Intercon Construction Materials
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials (Cementitious, Acrylic, Crystalline, Bituminious and Liquid membrane, Liquid Glass, Sealants)
● Concrete Repair, Grout
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall

👍2❤1👏1
👉ኮንክሪት ቴክኖሎጂ
✳️ኮንክሪት ቴክኖሎጂ የቁሳቁሶችን, የድብልቅ ዲዛይን, ንብረቶችን, የግንባታ ዘዴዎችን እና የኮንክሪት ሙከራን ያካትታል::
🚧ኮንክሪት በጥንካሬው እና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚታወቅ ሁለገብ እና በስፋት ጥቅም ላይ የዋለ የግንባታ ቁሳቁስ ነው። በሲሚንቶ፣ በውሃ፣ በጥራጥሬዎች (እንደ አሸዋ፣ ጠጠር ወይም የተቀጠቀጠ ድንጋይ) እና አንዳንድ ጊዜ ንብረቱን ለማሻሻል ድብልቅ ነገሮችን ያቀፈ ነው።
❇️የኮንክሪት አወቃቀሮችን ጥራት እና አፈጻጸም ለማረጋገጥ ወሳኝ የሆኑ የኮንክሪት ቴክኖሎጂ በርካታ ጠቃሚ ገጽታዎች አሉ። እነዚህም የሚከተሉትን ያካትታሉ:
1. ቁሳቁስ፡- በሲሚንቶ፣ በጥራጥሬ እና በውሃ ያሉ በኮንክሪት ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ ቁሳቁሶች ጥራት የመጨረሻውን ምርት ጥንካሬ እና ዘላቂነት በእጅጉ ይነካል። ከፍተኛ ጥራት ያለው ኮንክሪት ለማምረት የእነዚህ ቁሳቁሶች ትክክለኛ ምርጫ እና መሞከር አስፈላጊ ነው::
2. ቅይጥ ንድፍ፡- የኮንክሪት ድብልቅ ዲዛይን የሚፈለገውን የኮንክሪት ድብልቅን እንደ ጥንካሬ፣ተግባራዊነት እና ዘላቂነት ያሉ ባህሪያትን ለማሳካት የእያንዳንዱን ንጥረ ነገር መጠን መወሰንን ያካትታል። የኮንክሪት ድብልቅ በሚዘጋጅበት ጊዜ እንደ የቁሳቁሶች አይነት እና ጥራት, የአካባቢ ሁኔታዎች እና የግንባታ መስፈርቶች ያሉ ነገሮች ግምት ውስጥ መግባት አለባቸው::
3. ባሕሪያት፡- ኮንክሪት የመጨመቂያ ጥንካሬን፣ ጥንካሬን፣ የመስራት አቅምን እና የማዋቀር ጊዜን ጨምሮ በርካታ ቁልፍ ባህሪያትን ያሳያል። እነዚህን ባህሪያት መረዳት እና መቆጣጠር የኮንክሪት መዋቅሮችን መዋቅራዊ ታማኝነት እና ረጅም ዕድሜን ለማረጋገጥ አስፈላጊ ናቸው::
4. የግንባታ ዘዴዎች፡- የተለያዩ የግንባታ ዘዴዎች ማለትም እንደ መጣል፣ ማስቀመጥ እና ማከም ያሉ የኮንክሪት አወቃቀሮችን ለመፍጠር ያገለግላሉ። የተፈለገውን ጥንካሬ እና የሲሚንቶ ጥንካሬ ለማግኘት ትክክለኛ የግንባታ ዘዴዎች በጣም አስፈላጊ ናቸው.
5. ሙከራ፡- ባህሪያቱን እና አፈፃፀሙን ለመገምገም በኮንክሪት ላይ የተለያዩ ሙከራዎች ይከናወናሉ፤ ለምሳሌ የመጭመቂያ ጥንካሬ ፈተናዎች፣ የድቀት ፈተናዎች እና የጥንካሬ ሙከራዎች። እነዚህ ሙከራዎች በግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውለውን ኮንክሪት ጥራት እና ወጥነት ለማረጋገጥ ይረዳሉ.
