Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall
👍5
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና  ማጠፊያ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)
                    ቁ.2 መርካቶ
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👍2🏆1
👉የአፍሪካ የከተሞች ፎረም ለመጀመሪያ ጊዜ በአድስ አበባ  እየተካሄደ ነው

የአፍሪካ የከተሞች ፎረም ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የሁላችንም ቤትና መዲና በሆነችው በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

ፎረሙን በክብር እንግድነት ተገኝተው በይፋ የከፈቱት የኢፌዴሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር   ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ናቸው፡፡

ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካን እሳቤዎች ዕውን ለማድረግ  በቁርጠኝነት እየሠራች ትገኛለች ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አፍሪካ በከተሞች የሚያጋጥሟትን ተግዳሮቶች እንደመልካም አጋጣሚ በመውሰድ እንደአሃጉር ቅንጅታዊ አሰራሮችን በማጠናከር የወደፊቷን የአፍሪካ ዕድገት ለማሳለጥ ፎረሙ የጎላ ሚና ይኖረዋል ብለዋል፡፡
 
በዚህም ቸግሮቻችን በራሳችን አቅም ለመፍታት በቴክኖሎጂ ትስስር እና በሰው ኃይል በኩል የሚኖረንን  አጠቃቀም በወንድም አማችነት ተባብረንና ተጋግዘን የአፍሪካን መጻኢ ብልጽግና ማፋጠን አለብን ብለዋል ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
 

የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሎ ጫልቱ ሳኑ በመድረኩ እንደተናገሩ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የአፍሪካ ከተሞች ፎረም እንድታዘጋጅ የተመረጠችበት ዋና ምክንያት የኢትዮጵያ መንግስት በአሁኑ ወቅት ለከተሞች እድገትና መስፋፋት ብሎም ለነዋሪዎቿ ምቹና ሳቢ  እንዲሆኑ በቁርጠኝት እየሠራ በመገኘቱ ነው ብለዋል፡፡

ፎረሙ"ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን-አጀንዳ 2063” በሚል መሪ ቃል  áŠ¨á‹›áˆŹ ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት የፖሊሲ እና ስልታዊ መፍትሄዎች ይመክራል።

በፎረም እየተሳተፉ የሚገኙት የተባበሩት መንግስታት በየደረጃው የሚገኙ ኃላፊዎች፣ ዓለም ዓቀፍ የልማት ድርጅቶች፣ የአፍሪካ ከተሞች፣ በኢትዮጵ የተለያዩ የመንግስት ኃላፊዎችና ሚኒስትሮች፣ የአፍርካ ከተማ ከንቲባዎች ፣ የመንግስት የልማት ድርጆቶችና ሌሎችም እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡

በፎረሙ የተለያዩ የጎንዮሽ የፓናል ውይይቶችና ኤግዚቢሽን ለጎብኝዎች ክፍት መደረጉን በመርሃ-ግብሩ ተመልክቷል።
 
@etconp
👍6🕊1
👉በቻይና Guizhou ግዛት ውስጥ የጭነት መኪናዎች በቶንግዚ ወንዝ ላይ የተገነባውን ግራንድ ድልድይ መሸከም የሚችለውን የክብደት አቅም ለመለካት ተደርድረው ቆመዋል።

🚧ድልድዩ 1 ሺህ 422 ሜትር ርዝመት አለው።

@etconp
👍19❤1
👉Time of Removal Formwork

@etconp
🙏14❤1
👉10 የአለማችን ግዙፍና ውድ ፕሮጀክቶች

🏷ከ100 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ ከሚደረግባቸው 10 የአለማችን ሜጋ ፕሮጀክቶች ውስጥ አራቱ በአረብ ሀገራት ይገኛሉ።

💫በሳኡዲ፣ ኩዌት እና ማሌዥያ ግዙፍ ከተሞች ግንባታ እየተካሄደ ነው
ከአመታት በፊት አንድ ፕሮጀክት ሜጋ ወይም ትልቅ ነው ለመባል 10 ቢሊየን ዶላር እና ከዚያ በላይ ወጪ ሊደረግበት ይገባ ነበር።

