Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ኮንስትራክሽን "Construction” ስለሚለው ቃል የኢትዮጵያ ሕጎች ይስማማሉ ወይ?

🌟የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል “ለመኖሪያም ሆነ ለሌላ አገልግሎት እንዲሆን ከድንጋይ ከሸክላ ከብረትና ከመሳሰሉት ነገሮች የሚሰራ ፎቅ ያለው ወይም የሌለው ቤት” ሕንጣ ይባላል እንጂ ኮንስትራክሽን የሚል ስያሜ አልሰጠውም (የኢ.ቋ.ጥናትና ምርምር, 1993)።

⏺በተጓዳኝ ደግሞ BATCODA Specification በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 327/1979 አንቀጽ 2(1) ኮንስትራክሽን የሚለውን ቃል ለሁለት ክፍል ሰጥቶ የሕንጻ ኮንስትራክሽን እና የመንገድ ኮንስትራክሽን በማለት ይከፍለዋል።

▶️የሕንጻ ኮንስትራክሽን የሚለውን ሀረግ “ማንኛውም በከፊል ወይም በሙሉ የወለል የግድግዳና የጣሪያ ሥራ ያለው ለመኖሪያ ወይም ለሌላ አገልግሎት የሚውል ሕንጻና ተዛማጅ ሥራዎችን የመስራት ወይም የማሻሻል ሥራ ው” የሚል ብያኔ የሰጠ ሲሆን በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 327/1979 አንቀጽ 2(2) ሥር የትራንስፖርት ኮንስትራክሽን በሚል ዘርፍ “የሐረግ መንገዶች፣ ድልድዮች፣ የባቡር ሀዲዶች፣ የአውሮፕላን ማረፊያዎች፣ የወደቦችና የየብስ ማመላለሻ ተርሚናሎች የመሥራት ወይም የማሻሻል ሥራ” እንደሆነ ተርጉሟል።

⏺የኢ.ፌ.ድ.ሪ መንግሥት የግንባታ ግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 430/1997 አንቀጽ 2(ሐ) እና አዋጁን በሻረው አዋጅ ቁጥር 649/2001 አንቀጽ 2(3) “የግንባታ ዘርፍ” ለሚለው ትርጉም “የግንባታ ዘርፍ ሥራ ማለት ከሕንጻ፣ ከመንገድ ወይ ከመሰረተ ልማት ሥራ ጋር በተያያዘ የሚከናወን አዲስ ግንባታ፣ የመልሶ ግንባታ፣ ደረጃ የማሳደግ፣ የማፍረስ፣ የጥገና፣ የማደስ ሥራ እንዲሁም ተጓዳኝ የሆነና ከዋናው ሥራ ያልበለጠ ዋጋ ያለው አገልግሎት ሲሆን፣ የመገንባት፣ በባለቤትነት የመያዝ፣ ሥራውን የማንቀሳቀስ፣ የማስተላለፍ ወይም የመገንባት፣ የማንቀሳቀስ የማስተላለፍ ወይም የመገንባት፣ በባለቤትነት የመያዝ የማንቀሳቀስ ውል” በማለት ኮንስትራክሽን የሚለውን ቃል ምን ያክል ሰፊ እንደሆነ በሚያስገነዝብ መልኩ አስቀምጦታል።

▶️በ2006 ዓ.ም በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ ደግሞ  “ኮንስትራክሽን ማለት የመሬት ውስጥ ወይም ከመሬት በላይ ያለ ንብረትና አገልግሎትን የሚፈልግ የማሳደግ፣የማስፋፋት፣ የመዘርጋት፣ የመልሶ ግንባታ፣ የጥገና፣ የዕድሳት፣ የማበልጸግ፣ የመቀየር፣ የቁፋሮ፣ የመንቀል ወይም የማፍረስ የሕንጻ ወይም የማንኛውም ምህንድስና ሥራ ነው - Construction” means a provisions of combination of goods and services carried out under or  over ground for the development, extension, installation, repair, maintenance, renewal, renovation,  alteration, excavation, dismantling or demolition of a fixed asset including building and  engineering infrastructure.” ይላል።

🚧በ2001 ዓ.ም የወጣው የሕንጻ አዋጅ ቁጥር 324/2001 አንቀጽ 2(9) ደግሞ ግንባታ ማለት አዲስ ሕንጻ መገንባት ወይም ነባር ሕንጻ ማሻሻል ወይም አገልግሎቱን መለወጥ ነው - Construction" means the construction of a new building or the modification of an existing building or alteration of its use” በማለት አስቀምጧል።

