👉በካዛንቺስ 13 ሺህ 752 መኖሪያ ቤቶች ሊገነቡ ነው ተባለ!
በካዛንቺስ በ18 ወራት ተገንብተው የሚጠናቀቁ 13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶች በመንግስትና በግል አጋርነት ሊገነቡ ነው።
መኖሪያ ቤቶቹ ከአያት አክሲዮን ማህበር ጋር በትብብር የሚገነባ "የካሳንቺስ አያት መኖሪያ መንደር" መሆኑ ተገልጿል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግስትና በግል አጋርነት የሚስራ መኖሪያ ቤቶች የማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሄዷል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንደገለፁት፤ መኖሪያ ቤት አንገብጋቢ ጉዳይ ነው።ይህንን ለመመለስ የህግ ማሻሻያ ተደርጓል።በዚህም ቤቶችን ለመገንባት በአራት አማራጮች በመንግስት፣ በመንግስትና በግል፣ በማህበርና በሪል ስቴት በርካታ ቤቶች እንዲገነቡ ማድረግ ነው ብለዋል።
በእነዚህ አማራጮች እስከ አሁን 270 ሺህ ቤቾች መገንባታቸውን የጠቆሙት ከንቲባ አዳነች፤ የቤት አቅርቦት በማስፋት አብዛኛውን ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ እንደሆነ ተናግረዋል።
የአያት አክሲዮን ማህበር የቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ዐቢይ ማሞ፤ "የካሳንቺስ አያት መኖሪያ መንደር" 13 ሺህ 752 የመኖሪያ ቤቶች በውስጡ እንዳሉት ገልፀዋል።መኖረያ ቤቶች፣ ንግድ ማዕከላት፣ የህዝብ መሰብሰቢያ ፕላዛዎች፣ የልጆች መጫወቻና የስፖርት ማዘውተርያዎችን፣ መዋለ ህጻናቶች፣ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የጤና ተቋማት፣ የህዝብ መጸዳጃ ቤቶችን፣ የመኪና ቻርጂንግ እስቴሽኖች፣ የመኪና እና የብስክሌት ፓርኪንግን አካቶ በከፍተኛ ጥራትና ፍጥነት የሚገነባ ይሆናል ብለዋል።
Via EPA
@etconp

👍19
Which one of the following different types of submerged soils susceptible to liquefaction under earthquake shocks
Anonymous Quiz
32%
Losse silt
29%
Soft clay
27%
Dense sand
13%
Fissured clay
👍11🎉1
Laboratory vane sahre test can also be used to determine
Anonymous Quiz
35%
Share strength parameters of silty sand
21%
Liquid limit of silty sand
17%
Plastic limit of clayey silt
27%
Shear parameters of sand clay
👍13
A levelling staff is used to establish:
a) Horizontal line of sight
b) Vertical line of sight c) Location of points d) Distance of points
a) Horizontal line of sight
b) Vertical line of sight c) Location of points d) Distance of points
Anonymous Quiz
37%
A
47%
B
9%
C
7%
D
👍17
👉ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ተገቢ ክትትል መደረግ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳስቧል
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ተገቢ ክትትል ማድረግ እንዳለበት አሳስቧል።
ቋሚ ኮሚቴው የሚንስቴር መስሪያ ቤቱን የ2017 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል።
የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የተከበሩ ዶ/ር እሸቱ ተመስገን፣ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ የጀመራቸውን ተግባራት አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት አሳስበዋል።
በዘርፋ ጥራትን ለማስጠበቅ ቁጥጥር ማድረግና የህንጻ ደረጃዎችና ኮዶችን የሚመለከቱ መረጃዎችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማደራጀት አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል ።
የአረንጓዴ ልማት ስራዎችም ከሌሎች አገሮች ጋር ለመወዳደር በሚያስችል መልኩ ደረጃ ሊኖራቸው እና ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ብለዋል ።
በተጨማሪም የኮሪደር ልማት ስራው ጥሩ መሆኑን ጠቁመው የመኪና ማቆሚያ፣ የመጫኛና ማውረጃ ቦታዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት መስራት ያስፈልጋል ብለዋል ።
በዘርፉ ዲጂታላይዜሽን ማጠናከር፣ጥሩ ተሞክሮዎችን ማስፋት እና የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ እንደሚገባ ገልጸዋል ።
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ ፣ በጀትና በጥራት እንዲጠናቀቁ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
የኮሪደርና የአረንጓዴ ልማት ስራዎች ለከተሞችና ለነዋሪዎች ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳላቸው ገልፀዋል ።
ክብርት ሚንስትሯ ሪፖርቱን ባቀረቡበት ወቅት የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎችን በሚመለከት በግማሽ ዓመቱ አጠቃላይ ሽፋን 175ሺ 879 ኪ.ሜ መሆኑን ገልጸዋል ።
የፕላን ዝግጅት ስራ በሚመለከት ከዚህ በፊት ፕላን ያልነበራቸው 16 አነስተኛ ከተሞችን ፕላን እንዲኖራቸው መደረጉን ገልጸዋል ።
የከተማ መሬትና ካዳስተር ስራዎች ጋር በተያያዘ በክልልና ከተማ አስተዳደሮች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል 7ሺ ሄክታር መሬት ለማቅረብ ታቅዶ በምደባና በጫረታ ከ11ሺ ሄክታር በላይ መሬት ማቅረብ መቻሉን ገልጸዋል።
ያለፈቃድ የተያዙ ቦታዎችን በሚመለከት ወደ 85ሺ 256 ይዞታዎች ስርአት
እንዲይዙ መደረጉን ገልጸዋል ።
የቤቶች ልማትን በሚመለከት በግማሽ ዓመቱ 8ሺ ቤቶች ለመገንባት ታቅዶ ወደ 20ሺ 754 ቤቶች መገንባታቸውን ገልጸዋል።
በዘርፉ ከ110ሺ በላይ ቋሚ እና ጊዜያዊ የሥራ እድል መፈጠሩን እና ሌሎች በግማሽ ዓመቱ የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር አቅርበዋል።
Via ፖርላማ