▶️በአሁኑ ወቅት ግን ከ100 ቢሊየን ዶላር በላይ በጀት የተያዘላቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች በግንባታ ላይ ናቸው።

▶️21ኛው ክፍለዘመን ከመጠናቀቁ በፊትም 1 ትሪሊየን ዶላር የሚያወጣ ሜጋ ፕሮጀክት ሊኖር እንደሚችል የግንባታ ሶፍትዌር ኩባንያው 1 ቢዩልድ ግምቱን አስቀምጧል።

▶️ኩባንያው በአሁኑ ወቅት ከ100 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ ከሚደረግባቸውና ግንባታቸው ከተጀመረ 10 ግዙፍ ፕሮጀክቶች ውስጥ አራቱ በባህረ ሰላጤው ሀገራት እንደሚገኙ ገልጿል።

▶️በሰሜን ምዕራብ ሳኡዲ እየተገነባ ያለውና እስከ 2030 ድረስ 300 ሺህ ሰዎችን ማኖር ይችላል የተባለው የ”ኒዮም ከተማ” ፕሮጀክት 500 ቢሊየን ዶላር ወጪ ይደረግበታል።

⏺በጂዳ እየተገነባ ያለው የንጉስ አብዱላህ የኢኮኖሚ ከተማ እና በሰሜን ኩዌት ግንባታው እየተካሄደ የሚገኘው የ”ሲልክ ከተማ”ም በአለማችን ከቀዳሚዎቹ ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል ይጠቀሳሉ።

⏺ስድስቱን የገልፍ ትብብር ምክርቤት አባል ሀገራትን (ሳኡዲ፣ ኤምሬትስ፣ ባህሬን፣ ኩዌት፣ ኦማን እና ኳታር) በባቡር መሰረተ ልማት ለማስተሳሰር ያለው ፕሮጀክት 250 ቢሊየን ዶላር ይጠይቃል።

⏺የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራትን በመንገድ፣ ባቡር፣ በአየር እና ውሃ ትራንስፖርት የሚያስተሳስረው “ቲኢኤን-ቲ የባቡር ኔትወርክ” ፕሮጀክት በ600 ቢሊየን ዶላር ቀዳሚው ነው።

⏺ሳዑዲ በ500 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ጭው ባለ በረሃ ላይ ግዙፍ ከተማ ልትገነባ ነው ዘመናዊው ከተማ ሙሉ በሙሉ የኃይል አቅርቦቱ ከታዳሽ የኃይል ምንጭ ይሆናል ተብሏል

⭐️የኒኦም ምድረ በዳ

▶️መኪና አይገባበትም የተባለው ከተማ በሰው ሰራሽ አስተውህሎት እንደሚመራ ተገልጿል ሳዑዲ አረቢያ በምድር ላይ አምሳያ የሌለው ከተማ በምድረ በዳ ላይ ለመገንባት አቅዳለች፡፡

⏺ዘውዳዊው ልዑል መሐመድ ቢን ሰልማን ፣ በፕሮጀክቱ እቅዶች መሰረት በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘው 170 ኪሎ ሜትር የባሕር ጠረፍ መተላለፊያ መስመር ምንም የካርቦን ልቀት እንዳይኖረው ተደርጎ የሚገነባው ከተማው ፣ ከመኪና ነፃ እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡

▶️ዘመናዊው ከተማ ሙሉ በሙሉ የኃይል አቅርቦቱ ከንጹህ ታዳሽ የኃይል ምንጮች የሚሸፈን ሲሆን ይህም ሳዑዲ አረቢያ በነዳጅ ላይ ከተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመላቀቅ በምታደርገው ጥረት አንድ ትልቅ እርምጃ ይሆናል ነው የተባለው፡፡

