#GERD
የታላቁ የሕዳሴ ግድብ በትናንትናው ዕለት 3ኛው እና 4ኛው ተርባይኖች ወደ ሥራ መግባታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አስታወቁ።
ሌሎቹ ዩኒቶች በተቀመጠላቸው እቅድ መሰረት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ ነው የጠቀሱት።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለፈው በጀት ዓመት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከሀገሪቱ አጠቃላይ የኃይል አቅርቦት 17 በመቶ የሚሆነውን አስተዋፅኦ ማድረጉን ማስታወቁ ይታወሳል።
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀደም ብለው ሥራ የጀመሩት 2 ተርባይኖች ኃይል ማመንጨት መቻላቸው የተበሰረው ከሁለት ዓመት በፊት በ2014 በዚሁ በያዝነው ወር ውስጥ ነው።
@etconp

👍15❤4👏1🙏1
👉 ከተሞች እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ስራ ዘላቂ የከተሞች እድገትና ትስስርን የሚያሳልጥ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ።
በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባን ጨምሮ በ31 ከተሞች የኮሪደር ልማት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ እንዳሉት÷ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሮ ወደ ሌሎች ከተሞች የሰፋው የኮሪደር ልማት ስራ ከተሞችን ለኑሮ ተስማሚ የሚያደርግ ነው፡፡
የኮሪደር ልማቱ ከተሞች ዘላቂ የሆነ ፕላን እንዲኖራቸውና በየጊዜው ለማስፋት ሲባል የማፍረስ ሂደቶችን የሚያስቀር መሆኑንም ነው ያብራሩት፡፡
በተጨማሪም ዘመናዊ እና ስማርት ከተሞችን በመፍጠር ዘላቂ የከተሞች እድገትና ትስስርን እንደሚያሳልጥ ተናግረዋል፡፡
የኮሪደር ልማቱ ከተሞች በቴክኖሎጂ የታገዘ ዘመናዊ አሰራርን እንዲከተሉ ከማድረጉም ባሻገር ንጹህ እና አረንጓዴ ገጽታ እንዲላበሱ ማድረጉንም ገልጸዋል፡፡
ከኮሪደር ልማት በተጨማሪ የኢትዮጵያ ከተሞችን ደረጃ ለማሻሻል የሚያስችሉ የተለያዩ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑንም ሚኒስትሯ መግለጻቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
በከተሞች እየተከናወኑ ያሉ የመሰረተ ልማት ስራዎችም የዜጎችን የልማት ተሳትፎ እንዲነቃቃ እያደረገ መሆኑንም ነው የገለጹት፡፡
Via FBC

👍15😢2
#ADVERTISEMENTS
🌟Training (With Discount)
🌟Online Class (With Certificate)
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. Structural Design in ProtaStructure Software
8. Autocad Price = 2500birr
9. Sap2000 Price = 2500birr
10. Autodesk Revit Architecture
11. WatrGems
🫵 If u take More than 2 Course u will have Big Discount
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or 0933575753 or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2B

Telegram
Engineering Solution
Youtube link - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👍7❤4🥰1
👉የግንባታ ሥራዎች አጠቃላይ ፍረጃ/Major Category of construction projects/
🌟የትራንስፖርትና የመገናኛ ግንባታ ሥራዎች /Transport and Communication /:-
▶️የአውራ ጎዳና ግንባታዎች፣ የገጠር መንገዶች፣ የባቡር ሀዲድ፣የአየር ማረፊያ፣ የስልክ ማስተላለፊያ መስመሮች ዝርጋታ ሥራና የመሳሰሉት የሚገኙበት ነው፡፡
🌟የውሃና ኢነርጂ ሥራዎች ግንባታ /Water and Energy works /:-
▶️የኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታዎች፣ የመስኖ ግንባታ፣ የመጠጥ ውሃ ማጣሪያና የመስመር ዝርጋታዎች፣ የፍሳሽ ማስወገጃና ማጣሪያ፣ የጎርፍ መውረጃ ፣ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ የነዳጅ ማውጣት ሥራ የማሳሰሉትን ያካትታል፡፡
🌟የህንጻ ግንባታ ሥራዎች /Buildings/:-
▶️የጤና ተቋማት ግንባታዎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ፋብሪካዎች፣ መኖሪያ ቤቶች፣ የንግድ ሥራ ህንጻዎች እና የመሳሰሉት ናቸው፡፡

