👉Different Types of map🔻
🔸 Topographical map : Shows the hills, Valleys, rivers, Village, towns, forests etc.
🔹 Cadastral map : Showing the boundaries of fields, houses & other properties.
🔸 Engineering map : Shows details of engineering works such as roads, railway, reservoirs, irrigation canals etc.
🔹 Geological map : Showing areas including underground resources.
🔸 Contour map : Determine the capacity of reservoir and to find best possible route for roads & railways
🔹 Military map : showing the road & railway communication with different parts of a country such a map also shows the different strategic points important for the defence of a country.
🔸 Archeological Map : Showing areas including places where ancient relics exist
@etconp

👍17👏13😢1
👉የአዲስ አበባ ከተማ ኮሪደር ልማት 33 ቢሊዮን ብር እንደወጣበት ተገለፀ
🚧የኮሪደር ልማቱን ተግባራዊ ለማድረግ በተደረገ ጥናት መሰረት ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የበጀት እቅድ ተይዞለት የነበረ ሲሆን፤ ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በመሰራቱ በ33 ቢሊዮን ብር እየተገባደደ እንደሆነ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መናገራቸውን ኢቢሲ ዘግበዋል።

👍15😢1
👉የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
🚧በቅርቡ ተመርቆ ሥራ በይፋ የሚጀምረው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአዲሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና በአጎራባች ክልሎችና ዞኖች የሚገኙ ከሰባት ሚሊየን በላይ ኢትዮጵውያንን ያገለግላል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
✳️በ25,000 ካሬ ላይ ያረፈ ግዙፍና ውብ ሕንፃ ያለው ሆስፒታል አሁን ባለበት ደረጃ በአጠቃላይና ስፔሻሊቲ ደረጃ የሚሰጡ የውስጥ ደዌ፣ የቀዶ ጥገና፣ የአጥንት፣ የማኅፀንና ጽንስ፣ የሕፃናት፣ የእናቶች፣ ከአንገት በላይ፣ የሥነ-አዕምሮ ወዘተ. ሕክምናዎችን በተመላለሽና በተኝቶ ሕክምና ለመስጠት ዝግጁ ሆኗል፡፡
⏺በምርመራ ደረጃም ቢሆን ሆስፒታሉ ከዚህ ቀደም እስከ አዲስ አበባ የሚደረጉ ጉዞዎችን የሚያስቀሩ የተለያዩ ዘመኑ የደረሰባቸው ቴክኖሎጂዎችን የያዙ የምርመራ ማሽኖችን ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጎ የምረቃውን ዕለት እየጠበቀ ይገኛል፡፡
🔰በዚህ ረገድ ሆስፒታሉ ሲቲ ስካን፣ የ “Magnetic Resonance Imaging (MRI)”፣ ዲጂታል የኤክስ ሬይ ማሽኖች፣ ዘመናዊ የአልትራሳውንድ ማሽኖች፣ አድቫንስድ የደም መመርመሪያ ማሽኖችን እንዲሁም የተለያዩ ምርመራ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ላቦራቶሪዎችን ለአገለግሎት ዝግጁ አድርጓል፡፡

👍9❤4
11. At 28 days of curing concrete attains a strength of
Anonymous Quiz
4%
[ A ] 20 to 25%
7%
[ C ] 65 to 80%
7%
[B] 60 to 70%
82%
[ D ] 90 to 95%
👍19🙏14🕊2
12. The coarse aggregate which possess the property of good interlocking are
Anonymous Quiz
14%
[ A ] rounded shape
9%
[ B ] elongated shape
67%
[ C ] angular shape
9%
[ D ] none of the above
🙏13👍8🏆3
19. Slump cone test is used to determine
Anonymous Quiz
8%
[ A ] Shrinkage of concrete mix
3%
[ B ] Creep of concrete
87%
[ C ] Workability of concrete mix
2%
[ D ] Soundness of concrete
👍23🏆5❤2
Intercon Construction Materials
👉 Specialized in construction chemicals, Authorized agent of MC (Conmix) and Weber
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofing Chemicals and Materials
● Concrete Repair, Grout
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● External finishes (Quartz paint, Contextra),
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy, Self-level
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall

👍3
👉በህንጻ ግንባታ ላይ የደህንነት መከላከያ ባላሟሉ አስገንቢዎች ላይ እስከ እስራት የሚያደርስ ህግ መዘጋጀቱ ተሰማ‼️
አዲሱ ህግ ስራ ላይ ሲውል በህንጻ ግንባታ ላይ የሚስተዋሉ የደህንነት ችግሮች እና ስጋቶችን ይቀርፋልም ተብሎለታል።
በህንጻ ግንባታ ላይ በሚስተዋሉ የጥንቃቄ ጉድለት፤ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሰዎች ሞት እና የአካል ጉዳት እየጨመረ መምጣቱ አዲሱ ህግ እንዲወጣ ምክንያት ሆኗልም ተብሏል።
በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራክሽንና መሰረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ መዲና አህመድ፤ ህንፃዎች በሚገነቡበት ሰዓት በአካባቢው እና በህብረተሰቡ ላይ ስጋት በሆነ መልኩ በሚገነቡና ለሰራተኞቻቸው ጭምር የደህንነት መከላከያ ግብአቶች ሳያሟሉ በተገኙ አስገንቢዎች ላይ ከፈቃድ መቀማት እስከ እስራት ድረስ እንዲቀጡ በህጉ ተቀምጧል ሲሉ ተናግረዋል።
ከዚህ ባለፈም የስራ ተቋራጮች የብቃት ማረጋገጫ ከሌላቸው ወደ ስራ እንዳይገቡም ህጉ ይከለክላል ብለዋል።
አዲሱ ህግ በሰራተኞች እና በአካባቢው ባሉ ማህበረሰቦች ላይ በጥንቃቄ ጉድለት ምክንያት ጉዳት እንዳይደርስ የቅድመ መከላከል ስራ እንዲሰራ እና ጥንቃቄ እንዲደረግ በማሰብ እንጂ በህንፃ አስገንቢዎች ላይ ጫና ለማሳደር አይደለም ሲሉ ወ/ሮ መዲና ተናግረዋል።
ህጉ መቼ እንደሚፀድቅ እና የእስር ቅጣቱ እስከ ምን ያህል ጊዜ የሚለውን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተደርጎበት ሲፀድቅ ይፋ እንደሚደረግም ስራ አስፈፃሚዋ ተናግረዋል።

