Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.31K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
#ADVERTISEMENT

👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን

🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።

🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️Stone paint
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።

📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
            ስልክ  0977 67 67 90
                      0912 23 04 71

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works

ቴሌግራም:
@antearb
@antearb
❤1👍1
👉የሪል ስቴት ልማትና ግብይት እንዲቀላጠፍና አሰራሩ  ህግን የተከተለ እንዲሆን ለማስቻል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የሪል ስቴት ልማትና ግብይት እንዲቀላጠፍ እንዲሁም ከብልሹ አሰራር ነጻና ህግን የተከተለ እንዲሆን ለማስቻል እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ይህ የተገለጸው በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ፣ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሪልስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ባደረገበት ወቅት ነው።

ረቂቅ አዋጁ በሚወጣበት ወቅት የማይንቀሳቀስ ንብረት ግመታ ስርዓቱ ዘመናዊና በመረጃ በተደገፈ መልኩ ተገማች ዋጋ እንዲኖረው በማድረግ ከተሞች ልማታቸውን ማፍጠን በሚችሉበት ሁኔታ ለመምራትና የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የንብረት ዕሴት ጭማሪ መሰረት ተድርጎ የከተሞች የገቢ መሰረት ማስፋት እንደሚያስችል ተገልጿል።

በማይንቀሳቀስ ንብረት ገበያው ግልጽነት መጓደሉ የኢኮኖሚ መዛባት እያስከተለና የመንግስት ጥቅምን እያሳጣ ስለሚገኝ፣ ወደፊት ከአጠቃላይ ኢኮኖሚው ማደግ ጋር በተያያዘ የንብረት ገበያው እየሰፋ እንደሚሄድ ስለሚታወቅ ችግሩ አብሮ እንዳይሰፋ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ሲሉ የዘርፉ ባለሙያዎች ተናግረዋል።

በመሬት ላይ ለተደረገ ማንኛውም ንብረት ባለንብረቱ የንብረቱ ተገቢ የገበያ ዋጋ መረጃ ኖሮት የካፒታል ገበያው ተሳታፊ እንዲሆን አስፈላጊ ነው ተብሏል።

በማይንቀሳቀስ ንብረት ልማቱና ግብይቱ እንዲቀላጠፍ፤ ከብልሹ አሰራር የነጻና ህግን የተከተለ እንዲሆንና የተዋዋይ ወገኖችን ፍላጎት የሚያረካ፤ ጤናማ የኢኮኖሚ ግንኙነት እንዲኖርና የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ችግር እንዲቀረፍ የሚያግዝ ወጥነት ያለው የህግ ማዕቀፍ መኖር ስለታመነበት ረቂቅ አዋጁ መዘጋጀቱ ተገልጿል።

ከፍላጎት አንጻር የሪልስቴት ልማቱ አቅርቦት እጅግ ወደኋላ የቀረ በመሆኑ ቤት ለመግዛትና ለመከራየት የሚፈልጉ ወጎኖች በከፍተኛ ሁኔታ የሚቸገሩበት ሁኔታ መቀየር ስላለበት የሪል ስቴት ኢንቨስትመንትን ማበረታታትና የቤት አቅርቦት እንዲሻሻል ለማድረግ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረውም በመድረኩ ላይ ተብራርቷል።

በውይይት መድረኩም የቋሚ ኮሚቴው አባላት፣ የሪል ስቴት አልሚዎች፣ የአርክቴክቸር ማህበራት፣ ኮንትራክተሮች፣ የዩንቨርስቲ ምሁራን እንዲሁም የተለያዩ የሙያና የንግድ ማህበራት የተገኙ ሲሆን፤ በረቂቅ አዋጁ ዙሪያ መነሳት የሚገባቸውን የተለያዩ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን እንዲሁም መሻሻልና መዳበር ይገባቸዋል ያሏቸውን ሀሳቦች ተነስተው ውይይት ተካሂዶባቸዋል።

@etconp
👍10
👉The bump in the columns

🚧Bumps in the columns are a phenomenon that occurs when the column is exposed to disproportionate loads that result in it bending or bruising.