⏺‘ዘ ላይን’ የሚል ስያሚ የተሰጠው ከተማው ኒኦም በተባለ ምድረ በዳ ላይ እንደሚገነባ ነው የተገለጸው፡፡

⏺በከተማው አንድ ሚሊዮን ህዝብ ይኖርበታል የተባለ ሲሆን ነዋሪዎቹ እንዲተሳሰሩ እና ከተፈጥሮ ጋር ተስማምተው እንዲኖሩ በሰው ሰራሽ አስተውህሎት (አርተፊሺያል ኢንተሊጀንስ) እንደሚተዳደሩም ነው የ ዘ ናሺናል ዘገባ የሚያመለክተው፡፡

▶️በተለመዱ ከተሞች ውስጥ የከተማ ኑሮን አስቸጋሪ የሚያደርጉ የትራፊክ ፣ የብክለት እና የመሠረተ ልማት ተግዳሮቶችን በመጋፈጥ ይህ የወደፊቱ ልማት አዲስ የኑሮ ዘይቤን ለመፍጠር ለእግር ጉዞ ፣ ለንጹህ ኃይል እና ለቴክኖሎጂ ቅድሚያ ይሰጣል ተብሏል፡፡

⏺የ ‘ዘ ላይን’ ከተማ ፕሮጄክት ይፋ በተደረገበት በዛሬው ዕለት ልዑል መሐመድ ባደረጉት ንግግር በከተሞች ያለውን መጨናነቅ መቅረፍ እና በፍጥነት እያደገ ላለው የህዝብ ቁጥር መፍትሔ መፈለግ በከፍተኛ ደረጃ አስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል፡፡

⏺“እ.ኤ.አ በ 2050 የመጓጓዣ ጊዜዎች በእጥፍ ይጨምራሉ በ ተመሳሳይ ዓመት የካርቦን ዳይኦክሳይድ ልቀት እና የባህር ከፍታ በመጨመር አንድ ቢሊዮን ሰዎች ከሚኖሩበት ወደ ሌላ ቦታ መዛወር ይኖርባቸዋል” ሲሉም ተናግረዋል፡፡

⏺ኒኦም የተሰኘው የሳዑዲ ምድረ በዳ ፣ ሀገሪቱ ከፍተኛ የቱሪዝም እና የቢዝነስ ማዕከል ልታደርገው ያሰበችው በቀይ ባሕር ዳርቻ ላይ የሚገኝ ስፍራ ሲሆን ስፍራው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ እ.ኤ.አ በ2030 ከነዳጅ ጥገኝነት እንዲላቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዲኖረው ታቅዷል፡፡

Via Alain

@etconp
👍9
COMPONENT OF A PROJECT PROGRESS REPORT

There is some important information that stakeholders are always looking out for in progress reports.

I listed below some of the things I include when drafting a construction progress report.

1. Executive Summary – Brief overview of project status, accomplishments, challenges, and next steps.

2. Project Description – Outline of project scope, objectives, location, and key stakeholders.

3. Progress Overview – Summary of work completed, ongoing activities, and upcoming milestones.

4. Budget and Financial Status – Financial report showing budget, expenditures, variances, and cost concerns.

5. Key Milestones Achieved – Listing of completed milestones with corresponding dates.

6. Resource Allocation – Overview of labor, material, and equipment usage and any resource issues.

7. Safety and Compliance – Update on safety measures, incidents, and regulatory compliance.

8. Quality Control – Details of quality checks, inspections, and any identified quality issues.

9. Risks and Issues – Summary of emerging risks, challenges, and mitigation strategies.

10. Change Orders and Variations – Details of scope or design changes and their impact on timeline and budget.

11. Schedule Updates – Update on project schedule, noting delays or revised timelines.

12. Stakeholder Communication – Summary of communications with clients, subcontractors, and key stakeholders.

13. Site Photos/Visual Documentation – Current photos or visuals documenting project progress.

14. Next Steps – Plan for upcoming tasks, activities, and action items for the next phase.

15. Conclusion – Summary of project health, overall progress, and recommendations. @etconp
👍28❤1
👉ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በቤይጂንግ ቆይታቸው ከቻይና ኮሙኒኬሽንና ኮንስትራክሽን ኩባንያ (ሲሲሲሲ) ጋር ከጥቂት ወራት በፊት የተጀመረውን ውይይት ዛሬ ቀጥለዋል።