📌በአጠቃላይ የኮንክሪት ቴክኖሎጂ ዘመናዊ የግንባታ ፕሮጀክቶችን የሚጠይቁ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የኮንክሪት ግንባታዎች ለማምረት አስፈላጊውን እውቀትና መሳሪያ በማቅረብ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
❇️የኮንክሪት ቴክኖሎጂን መርሆዎች በመረዳት እና በእቃዎች ምርጫ ላይ ምርጥ ልምዶችን በመተግበር ፣ ዲዛይን ፣ የግንባታ ዘዴዎች እና ሙከራዎች ፣ መሐንዲሶች እና ተቋራጮች የፕሮጀክቶቻቸውን ስኬት እና የኮንክሪት መዋቅሮችን የረጅም ጊዜ አፈፃፀም ማረጋገጥ ይችላሉ።
@etconp

👍10🥰4❤1
👉
📌Transform your #outdoors with pavers & spice up dull #pathways with our guide to the commonly used paver types!
✔️ Concrete Pavers: Durable, affordable, and available in various #shapes and colors.
✔️ Brick Pavers: Timeless appeal, made from natural clay, and #slightly more #expensive than concrete pavers.
✔️ Limestone Pavers: Affordable, durable, and comes in #various shapes.
✔️Cobblestone Pavers: Rustic look, #unique #appearance, but uneven surface.
✔️ Travertine Pavers: Natural beauty, cooler #underfoot, and #requires sealing.
🚧Choose the one that #fits #your #style and needs! 💡
@etconp
Types of Outdoor Pavers📌Transform your #outdoors with pavers & spice up dull #pathways with our guide to the commonly used paver types!
✔️ Concrete Pavers: Durable, affordable, and available in various #shapes and colors.
✔️ Brick Pavers: Timeless appeal, made from natural clay, and #slightly more #expensive than concrete pavers.
✔️ Limestone Pavers: Affordable, durable, and comes in #various shapes.
✔️Cobblestone Pavers: Rustic look, #unique #appearance, but uneven surface.
✔️ Travertine Pavers: Natural beauty, cooler #underfoot, and #requires sealing.
🚧Choose the one that #fits #your #style and needs! 💡
@etconp
👍12🥰3❤1
👉ኮንስትራክሽን "Construction” ስለሚለው ቃል የኢትዮጵያ ሕጎች ይስማማሉ ወይ?
🌟የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል “ለመኖሪያም ሆነ ለሌላ አገልግሎት እንዲሆን ከድንጋይ ከሸክላ ከብረትና ከመሳሰሉት ነገሮች የሚሰራ ፎቅ ያለው ወይም የሌለው ቤት” ሕንጣ ይባላል እንጂ ኮንስትራክሽን የሚል ስያሜ አልሰጠውም (የኢ.ቋ.ጥናትና ምርምር, 1993)።
⏺በተጓዳኝ ደግሞ BATCODA Specification በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 327/1979 አንቀጽ 2(1) ኮንስትራክሽን የሚለውን ቃል ለሁለት ክፍል ሰጥቶ የሕንጻ ኮንስትራክሽን እና የመንገድ ኮንስትራክሽን በማለት ይከፍለዋል።
▶️የሕንጻ ኮንስትራክሽን የሚለውን ሀረግ “ማንኛውም በከፊል ወይም በሙሉ የወለል የግድግዳና የጣሪያ ሥራ ያለው ለመኖሪያ ወይም ለሌላ አገልግሎት የሚውል ሕንጻና ተዛማጅ ሥራዎችን የመስራት ወይም የማሻሻል ሥራ ው” የሚል ብያኔ የሰጠ ሲሆን በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 327/1979 አንቀጽ 2(2) ሥር የትራንስፖርት ኮንስትራክሽን በሚል ዘርፍ “የሐረግ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ የባቡር ሀዲዶች፣ የአውሮፕላን ማረፊያዎች፣ የወደቦችና የየብስ ማመላለሻ ተርሚናሎች የመሥራት ወይም የማሻሻል ሥራ” እንደሆነ ተርጉሟል።