🏷Puncture usually occurs in long thin columns under the influence of vertical loads, and can cause the chassis to fail if the pressure exceeds its maximum limit.

💫Factors influencing dents

1 - Column length: Long columns are more likely to fracture than short columns.

2- column matter: the mechanical properties of the matter such as resistance to tension and pressure.

3- Geometric 3D: The ratio of width to length greatly affects the puncture.

4- types of pregnancy: The central pregnancy is different from the non-central pregnancy in its effect on the column.

⭐️Ways to resist dents

1- Increase column section: use larger or better section shaped columns.

2 - Effective Length Reduction: Post Support with Additional Means.

3- Uses of higher resistance materials: such as steel or composite fibers.

@etconp
👍17❤5
👉How to Slab calculation??

🏷Given:-

Length of the slab = 6 meters
Width of the slab = 4 meters
Thickness of the slab = 0.15 meters (150mm)

🚧Step 1: Calculate the Area of the Slab
?

Area = Length × Width
Area = 6m × 4m = 24 m²

🚧Step 2: Calculate the Volume of Concrete?

Volume = Area × Thickness
Volume = 24 m² × 0.15 m = 3.6 m³

🚧Step 3: Estimate the Quantity of Materials
?

For 1 cubic meter of concrete:
Cement = 7-8 bags (50 kg each)
For 3.6 m³:
Cement = 3.6 m³ × 7.5 bags = 27 bags
Cement (total) = 27 bags

Sand = 0.45 m³ per m³ of concrete
For 3.6 m³:
Sand = 3.6 m³ × 0.45 = 1.62 m³
Sand (total) = 1.62 m³

Aggregate = 0.75 m³ per m³ of concrete
For 3.6 m³:
Aggregate = 3.6 m³ × 0.75 = 2.7 m³
Aggregate (total) = 2.7 m³

Water = 0.4 times the weight of cement
For 27 bags of cement (1 bag = 50 kg):
Cement weight = 27 × 50 = 1350 kg
Water = 1350 kg × 0.4 = 540 kg
Water (total) = 540 kg

🚧Step 4: Reinforcement Steel
??

Approx. 80-120 kg of steel per cubic meter of concrete.
For 3.6 m³ of concrete:
Steel = 3.6 m³ × 100 kg = 360 kg
Steel (total) = 360 kg

💫Quick Summary

⏺Cement: 27 bags

⏺Sand: 1.62 m³

⏺Aggregate: 2.7 m³

⏺Water: 540 kg

⏺Steel: 360 kg

@etconp
1👍52❤13👏10🥰1
👉በኢትዮጵያ ከሚያስፈልገው 20 ሚሊዮን የሲሚንቶ ምርት ዉስጥ እየቀረበ ያለዉ 7 ሚሊዮን ያህሉ ብቻ መሆኑ ተነገረ

🏷በሀገሪቱ የሲሚንቶ ምርት ፍላጎት እየጨመረ ቢሄድም በስፋት እየተስተዋለ የሚገኘዉ በአቅርቦት እጥረት ግን አሁን ችግር እየሆነ መምጣቱ ተሰምቷል።

⏺በዚህም እንደ ሀገር የሚያስፈለገው 20 ሚሊዮን ቶን ሲሆን አሁን ላይ እየቀረበ የሚገኘው ግን 7 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ ብቻ መሆኑን ያስታወቀው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር " ትልቁ ችግር የሆነዉ የአቅርቦት እና የፍላጎት ያለመጣጣም መሆኑን ጠቁሟል ።

▶️በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርን የስራ አፈፃፀም በገመገመበት ወቅት እንደገለፀው ከሲሚንቶ አቅርቦት ስርጭት ጋር በተያያዘ እያጋጠመ ያለውን ችግር እንዲፈታ ማሳሰቢያ መስጠቱም ተሰምቷል።

Via Capital

@etconp
👍12❤1
Ethio Construction Engineering
👉COMPONENTS OF A BRIDGE 🏷What is a bridge ? ⏺A bridge is a structure constructed along a traffic crossing or over obstacles such as river, to make movement of vehicles easier. ⭐️COMPONENTS ▶️The bridge components can basically be divided into two parts…
👉TYPES OF BRIDGE

💫Bridges come in various types, each designed to serve specific functions and to accommodate different environmental conditions.