👍10❤1
#ADVERTISEMENT
🔈🔈 ፒያሳ አድዋ 00 ፊት ለ ፊት
ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በማስታወቂያ ዋጋ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ🎁🎁
📍4ኛ ና 5ኛ
ሙሉ ክፍያው 3,900,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 900,000 ብር
📍3ኛ
ሙሉ ክፍያው 4,200,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 1,200,000 ብር
📍2ኛ
ሙሉ ክፍያው 4,800,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 1,500,000 ብር
📍1ኛ
ሙሉ ክፍያው 5,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 2,000,000 ብር
📍ምድር ላይ ከ ውስጥ
ሙሉ ክፍያው 7,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 3,500,000 ብር
📍 ምድር ላይ ከውጭ
ሙሉ ክፍያው 10,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ 4,000,000 ብር
📞0920350923
📩 @nanitenshwa

👍3❤1🥰1
👉Foundations
⭐️1. Shallow Foundations
- Used for small buildings, houses, and other light structures
- Depth is typically less than 1 meter
🚧Types
- Isolated spread footings
- Combined footings
- Mat foundations
⭐️2. Deep Foundations
- Used for large buildings, bridges, and other heavy structures
- Depth is typically greater than 1 meter
🚧Types:
- Piles
- Caissons
- Shafts
⭐️3. Special Foundations
- Used for unique or challenging site conditions
🚧Types:
- Raft foundations
- Pile raft foundations
- Caisson foundations
⭐️4. Pile Foundations
- Used for sites with poor soil conditions or high loads
🚧Types:
- End-bearing piles
- Friction piles
- Composite piles
⭐️5. Spread Footing Foundations
- Used for sites with good soil conditions
🚧Types:
- Isolated spread footings
- Combined spread footings
- Mat spread footings

👍16👏2
👉Shrinkage of concrete
"Increases Bond Strength"
💫1⃣ Plastic shrinkage :-
🔸 Due to loss of water by evaporation from surface of concrete.
🔹 The volume change is high for concrete having high water content.
💫2⃣ Drying Shrinkage :-
🔸 Due to loss of water in the gel pores.
🔹 Higher cement content leads to higher drying shrinkage.
💫3⃣ Thermal Shrinkage :-
🔹The seasonal & daily variation of temperature causes concrete to shrink & expand.
💫4⃣ Carbonation Shrinkage :-
🔸 Due to CO2 present in atmosphere, react in presence of Ca(OH)2 and forms CaCo3.
🔹The new product CaCo3 is less in volume hence shrinkage takes place.
⭐️Youtube ገፃችን ላይም ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO

👍15❤3
👉Design of Highway Bridge
1. A highway bridge is a large structure that spans obstacles like roads, rivers, or valleys, enabling safe vehicle and pedestrian movement.
2. These bridges are vital for transportation networks, facilitating the flow of goods and people.
3. Highway bridges are engineered to handle heavy loads and withstand environmental conditions like wind, weather, and seismic activity.
4. Different bridge types include beam, arch, suspension, and cable-stayed designs.
5. Common materials used for construction include steel, concrete, and composites.
6. Regular maintenance and inspection are essential for ensuring safety and prolonging the bridge’s lifespan.
💫ለወዳጅዎ ሼር ያርጉት🙏
🎲ለማንኛውም አስተያየትዎ እና ሀሳብዎ ይጻፉልን!
📜ለ ስራ እና ጨረታዎች ምንለቅበት ቻናል ለመቀላቀል👉 @ETCONpWORK
📩ሊጽፉልን ካሰቡ @ETCONpBOT
💫ቲክቶክ:👇
www.tiktok.com/@etconp7

👍10❤2
👉A guide for optimal door placement to avoid design and functional issues.
💫Here's a summary:
🚧Angle of Door Swing:
⏺Incorrect: Doors swinging beyond 90° can cause obstruction or damage.
⏺Correct: Maintain a 90° angle to optimize space and prevent issues.
🚧Proximity to Walls:
⏺Incorrect: Doors placed too close to walls can hit and cause damage.
⏺Correct: Leave at least 8 cm clearance between the door and the adjacent wall.
🚧Obstructed Swing:
⏺Incorrect: Doors hitting structural elements like beams or low ceilings.
⏺Correct: Ensure a clear and unobstructed door swing path.

👍17❤1
#ADVERTISEMENT
🛑ልዩ የRevit, Lumion & Wondershare Filmora Software ስልጠና ከሰርተፊኬት ጋር
📞 0984121839
📍የማታ
ሰኞ - እሁድ (ከ11:30-1:30)
📍የቅዳሜ እና እሁድ
ቅዳሜ ጠዋት 3:00 - 6:00 ፣ ከሰዓት 7:30-10:30
እሁድ ጠዋት 3:00 - 6:00 ፣ ከሰዓት 7:30-10:30
✅ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን ና አርክቴክቶች የሚሰጥ ልዩ ስልጠና።
✅ይህ Course ስለ BIM እና 3D Modeling, ማወቅ ያለቦትን ሁሉንም መሰረታዊ ነገሮች የሚያካትት ነው
✳️ የኮርሱ ዝርዝሮች
✅ Full 3D design in in Revit
✅Rendering in Lumion
✅Video Presentation in Filmora
✳️ በተመጣጣኝ ዋጋ 10, 000 ETB ለ3 ወር!
📞 0984121839
📥
Telegram:- https://t.me/archidemyy

❤4👍2
👉What Is Soil Compaction
🏷Soil compaction is the process of mechanically increasing the soil’s density by reducing the air void space between its particles.
⏺This densification leads to several desirable outcomes, including higher bearing capacity, reduced permeability, and improved stability.
🚧The basic laboratory test used to determine the maximum dry density of compacted soils is the Proctor test.
⏺In construction, the maximum dry density and its corresponding optimum moisture content are obtained from the proctor test.
⏺This is used as a guide in the field to check the effectiveness of the compaction achieved.
⭐️Several approaches exist for evaluating soil compaction in the field and laboratory.
📜Here are a few prominent methods:
❇️Standard Proctor Compaction Test:
▶️This classic test involves compacting soil samples in a cylindrical mould at varying moisture contents and measuring the resulting dry density.
▶️The relationship between moisture content and dry density is plotted to determine the optimum moisture content (OMC) for achieving maximum density at a specified compaction effort.
❇️Modified Proctor Compaction Test:
▶️This method employs higher compaction energy compared to the standard test, simulating the harsher conditions encountered in certain construction projects.
▶️The OMC and maximum dry density for the modified test are typically higher than those obtained for the standard test.
💫የ FACEBOOK ገፃችንም ይወዳጁ👇
https://www.facebook.com/ethioconp

