Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉Plywood Formwork

🚧The plywood used for formwork in construction is of Boiling Waterproof(BWP) grade which has been treated with preservatives and is especially suitable in formwork for sheathing, decking and form linings.

⭐️It is quite economical from the fact that it can be repeatedly used many times if proper care is taken while erecting and dismantling them.

▶️One of the most advantageous features of plywood formwork is that it is impressively durable under alternate wetting and dry weather conditions.

▶️Plywood formwork has quite a hard surface and can thus withstand massive concrete loads and forces from the concrete mix and compacting vibrations.

⏺It is usually used along with timber and comes in numerous sizes and thicknesses.

@etconp
👍12❤1
❇️ Archedemy የስልጠና መዕከል ከ etconp ጋር በመሆን ልዩ የክርመት ስልጠና አዘጋጅቶቷል ።

🛑ልዩ የክረምት ስልጠና          🛑 20% ቅናሽ።         📞 0984121839

         📍በመደበኛ ፕሮግራም
ሰኞ ፣ረቡዕ ፣አርብ (የከሰአት)
ማክሰኞ ፣ ሀሙስ ፣ ቅዳሜ (የጠዋት )
         📍የማታ
ሰኞ ፣ረቡዕ ፣አርብ(ከ11:30-1:30)
         📍የቅዳሜ እና እሁድ
ቅዳሜ ማታ 11:30-1:30
እሁድ ጠዋት። 3:30 - 6:30


✅ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን ና አርክቴክቶች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና።

✅በተጨማሪም በሳምንት ለ1 ቀን  ነፃ ሜንቶር ጋር በ ኦንላይን ዉይይትን ያካትታል ።


✅ይህ Course ሾለ BIM እና 3D Modeling, ማወቅ ያለቦትን ሁሉንም መሰረታዊ ነገሮች የሚያካትት ነው á˘ በኮርሱ ብቁ ሆነው ላጠናቀቁ ሰርትፍኬት ይሰጣል ።

                   ✳️    የኮርሱ ዝርዝሮች

✅ Full BIM & 3D design in in Revit,  Archicad

✅Rendering in Lumion , Twinmotion & Enscape

✅Video Presentation in Wondershare Filmora 


    ✳️ በተመጣጣኝ ዋጋ  10, 000 ETB ለ3
ወር!
    ✳️ በአካል ወይም በስልክ  ስትመዘገቡ በ etconp በኩል መረጃውን እንዳገኛችሁ ከገለጻችሁ የ 10 % ቅናሻ ታገኛላችሁ ።

✳️  ቅድሚያ   ለሚመጡ 5 ሰዎች ደግሞ የተለየ ቅናሽ የሚኖረዉ ይሆናል ።
   
📞 0984121839
@etconpworks
👍7❤1
👉What is Honeycomb?

💫Honeycombs are hollow spaces and cavities left in concrete mass on the surface or inside the mass where concrete could not reach. These look like honey bees nest.

🚧Causes of honeycomb in Concrete:

1 .Insufficient compaction to concrete.

2 .Less cover to reinforcement bars.

3 .Improper Workability in concrete

4 .Concrete already set before placing .

5 .High concrete free fall while pouring

6 .Form work not watertight/rigid.

7 .More coarse aggrgegates than designed mix proportions and over sized aggregates.

8 .Improper placement of bars at column and beam junction.

9 .Addition of more water than designed at site for achieving workability.

10 .Steel congestion not allowing concrete flow to all corner.

@etconp
👍20❤5
👉የዶላር ምንዛሬ መጨመርና የብር የመግዛት አቅም መቀነስ በኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ላይ የሚኖረው ተፅእኖ እና የዋጋ ንረት ማካካሻ ድንጋጌ construction claim ሃሳብ ስጡን?👇

https://t.me/COTMp
👍11❤2
Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
❤3👍3
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍3❤1
👉በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 443 ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ለአገልግሎት ማብቃቱን ቢሮው ገልጿል፡፡

🚧የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የመልካም አስተዳደር እና የመደበኛ ዕቅድ አፈፃፀሙን ከሰራተኛው ጋር የገመገመ ሲሆን በተጨማሪም የ2017 ዕቅዱን በዛሬው ዕለት የጋራ አድርጓል፡፡

⭐️ከግንባታ አፈፃፀም አንፃር ቢሮው በበጀት ዓመቱ የክፍለከተማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶችን አፈፃፀም ጨምሮ 329 አገልግሎት መስጫ ተቋማት ግንባታዎችን ለማጠናቀቅ አቅዶ የነበረ ቢሆንም በተሰሩ ሰፊ ስራዎች 443 ግንባታዎችን በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ እንደተቻለ በሪፖርቱ ተጠቅሷል፡፡

▶️ከዚህ በተጨማሪም  በጊዜ ማዕቀፉ 260 ፕሮጀክቶች ዲዛይን ለማዘጋጀት ታቅዶ 457 ፕሮጀክቶች ዲዛይን ማዘጋጀት እንደተቻለ የቀረበው ሪፖርት ያሳያል፡፡

▶️ተያይዞም 261 የተቋራጮችና የአማካሪ ግዥ ለመፈፀም ታቅዶ 535 ማከናወን እንደተቻለ የተጠቀሰ ሲሆን ከስራ ዕድል ፈጠራ አንፃርም ለ50,000 ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ 50,911 ማከናወን እንደተቻለና በዚህም 6,164,423,352.52 ብር የገበያ ትስስር መፍጠር እንደተቻለ የቀረበው ሪፖርት ያሳያል፡፡