⭐️Here are some common types of bridges along with their descriptions:

1. Beam Bridge:

• Description: The simplest type of bridge, consisting of horizontal beams supported at each end by vertical posts or piers.

The weight of the bridge and its load is transferred directly to the supports.

• Use: Ideal for short spans and low traffic loads.

2. Arch Bridge:

• Description: Characterized by its curved arch structure, which effectively distributes weight and can span longer distances than beam bridges.

The arch shape allows for efficient load distribution.

• Use: Often used for pedestrian walkways and roadways, as well as over rivers.

3. Suspension Bridge:

• Description: Features a deck (the roadway) that is hung from cables suspended between tall towers.

The main cables are anchored at both ends, allowing for long spans and flexibility.

• Use: Suitable for large distances, often seen in major highways and over large bodies of water.

4. Cable-Stayed Bridge:

• Description: Similar to a suspension bridge, but the cables are connected directly from the towers to the bridge deck, creating a series of triangular shapes.

This design provides strong support while using fewer materials than suspension bridges.

• Use: Common for medium to long spans, often used in urban areas.

5. Truss Bridge:

• Description: Composed of interconnected triangular units (trusses) that distribute weight efficiently.

Truss bridges can be made from wood or metal and are known for their strength and stability.

• Use: Often used for railroads and highways, especially over longer spans.

6. Cantilever Bridge:

• Description: Built using cantilevers—horizontal beams that are supported only on one end.

The structure extends out from the support without additional bracing.

@etconp
👍19❤6
👉ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) VS ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)
               
💫1. ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB)

✨በኮንስትራክሽን ጉዳይ በአብዛኛው በሀገራችን የሚሰራበት የፕሮጀክት አይነት ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ መንገድ እንዲዘጋጅ ካደረገ በኃላ ግንባታውን በተቋራጭ እንዲከናወን የሚያደርግበት ነው።
ይሄውም ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) በመባል ይታወቃል፡፡
በዚህ የፕሮጀክት አይነት የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ ሶስተኛ ወገን/ በሌላ አርክቴክት ድርጅት/ እንዲከናወን ያደርጋል፡፡
በመቀጠልም በተዘጋጀው ዲዛይን መሰረት ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ ወደመምረጥ ሂደት ይገባል፡፡

የግንባታው ባለቤት የመንግስት መስሪያ ቤት የሆነ እንደሆነ ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ የመምረጡ ስራ የሚከናወነው በግዥ ህግ መሰረት ይሆናል፡፡

ይሄ አይነቱ ፕሮጀክት በሀገራችን የተለመደ ነው፡፡
              

💫2. ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)

🌟በሌላ በኩል ደግሞ ተቋራጩ ዲዛይኑን እና ግንባታውን በራሱ የሚያከናውንበት የፕሮጀክት አይነትም አለ።
ይሄውም ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB) ይባላል፡፡
በዚህ የፕሮጀክት አይነት ተቋራጩ የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት ያከናውናል፡፡

የአርክቴክት ስራው የሚያስከትለው ሀላፊነት የተቋራጩ ይሆናል፡፡
ከዲዛይን ስራው ጋር የተያያዘ ችግር የሚያስከትለው ሀላፊነት አሰሪውን/የግንባታውን ባለቤት አይነካውም፡፡
ሆኖም ተቋራጩ ዲዛይኑን ያሰራው በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት የሆነ እንደሆነ ከአርክቴክቸር ስራው ጋር በተያያዘ ተቋራጩ ለአሰሪው የሚኖርበት ሀላፊነት እንደተጠበቀ ሆኖ አርክቴክቱም ለተቋራጩ በፍትሀብሄር ህጉ ስለእውቀት ስራ ውል በተደነገገው አግባብ ሀላፊነት ይኖርበታል ማለት ነው፡፡

