👉Why Crushed stone (ballast) are placed in Railway Track ?
🚧Crushed stones, or ballast, are placed in railway tracks to provide stability and support for the tracks, allowing trains to run safely and smoothly:
⏺Stability: Ballast holds the tracks in place as trains pass over them.
⏺Load distribution: Ballast distributes the weight of the train from the sleepers to the subgrade.
⏺Drainage: Ballast allows water to drain quickly so it doesn't stay on the tracks.
⏺Vegetation control: Ballast prevents vegetation from growing on the tracks, which could compromise the track structure.
⏺Noise and vibration absorption: Ballast absorbs noise and vibration.
⏺Insulation: Ballast provides insulation properties to help with track power supply.
⏺Track geometry: Ballast maintains the track's geometry against vertical, longitudinal, and lateral displacements.
Via Eagleng
@etconp

👍20👏2
ጥያቄ፦ የግንባታ ቦታ ጠረጋ (site clearance) ሥራ ጋር ተያይዞ ትክክል ያልሆነው የትኛውን ነው?
@etconp
@etconp
Anonymous Quiz
6%
🔘 ቅጠላቅጠል፣ አትክልቶችን እና ጥራጊዎችን (Bushes & Vegetables)
22%
🔘 ከ20 እስከ 30 cm ጥልቀት ሊኖረው የሚችል የላይኛውን አፈር
10%
🔘 እንደ ምስጥ ያሉ ነፍሳት የሰሯቸው ኮረምታዎች (termite hills)
19%
🔘እስከ 10 cm ውፍረት ያላቸውን ዛፎች
44%
🔘 መልስ የለም
👏17👍9❤1
Ethio Construction Engineering
ጥያቄ፦ የግንባታ ቦታ ጠረጋ (site clearance) ሥራ ጋር ተያይዞ ትክክል ያልሆነው የትኛውን ነው?
@etconp
@etconp
👉የቅድሙ ጥያቄ መልስ እንሆ
🚧ጥያቄ፦ የግንባታ ቦታ ጠረጋ (Site Clearance) ሥራ ጋር ተያይዞ ትክክል ያልሆነው የትኛው ነው?
🖱መልስ፦ ለጥያቄው መልሱ እስከ 10cm ውፍረት ያላቸው ዛፎች የሚለው ነው።
🏷የጠርጋ ሥራ በካሬሜትር የሚታሰብ ሲሆን እስከ 80mm (8cm) የሚደርስ ውፍረት ያላቸውንም ዛፎች የመቁረጥ እና የመንቀል ሥራን የሚያጠቃልል ነው።
🪧ነገር ግን ከ 80mm (8cm) በላይ ውፍረት ያላቸው ዛፎች ካሉ ለብቻቸው ልኬትና ዋጋ የሚወጣላቸው ናቸው እንጂ በጠረጋ (Site Clearance) ሥራ የሚጠጋለሉ አይደለም።
📃[see: BaTCoDA Specification reference number 02312 (023121)]

Telegram
Ethio Con Work
BATCODA- Technical specification
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
https://t.me/ETCONpWORK
@etconp
👍15🙏11
👉A typical building project will include the following
🚧A.Substructure
1.Excavation & Earth work
2.Concrete Work
3.Masonry Work
🚧B.Super structure
1.Concrete work
2.Roofing
3.Masonry works
4.Metal Work
5.Finishing work
6.Glazing
7.Electrical Installation
8.Carpentry & Joinery
9.Sanitary Installation
10.Fence Work
💫General factors to be considered for determining depth of foundation are:
1.Load applied from structure to the foundation
2.Bearing capacity of soil
3.Depth of water level below the ground surface
4.Types of soil and depth of layers in case of layered soil
5.Depth of adjacent foundation

👍37❤4
እንደምን አላችሁ ክቡራን ETCONp ቤተሰቦች?
ጥያቄ፦ በአርማታ ሙሌት ሥራ ላይ ያለውን የአንድ ኪዩቢክ ሜትር ዋጋ በመተመን ስሌት ውስጥ የምንጠቀምበት "በሰዓት የማምረት አቅም (Hourly output/Productivity)" የዋጋ ትመናው ተጽእኖ የማያሳድረው የትኛው ላይ ነው?