⏺የኢ.ፌ.ድ.ሪ መንግሥት የግንባታ ግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 430/1997 አንቀጽ 2(ሐ) እና አዋጁን በሻረው አዋጅ ቁጥር 649/2001 አንቀጽ 2(3) “የግንባታ ዘርፍ” ለሚለው ትርጉም “የግንባታ ዘርፍ ሥራ ማለት ከሕንጻ፣ ከመንገድ ወይ ከመሰረተ ልማት ሥራ ጋር በተያያዘ የሚከናወን አዲስ ግንባታ፣ የመልሶ ግንባታ፣ ደረጃ የማሳደግ፣ የማፍረስ፣ የጥገና፣ የማደስ ሥራ እንዲሁም ተጓዳኝ የሆነና ከዋናው ሥራ ያልበለጠ ዋጋ ያለው አገልግሎት ሲሆን፣ የመገንባት፣ በባለቤትነት የመያዝ፣ ሥራውን የማንቀሳቀስ፣ የማስተላለፍ ወይም የመገንባት፣ የማንቀሳቀስ የማስተላለፍ ወይም የመገንባት፣ በባለቤትነት የመያዝ የማንቀሳቀስ ውል” በማለት ኮንስትራክሽን የሚለውን ቃል ምን ያክል ሰፊ እንደሆነ በሚያስገነዝብ መልኩ አስቀምጦታል።
▶️በ2006 ዓ.ም በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ ደግሞ “ኮንስትራክሽን ማለት የመሬት ውስጥ ወይም ከመሬት በላይ ያለ ንብረትና አገልግሎትን የሚፈልግ የማሳደግ፣የማስፋፋት፣ የመዘርጋት፣ የመልሶ ግንባታ፣ የጥገና፣ የዕድሳት፣ የማበልጸግ፣ የመቀየር፣ የቁፋሮ፣ የመንቀል ወይም የማፍረስ የሕንጻ ወይም የማንኛውም ምህንድስና ሥራ ነው - Construction” means a provisions of combination of goods and services carried out under or over ground for the development, extension, installation, repair, maintenance, renewal, renovation, alteration, excavation, dismantling or demolition of a fixed asset including building and engineering infrastructure.” ይላል።
🚧በ2001 ዓ.ም የወጣው የሕንጻ አዋጅ ቁጥር 324/2001 አንቀጽ 2(9) ደግሞ ግንባታ ማለት አዲስ ሕንጻ መገንባት ወይም ነባር ሕንጻ ማሻሻል ወይም አገልግሎቱን መለወጥ ነው - Construction" means the construction of a new building or the modification of an existing building or alteration of its use” በማለት አስቀምጧል።
#ConstructionLaw

🙏7👍6❤2
#ADVERTISEMENTS
🌟Training (With Discount)
🌟Online Class (With Certificate)
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. Structural Design in ProtaStructure Software
8. Autocad Price = 2500birr
9. Sap2000 Price = 2500birr
10. Autodesk Revit Architecture
11. Autodesk Revit Structure
❇️If u take More than 2 Course u will have Big Discount
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
📌For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA

Telegram
Engineering Solution
Youtube link - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👍6🙏2
✨Ekt ceramics
💥Quality redefined
✨aQuapa ppr pipe and fittings
✨Our products
📌prima cera sanitary ware
📌ceramic Tiles
📌aQuapa ppr pipes and fittings
📌Sika construction chemicals
📌Jotun paint
📌Hanbon spc, uv board and pvc ceiling
📌Tesa assa abloy door lock
✨For more information follow our social medias accounts and contact us!