🏷እንዲሁም የ6,000 የግንባታ ግብዓት ናሙናዎችን ጥራት በቤተሙከራ ለማረጋገጥ ታቅዶ 8,250 ማከናወን እንደተቻለ ሪፖርቱ ያመላከተ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም 4 ጊዜ የግንባታ ግብዓት ዋጋ ተከላ ማከናወን እንደተቻለ እንዲሁም 431 ፕሮጀክቶች የክዋኔና ፋይናንሽል ኦዲት ለማድረግ ታቅዶ ለ 470 ፕሮጀክቶችን ላይ መከናወኑን ሪፖርቱ ያሳያል፡፡

⏺የቢሮው ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም መድረኩን ሲያጠቃልሉ እንደገለፁት እንደ ቢሮ በበጀት ዓመቱ በርካታ ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸውን አንስተው በተለይ በመደበኛ ስራዎቻችን፣በሰው ተኮር ስራዎቻችን እንዲሁም በኮሪዶር ልማቱ ላይ በነበረን ተሳትፎ ያሳካናቸው ስኬቶች ቀላል የማይባሉ ናቸው በማለት አመራሩና ሰራተኛው ለነበረው ተሳትፎ አመስግነዋል፡፡

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

@etconp
👍16
👉በፒያሳ በኮሪደር ልማት  ቦታዎች፤ በካሬ ሜትር እስከ 268 ሺህ ብር የሊዝ ጨረታ ዋጋ ቀረበ 

▶️የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመንገድ ኮሪደር ልማት ጋር በተያያዘ በፒያሳ አካባቢ ላዘጋጃቸው ሶስት ቦታዎች፤ በካሬሜትር እስከ 268 ሺህ ብር ድረስ የመሬት ሊዝ ዋጋ ቀረበባቸው።

▶️የመሬት ሊዝ ዋጋዎቹ፤ ባለፈው ግንቦት ወር በዚሁ አካባቢ ለጨረታ ለቀረቡ ቦታዎች ከተሰጠው ያነሰ ነው።
 
💫በፒያሳ ሲኒማ አምፒር አካባቢ ለሚገኙት ሶስት ቦታዎች የቀረቡ የመጫረቻ ዋጋዎች በይፋ የተከፈቱት ትላንት ሰኞ ሐምሌ 29፤ 2016 በተካሄደ ስነ ስርዓት ነበር።

🚧በዚሁ ስነ ስርአት ላይ በፒያሳ አካባቢ ለሚገኙ ሶስት ቦታዎች ከተወዳደሩ ተጫራቾች ውስጥ፤ ከፍተኛው መጠን ያቀረበው አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ መሆኑ ታውቋል።

⭐️ባንኩ 1,157 ካሬ ሜትር ስፋት ላለው መሬት ያቀረበው ዋጋ በካሬ ሜትር 268 ሺህ ብር ነው። ተጫራቹ በጨረታ ማመልከቻው ላይ 51 በመቶ ቅድመ ክፍያ ለማስገባት መስማማቱንም አስታውቋል። 

🚧በፒያሳ አካባቢ ለጨረታ ከቀረቡት መሬቶች በመጠን አነስተኛ ለሆነው ለዚህ ቦታ፤ ሁለተኛውን ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው በርዬ ሪል ስቴት የተባለ ድርጅት ነው። የሪል ስቴት አልሚው ድርጅት ለቦታው በካሬ ሜትር 96,513 ብር ሲያቀርብ፤ በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ የተሰማራው ሪሀ ሪል ስቴት አክሲዮን ማህበር በበኩሉ በካሬ ሜትር 66,666 ብር የመወዳደሪያ ዋጋ አስገብቷል። 

Via Ethiopia Insider

@etconp
👍6🥰1
የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች.pdf
2 MB
የግንባታ ፈቃድ ማመልከቻዎች

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ፤.pdf
271.8 KB
የኮንስትራክሽን_ሥራዎች_ውል_አዘገጃጀት፣_ለሕግ_ባለሞያዎችና_ለምሕንድስና_ባለሞያዎች_በአማርኛ_የቀረበ

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_አማካሪዎች_የአሰራር_መመሪያ_1_1_1_2.pdf
10.1 MB
የኮንስትራክሽን_አማካሪዎች_የአሰራር_መመሪያ_1_1_1

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ብቃት_ማረጋገጫ_ምዝገባ_መመሪያ.pdf
50.8 MB
አዲሱ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01_2015.pdf
656.2 KB
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01

https://t.me/ETCONpWORK
የህንጻ_የውጭ_ገጽታ_ቀለም_ኮድ_ቁጥር_01_2015.pdf
869 KB
የህንጻ_የውጭ_ገጽታ_ቀለም_ኮድ_ቁጥር_01

https://t.me/ETCONpWORK
የግንባታ_ፍቃድ_መጠየቂያ_ማመልከቻ_ፎርም_form_all_construction_permitWord.pdf
1.6 MB
የግንባታ ፍቃድ መጠየቂያ ማመልከቻ ፎርም

forms all construction permit

https://t.me/ETCONpWORK
የኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪ_ጥራትና_ብቃት_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_01_2015.pdf
656.2 KB
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ጥራትና ብቃት አፈጻጸም መመሪያ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
የኮንስትራክሽን_መብቶች_ምንነት_እና_የሚስተዋሉ_ችግሮች.pdf
167.6 KB
የኮንስትራክሽን መብቶች ምንነት እና የሚስተዋሉ ችግሮች

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍16🙏3