31%
የአሸዋ፣ የሲሚንቶ እና የጠጠር ዋጋ ላይ
28%
የመሐንዲሶች፣ የባለሙያዎች እና የጉልበት ሰራተኞች ዋጋ ላይ
18%
የመቀየጫ (mixer) እና መንዘሪያ (vibrator) ዋጋ ላይ
23%
መልስ አልተሰጠም
👍31👏7
👉የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተቋማት የገቢ ግብር (Income Tax) የሚከፍሉት ምንያህል ነው?
🏷የኢትዮጵያ ገቢዮች ሚኒስቴር ከገቢ ላይ በሚገኝ ግብር አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 979/2016 (under the income tax proclamation No. 979/2016) አንቀጽ ቁጥር 19 (2) ሥር ከደመወዝ የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከሕንጻ ኪራይ እና መሰል አገልግሎቶች የሚገኝ ገቢ ግብር፣ ከንግድ ሥራ ገቢ የሚገኝ ግብር እና ከሌሎች ልዩ ልዩ ሥራ የሚገኝን ገቢ ግብር አከፋፈል አርቅቋል።
⏺በዚህ ውስጥ የግንባታ ሥራ አማካሪዎች፣ የሕንጻ የመንገድ እና ሌሎች የሲቪል ምህንድስና ሥራ ተቋራጮች፣ እና የሕንጻ መሳሪያና ግብአት አቅራቢዎች በንግድ ሥራ ሥር የሚጠቃለሉ ናቸው።
🏷በመሆኑም ዓመታዊ ገቢያቸው ከ0 – 7200 ብር የሆኑ ምንም አይነት ግብር የማይከፍሉ፣ ከ7201 – 19800 ብር ዓመታዊ ገቢ 10% ግብር፣ ከ19801 – 38400 ብር ገቢ ያላቸው 15% ግብር፣ ከ38401 – 63000 ገቢ ያላቸው 20% ገቢ፣ ከ63001 – 93600 ብር ዓመታዊ ገቢ 25% ግብር፣ ከ93601 – 130800 ብር ገቢ 30% ግብር፣ ከ130800 በላይ ዓመታዊ ገቢ ያላቸው 35% የገቢ ግብር ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ።
🚧ነባራዊ ሁኔታ፦ በሀገራችን የቫት ምዝገባ መመሪያ መሰረት መነሻ ካፒታል አንድ ሚሊዮን ብር ስለሚያስፈልግ ብዙዎቹ የኮንስትራክሽን ንግድ ፍቃድ ያላቸው አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና አቅራቢዎች ይህንን ያሟሉ ስላልሆነ በቁርጥ ግምት የገቢ ግብር የሚከፍሉ ናቸው።
⏺በዚህ ሂደት ውስጥ የድርጅቱ ገቢ የሚወሰነው ገማቹ አካል በሚኖረው መረጃ እና እይታ መጠን የተወሰነ ስለሚሆን የወጣው የገቢ ሰሌዳ ከግምት ውስጥ ሲገባ አይስተዋልም።
⭐️ብዙ ጊዜ 30% አካባቢ የገቢ ግብር ተግባራዊ የሚደረግ ሆኖ ይስተዋላል።
❇️ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7

👍18❤3
👉የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በመጀመሪያ ዙር የ 2.5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ማጠናቀቁን ገለፀ
🚧የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ለኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ተመራጭ በሆነችው ከተማ በመጀመሪያ ዙር ሁለት ነጥብ አምስት ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ማጠናቀቁን አስታውቋል።
⏺ከተማ አስተዳደሩ የሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ስራን በመንግስት፣ በልማት ድርጅቶች፣ በባለሀብቱና በህብተሰቡ የጋራ አቅም መጀመሩን ጠቅሷል፡፡
⏺የከተማ አስተዳደሩ የፅዱ፣ ውብና ለማህበረሰብ ምቹ ከተማ ግንባታን ለማረጋገጥ የኮሪደር ልማቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል።

👍22
በአዋሽ ፈንታሌ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የተወሰኑ ቤቶችን ማፍረሱን ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ
በአዋሽ ፈንታሌ እና አካባቢው ትናንት ምሽት የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የተወሰኑ መኖሪያ ቤቶችን ማፍረሱን ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ባወጣው መረጃው አመልክቷል።
በመሬት መንቀጥቀጡ መሬት መሰንጠቁንም ዩኒቨርቲው ዛሬ ሰኞ ማለዳ አስታውቋል።
በፈንታሌ ተራራ ላይ ተከስቶ ንዝረቱ አዲስ አበባ ከተማ ድረስ የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ፣ ከሁለት ሳምንታት በላይ በተለያየ አጋጣሚ መከሰቱን ባለሞያዎቹ ገልፀዋል። ትናንት መስከረም 26/2017 ምሽት 2፡10 ገደማ የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 9 የተመዘገበበት ነበር።
ከሰሞኑ የሚስተዋለው የመሬት መንቀጥቀጥ በአዋሽ ፈንታሌ እና አካባቢው ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል ያለው ዩኒቨርሲቲው፣ አደጋው በተከሰተበት ሳቡሬ ቀበሌ ተገኝቶ መረጃ የመሰብሰብ እና ለማህበረሰቡ ጥንቃቄ የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ መሥራቱንም ገልጿል።
የዩኒቨርሲቲው ጂኦሎጂስቶች ነዋሪዎች ከፈንታሌ ኮረብታማ ቦታ እና ከከሰም ግድብ ርቀው እንዲቆዩ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል።
እሑድ ምሽት የተከሰተውና በአዲስ አበባ በነዋሪዎች ላይ መደናገጥ የፈጠረው የመሬት መንቀጥጠጥ ለ18 ሴኮንድ የቆየ እንደነበረ ባለሞያዎች ተናግረዋል።