👍10
👉በኢትዮጵያ ከምርጥ 10 የግንባታ ኩባንያዎች ውስጥ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን እና ዮሃንስ ሃይሌ ኮንስትራክሽን መሆናቸውን AllaboutETHIO (Ethiopia's First and Largest Blog Network) የተሰኘ ድህረ ገጽ ተገልጿል፡፡
🚧በሀገራችን እጅግ ስኬታማ የሆነው ግዙፉ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን በኢትዮጵያ ከምርጥ 10 የግንባታ ኩባንያዎች ውስጥ አንዱ ሆኖ ሲሆን የተቋቋመው በ1984 ዓ.ም ነው፡፡
▶️በኋላም በ1993 ኃ.የተ.የግ.ማ ወይም የግል ኃላፊነቱ የተወሰነ ኩባንያ ሆኖ ተቋቁሟል፡፡
⏺ኩባንያው በአነስተኛ የግንባታ ስራዎች ከ10 በማይበልጡ ሰራተኞች የጀመረ ቢሆንም ዛሬ ላይከ3,000 በላይ ሰራተኞች ያሉት ሲሆን ድርጅቱ በ34 አመት እድሜው አመታዊ ገቢ ከ100,000,000 ዶላር ተሻግሯል፡፡
🏷ሰንሻይን ኮንስትራክሽን በአራቱም የሀገራችን አካባቢዎች ከአነስተኛ መንገዶች አስከ ውስብስብ እና ግዙፍ የመንግድ ግንባታዎችን እንዲሁም በሪልስቴት ግንባታ ዘርፍ ለገራችን ታምራዊ ስራዎችን ሰርቶ ያስረከበ ድርጅት ነው፡፡
🚧በተመሳሳይ መልኩ ዮሃንስ ሃይሌ ኮንስትራክሽን ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ ለኢትዮጵያውያን ግዙፍ ተቋማት የሚመጥኑ አስተማማኝ እና ጥራት ያለው የግንባታዎችን ማካሔድ ችሏል።
🏷ከተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለያዩ ዩኒቨርስቲ፣ የህክምና ተቋማት እና መንግስታዊ ተቋማት አለማቀፍ ደረጃዎች የጠበቁ ግንባታዎችን ያካሂዳል፡፡

👍24❤4
A culvert can be defined as a crossing with a total length not exceeding between the faces of the abutments
Anonymous Quiz
69%
6m
12%
7 m
9%
8 m
10%
10 m
👍21🕊3
መቄዶንያ ለሚያስገነባው ህንጻ ማጠናቀቂያ 1.7 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ተነገረ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ሀያት ጸበል ለሚገነባው ህንፃ 1.7 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን ማዕከል አስታውቋል።
ለሚገነባው ህንፃ ማጠናቀቂያ የሚሆን የገንዘብ ማሰባሰብ መርኅ ግብር ከዚህ ቀደም መከናወኑን ያስታወሱት እና ሙሉ በሙሉ የህንፃውን ግንባታ ለማጠናቀቅ 1.7 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል የተናገሩት የማዕከሉ መስራች ቢኒያም በለጠ ናቸው።
በማዕከሉ 7 ሺህ 5 መቶ የሚሆኑ ዜጎች እንደሚገኙ የተገለፀ ሲሆን፤ በግንባታ ላይ የሚገኘው ባለ15 ወለል ህንፃ ለማጠናቀቅ በሂደት ላይ መሆኑ ተገልጿል።
የሚገነባው ህንፃ ሲጠናቀቅ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት እና ለመርዳት እንደሚቻል ተነግሯል።

👍11🙏3❤2👏1
ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ
👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ
🔰ምን ይፈልጋሉ?
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን
☎️ይደዉሉልን ያማክሩን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
ቁ.2 መርካቶ
ቁ.3 ተክለሀይማኖት
0904040477
0911016833