#ConstructionLaw

@etconp
🙏7👍6❤2
#ADVERTISEMENTS

🌟Training (With Discount)

🌟Online Class (With Certificate)

1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. Structural Design in ProtaStructure Software
8. Autocad Price = 2500birr
9. Sap2000 Price = 2500birr
10. Autodesk Revit Architecture
11. Autodesk Revit Structure

❇️If u take More than 2 Course u will have Big Discount

🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken

📌For Registration - 0948552002  Or @AbelMuluken

🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution

🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👍6🙏2
✨Ekt ceramics
💥Quality redefined
✨aQuapa ppr pipe and fittings
✨Our products
📌prima cera sanitary ware
📌ceramic Tiles
📌aQuapa ppr pipes and fittings
📌Sika construction chemicals
📌Jotun paint
📌Hanbon spc, uv board and pvc ceiling
📌Tesa assa abloy door lock

✨For more information follow our social medias accounts and contact us!

telegram/@ektceramicschat
tiktok/www.tiktok.com/@ektceramics
facebook/https://www.facebook.com/me/
instagram/instagram.com/theklinkerstradingplc
twitter(x)https://x.com/ektceramics
linkedin/https://linkedin.com/ektceramics

📍Head Office
Location: Derar Mall 9th floor opposite to Sahlite Mihret Church
📱 +251 929 53 1707
📱 +251 912 50 7669
❤7👍1
👉የሕንፃ አዋጅ

🚧የሕንፃ አዋጅ ቁጥር 624/2001 መሰረት የአዋጁን ድንጋጌዎች በመተላለፍ የግንባታ ሥራ ፈቃድን በሚሰጡ የመንግሥት ኃላፊዎች እና ይህንኑ እንዲያከናውኑ ሃላፊነት በተሰጣቸው ሌሎች የመንግሥት ሠራተኞች፣ በተመዘገቡ ባለሙያዎች ወይም ሥራ ተቋራጮች፣ እንዲሁም በግንባታ ባለቤቶች የሚፈፀሙ ጥፋቶች እንደሁኔታው ከ6 ወር ጀምሮ እስከ 15 አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት እና ከ500 (አምስት መቶ) ብር እስከ 50000 (ሀምሳ ሺ) ብር የገንዘብ መቀጮ እንደሚያስቀጣ ተደንግጎ ይገኛል፡፡

✳️በተጨማሪም በ1996 የወጣው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 501 የህንጻ ስራ ደንቦችን መጣስ በሚል ርእስ ስር ማንም ሰው ማንኛውንም አይነት የህንጻ ስራ ወይም የህንጻ ማፍረስ ስራ ሲቆጣጠር፣ ሲመራ ወይም ሲፈጽም በህግ የተደነገገውን ወይም በህንጻ ስራ ሙያ ወይም ልምድ የሚሰራባቸውን የጥንቃቄ ደንቦችን አስቦ በመጣስ የህዝብን ደህንነት ወይም የሰዎችን ሕይወት፣ ጤንነት ወይም አካል ወይም የሌላውን ሰው ንብረት አደጋ ላይ የጣለ እንደሆነ ከ3 ወር በማያንስ ቀላል እስራት እና በመቀጮ የሚቀጣ ሲሆን ወንጀሉ የተፈጸመው በቸልተኝነት እንደ ሆነ  ከ1 አመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና በመቀጮ እንደሚያስቀጣ ያመለክታል፡፡

🔰በአጠቃላይ ማንኛውም የሕንፃ ግንባታ ሥራ በሚከናወንበት ወቅት ጉዳት እንዳያደርስ የግንባታ ሥፍራውን ተቀባይነት ባላቸው ቁሶች መከለል፣ በቁፋሮ ወቅት ከመሬት በታች ሊኖሩ የሚችሉ የመሠረተ ልማት መሥመሮች እንዳይጎዱ፣ በአካባቢው የትራፊክ እንቅስቃሴ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ለመከላከል፣ ተቀጣጣይነት ያላቸውን የግንባታ ቁሳቁሶች በአያያዝ ጉድለት ለእሳት አደጋ እንዳይጋለጡ በማድረግ፣ በግንባታ ሥራ ላይ ለተሠማሩ ሠራተኞችና ጐብኚዎች የደህንነት መጠበቂያዎችን በማሟላት፣ ለግንባታ የሚውሉ የኬሚካል ውጤቶች በአጠቃቀም ወቅት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ እና ብናኝ ጭስና አንጸባራቂ ጨረር የመሳሰሉ አዋኪ ነገሮች አካባቢውን እንዳይረብሹ ተገቢው ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት በህጉ ተደንግጎ ይገኛል፡፡