በዚህ አይነት ፕሮጀክት የግንባታው ባለቤት/አሰሪው ሙሉ በሙሉ የኮንስትራክሽን ስጋቶችን/risks/ ወደ ተቋራጩ ያስተላልፋል፡፡
ይህ ማለት አሰሪው ውጤቱን ማለትም ግንባታውን በመጀመሪያ በቀረበለት ዲዛይን አግባብ በጥራት ተከናውኖለት ከመረከብና በውሉ የተቀመጠውን የግንባታ ዋጋ ከመክፈል ባለፈ ማናቸውም አይነት ሀላፊነት አይኖርበትም ማለት ነው፡፡

ለአብነት ለመጥቀስ ያህል የኢትዮጽያ መንገዶች ባለስልጣን(ERA) ዲዛይን ቢዩልድ የመንገድ ፕሮጀክት ሲኖረው ተወዳዳሪ ተቋራጮች የሰርቨየይንግና ዲዛይን ስራዎችን በራሳቸው ከሰሩ በኋላ በዋጋ ይወዳደራሉ፡፡
ተቋራጮቹ ዲዛይኑን ሲሰሩ አሮጌ ድልድዮች ካሉ እና ተጠግነው በአዲስ ድልድይ የጥራት ደረጃ መድረስ የሚችሉ ከሆነ ተቋራጮች እንደየፍላጐታቸውና ሙያዊ ምርመራቸው/ምክንያታቸው ተጠጋኝ ድልድይ እና በአዲስ የሚገነባ ድልድይ እያሉ በዝርዝር በዲዛይን አካተው የሚያቀርቡ ሲሆን ምንም ሆነ ምን በውጤት ደረጃ አሰሪው በሚፈልገው የጥራት ደረጃ/ስታንዳርድ መገንባቱ እና ይሄውም በአማካሪው መረጋገጡ ግን የግድ ነው፡፡
ምናልባት ተጠግኖ በሚፈለገው የጥራት ደረጃ ይደርሳል የተባለው አሮጌ ድልድይ በጥገና ወቅት ቢፈርስ እንኳ አሰሪውን ክፍያ የመጨመር ሀላፊነት አያስከትልበትም፡፡
ስለዚህ ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ለአሰሪዎች ሪስክ ፍሪ/ከስጋት ነጻ የሆነ የፕሮጀክት አይነት ነው፡፡
           
⚡️ሌላው ሁለቱም የፕሮጀክት አይነቶች ለኮንስትራክሽን ውላቸው የሚጠቀሙት ጀኔራል ኮንዲሽን የተለያየ ነው።FIDIC በዚህ ረገድ የግንባታ ውል ዝግጅትን በማቅለል ለአለማችን ትልቅ ስጦታ ነው። አለበለዚያ አሰሪና ተቋራጭ በየአንዳንዱ ውል ዝግጅት ወቅት በሁሉም የውል ሁኔታወች ላይ መደራደርን ይጠይቃቸው ነበር።ዛሬ ላይ ግን ለውሉ ጥቅም ላይ የሚውለውን ጀኔራል ኮንዲሽን አስመልክቶ FIDIC ቨርሽን መረጣ እና በስፔሻል ኮንዲሽን ኦፍ ኮንትራክት በሚካተቱ ነጥቦች ላይ ብቻ መወያየት በቂ ነው።

✨በተጨማሪም በዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት የኮንስትራክሽን ስጋት/ሪስክ ሙሉ በሙሉ ወደ ተቋራጩ የሚተላለፍ በመሆኑ ልዩ የዋስትና ሽፋን ያስፈልገዋል፡፡ስለዚሁም ተቋራጩ በግንባታው ዋጋ ልክ All risk insurance እንዲገባ እና ለዲዛይን ስህተት፣ለስራው ብልሽትና በተቋራጩ ባለሙያወች የስራ ስህተት ለሚከሰት ጉዳትና ኪሳራ ደግሞ professional indemenity insurance እንዲገባ FIDIC ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ኮምፖቴብል የሆነው ተርንኪ ጀኔራል ኮንዲሽን ግዴታ ያስቀምጣል።