👍2
ለ ነባርና አዲስ የኮንስትራክሽን (BC/GC) ፍቃድ ተመዝጋቢዎች
ከዚህ በላይ በሰፈረው አዲስ የተርን ኦቨር ባለሙያና የኮንስትራክሽን መሳርያዎች መስፈርት መሰረት በማሟላት ፈቃድ ማግኘት ይችላሉ::
ለእድሳትም ሆነ አዲስ ብቃት ማረጋገጫ ለማውጣት ሲመጡ ለሚፈልጉት ደረጃ ማንኛውም ማስረጃዎች ኦሪጅናላቸውን ከ2 ኮፒ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባችሁ
የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ የፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል የምስክር ወረቀት/ላይሰንስ ሊኖረው ይገባል ካልሆነ ከተቆጣጣሪ ማሃንዲሱ ጋር በድርጅቱ ስራ አስኪያጅነት የተዋዋለበትን ማስረጃ ማቅረብ አለበት
ለስራ ዘመኑ ዓመታዊ ተርን ኦቨር የሚያሳይ ማስረጃ፤ የተሸከርካሪ ምርመራ (ዕድሳት)የተደረገለት መኪና ሊብሬ፤ ለስራ ዘመኑ የሚያገለግል (የታደሰ) የባለሙያ ፕሮፌሽናል ላይሰንስ፤ ህጋዊ የስራ ዉል፤ ቲን ነምበር(የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት)፤ የባለሙያው የትምህርት ዶክመንት፤ ባለሙያው ቀድሞ ሲሰራበት ከነበረው ድርጅት ስድስት ወር ያላለፈው የስራ መልቀቂያ፤ የቀበሌ መታወቂያ…) እና ሌሎችም ሊኖሩ ይችላሉ
Via ሱራፌል አሸናፊ
@etconp
👍7❤2
🤚ሰላም ቤተስቦች እንዴት ናቹ ተጨማሪ ሃሳቦች ለአማካሪዎች እና ለተቋራጮች ምዝገባ:-
በኮንስትራክሽን ቢሮ የምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ለማግኘት ከሚመጡ ተገልጋዮች የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎች ከዚህ ፅሁፍ ብ ፎቶ አያይዘንላቹዋል::
የቴሌግራም-መልዕክት መስጫ ቦት
t.me/ETCONpBot • ••☜|]
ምልሽ እንሰጣለን! ሰናይ ቀን!
@etconp
🙏6👍2❤1
👉በምስራቃዊ ሱዳን የውሀ ግድብ ተደርምሶ ከ30 በላይ ሰዎች ሞቱ
ከፖርት ሱዳን 40 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሚገኝው 25 ሚሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሀ የመያዝ አቅም ባለው አራባት ግድብ አካባቢ የጣለ ከፍተኛ ዝናብ ግድቡ እንዲደረመስ ምክንያት መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
16 ወራትን ባስቆጠረ በጦርነት ውስጥ የምትገኝው ሱዳን ጦርነቱ በመሰረተ ልማቶቿ ላይ ካደረሰው ጉዳት ባለፈ በጥገና እና ማሻሻያ እጥረት የተለያዩ መሰረተ ልማቶች ከፍተኛ ጉዳት ላይ እንደሚገኙ ተነግሯል፡፡
በትላንትናው እለት በደረሰው አደጋ ሮይተርስ የሟቾች ቁጥር 30 መሆኑን ሲዘግብ ቢቢሲ 60 መሻገሩን አስነብቧል፤ በተጨማሪም 50 ሺ ሰዎች ይኖሩባቸው የነበሩ መኖሪያቤቶች በጎርፉ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት በ20 መንደሮች ላይ ጉዳት አድርሷል በተባለው አደጋ ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪ ከ150-200 የሚደርሱ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም ተብሏል፡፡
በአካባቢው የነፍስ አድን ስራዎች በመከናወን ላይ የሚገኝ ሲሆን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካባቢውን ባለስልጣናት ጠቅሶ ባወጣው መረጃ የአደጋው የጉዳት መጠን የታወቀው በግድቡ ምእራብ በኩል በሚገኙ አካባቢዎች ብቻ መሆኑን ገልጾ የግድቡ የምስራቅ አካባቢ በከፍተኛ ውሀ በመሸፈኑ ያደረሰውን ጉዳት ማወቅ አልተቻለም፡፡
አራባት ግድብ የፖርት ሱዳን ዋነኛ የውሀ ምንጭ ሲሆን የሀገሪቱ ዋነኛ የቀይ ባህር ወደብ የሚገኝበት እና በርካታ የእርዳታ ቁሳቁሶች የሚተላለፉበት አካባቢ እንደነበር ታውቋል፡፡
በዚህ የተነሳም ፖርት ሱዳንን ጨምሮ በአካባቢው የሚገኙ ከተሞች በመጪዎቹ ቀናት ከፍተኛ የመጠጥ ውሀ እጥረት እንደሚያጋጥማቸው ተመላክቷል፡፡

