Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.25K photos
359 videos
1.99K files
3.27K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

♧ ይደውሉልን ያማክሩን

0904040477
0911016833
❤3👍2🎉1
👉Types of stone used in stone mansory

💫A) Igneous stones

⏺These stones are obtained from igneous rocks, formed from the cooling and solidification of magma generated within the Earth at high temperatures during volcanic activity.

⏺They are generally used for purposes that require strength and durability, such as kerbstones, countertops, floorings, and breakwaters.

⏺The igneous stone ranges from very soft rocks such as pumice and scoria to somewhat harder rocks such as tuff and hard rocks such as granite and basalt.

💫B) Sedimentary stones

⏺They are obtained from sedimentary rocks that are formed by accumulation and cementation of mineral grains (sediments) transported by wind, water or ice to a basin or by precipitation at a site.
⏺There are mainly two types of sedimentary stones used in masonry work, limestone and sandstone.
⏺One of the sedimentary rocks is Limestone that is composed largely of the minerals calcite and aragonite, which are different crystal forms of calcium carbonate.

⏺Limestone is the main construction material and used in various fields such as a building material, as aggregate for the base of roads, as white pigment or filler in products such as toothpaste or paints, and as a chemical feedstock.

⏺On the other hand, sandstone is an elastic sedimentary rock composed mainly of sand-sized minerals (mostly quartz and/or feldspar) or rock grains.
⏺It is relatively soft, making it easy to change as the required shape.

⏺Typically used as flooring or paving material, it has also been used for artistic purposes to create ornamental fountains and statues.

💫C) Metamorphic stones

⏺They are obtained from metamorphic rocks, which are pre-existing rocks that have been altered by great heat and/or pressure or by chemical conditions.

⏺They have traditionally been used for carving statues, and as facing in many Byzantine and Renaissance Italian buildings. Slate and marble are metamorphic stones commonly used in the building industry.

⏺Slates are typically used for flooring, roofing, and countertops whereas marbles are suitable for wall-cladding, roofing, flooring, and all other interior and exterior applications.

@etconp
👍9❤5
👉What types of bituminous do we use for the binder course layer?

💫The type of bitumen used for the binder course layer in asphalt pavement depends on factors such as climate, traffic loading, local standards, and performance requirements. Below is a concise overview of the bitumen types commonly used for binder courses, based on standard practices and specifications.

❇️Common Bitumen Types for Binder Course

1. Performance-Graded (PG) Bitumen (Superpave System):
   - Description: PG bitumen is selected based on high and low temperature performance, ensuring resistance to rutting, fatigue, and thermal cracking.
   - Common Grades:
     - PG 64-22: Widely used for moderate climates and medium to heavy traffic. Suitable for regions with maximum pavement temperatures up to 64°C and minimum temperatures down to -22°C.
     - PG 70-22: Used for hotter climates or heavier traffic loads to improve rutting resistance.
     - PG 58-28: Suitable for colder climates to enhance low-temperature cracking resistance.
   - Application: Most common for binder courses in modern specifications (e.g., AASHTO M323, Superpave). The binder course requires a balance of stiffness and flexibility, making PG 64-22 a typical choice for standard conditions.

2. Penetration-Grade Bitumen (Traditional System):
   - Description: Classified by penetration value (e.g., 60/70 or 80/100), indicating the bitumen’s hardness. Used in regions following older standards (e.g., ASTM D946, EN 12591).
   - Common Grades:
     - Pen 60/70: Suitable for moderate to hot climates and medium to heavy traffic. Offers good rutting resistance and durability.
     - Pen 80/100: Used in cooler climates or lighter traffic conditions for better flexibility.
   - Application: Common in regions not using PG grading, such as parts of Asia, Africa, or Europe. Pen 60/70 is often preferred for binder courses due to its balance of stiffness and workability.

3. Polymer-Modified Bitumen (PMB):
   - Description: Bitumen modified with polymers (e.g., SBS, EVA) to enhance elasticity, rutting resistance, and fatigue performance.
   - Common Grades: Examples include PG 76-22 or proprietary PMB grades (e.g., PMB 45/80-65 in EN standards).
   - Application: Used for high-traffic roads, extreme climates, or where enhanced durability is needed (e.g., highways, airports). PMB is increasingly common for binder courses in heavy-duty pavements to reduce deformation under load.