✨በሀገራችን ዲዛይን ቢዩልድ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ብዙም የተለመደ አይደለም።ሆኖም በመንገድ ግንባታ ውሎች የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አልፎ አልፎ ይጠቀምበታል።

📜በአጠቃላይ በሀገራችን በኮንሰትራክሽን ዲዛይኒንግ እና የውል አስተዳደር ረገድ ሰፊ የእውቀት ክፍተት ያለ በመሆኑ እና ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜና ገንዘብ የማይጠናቀቁበት ሁኔታ በሰፊው የሚስተዋል እንደመሆኑ ሙሉ የኮንስትራክሽን ሪስክ/ስጋት ወደ ተቋራጩ በማስተላለፍ  መንግስታዊ ግንባታዎችን በዲዛይን ቢዩልድ የፕሮጀክት አይነት እንዲከናወኑ ማድረግ የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል ለመጠቆም እንወዳለን።

@etconp
👍33🙏11❤7
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ

🔰ምን ይፈልጋሉ?

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦ 1. መርካቶ
                   ቁ.1 አየር ጤና
                    ቁ.3 ተክለሀይማኖት

0904040477
0911016833
👌3👍2
👉BIM (Building Information Modeling) software is applicable in various stages and aspects of the architecture, engineering, and construction (AEC) industries.

💫Here are some key applications:

▎1. Design and Visualization
   - Architectural Design: Creating detailed 3D models of buildings, allowing for better visualization and design iteration.
   - Rendering: Producing realistic images and walkthroughs to communicate design intent to clients and stakeholders.

▎2. Collaboration and Coordination
   - Multi-disciplinary Collaboration: Facilitating communication among architects, engineers, and contractors to ensure all parties are aligned.
   - Clash Detection: Identifying and resolving conflicts between different systems (e.g., structural, electrical, plumbing) before construction begins.

▎3. Construction Planning
   - 4D Scheduling: Integrating time into the model to visualize the construction timeline and sequence of activities.
   - Cost Estimation: Providing accurate material quantities and costs based on the model for budgeting and financial planning.

▎4. Facility Management
   - Asset Management: Using the model for ongoing maintenance, operations, and management of building systems post-construction.
   - Space Management: Analyzing space utilization and planning for future needs using the model data.

▎5. Sustainability Analysis
   - Energy Modeling: Evaluating energy consumption and optimizing building performance for sustainability certifications (e.g., LEED).
   - Material Analysis: Assessing the environmental impact of materials used in construction.

▎6. Regulatory Compliance
   - Building Code Compliance: Ensuring designs meet local building codes and regulations through automated checks within the software.
   - Permit Applications: Streamlining the submission of necessary documentation for obtaining construction permits.

▎7. Project Management
   - Risk Management: Identifying potential risks early in the design process and developing mitigation structure.

@etconp
👍22❤4
#ADVERTISEMENT

👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን

🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።

🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️Stone paint
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።

📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
            ስልክ  0977 67 67 90
                      0912 23 04 71

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works

ቴሌግራም:
@antearb
@antearb
👍4👏2
👉What is the difference between the nominal mix and the design mix of concrete?

🚧The difference between nominal mix and design mix concrete lies primarily in their approach to proportioning the ingredients (cement, aggregates, and water).

💫Nominal Mix:

• Defined by proportions: Nominal mixes are specified by simple volume ratios of the ingredients, like 1:2:4 (cement:sand:aggregate). These ratios are approximate and don't consider specific properties of the materials used.

• Empirical: They're based on experience and general guidelines rather than precise calculations. They suffice for low-strength applications where precision isn't critical.