🏷ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲሲሲሲ የኢትዮጵያን ከተሞች በማዘመን የተጫወተውን ሚና አድንቀው ከቻይና ጭምር የሌላ ሀገራት ቱሪስቶችን በሰፊው የመሳብ ትልም እውን ለማድረግ ሆቴሎችን፣ አውሮፕላን ማረፊያዎችንና ተያያዥ አገልግሎቶችን መገንባት ቁልፍ እንደሆነ አውስተዋል።

Via ENA

@etconp
👍21❤3
👉Segregation in Asphalt Roads

1. Definition:

🚧Segregation in asphalt roads refers to the separation of coarse aggregates from the finer materials within the asphalt mix.

This leads to areas of the road surface that have a non-uniform texture, which can affect the structural integrity and durability of the pavement.

2. Causes of Segregation

- Improper Mixing: If the asphalt mixture is not thoroughly mixed, larger aggregates may separate from the finer particles.

- Poor Handling and Transportation: During transportation or handling, the heavier aggregates might settle, causing uneven distribution.

- Inadequate Laying Techniques: If the asphalt is not laid evenly or is spread too quickly, segregation can occur.

- Compaction Issues: Inconsistent compaction can result in areas with varying densities, leading to segregation.

3. Effects of Segregation:

- Reduced Pavement Strength: Areas with segregation are often weaker and more prone to cracking and other forms of damage.

- Increased Water Permeability: Segregated areas allow more water to penetrate, which can lead to further degradation of the pavement.

- Rough Surface Texture: Segregation can cause an uneven surface, leading to discomfort for drivers and increased wear on vehicles.

4. Solutions to Prevent and Address Segregation: 

- Proper Mixing: Ensure that the asphalt mix is properly blended to achieve a uniform consistency before laying.

- Careful Handling and Transportation: Transport the mix in a manner that minimizes the settling of aggregates. Use proper loading and unloading techniques.

- Controlled Laying Procedures: Lay the asphalt mix at a consistent speed and thickness to avoid segregation. Use proper spreading and paving techniques.

- Effective Compaction: Use consistent and appropriate compaction methods to ensure uniform density across the pavement.

- Inspection and Quality Control: Regularly inspect the mix during production and before laying. Implement quality control measures to identify and address potential issues early.

- Corrective Measures: For existing segregated areas, corrective measures such as milling and overlaying or surface treatment can be used to restore uniformity and strength.

▶️Addressing segregation promptly can significantly enhance the lifespan and performance of asphalt roads, reducing maintenance costs and ensuring safer driving conditions.

Via Eag leng

@etconp
👍13
👉ምርጥ የ Architecture ፋይሎች እንዲሁም የ ዲዛይን ፍላጎት ያላቹ ይጠቅማሉ ብለን ያሰባሰብናቸው PDF ፋይሎች የመጀመርያዎቹ እነዚህ ናቸው
👇👇👇

@etconp
❤5👍1
@ETCONp Aesthtics .pdf
4.7 MB
📐Aesthetic Design & Environment @ETCONp
@etconp theory of architecture.pdf
4.6 MB
👉Theory of architecture @ETCONp
..
📚Lecture note
@ETCONp Proposal School Design .pdf
8.3 MB
📐Proposal For School Design @ETCONp
👍7🙏7❤3🕊1
👉በነገራችን ላይ ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ

🚧እንድንሰራላቹ ምትፈልጉት ቪድዮም ጠይቁን❤️

https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

@etconp
👏7👍3