telegram/@ektceramicschat
tiktok/www.tiktok.com/@ektceramics
facebook/https://www.facebook.com/me/
instagram/instagram.com/theklinkerstradingplc
twitter(x)https://x.com/ektceramics
linkedin/https://linkedin.com/ektceramics
📍Head Office
Location: Derar Mall 9th floor opposite to Sahlite Mihret Church
📱 +251 929 53 1707
📱 +251 912 50 7669

❤7👍1
Ethio Construction Engineering
TIP 101 @ETCONP Estimate formwork for 1m² for column #share for content like this Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇 WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C Telegram:- https://t.me/ETCONp YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp…
TIP 101
@ETCONP
Sections in reinforced concrete
#share for content like this
Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇
WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

👍6👏4
👉የሕንፃ አዋጅ
🚧የሕንፃ አዋጅ ቁጥር 624/2001 መሰረት የአዋጁን ድንጋጌዎች በመተላለፍ የግንባታ ሥራ ፈቃድን በሚሰጡ የመንግሥት ኃላፊዎች እና ይህንኑ እንዲያከናውኑ ሃላፊነት በተሰጣቸው ሌሎች የመንግሥት ሠራተኞች፣ በተመዘገቡ ባለሙያዎች ወይም ሥራ ተቋራጮች፣ እንዲሁም በግንባታ ባለቤቶች የሚፈፀሙ ጥፋቶች እንደሁኔታው ከ6 ወር ጀምሮ እስከ 15 አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት እና ከ500 (አምስት መቶ) ብር እስከ 50000 (ሀምሳ ሺ) ብር የገንዘብ መቀጮ እንደሚያስቀጣ ተደንግጎ ይገኛል፡፡
✳️በተጨማሪም በ1996 የወጣው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 501 የህንጻ ስራ ደንቦችን መጣስ በሚል ርእስ ስር ማንም ሰው ማንኛውንም አይነት የህንጻ ስራ ወይም የህንጻ ማፍረስ ስራ ሲቆጣጠር፣ ሲመራ ወይም ሲፈጽም በህግ የተደነገገውን ወይም በህንጻ ስራ ሙያ ወይም ልምድ የሚሰራባቸውን የጥንቃቄ ደንቦችን አስቦ በመጣስ የህዝብን ደህንነት ወይም የሰዎችን ሕይወት፣ ጤንነት ወይም አካል ወይም የሌላውን ሰው ንብረት አደጋ ላይ የጣለ እንደሆነ ከ3 ወር በማያንስ ቀላል እስራት እና በመቀጮ የሚቀጣ ሲሆን ወንጀሉ የተፈጸመው በቸልተኝነት እንደ ሆነ ከ1 አመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና በመቀጮ እንደሚያስቀጣ ያመለክታል፡፡
🔰በአጠቃላይ ማንኛውም የሕንፃ ግንባታ ሥራ በሚከናወንበት ወቅት ጉዳት እንዳያደርስ የግንባታ ሥፍራውን ተቀባይነት ባላቸው ቁሶች መከለል፣ በቁፋሮ ወቅት ከመሬት በታች ሊኖሩ የሚችሉ የመሠረተ ልማት መሥመሮች እንዳይጎዱ፣ በአካባቢው የትራፊክ እንቅስቃሴ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ለመከላከል፣ ተቀጣጣይነት ያላቸውን የግንባታ ቁሳቁሶች በአያያዝ ጉድለት ለእሳት አደጋ እንዳይጋለጡ በማድረግ፣ በግንባታ ሥራ ላይ ለተሠማሩ ሠራተኞችና ጐብኚዎች የደህንነት መጠበቂያዎችን በማሟላት፣ ለግንባታ የሚውሉ የኬሚካል ውጤቶች በአጠቃቀም ወቅት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ እና ብናኝ ጭስና አንጸባራቂ ጨረር የመሳሰሉ አዋኪ ነገሮች አካባቢውን እንዳይረብሹ ተገቢው ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት በህጉ ተደንግጎ ይገኛል፡፡