• Less reliable: The resulting concrete strength and durability can vary significantly depending on the quality of the materials and the mixing process. There's less control over the final properties.

• Common in small-scale projects: Often used in small residential projects or for non-critical applications where cost is prioritized over precise strength requirements.

💫Design Mix:

• Defined by desired properties: Design mixes are developed through laboratory testing and calculations to achieve specific strength, workability, durability, and other required properties. This involves analyzing the properties of the specific materials being used.

• Scientifically determined: The mix proportions are carefully calculated using standardized procedures to meet pre-defined performance requirements.

• More reliable: This approach provides greater control over the concrete's final properties, ensuring consistent quality and meeting the project's demands.

• Used in critical applications: Essential for large-scale projects, high-strength applications, and where durability is paramount (e.g., bridges, dams, high-rise buildings).

🏷In short

⏺Nominal mixes are simple, approximate, and suitable for less demanding applications.

⏺Design mixes are meticulously engineered for specific performance requirements and used in projects where concrete quality is critical.


▶️The added cost and effort of a design mix are justified by the improved reliability and performance.

@etconp
👍13❤1
Q. 7
For simply supported beams, the allowable deflection shall not exceed.
Anonymous Quiz
19%
1/325 of span
33%
1/350 of span
20%
1/375 of span
28%
1/400 of span
👍15❤4
A soil having uniformity coefficient less than 4 is called
Anonymous Quiz
17%
Uniform
37%
Fine
19%
Coarse
27%
Well graded soil
👍22👏2
Soil nailing procedure👇

@etconp
👏8👍1
Ethio Construction Engineering
Soil nailing procedure👇 @etconp
👉Soil Nailing Procedure

▶️Soil nailing is a technique used to stabilize slopes, excavations, or retaining walls by reinforcing the soil with steel bars (nails) that are grouted in place. Here’s a condensed step-by-step procedure:

1. Site Preparation

- Survey and Design: Analyze the site and develop a design specifying nail length, diameter, spacing, and inclination based on soil conditions.
- Excavation: Excavate in lifts of 1-2 meters to maintain stability.

2. Drilling Holes

- Drill Holes: Bore horizontal or slightly inclined holes (10-20 degrees) with a diameter of 75-150 mm, extending 3-10 meters deep.

3. Inserting the Nails

- Steel Nails: Insert ribbed or deformed steel bars (25-40 mm) into the holes.
- Corrosion Protection: Apply galvanizing or epoxy coatings if needed.

4. Grouting the Nails

- Grout Injection: Inject cement-based grout into the holes to bond the nails with the soil, using gravity or pressure grouting methods.

5. Facing Installation

- Temporary Facing: Use shotcrete or wire mesh for immediate support during construction.
- Permanent Facing: Apply shotcrete or precast panels for long-term stability after all nails are installed.

6. Drainage Installation

- Install drainage systems (weep holes or mats) to manage water buildup.

7. Monitoring and Testing

- Pullout Tests: Conduct tests on some nails to verify strength.
- Monitoring: Check for movement and stress on the nails during and after construction.

8. Final Finishing

- Apply protective coatings or landscaping to enhance aesthetics and durability.

Via Yonatan Tadesse PMP

@etconp
👍22❤2
👉Key Differences in Structural Protection: Waterproofing, Damp Proofing, and Vapor Barriers

🏷Selecting the right solution for moisture and water control is vital for structural durability:

💫Waterproofing: A robust barrier against water penetration, suited for foundations, basements, and roofs.

⏺Though more expensive, it withstands significant water pressure.

💫Damp Proofing: Effective at preventing moisture transfer, suitable for foundations, walls and floors.

⏺Less expensive and simpler to apply, but not suitable for standing water.

💫Vapor Barriers: Used for preventing vapor diffusion in walls, ceilings, and floors. Typically, less costly, but crucial to install with care for effective performance.

⭐️Each method is designed to meet distinct technical requirements, providing effective solutions for long-term durability and optimal protection in construction projects.

Via Yonatan Tadesse PMP

@etconp
❤13👍8👏1