👍14😭5🔥1
✌️Today Quiz @ETCONp
In order to secure superstructure from an earthquake ____ technique is most preferred and used worldwide?
In order to secure superstructure from an earthquake ____ technique is most preferred and used worldwide?
Anonymous Quiz
14%
🔘 Reinforcement
9%
🔘 Energy dissipation
21%
🔘 Base isolation
56%
🔘 Seismic dampers
👏16👍10😁8
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከ715 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ህንፃ፣ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ፣ የከፍተኛ አመራሮች መኖሪያ ቤት እና የህፃናት ማቆያ ማዕከል አስመርቋል።
የተመረቀው G+6 የአስተዳዳር ህንፃ 180 ቢሮዎች ያሉትና ሁሉንም የተቋሙን የአስተዳደር ክፍሎች በአንድ ቦታ በመያዝ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ከማል አብዱራሂም (ዶ/ር) ገልፀዋል።
G+4 የሆነ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ የተመረቀ ሲሆን፤ ከ1,200 በላይ ተማሪዎችን መያዝ ይችላል ተብሏል።
ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ካስመረቃቸው ፕሮጀክቶች በተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች፣ ቤተ-ሙከራ እና የስፖርት ማዘውተሪያ አካዳሚ ግንባታ እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል።
Via ኢፕድ

👍15😭4
👉ዛሬ አለምአቀፍ የ ኪነ ህንፃ ቀን ነው
🚧የአለምአቀፍ የኪነህንጻን ቀን ስናከብር በተለያዩ የአገራችን ክፍል ያለን ኪነህንጻ ባለሙያዎች ለሙያው የሚከተሉትን 10 ነጥቦች ለመከወን መተባበር ይጠበቅብናል።
1. የኪነህንጻ ትምህርት እንዲዘምን ማድረግ፣
2. ለሙያው ተገቢው የምዘና እና የፍቃድ ምስክር እንዲሰጠው ማድረግ፣
3. ለባለሙያዎች ተገቢውን ተከታታይ ስልጠና ማሰጠት፣
4. ሙያዊ ክፍያ እንደተቀረው አለም ሁሉ በእኛም አገር ከግንባታ መቶኛ ጋር እንዲያዝልን ስራ መስራት፣
5. ከተማዊ እና ኪነህንጻዊ ቅርጾች የሚመዘገቡበትን እና የሚጠበቁበትን አግባቦች ከባለድርሻ አካላቶች ጋር ተቀራርቦ ማፈላለግ፣
6. ባለሙያዎች የ BIM እንዲሁም መሰረታዊ የንድፍ ሶፍትዌሮችን ጨምሮ የሌሎች ቴክኖሎጂ ሶፍትዌሮች በቅናሽ የሚያገኙበት ዘይቤ ማመላከት፣
7. የውጭ ግዙፍ የንድፍ ድርጅቶች አገር ውስጥ ገብተው በሚሰሩበት ወቅት ከ አገራዊ ድርጅቶች ጋር ተጣምረው የሚሰሩበት አመላካች ፍኖተ ካርታ ላይ መምከር።
የሚገቡ ከሆነ ደግሞ በዘርፈ ብዙ ችግሮች የተተበተቡ የአገር ውስጥ አማካሪዎች ጠንክረው የሚቆዩበትን አማራጭ ማዘጋጀት፣
8. ሰ.አ. (artificial intelligence) ከኪነህንጻ ጋር ያለውን ቁርኝት በቅጡ አውቆ መዘጋጀት፣
9. ከዴስክቶፕ ወደ ክላውድ ኮምፒውቲንግ የሚደረገውን ሽግግር ማቀላጠፍ፣
10. የሙያ ፈቃድ እስካላቸው ድረስ ወጣት ነዳፍያን በትላልቅ የንድፍ ውድድሮች ላይ በራሳቸው መወዳደር እንዲችሉ ማድረግ። ናቸው።
መልካም አለምአቀፍ የኪነህንጻ ቀን!

❤13👍9👏1
Earthquake@etconp.pdf
97.5 KB
How is that earthquake is a load ?
Answer for this question
It’s only one page written in Amharic and English

🙏4👍1