👍13
👉ለጫካ ፕሮጀክት የኃይል መሰረተ ልማት ግንባታ ሥራ እስከ ነሐሴ ወር መጨረሻ ድረሰ ይጠናቀቃል
በጫካ ፕሮጀክት የተጀመረውን የኃይል ማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፊያ ጣቢያ ግንባታ እስከ ነሐሴ ወር 2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሰታወቀ።
የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ 370 ሚሊየን ብር በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንደሚሸፈን ተገልጿል።
በጫካ ፕሮጀክት ክልል የሚያልፉ የማስተላለፊያ መስመሮችን ከፕሮጀክቱ ማስተር ፕላን ጋር በማጣጣም መስመሮችን የማዛወርና በጊዜያዊነት ለኃይል አቅርቦት የሚያገለግል የተንቀሳቃሽ ማከፋፊያ ጣቢያ ተከላ እየተከናወነ እንደሚገኝም ተገልጿል።
የግንባታ ሥራው የኮተቤ - ቤላ ባለ132 ኪሎ ቮልት ማስተላለፊያ መስመር የማዛወር ሥራንም ያካተተ ነው ተብሏል።
ግንባታው የ3 ነጥብ 9 ኪሎ ሜትር የመሬት ውስጥና የ0 ነጥብ 9 ኪሎ ሜትር የአየር ላይ መስመር ዝርጋታ፤ የ0 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮንዳክተር ቅየራ ሥራን እንደሚያጠቃልል የተገለፀ ሲሆን ከኮተቤ - አያት ከተዘረጋው ባለ132 ኪሎ ቮልት መስመር ላይ 0 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር በመሬት ውስጥ የመቀየር ሥራ ይከናወናል።
በአሁኑ ወቅት ለኮተቤ - ቤላ ባለ132 ኪሎ ቮልት የመስመር ማዛወር ሥራ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ተመርተው ሀገር ውስጥ መግባታቸውን የገለፀው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከቤላ እስከ ጫካ ተንቀሳቃሽ ማከፋፊያ ጣቢያ ያለው የ0 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር የማስተላለፊያ መስመር የተከላ እና ፍተሻ ሥራ መጠናቀቁንና የተንቀሳቃሽ ማከፋፊያ ጣቢያው የፍተሻ ሥራም ተጀምሯል።
ለኮተቤ - አዲስ ኢስት መስመር ማዛወር ከሚያስፈልጉ 6 የኃይል ማስተላለፊያ ተሸካሚ ምሰሶዎች የአራቱ የተከላ ሥራ ተጠናቆ ኮንዳክተር የመዘርጋት ስራ ተጀምሯል።
ቀሪ ሁለት ምሰሶዎች የከፍተኛ መስመር ኃይል ማቋረጥ ስለሚጠይቁ መሬት ላይ ቀድመው መሰራት ያለባቸው ሥራዎች እየተከናወነ እንደሚገኝ የተቋሙ መረጃ ያመለክታል።
Via Ethiopian Press Agency

👍9
Your comment about this
📍 shashamane
@ETCONP
Sections in reinforced concrete
#share for content like this
Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇
WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
📍 shashamane
@ETCONP
Sections in reinforced concrete
#share for content like this
Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇
WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍4❤1
👉በግንባታ ለ ኳንቲቲ ሰርቨየሮች የሚያጋጥሟቸው አንዳንድ ተግዳሮቶች
🚧የወሰን ለውጦችን ማስተዳደር፡ ለኳንቲቲ ሰርቨየሮች ቀዳሚ ፈተና ከሆኑት አንዱ የፕሮጀክት ወሰን ለውጦችን ማስተናገድ ነው። እነዚህ ለውጦች ለአንድ ፕሮጀክት የሚያስፈልጉትን በጀት፣ መርሐግብር እና ግብዓቶች በእጅጉ ሊነኩ ይችላሉ። የቦታ ለውጦች ሲከሰቱ ዋናውን የወጪ ግምት እና መርሃ ግብሮች እንደገና መገምገም ያስፈልገዋል, ይህም ከደንበኞች እና ከኮንትራክተሮች ጋር አለመግባባቶችን, መዘግየቶችን እና ወጪዎችን ይጨምራል። ይህ ተለዋዋጭ የፕሮጀክት ወሰን ተፈጥሮ ትክክለኛ እና ወጥ የሆነ የፋይናንስ እቅድ ለመጠበቅ አስቸጋሪ ያደርገዋል።
