃላ የቦሌ ቢዝነስ ወደ ሌሎች የከተማው አጎራባች ቦታዎች ሊቀየር መቻሉ የሚታወስ ነው። በዚህም የከሰሩና ቢዝነሳቸው የደከመባቸው ነጋዴዎችን ብዛት ቤት ትንሽ የሚባል አይደለም።

✳️የቦሌን ጉዳይ ያነሳውት መኪናዎች መንገድ ዳር ይቁሙ የሚለውን ለማንሳት ሳይሆን፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ዘዋሪ ከተማ የሆነችው አዲስ አበባ ዘመኑን የሚመጥ እና በቴክኖሎጂ የሚደገፍ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች በብዛት የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ መሆንዋን ለማሳየት ነው።

⏺በአሁኑ ወቅት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ግንባታ መዘመኑ እና የተሰጠውን የትኩረት መጠን በሚከተሉት ፎቶዎች አይቶ ማረጋገጥ ይቻላል።

@etconp
👍12
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍4
👉Post tension

✳️ከቃሉ ስንነሳ post - ድህረ ማለት ነው። concrete ከተሞላ በኋላ ብረቱን ስንወጥር post tension (ድህረ መወጠር) concrete ከመሞላቱ በፊት ደግሞ ሲወጠር pre-tension ይባላል። ዛሬ ስለ post tension እናውጋ!

🔰Post tension እዛው መስክ(site) ላይ የምናከናውነው የግንባታ ዘዬ ነው pretension ግን በ precast ማምረቻ warehouseኦች ላይ ሚተገበር ነው።

🚧በ post tension ጊዜ መጀመሪያ ብረት እናነጥፋለን (bottom bar) ኮለኖች አካባቢ lower reinforcement እናበጃለን ከዛም ኮለኖች አካባቢ punching shear reinforcement እናበጃለን (drop panel in exceptional case ካልሆነ አንጠቀምም) ከዛም chair bar (“ከበሌቶ”) ካረግን በኋላ strand እንዘረጋለን ከዛም በ side formwork በኩል መወጠሪያ ብረቶቻችንን ካወጣን በኋላ anchorage እና grout vent እንዘረጋለን ከዛም እናጠብቃቸዋለን ከዛም top reinforcement (minimum reinforcement ለ shrinkage እና ለ temperature) ከዛም ኮንክሪት መሙላት ከዛም ያወጣነውን ቴንደን መወጠር ከዛም የተመዘዘውን መጠን መለካት ( measuring elongation) ከዛም የወጡትን የ strand ጫፎች መለካት ከዛም ክፍተቱን (void) በሲሚንቶ (cement screed) መሙላት።

@etconp
👍19
👉China በ construction industry ማስደመሟን ቀጥላለች

🚧የቻይና የባቡር ኢንፍራስትራክቸር ዕድገትና ምጥቀት ለመግለጽ የሚያዳግት ደረጃ ላይ ተደርሷል።

❇️ለቻይናውያን የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ማለት "ሙዝ እንደ መላጥ" ቀላል የሆነላቸው ይመስላል።

✳️ይህ በምስሉ የምንመለከተው ድልድይ በቻይና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በጠቅላላው የ1,813 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የባቡር መስመር አካል ነው፤ መጠሪያውም የሃኦጂ የባቡር ድልድይ ነው የሚባለው።

🔰ይህ ድልድይ በዓለም ላይ ከባባድ ጭነቶችን ከሚያጓጉዙ ባቡሮች ተወዳዳሪ የማይገኝለት ሲሆን፣ በብቸኝነት ግልጋሎት የሚሰጠው የከሰል ማዕድንን ለማጓጓዝ ነው።

@etconp
👍9❤2👌2
Ethio Construction Engineering
Etconp Trivia question We can estimate the number of plywood after we determine area of formwork … my question is how do you how do you estimate the amount of scaffolding required for 1 m² area ? የ ፖላይውድ ብዛት የ ፎርምወርክ ኤሪያ ከታወቀ በኃላ ማወቅ ይቻላል የኔ ጥያቄ የ ክርስቲ…
ETCONP TRIVIA #2

Given C25 concrete (1:2:3 ratio cement: sand : gravel) how many bags of cement required for 1m³ concrete

C25 አርማታ ( አሰፋፈሩ 1 ሲሚንቶ 2 አሸዋ 3 ጠጠር የሆነ ) ለ አንድ ሜትሪክ ኪዩብ አርማታ ስንት ሸራ / ከረጢት ሲሚንቶ ያስፈልጋል?