👍13😢2
👉PROBLEMS AND ISSUES OF PRICE ADJUSTMENT
🚧1. If the contractor fails to complete the Works within the time of completion, it is then necessary to analyses the reason behind the delay in completion of the work.
If the delay is attributed to the Employer, the Contractor is to be paid Price Adjustment as per the provisions of Contract. However, if the delay is attributed due to the reason of the Contractor, then the Employer has the option to pay Price Adjustment using indices or prices that exist at the time of prescribed completion date or use current indices or prices whichever is less after calculation.
🚧2. During the Work Period the Contractor may have tendency to initially complete only those items that fetch him high returns but does not follow the Work Plan, in such case, the Entity should be vigilant enough to restrict the Contractor from doing so. Attempt should be made to tie up Price Adjustment payment with the Work Plan.
🚧3. In exceptional cases, some Entities have a notion to treat payment on Price Adjustment in the form of a “Variation Order” and seek approval from higher authority accordingly for payment.
🏷Price Adjustment is accommodated in the Contract under a separate provision other than Variation.
▶️Price Adjustments falls under an “Express Terms” in the Contract and in carrying out such provisions no separate approval is necessary.
⏺It is paid as expressed by the Contract and in doing so the procuring Entity has a full authority to do so.
⭐️POSSIBILITY OF MISUSE:
🔰To avoid possibilities of any misuse of Price Adjustment concept following facts are to be noted by the Entity.
- For period of delay in which the contractor is responsible, the Employer is entitled to provide adjustment on a lower side (either at the time of completion as prescribed in the contract or as per actual completion of contract).
- No price adjustment shall be payable on the portion of the Contract Price paid as advance payment.
- Use correction factor when payment is made in different currency
- Avoid distortions due to periodic exchange rates
- Avoid risk for countries where there is high increasing fluctuation in prices
- Selection of fixed and variable portion in Adjustment Formula
- Availability and application of current indices
- Use of correction factor when payment is made in different currencies.
🎲CONCLUSION:
🌟The provision of Price Adjustment in the Contract is provided with an intention to take care of fluctuations of prices of materials, equipment and labor in the market.
▶️The bid price of any Contract depends on how the adjustment provisions are applied in it.
⏺If the adjustment price applies from the day the Contract is signed, the bid price is expected to be reasonably low and more economical to carry out the works. If the adjustment is provisioned to apply after a certain period, the Bidder is expected to consider future escalations and to bid accordingly, thus resulting in an inflated bid price.
⏺It is generally recommended to apply adjustment provisions the day after the Contract is signed in order to get economical bid.

👍17
👉Types of Areas in Building Design
🚧When it comes to building design, understanding the different types of areas is crucial.
⏺Each type serves a unique purpose and has specific implications for construction, real estate, and space planning. Here's a quick breakdown:
🏷Gross Floor Area (GFA)
⏺What is it? The total area within the building's outer walls.
Why it matters: Essential for zoning compliance and assessing the building's overall size.
🏷Net Floor Area (NFA) 📏
⏺What is it? Usable area inside the building, excluding walls and structural elements.
▶️Why it matters: Key for interior space planning and designing functional layouts.
🏷Carpet Area 🛋
⏺What is it? The actual usable area within the walls, minus the thickness of walls.
▶️Why it matters: It is critical for home buyers, as it defines a livable space.
🏷Built-up Area
⏺What is it? Carpet area plus the thickness of walls and balconies.
▶️Why it matters: Provides a complete picture of the space, including structural elements.
🏷Common Area
▶️What is it? Shared spaces like lobbies, corridors, and amenities.
⏺Why it matters: It is important to understand shared costs and tenant contributions
Via Engineering Zone

👍20
Minimum tension steel in RCC beam needs to be provided to
Anonymous Quiz
39%
Control excessive deflection
21%
Control excessive cracks
24%
Prevent sudden failure
16%
Control surface cracks
👏17👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ETHIOPIA #GERD 🇪🇹
የታላቁ የሕዳሴ ግድብ መስሪያ ቤት ምን አለ ?
(ለፈረንሳይ ዜና አገልግሎት / አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የሰጠው ቃል)
- በቅርቡ 2 የግድቡ ተጨማሪ ተርባይኖች አገልግሎት በመጀመራቸው ከግድቡ የሚመረተው የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን ወደ 1 ሺሕ 550 ሜጋዋት ከፍ ብሏል።
- ከዚሕ ቀደም ብሎ ሥራ የጀመሩ ሁለት ተርባይኖች እያንዳዳቸዉ 375 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫሉ።
- ከሰሞኑን የተመረቁት ሁለት ተጨማሪ ተርባይኖች እያንዳዳቸዉ 400 ሜጋዋት ኃይል ያመነጫሉ።
- ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት ሲጀምር ከ5 ሺሕ ሜጋዋት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል።
- የግድቡ ግንባታ አሁን ወደ መጠናቀቁ ነው።
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ ዋጋ የከፈለበት እና ብዙ ቢሊዮን ዶላር ያፈሰሰበት ግድብ ከአፍሪቃ ትልቁ የኃይል ማመነጫ ነው።
ቪድዮ ፦ PM OFFICE
#Ethiopia #AFP

👍11❤3