🚧የበጀት ገደቦች፡- ኳንቲቲ ሰርቨየሮች ብዙ ጊዜ የሚሠሩት በጠንካራ የበጀት ገደቦች ውስጥ ነው። የፕሮጀክቱን የጥራት እና የደህንነት ደረጃዎች ሳያበላሹ ወጪ ቆጣቢ መፍትሄዎችን መለየት አለባቸው. በእነዚህ ገደቦች ውስጥ መሥራት ፈታኝ ነው ምክንያቱም በበጀት ውስጥ ለመቆየት የማያቋርጥ ድርድር እና ሀብቶችን ወደ ሌላ ቦታ ማዞር እንዲሁም የደንበኞችን የሚጠብቁትን ማስተዳደር እና ደንቦችን እና የጥራት ደረጃዎችን ማክበሩን ያረጋግጣል። የተገደበ በጀት በፕሮጀክቱ ውስጥ ያልተጠበቁ ወጪዎችን ወይም ለውጦችን የመሳብ ችሎታን ይገድባል።
🚧ውስብስብ ወጪ ግምት፡ ትክክለኛ የዋጋ ግምት ለማንኛውም የግንባታ ፕሮጀክት ስኬት ወሳኝ ነው። ኳንቲቲ ሰርቨየሮች በትክክል ወጪዎችን በማውጣት ላይ፣ በተለይም ውስብስብ ወይም ልዩ በሆኑ ፕሮጀክቶች ላይ ፈተናዎች ያጋጥሟቸዋል። እንደ ጉልበት፣ ቁሳቁስ፣ መሳሪያ እና የገበያ መዋዠቅ ያሉ የተለያዩ ነገሮችን ግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው። የእነዚህ ምክንያቶች ውስብስብነት, ከገበያው ያልተጠበቀ ሁኔታ እና የተለያዩ ፕሮጀክቶች ዝርዝር ሁኔታዎች ጋር, ትክክለኛ ግምቶችን ለማምረት አስቸጋሪ ያደርገዋል. ትክክለኛ ያልሆነ ግምት ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ወይም ከመጠን በላይ መጨናነቅን ሊያስከትል ይችላል።
🚧የባለድርሻ አካላት የሚጠበቁትን ማስተዳደር፡- ኳንቲቲ ሰርቨየሮች ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ማለትም ከደንበኞች፣ ተቋራጮች፣ አርክቴክቶች እና መሐንዲሶች ጋር ይገናኛሉ።
ቅድሚያ የሚሰጧቸው ነገሮች እና አመለካከቶቻቸው ሊለያዩ ስለሚችሉ የእነዚህን ባለድርሻ አካላት የሚጠበቁትን ማመጣጠን ፈታኝ ሊሆን ይችላል።
እነዚህን የተለያዩ ተስፋዎች ከፕሮጀክቱ የፋይናንስ እውነታዎች ጋር ለማጣጣም ውጤታማ ግንኙነት እና ድርድር ያስፈልጋል።
የተሳሳተ አቀማመጥ ወይም አለመግባባት ወደ ግጭቶች, እርካታ ማጣት እና በፕሮጀክቱ የስራ ሂደት ውስጥ መስተጓጎል ሊያስከትል ይችላል.
🚧የአደጋ አስተዳደር፡ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተፈጥሯቸው ወጪዎችን፣ የጊዜ ገደቦችን እና ጥራትን ሊነኩ የሚችሉ አደጋዎችን ያካትታሉ።
ኳንቲቲ ሰርቨየሮች ጠንካራ የአደጋ አስተዳደር ስልቶችን በመተግበር እነዚህን አደጋዎች መለየት፣ መገምገም እና ማስተዳደር አለባቸው። ተግዳሮቱ ሊከሰቱ የሚችሉትን አደጋዎች በትክክል በመተንበይ እና ለእነርሱ በመዘጋጀት ላይ ነው፣ ይህም ጥልቅ ትንተና እና ተከታታይ ክትትልን ያካትታል። ያልተጠበቁ አደጋዎች ወደ ከፍተኛ የገንዘብ ተፅእኖዎች እና የፕሮጀክት መዘግየቶች ሊመሩ ይችላሉ፣ ይህም ንቁ እና ምላሽ ሰጪ የአደጋ አስተዳደርን አስፈላጊ ሆኖም ፈታኝ ያደርገዋል።

👍15❤5
Ethio Construction Engineering
ETCONP TRIVIA #10 Estimate quantities of brickwork and Plastering work required for 3m high and 4m long and 30cm thick wall . Calculate the cost after you estimate the brickwork 🧱 and the plastering work required Given rate - brick work 1000 birr/m³…
ETCONP TRIVIA #11
For concrete we have 1.54 multiplier to get the volume of concrete with its wastage…. What’s our multiplier for steel rebar ?

❤1👍1