👍16
Ethio Construction Engineering
👉የአዲስ አበባ ከተማ ኮሪደር ልማት 33 ቢሊዮን ብር እንደወጣበት ተገለፀ 🚧የኮሪደር ልማቱን ተግባራዊ ለማድረግ በተደረገ ጥናት መሰረት ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የበጀት እቅድ ተይዞለት የነበረ ሲሆን፤ ወጪ ቆጣቢ በሆነ መንገድ በመሰራቱ በ33 ቢሊዮን ብር እየተገባደደ እንደሆነ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መናገራቸውን ኢቢሲ ዘግበዋል። @etconp
👉33 ቢሊዮን ብር የወጣበት የአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት ምን ምን ስራዎች ተሰሩ የሚለውን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ፅ/ቤት በፌስቡክ ገፅ ላይ የሚከተለውን ዝርዝር መረጃ ይፋ አድርጓል።
🚧የመንገድ መሰረተ ልማቶች ከ48 ኪ.ሜ በላይ የተሽከርካሪ መንገድ፣ ከ96 ኪሎ ሜትር በላይ ሰፋፊ የእግረኛ መንገድ በግራና በቀኝ ተሰርቷል፣ 100 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገድ፣ 4 የመሬት ውስጥ የእግረኛ (underpass) መንገዶች፣ 5 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ፣ 2 ትልልቅ የተሽከርካሪ ድልድዮች፣ 3 ዘመናዊ የእግረኛ ድልድዮች፣ አጠቃላይ ከ240 ኪ.ሜ በላይ መንገድና ተያያዥ መሠረተልማቶች፣
⏺የትራንስፖርት ስርዓት በአንድ ጊዜ 6,369 ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ የሚችሉ 32 ዘመናዊ ፓርኪንጎች (ከዜሮ ወለል እስከ ሶስት ቤዝሜንት ያላቸው)፣ በአንድ ጊዜ 517 ተሸከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም የሚያስችሉ 9 የባስ እና ታክሲ ተርሚናሎች፣ በአንድ ጊዜ 268 ባሶችንና ታክሲዎችን ለአጭር ጊዜ የመጫንና ማውረድ አገልግሎት የሚሰጡ 85 የመንገድ ዳር የባስና ታክሲ ቤይ፣ 50 ኪሎ ሜትር የትራንስፖርት ደህንነት ማረጋገጥ የሚያስችል የብልህ (ITS) ስርዓት።
❇️የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስራዎች ፦ 430 ዘመናዊ ስማርት ፖሎች (ስክሪንና ዘመናዊ የደህንነትካሜራዎች ያሉት)፣ ከተማችን የደህንነት ካሜራዎች ባለቤት እንድትሆን 48 ኪሎ ሜትር የስርዓት ዝርጋታ፣ 1,582 መደበኛ የመንገድ መብራቶች (Normal street lights)፣ ከ96 ኪሎ ሜትር በላይ የአደጋ መንስዔ የሆኑ ያረጁና እንደሸረሪት ድር የተተበተቡ የኤሌክትሪክ መስመሮች እና ፖሎችን አንስቶ ወደ ምድር ውስጥ የመቅበር ስራ (ከ96 ኪሎ ሜትር በላይ ተከናውኗል)።
✳️የህዝብ መዝናኛዎችና ማረፊያዎች መስፋፋት 32 የውሃ ፏፏቴዎች፣ 20 ሄክታር የሚሸፍን የወንዝ ዳርቻ መልሶ ማልማት ስራዎች፣ 8 ወንዞች በተቀናጀ መልኩ እየለሙ ይገኛሉ፡፡
✳️120 ዘመናዊ የመንገድ ዳር የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች (Public toilets) ፣ 50 ሄክታር በላይ የከተማ አረንጓዴ ልማት ስራዎች፣ 70 የህዝብ መናፈሻ ስፍሪዎች እና የፈጣን ምግብ አገልግሎት መሸጫ ቦታዎች
⏺የውሃና ፍሳሽ ማስወገጃ ሥራዎች 48 ኪ/ሜ የጎርፍ ማስወገጃ ስርዓት ዝርጋታ፣ ከ17.8 ኪ.ሜ በላይ አዲስ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮች ዝርጋታ፣ ከ69 ኪ.ሜ በላይ (6 ኪሎ ሜትር ከፍተኛ የውሃ ማሰራጫ መስመር እና 63 ኪሎ ሜትር መለስተኛ የውሃ ማሰራጫመስመር) ዝርጋታ፣ ለእሳትና ድንገተኛ አደጋ መቆጣጠሪያ አገልግሎት የሚውል ባለ 110 ሚሊ ሜትር HDPE የቧንቧ ዝርጋታን ተከትሎ 71 የፋየርሃይድራንት (Fire Hydrant) ደረጃ መትከል
❇️የቴሌኮሚኒኬሽን መሰረተ ልማት ስራዎችን በተመለከተ ከ70 ኪሎ ሜትር በላይ የቴሌኮም ግንባታ ዳክት፣ 75 ኪሎ ሜትር የመዳብ ኬብል ዝርጋታ፣ 152 ኪሎ ሜትር የፋይበር ኬቢል አዘዋውሮ የመዘርጋት ስራ፣ 57 የኔትዎርክ ማከፋፈያ ሳጥኖች ተከላ፣ 1,627 ምሰሶዎች ተከላ።

👍17🏆2❤1😢1
👉በአዲስ አበባ ከተማ በመከናወን ላይ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ስፋት እና ይዘቱ አዲስ ከተማን የመገንባት ላይ ሲሆን በውስጡ ከላይ የምትመለከቱትን ይመስላል።
@etconp
@etconp
❤4👍1😢1🕊1
👉This place is called Novy Okkervil, located in Russia.
❇️The building is actually one of the largest apartment complexes in the world.
❇️The population of residents has reached 18,000 people. This 25-story building was constructed in 2015 and has 35 entrances within the complex.

👍9❤6🥰1
14. Workability of concrete mix with low water cement ratio is determined by
Anonymous Quiz
3%
[ A ] Tensile strength test
77%
[ B ] Slump cone test
17%
[ C ] Compaction factor test
3%
[ D ] Flexural strength test
👍14😢1👌1
15. Shrinkage in concrete can be reduced by using
Anonymous Quiz
15%
A. Low water cement ratio
9%
B. More amount of cement in the concrete
13%
C. Presaturated aggregates
30%
D. A&B
33%
E. A&C
👍17😢3🕊2
Which of the following is appropriate as a simple field method for assessing consistency of concrete?
Anonymous Quiz
17%
Compacting factor
64%
Slump test
12%
Vee-Bee test
7%
Kelly Ball test
👍16❤4😢2🙏2🥰1🏆1