#ConstructionLaw

@etconp
👍13
👉ለጫካ ፕሮጀክት የኃይል መሰረተ ልማት ግንባታ ሥራ እስከ ነሐሴ ወር መጨረሻ ድረሰ ይጠናቀቃል

በጫካ ፕሮጀክት የተጀመረውን የኃይል ማስተላለፊያ መስመርና ማከፋፊያ ጣቢያ ግንባታ እስከ ነሐሴ ወር 2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አሰታወቀ።

የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ 370 ሚሊየን ብር በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንደሚሸፈን ተገልጿል።

በጫካ ፕሮጀክት ክልል የሚያልፉ የማስተላለፊያ መስመሮችን ከፕሮጀክቱ ማስተር ፕላን ጋር በማጣጣም መስመሮችን የማዛወርና በጊዜያዊነት ለኃይል አቅርቦት የሚያገለግል የተንቀሳቃሽ ማከፋፊያ ጣቢያ ተከላ እየተከናወነ እንደሚገኝም ተገልጿል።

የግንባታ ሥራው የኮተቤ - ቤላ ባለ132 ኪሎ ቮልት ማስተላለፊያ መስመር የማዛወር ሥራንም ያካተተ ነው ተብሏል።

ግንባታው የ3 ነጥብ 9 ኪሎ ሜትር የመሬት ውስጥና የ0 ነጥብ 9 ኪሎ ሜትር የአየር ላይ መስመር ዝርጋታ፤ የ0 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮንዳክተር ቅየራ ሥራን እንደሚያጠቃልል የተገለፀ ሲሆን ከኮተቤ - አያት ከተዘረጋው ባለ132 ኪሎ ቮልት መስመር ላይ 0 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር በመሬት ውስጥ የመቀየር ሥራ ይከናወናል።

በአሁኑ ወቅት ለኮተቤ - ቤላ ባለ132 ኪሎ ቮልት የመስመር ማዛወር ሥራ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ተመርተው ሀገር ውስጥ መግባታቸውን የገለፀው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከቤላ እስከ ጫካ ተንቀሳቃሽ ማከፋፊያ ጣቢያ ያለው የ0 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር የማስተላለፊያ መስመር የተከላ እና ፍተሻ ሥራ መጠናቀቁንና የተንቀሳቃሽ ማከፋፊያ ጣቢያው የፍተሻ ሥራም ተጀምሯል።

ለኮተቤ - አዲስ ኢስት መስመር ማዛወር ከሚያስፈልጉ 6 የኃይል ማስተላለፊያ ተሸካሚ ምሰሶዎች የአራቱ የተከላ ሥራ ተጠናቆ ኮንዳክተር የመዘርጋት ስራ ተጀምሯል።

ቀሪ ሁለት ምሰሶዎች የከፍተኛ መስመር ኃይል ማቋረጥ ስለሚጠይቁ መሬት ላይ ቀድመው መሰራት ያለባቸው ሥራዎች እየተከናወነ እንደሚገኝ የተቋሙ መረጃ ያመለክታል።

Via Ethiopian Press Agency

@etconp
👍9
Your comment about this

📍 shashamane

@ETCONP

Sections in reinforced concrete

#share for content like this


Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇

WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍4❤1
👉በግንባታ ለ ኳንቲቲ ሰርቨየሮች የሚያጋጥሟቸው አንዳንድ ተግዳሮቶች

🚧የወሰን ለውጦችን ማስተዳደር፡ ለኳንቲቲ ሰርቨየሮች ቀዳሚ ፈተና ከሆኑት አንዱ የፕሮጀክት ወሰን ለውጦችን ማስተናገድ ነው። እነዚህ ለውጦች ለአንድ ፕሮጀክት የሚያስፈልጉትን በጀት፣ መርሐግብር እና ግብዓቶች በእጅጉ ሊነኩ ይችላሉ። የቦታ ለውጦች ሲከሰቱ ዋናውን የወጪ ግምት እና መርሃ ግብሮች እንደገና መገምገም ያስፈልገዋል, ይህም ከደንበኞች እና ከኮንትራክተሮች ጋር አለመግባባቶችን, መዘግየቶችን እና ወጪዎችን ይጨምራል። ይህ ተለዋዋጭ የፕሮጀክት ወሰን ተፈጥሮ ትክክለኛ እና ወጥ የሆነ የፋይናንስ እቅድ ለመጠበቅ አስቸጋሪ ያደርገዋል።