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍13❤5🎉1
1989. The one of the following is not the test to determine bearing capacity of soil
Anonymous Quiz
35%
(a) Standard proctor test
15%
(b) Standard penetration test
22%
(c) Plate load test
28%
(d) Dutch cone penetration test
👍13🎉4
👉የህይወት ዘመን ወጪ ትንተና (Life cycle cost analysis)
🏷የህይወት ዘመን ወጪ ትንተና ታሪክ የጀመረው በ1960ዎቹ አጋማሽ ላይ በአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር ውስጥ ነው።የብሪቲሽ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ1977 “Life cycle costing in the management of assets” የሚል ሰነድ አሳትሟል የበለጠ በ1980ዎቹ አጋማሽ የህይወት ዘመን ወጪ ትንተናን የበለጠ ከግንባታ ፕሮጀክቶች ጋር ለማዛመድ ተሞክሯል። (ቤኔት እና ኖርማን, 1987) ከ1992 ጀምሮ የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና ፅንሰ ሀሳብ በብሪቲሽ ስታንዳርድ ተቀባይነት አግኝቷል።
በዝህም መሰረት የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና በ building and construction assets standard ISO15686 ላይ፡- <a technique which enables comparative cost assessments to be made over a specified period of time, taking into account all relevant economic factors both in terms of initial costs and future operational costs> በሚል ትርጓሜ ተሰቶታል፡፡
የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና በአጠቃላይ የመጀመሪያ ኢንቨስትመንት (በተለምዶ የግንባታ ወጪዎች) የኢነርጂ መገልገያዎች, ጽዳት እና ጥገና, መደበኛ ያልሆነ የእድሳት ወይም የመተካት ወጪዎች ፥የማፍረሻ እና ማስወገጃ ወጪዎችን ያካትታል (Kovačić and Zoller 2015)።
በፌዴራል የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር 1333/2024 መሰረት ደግሞ የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና ማለት የግዥውን መነሻ ዋጋ እና ንብረቱ አገልግሎት ላይ በሚውልበት፣ እንዲሁም እንደሁኔታው በሚወገድበት ጊዜ የሚያስከትለውን ኢኮኖሚያዊ፣ ከባቢያዊ እና ማህበራዊ ወጪ የሚያካትት ትንተና ነው>።
በአድሱ ፌዴራል የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1333/2024 ከተካተቱት ጽንሰ-ሀሳቦች አንዱ የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና በግዥ ስርዓት ዉስጥ ማካተቱ ነዉ።
በተለይም የመንግሥት ግዥ አፈፃጸም እና የንብረት አስተዳደር መርሆች በሚል በተደነገገዉ እና በሌሎችም መሰረት የህይወት ዘመን ወጪ ትንተናን ስንመለከት፦
*አንቀጽ 2 ንኡስ አንቀጽ 4 ላይ የህይወት ዘመን ወጪ ትንተናን በተመለከተ እንዲህ የሚል ድንጋጌ ተቀምጧል <ማንኛውም የመንግሥት ግዥ በሚፈጸምበት እና ንብረት በሚወገድበት ወቅት በአካባቢ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የማያስከትል፣ እንዲሁም የህይወት ዘመን ወጪ ትንተናን ከግምት ያስገባ እና መልሶ መጠቀምን የሚያበረታታ መሆኑን ማረጋገጥ>
*እንዲሁም በአንቀጽ 28 ንኡስ አንቀጽ 1 ላይም <የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንደ ግዥውባህርይ ከአካባቢ ብክለት የፀዳ፣ መልሶ መጠቀምን፣ የህይወት ዘመን ወጪ ትንተናን እና የማህበረሰብ ተጠቃሚነትን ከግምት ያስገባ ዘላቂነት ያለው የግዥ አፈፃፀም አሰራርን በፍላጎት መግለጫ፣ በመገምገሚያ መስፈርት፣ በውል ቃላትና ሐረጎች ዝግጅት ወቅት፣ እንዲሁም በውል አፈፃፀም ቁጥጥር ወቅት ተግባራዊ ያደርጋሉ> እንግዲህ በዝህ ድንጋጌ መሰረት መንግስት ጨረታ ዉስጥ የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና እንደ ጨረታ በመገምገሚያ መስፈርት ማስገባት እንደሚችሉ ያስገነዝባል፡፡ በእርግጥ ኣንዳንድ የአዉሮፓ ሀገራት የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና በጨረታ ዉስጥ እንደ አስገዳጅ የግዥ መርሆች ካካተቱ ኣመታትን ኣልፏል፡፡
*በአንቀጽ 55 ንኡስ አንቀጽ 8 (ለ) ስር የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በጨረታ ውድድሩ ከቀረቡ ተጫራች መካከል አሸናፊ የሚሆነውን ተጫራች ለመለየት የመንግሥትመሥሪያ ቤቶች እንደ ገዥው ባህሪ እና ዓይነት የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና ሥርዓትን መጠቀም እንዳለባቸዉ ይደነግጋል፡፡
የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና ለዲዛይን ወጪ ቆጣቢ መፍትሄዎችን ለመፈለግ በተለምዶ የሚመከር ዘዴ ሲሆን በአጠቃላይ በግንባታ የንድፍ ምዕራፍ ውስጥ በብዛት ጥቅም ላይ ከዋሉት መሳሪያዎች ውስጥ አንዱ ሆኗል። የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና ወጪዎችን ለማስላት ብዙውን ጊዜ discounted cash flow method ዘዴ ይጠቀማል። የሕንፃዎችን የሕይወት ዘመን ዋጋ ለመገምገም በጣም ተስማሚ እና በብዛት ጥቅም ላይ የዋሉ ዜዴዎች Net Present Value እና Equivalent Annual Cost ናቸው (Schneiderová Heralová, 2014)።
ለህንፃዎች አራት የተለያዩ የጥናት ጊዜዎች የህይወት ዘመን ወጪ ትንትና ውስጥ ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ፡- ኢኮኖሚያዊ ፣ ቴክኒካል፣ አካላዊ እና የመገልገያ የህይወት ዘመን (Kirk and Dell’Isola, 1995) እንደ ኣጥኞቹ መሰረት
* የኢኮኖሚው የህይወት ዘመን (Economic life span) ማለት የሕንፃው ትርፋማ ጊዜ ግምት ነው።
* የቴክኒካል የህይወት ዘመን (The technical life span ) የሕንፃውን ጊዜ ያለፈበት ከመሆኑ በፊት የሚገመተው የዓመታት ብዛት ነው።
*የአካላዊ (physical life span) ህንጻውን በአካል ለመጠቀም የሚቻልበት የተገመተ ጊዜ ነው።
*በመጨረሻም የሕንፃዎች የአገልግሎት ዕድሜ (Utility life span) ሲሆን የሚገመተው ለሕንፃው ከተቀመጡ የአገልግሎት መለኪያዎች አንፃር ይሆናል።
Via Wagen