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍10🏆1
Intercon Construction Materials 
    
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic,  Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍6❤1😢1
Picture of the day

Section :- X-X , Y-Y

And Rendered 3D image 🖼️

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
🙏4👍1🕊1
Given this image what type of timber framing you think this is ?

1️⃣. Ballon framing

2️⃣. Platform framing


@etconp


Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram :- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

Twitter :- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍4🏆2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How many basements do you see here ?

1️⃣. 1

2️⃣. 2

3️⃣. 3

4️⃣. 4


@etconp


Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram :- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

Twitter :- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍5❤2👌1
👉የቻይና ዘመናዊ የባህር የውስጥ ለውስጥ አቋራጭ መንገድ

🚧በደቡብ ቻይና ጓንግዶንግ ግዛት የተገነባው የቻይና አዲስ የባህር ውስጥ አቋራጭ ከ 6 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው ዋሻ ሼንዘንን እና ዞንግሻንን የሚያገናኘው 24 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው አውራ ጎዳና አካል መሆኑ ተነግሯል።

✳️የሼንዘን-ዞንግሻን አገናኝ መንገድ በጓንግዶንግ- ሆንግ ኮንግ- ማካኦ ታላቁ የባህር ወሽመጥ ዋና የትራንስፖርት ፕሮጀክት መሆኑ ተመላክቷል።

❇️አንድ የውሃ ውስጥ ዋሻ፣ ሁለት ድልድይ እና ሁለት ሰው ሰራሽ ደሴቶችን ያቀፈ ሲሆን ይህም በዓለም ላይ ካሉ እጅግ ፈታኝ የባህር አቋራጭ ፕሮጀክቶች አንዱ ያደርገዋል ተብሏል።

✳️ማቋረጫው በፈረንጆቹ 2024 ለትራፊክ ክፍት የተደረገ ሲሆን÷ ከሼንዘን ወደ ዞንግሻን ይወስድ የነበረውን ሁለት ሰአት ወደ 20 ደቂቃ እንደቀነሰም ተገልጿል።

🔰የሼንዘን-ዞንግሻን አገናኝ መንገድ እንደ ሆንግ ኮንግ-ዙሃይ-ማካኦ ድልድይ ካሉ ነባር መስመሮች ጋር በመጣመር በታላቁ የባህር ወሽመጥ አካባቢ የባህር አቋራጭ እና የወንዞች መተላለፊያ አውታር እንደሚፈጥርም ነው የተመላከተው፡፡

✳️ይህም የከተማዋን ትስስር ያሳድጋል ሲሉ የጓንግዶንግ ግዛት ኮሙኒኬሽን ቡድን ኃላፊ ዴንግ ዢዋ መናገራቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል።

@etconp
👍11
👉Iconic Tower ይባላል ፤ በአፍሪካ ረጅሙ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ነው ፤ ቁመት 400 ሜትር ሲሆን፣ 77 ወለሎች አሉት።

🚧ጠቅላላ የወለሎቹ ስፋት ደግሞ 250 ሺህ ስኩዌር ሜትር ነው።

✳️ይህ ሕንፃ በግብጽ ከዋና ከተማዋ ካይሮ ወጣ ብሎ ከተገነባው አዲሱ የአስተዳደር ዋና ከተማ ውስጥ ከተገነቡ 20 ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን፣ በአመዛኙ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ታውቋል።

@etconp
❤9👍3🏆2
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍1🥰1