🚧የበጀት ገደቦች፡- ኳንቲቲ ሰርቨየሮች ብዙ ጊዜ የሚሠሩት በጠንካራ የበጀት ገደቦች ውስጥ ነው። የፕሮጀክቱን የጥራት እና የደህንነት ደረጃዎች ሳያበላሹ ወጪ ቆጣቢ መፍትሄዎችን መለየት አለባቸው. በእነዚህ ገደቦች ውስጥ መሥራት ፈታኝ ነው ምክንያቱም በበጀት ውስጥ ለመቆየት የማያቋርጥ ድርድር እና ሀብቶችን ወደ ሌላ ቦታ ማዞር እንዲሁም የደንበኞችን የሚጠብቁትን ማስተዳደር እና ደንቦችን እና የጥራት ደረጃዎችን ማክበሩን ያረጋግጣል። የተገደበ በጀት በፕሮጀክቱ ውስጥ ያልተጠበቁ ወጪዎችን ወይም ለውጦችን የመሳብ ችሎታን ይገድባል።

🚧ውስብስብ ወጪ ግምት፡ ትክክለኛ የዋጋ ግምት ለማንኛውም የግንባታ ፕሮጀክት ስኬት ወሳኝ ነው። ኳንቲቲ ሰርቨየሮች በትክክል ወጪዎችን በማውጣት ላይ፣ በተለይም ውስብስብ ወይም ልዩ በሆኑ ፕሮጀክቶች ላይ ፈተናዎች ያጋጥሟቸዋል። እንደ ጉልበት፣ ቁሳቁስ፣ መሳሪያ እና የገበያ መዋዠቅ ያሉ የተለያዩ ነገሮችን ግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው። የእነዚህ ምክንያቶች ውስብስብነት, ከገበያው ያልተጠበቀ ሁኔታ እና የተለያዩ ፕሮጀክቶች ዝርዝር ሁኔታዎች ጋር, ትክክለኛ ግምቶችን ለማምረት አስቸጋሪ ያደርገዋል. ትክክለኛ ያልሆነ ግምት ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ወይም ከመጠን በላይ መጨናነቅን ሊያስከትል ይችላል።

🚧የባለድርሻ አካላት የሚጠበቁትን ማስተዳደር፡- ኳንቲቲ ሰርቨየሮች ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ማለትም ከደንበኞች፣ ተቋራጮች፣ አርክቴክቶች እና መሐንዲሶች ጋር ይገናኛሉ።

ቅድሚያ የሚሰጧቸው ነገሮች እና አመለካከቶቻቸው ሊለያዩ ስለሚችሉ የእነዚህን ባለድርሻ አካላት የሚጠበቁትን ማመጣጠን ፈታኝ ሊሆን ይችላል።

እነዚህን የተለያዩ ተስፋዎች ከፕሮጀክቱ የፋይናንስ እውነታዎች ጋር ለማጣጣም ውጤታማ ግንኙነት እና ድርድር ያስፈልጋል።

የተሳሳተ አቀማመጥ ወይም አለመግባባት ወደ ግጭቶች, እርካታ ማጣት እና በፕሮጀክቱ የስራ ሂደት ውስጥ መስተጓጎል ሊያስከትል ይችላል.

🚧የአደጋ አስተዳደር፡ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተፈጥሯቸው ወጪዎችን፣ የጊዜ ገደቦችን እና ጥራትን ሊነኩ የሚችሉ አደጋዎችን ያካትታሉ።

ኳንቲቲ ሰርቨየሮች ጠንካራ የአደጋ አስተዳደር ስልቶችን በመተግበር እነዚህን አደጋዎች መለየት፣ መገምገም እና ማስተዳደር አለባቸው። ተግዳሮቱ ሊከሰቱ የሚችሉትን አደጋዎች በትክክል በመተንበይ እና ለእነርሱ በመዘጋጀት ላይ ነው፣ ይህም ጥልቅ ትንተና እና ተከታታይ ክትትልን ያካትታል። ያልተጠበቁ አደጋዎች ወደ ከፍተኛ የገንዘብ ተፅእኖዎች እና የፕሮጀክት መዘግየቶች ሊመሩ ይችላሉ፣ ይህም ንቁ እና ምላሽ ሰጪ የአደጋ አስተዳደርን አስፈላጊ ሆኖም ፈታኝ ያደርገዋል።