👍20
👉ውድ ቤተሰቦቻችን ምርጥ የ SAP ሶፍትዌር ቲቶርያል በ YOUTUBE ቻናላችን እንደጀመርን ይታወቃል
🌟እንሆ SAP 2000 በ ኣማርኛ ክፍል 2 አሁን ለቀነዋል
✳️በ ክፍል ሁለት የዳስነው Shear Wall በ SAP እንዴት ዲዛይን እንደሚደረግ ነው
🙏ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=i3B2u9LyWBNjqAAO
🖱Amharic SAP 2000 Tuetorial Part 2 👇
https://youtu.be/aNCZdEGTQsw

YouTube
Amharic SAP Tutorial Shear Design Part 2
👏4
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
መገኛችን
ቁ1በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ
ቁ2 በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ
ቁ3 አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ
እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን
ቁ 4 ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ
ማሳሰብያ
ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ
ስልክ ቁጥር
0912492727
0913061530
0923764834
መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ
ፕሌት እና ጄቦልት!

👍5🙏1
👉Difference Between Nominal Mix and Design Mix
🚧Nominal_Mix
⏺Definition: A nominal mix is a concrete mix that is proportioned based on fixed ratios of its components (cement, sand, gravel, and water) without detailed calculations or adjustments for specific conditions.
⏺Common Ratios: It often follows standard ratios such as 1:2:4 (1 part cement, 2 parts sand, 4 parts aggregate) for general construction purposes.
⏺Usage: Typically used for small-scale projects and general applications where specific strength and durability requirements are not critical.
⏺Advantages: Simplicity and ease of use, requiring less technical expertise.
⏺Disadvantages: May not achieve the desired properties for specific structural requirements, leading to variability in performance.
🚧Design Mix
⏺Definition: A design mix is a concrete mix that is specifically engineered to meet certain performance criteria, such as strength, durability, and workability. The proportions of materials are determined through detailed calculations and testing.
⏺Process: It involves assessing the properties of the materials available (such as aggregate type and grading) and performing trial mixes to achieve the desired compressive strength and other properties.
⏺Usage: Commonly used for large-scale construction projects, critical structures, and where specific performance characteristics are essential (like in high-rise buildings or bridges).
⏺Advantages: More precise and tailored to meet specific engineering requirements, leading to better performance and cost efficiency.
⏺Disadvantages: Requires more expertise and resources to determine the appropriate mix.
💫Summary
🏷In summary, the nominal mix is a simpler, fixed-ratio approach suitable for general use, while the design mix is a customized and scientifically determined approach that ensures the concrete meets specific structural requirements.
Via Yonatan Tadesse PMP