@etconp
👍15❤5
Ethio Construction Engineering
ETCONP TRIVIA #10 Estimate quantities of brickwork and Plastering work required for 3m high and 4m long and 30cm thick wall . Calculate the cost after you estimate the brickwork 🧱 and the plastering work required Given rate - brick work 1000 birr/m³…
ETCONP TRIVIA #11

For concrete we have 1.54 multiplier to get the volume of concrete with its wastage…. What’s our multiplier for steel rebar ?


#share for content like this


Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇

WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
❤1👍1
👉በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባ ኩባንያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ፈሰስ ተደርጎበት ለሚገነባ ኩባንያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ።

የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ካሚል ኢብራሂም፣ የኮርፖሬት ሀብት አስተዳደር ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ሰይፉ እና የፔሪ ሜትር ኮንሰልቲንግ ማኔጅንግ ዳይሬክተር ቤተልሄም ጥላሁን የመሰረተ ድንጋዩን አስቀምጠዋል።

የሚገነባው ማምረቻ ከጤፍ የተለያዩ ስናኮችንና ደረቅ የምግብ ዓይነቶችን የሚያመርት ሲሆን በፔሪ ሜትር ኮንሰልቲንግ እና ትሬዲንግ ኩባንያ አማካኝነት ነው የሚገነባው።

በዚሁ ወቅት የኮርፖሬሽኑ የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ካሚል ኢብራሂም÷ ወደ ኮርፖሬሽኑ ለሚመጡ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል።

በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ማምረቻውን በ11 ሄክታር የለማ መሬት ላይ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት የፔሪ ሜትር ኮንሰልቲንግ ኩባንያ ከ1 ኘጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ እንደሚደረግበትም የኮርፖሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡

የግንባታ ስራው ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር ምርቶቹን ወደ አውሮፓ፣ አሜሪካ እና የሩቅ ምስራቅ ሀገራት እንደሚልክ ተገልጿል።

Via FBC

@etconp
👍6👌2❤1
✨ሴሎፍሌክስ-ፐሮፌሽናል

💥በውስጡ ፋይበር የያዘ አክለሪክ የውሃ ስርገት መከላከያ ውህድ
💥የማጠናከሪያ ፋይበር በውስጡ ያካተተ ሙሉ በሙሉ ከአክለሪክ የተሰራ የውሃ ስርገትን መከላከያ ወህድ ሲሆን የመሳሳብ ሃይል ያለውና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል የውሃ ስርገት መከላከያ ነው

📌ለማንኛውም የአርማታ ጠራ፤ ለቆርቆሮ ጣራ፤ ከሴራሚክ ንጣፍ በፊት፤ ለጎረንዮ እና ለግድግዳ ውሃ ስርገትን ይከላከላል
📌የተሰሩ የውሃ ስርገት ቦታዎች በድጋሚ ለማጠናከር
📌የሚሳሳብ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ
📌ለአጠቃቀም በጣም ቀላል

✨Seloflex professional

💥Fiber reinforced pure acrylic  waterproofing
💥Is a single component, acrylic based, flexible waterproofing compound containing special fiber reinforcement

📌waterproofing of flat roofs, tiled roofs, roof sheeting, parapet walls and flashings
📌Over coating existing roof waterproofing systems
📌Flexible and durable waterproofing system
📌Fiber reinforced-ready to use as it is

📍Head Office
Location: Derar Mall 9th floor opposite to Sahlite Mihret Church
📱 +251 929 53 1707
📱 +251 912 50 7669
👍8👏1
👉ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን

✳️ስፋት:- 24 ሺህ ሄክታር
✳️ቦታ:- አዳማና ሞጆ መካከል
✳️ወጪ:-120 ሚልየን ዶላር

🚧ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዳማና ሞጆ ከተሞች መካከል በ24 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፈውን የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ግንቦት 2/2016 ዓ.ም ማስጀመራቸው ይታወቃል።

⏺የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን እና የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞቱማ ተመስገን የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አልሚነት ስምምነት ተፈራርመዋል።