👍20❤8
Intercon Construction Chemicals
👉 Authorized agent of MC, SIMENTEK, Sika, Weber
● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grouting
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Floor hardener, Epoxy
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials
Tel: 0961955555 or 0944774267
Address: Signal, around signal mall

👍3❤1
👉የመንግስት ግዥን በሙሉ ወይም በከፊል ውድቅ ስለማድረግ
💫በአዲሱ የፌዴራል የመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1333/2016 አንቀፅ 26 መሰረት የመንግስት መስራያ ቤቶች ከታች ከተጠቀሱት 6 ነጥቦች ዉስጥ ተጫራቾች አንዱን ከላሟሉ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ዉል ከመፈረሙ በፊት የመሰረዝ መብት አላቸዉ :
1) በግዥ ሂደት ላይ ውጤቱን ሊያዛባ የሚችል ስህተት መፈፀሙ ከተረጋገጠ፣
2) በሥራ ዕቅድ መቀየር ምክንያት ወይም የመሥሪያ ቤቱን ፍላጎት ለማሟላት ሌላ የተሻለ አማራጭ በመፈጠሩ ምክንያት ወይም ግዥውን ወይም የንብረት ሽያጩን ማካሄድ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ኢኮኖሚያዊ ወይም ማህበራዊ ጥቅም የማያስገኝ መሆኑ ሲረጋገጥ፣
⏺ለምሳሌ በጨረታ ወቅት በተደጋጋሚ ከሚገጥሙን ዉስጥ አንድን ትምህርት ቤት እንዲሰራ ወደ ጨረታ ሂደት ከተገባ በኃላ አንዳንዴ ከትምህርት ቢሮ ትምህርት ቤቱን የሚያሰራልን በጎ አድራጎት ወይም ተራዶ ድርጅት ስለመጣ ጨረታዉ እንድሰረዝ እና በጀቱ ለሌላ ፕሮጀክት እንዲዉል ይጠየቃል። ስለዝህ በዝህ ምክንያት ይሰረዛል።
3) የቀረቡት ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተቀመጠውን ዝቅተኛ መስፈርት የማያሟሉ ሲሆን፣
⏺ለምሳሌ Personnel, machinery, Specific and general experience, Turnover…… ወይም በጥቅሉ ከ 70% በታች ያስመዘገቡ
4) በጨረታ የቀረበው ዋጋ እጅግ የተጋነነ ሲሆን ለምሳሌ በአንዳንድ ስራዎች ላይ ተቋራጮች ሆን ብለዉ የኮንክሪት፣ብረት እና አፈር ስራላይ የተጋነነ ዋጋ ይሞላሉ ሌላዉን ደግሞ በስሱ ያደርጉታል ወይም የግንባታ ሥራ ግዥ ሲሆን የቀረበው ዋጋ እጅግ አነስተኛ ወይም የተጋነነ ዋጋ ሆኖ ሲገኝ ይላል። እዚህ ላይ እጀግ ያነሰ የሚለዉ ሀሳብ እስከምን የምል ነገር የለዉም በተለምዶ least price በመሆኑ ብቻ ጨረታ ያሸንፍ ነበር አሁን ግን ብያንስ እጅግ ዝቅ ያለ ዋጋ ጨረታ ለማሸነፍ ዋስትና እንደማይሆን አዋጁ ፍንጭ ሰቷል።
* በዚህ አመት አንዱ ከገጠመን ዉስጥ የአማካሪ ጨረታ ላይ ለ9 ሚሊዮን ፕሮጀክት least price ሆኖ የገባዉ 800 birr ነበር ፣ የድርጅቱ አባላት 4 ሰዎች ነበሩ ነገር ግን ያሸነፉት በ800 ብር!! ለማሰብ ይከብዳል።
5) በጨረታ የቀረበው ዋጋ ከ Engineering Estimation በላይ ከሆነ ( ብዙ ጊዜ 20% በላይ ሲሆን) በተለይም የመንግስት መስሪያ ቤቱ የተፈጠረዉን ልዩነት ወይም ከያዘዉ በጀት በላይ የሆነዉን ከሌላ ምንጭ ማግኘት የማይችል ከሆነ
6) በስነ ምግባር ጉድለት ምክንያት በቂ ዉድድር አለመደረጉ ስረጋገጥ ይላል።
Via ነገዎ (ጨረታ መሃንዲስ)

👍20❤4