❇️ኮሚሽኑ በቅርቡ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ወጥቶ ወደ ስራ እንዲገባ ያደረገ ሲሆን ከገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ጋር የተደረሰው "የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አልሚነት" ስምምነትም አዋጁን መሰረት ያደረገ ነው።

📌ልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ በ120 ሚሊዮን ዶላር ግንባታው እየተከናወነ ሲሆን፥ የሎጅስቲክስ ፓርኮች፣ ነጻ የንግድ ቀጠና ማዕከሎች፣  የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የወጪና ገቢ ንግድ ማዕከል፣ የመንገድ ግንባታ፣ የሪል ስቴት፣ የኃይል አቅርቦትና ሌሎችም ግዙፍ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች የሚያካትት መሆኑ ተገልጿል።

Via ኢዜአ

@etconp
👍6🥰3❤1
A soil has an average particle size of 0.2 mm, it is predominantly:
Anonymous Quiz
31%
Gravel
34%
Sand
22%
Silt
13%
Clay
👍19❤1
If fore bearing of a line is N 30° E, the back bearing of the line is :
Anonymous Quiz
21%
N 30° W
54%
S 30° W
14%
N 30° E
11%
S 30° E
👍11🕊1
Ethio Construction Engineering
TIP 101 @ETCONP Sections in reinforced concrete #share for content like this Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇 WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C Telegram:- https://t.me/ETCONp YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp…
How do you estimate the cost of a building per m² ?

TIP 101

@etconp

#share for content like this


Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇

WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍12🥰3🙏1👌1
. 人 ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
. ( _._ ) * ኢድ * ★
. ┃口┃ * ሙባረክ *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
. ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. 三三三三三三三三三
👉የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ለሆናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል  እንኳን አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞታችን እንገልፃለን።

☪ ኢድ ሙባረክ ☪

. ‌‌‌‌ ╔═════ ❁✿❁ ═════╗
. ★ ★ ★ ☆ ☆ ☆

@etconp
🥰11👍1
EXNTENSION OF TIME IN CONSTRUCTION (EOT)

What is extension of time in construction (EOT) ?

An extension of time (EOT) in construction is a formal request from the contractor to the client for additional time to complete the project. This can be due to unforeseen circumstances such as bad weather, delays in receiving materials, or other unexpected events. An EOT can be granted by the client and will typically include an adjustment to the project's completion date, with no additional costs to the client. It's also used as a means of recording delays that are beyond the control of the contractor or the employer, and which may affect the completion date of the project.

What are the procedure submitting EOT according to FIDIC red book 1999 ?

1.Notify the Engineer
2.Submit a written claim
3.Provide supporting documents
4.Allow the Engineer to investigate
5.Wait for the Engineer's decision
6.Appeal the decision

It's important to note that the contractor must follow the specific procedures outlined in the contract for submitting an EOT claim, including the time frame for submitting the claim and providing supporting documentation. It's also important for the contractor


How a request for an Extension of time to be assessed ?

- The event should be one for which an EOT is permitted under the contract.
- Timely notice has been given by the contractor.
- The event is likely to cause delay and the effective items of work are on critical path.
- Contractor made all his efforts to mitigate the effects of delay.

What is the benefit to contractor by getting EOT ?
- The benefit to the contractor of EOT is only to relieve the contractor of liability for damages for delay (adjusting the completion data).

What is the benefit to employer by approving EOT ?
- The benefit to the employer is that it establishes a new contract completion date and prevent time for completion of the works becoming ‘at large’.

What are the type of of extension of time in construction ?
In construction, there are several types of extension of time (EOT) that can be requested by a contractor during following events :
1.Compensable delay.
2.Concurrent delay.
3.Non-compensable delay.
4.Force majeure delay.
5.Excusable delay.


What are the causes of extension of time in fidic red book 1999 ?

The FIDIC Red Book 1999 outlines several causes of extension of time (EOT) that can be claimed by a contractor. These include:
1.Delays caused by the client.
2.Delays caused by factors beyond the contractor's control.
3.Delays caused by the Engineer.
4.Delays caused by other contractors
5.Delays caused by force majeure

@etconp

#share for content like this


Follow us on 👇🏿👇🏻👇🏼👇🏽👇🏾👇

WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg
👍18❤6👌2
If the soil sample is having porosity 50% and degrees of saturation at 90% then its percentage air voids is:
Anonymous Quiz
28%
5%
22%
50%
25%
40%
25%
4.5%
👍20🕊1