4. Viscosity-Graded Bitumen (Less Common):
   - Description: Classified by viscosity at 60°C (e.g., AC-20, AC-30 per ASTM D3381).
   - Application: Rarely used for modern binder courses but may be specified in older or region-specific standards. Equivalent to PG grades (e.g., AC-20 ≈ PG 64-22).

⭐️Selection Criteria

- Climate:
  - Hot climates: Use stiffer bitumen (e.g., PG 70-22, Pen 60/70) to resist rutting.
  - Cold climates: Use softer bitumen (e.g., PG 58-28, Pen 80/100) to resist thermal cracking.
- Traffic Loading:
  - Heavy traffic (e.g., highways, truck routes): Prefer PG 70-22 or PMB for better rutting and fatigue resistance.
  - Light to medium traffic: PG 64-22 or Pen 60/70 is typically sufficient.
- Local Standards:
  - Follow regional specifications (e.g., AASHTO for the U.S., EN for Europe, or local DOT guidelines).
  - Example: U.S. projects often use PG grades, while some countries in Asia or Africa may specify Pen 60/70.
- Mix Design Requirements:
  - Binder course mixes typically require 4.5–6.0% bitumen by weight, optimized during mix design (e.g., Superpave or Marshall method).
  - Ensure compatibility with aggregates and additives (e.g., anti-stripping agents).

🎲Typical Choice for Binder Course

- Most Common: PG 64-22 (Superpave) or Pen 60/70 (penetration grade) for standard binder courses in moderate climates with medium to heavy traffic.

@etconp
👍16❤4👏2
👉የፌደራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት የችሎት አዳራሽ እጥረትን ለመፍታት የዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ ሊገነባ ነው።

የፌደራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት ምቹ ቦታ መፍጠር እንደሚገባው በማመን እና እራሱን ከምድብ ችሎት በመለየት ለብቻው የዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ ሊገነባ መሆኑን አስታውቋል።

የፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳት አቶ ፉአድ ኪያር ለአሐዱ እንደገለጹት፤ ከ3ቱም ፍርድ ቤቶች መካካል ከፍተኛ የጉዳዮች ፍሰት የሚያስተናግደው የፌደራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት ሲሆን፤ በዚህም ምቹ ቦታ ባለመኖሩ ምክንያት የችሎት አዳራሽ እጥረት አለ።

ይህንን ችግር ለመፍታ ዋና መስሪያ ቤት ለብቻው ሕንጻ መገንባት እንዳለበት በጥናትና ውይይት መረጋገጡን የገለጹም ሲሆን፤ በዚህም ለሕዝብ ተወከዮች፣ ለበጀት ፕላንና ልማት ኮሚቴ ዕቅድ ቀርቦ ፍቃድ ማግኘቱን ተናግረዋል።

በዚህም መሠረት ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን ጋር ሕንጻው እንዲገነባ ባሳለፍነው ሳምንት የውል ስምምነት መደረጉን አስታውቀዋል።

የዋና መስሪያ ቤቱ ሕንጻ በልደታ ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ የሚገነባ መሆኑን የገለጹት ፕሬዝዳንቱ፤ "የኢትዮጵያ ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን ከ2 ወራት በሗላ የሕንጻ ዲዛይኑን ጨርሶ የሚያስረክ ይሆናል" ብለዋል።

ለግንባታው የሚውል በጀትን በተመለከተ በየዓመቱ እየታየ የሚፈቀድ ሲሆን፤ እስከ አሁን ለዲዛይን ማሰሪያ 30 በመቶ የሚሆን በጀት ወጪ መደረጉን ገልጸዋል፡፡

የሕንጻ ግንባታው በቀጣይ 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2020 ዓ.ም የሚጠናቀቅ ሲሆን፤ በታቀደው ልክ እንዲሔድ የክትትል እና የመናበብ ሥራዎች እንደሚሰሩ የፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳት አቶ ፉአድ ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡

የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሚያስተዳድረው 13 ምድብ ችሎት ሲሆን፤ በዚህም ከ1 ሺሕ 600 በላይ ሠራተኞችን፣ 186 በላይ ዳኞች እና የጉባዔ ተሾሚዎች የሚያስተዳድር መሆኑን አንስተዋል፡፡

በአጠቃላይ ዋና መስሪያ ቤቱ ከምድብ ችሎት ጋር አንድ ላይ መሆኑ የችሎት መጥበብና የተገልጋይ ነጻነት ላይ ተጽእኖ እያሳደረ በመሆኑ፤ የአስተዳደር ፍሰቱ ምቹ እንዲሆን የሚገነባው ሕንጻ ትልቅ ችግር ፈቺ እንደሚሆንም ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል፡፡

Via አሐዱ ቴሌቪዢን

@etconp
👍7❤4
#ADVERTISEMENT

🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 OUR SERVICES ⤵️

🔲Plate

⚙️  J-Bolt

⚓Anchor Bolt

➽Tie Rod

🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506 
              🤳 0951087077
              🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
👉ሴኔጋል ተአምር ሰራች

🚧ከዳካር በስተደቡብ ምስራቅ 32 ኪ.ሜ ርቀት ላይ እጂግ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ከተማ እየገነባች የምትገኘው ሴኔጋል ከ 1ቢሊዮን ዩሮ ያስገነባችዉን 14 ጣቢያዎችን ያሉት ዋና ከተማዋን ዳካርን ከዲያምኒያዲዮ ጋር የሚያገናኘውን የዳካር ሪጅን ኤክስፕረስ  ባቡር ጣቢያ አስመረቀች።

💫ይህ በቀን ወደ 115,000 የሚጠጉ መንገደኞችን አገልግሎት መስጠት የሚችል ጣቢያ በ45 ደቂቃ ውስጥ ዋና ከተማዋን ዳካርን ከብሌዝ ዲያግ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ (AIBD) ጋር የሚያገናኘው እጅግ ዘመናዊ የባቡር የትራንስፖርት ስርዓት ከ በ14 ጣቢያዎች እንዳሉትም ተነግሯል።

በምዕራብ አፍሪካ ፈጣን ኢኮኖሚ ለዉጥ እያስመዘገበች የምትገኘው ሴኔጋል በዲሴምበር 2021 የጀመረው ይህ ፕሮጀክት በ 10 ደቂቃዎች ብቻ ባቡሩ የዳካርን ዋና ጣቢያ በሰዓቱ ለቆ ወደ ምስራቅ በማቅናት በአትላንቲክ ውቅያኖስ ዳርቻ ላይ በመዝለቅ በአንድ ወቅት ወሳኝ የወደብ ከተማ የሆነችውን ወደ ሩፊስክ  ማገናኘት እንደሚችል የተነገረ ሲሆን ለ 40 ሽህ ሴኔጋላዉያን የስራ እድልን እንደፈጠረና ሀገሪቱን ከጫፍ እስከጫፍ ማገናኘት መቻሉ ነዉ የተገለጸው።

ሀገሪቱ አዲስ ዘመናዊ የእግር ኳስ ስታዲየም፣ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣ በርካታ የንፋስ እና የፀሀይ
ኤሌክትሪክ ማመንጫዎች ለ 8 ሚሊዮን ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጥሩ ፕሮጀክቶች እየሰራችና በዳካር እና በዲያምኒያዲዮ መካከል የኬብል መኪና ትራንስፖርት ፕሮጀክቶችን እየገነባች እንደሆነ የገለፀው አፍሪካ ቢዝነስ ነዉ።

Via Aljezeera

@etconp
👍10🔥4❤1
👉የግንባታ ባለሙያዎችን ዋስትና የሚያረጋግጡ አሠራሮች

💫በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ተቀጥረው የሚሠሩ ሙያተኞች በሥራቸው ከሚጠይቁት ወይም ማግኘት ከሚፈልጉት ዋስትና ውስጥ በሙያቸው እና በሥራቸው መጠን እየተመዘኑ ገቢ የሚያገኙበትን ዘላቂነት ያለው የሙያ ዋስትናን ማረጋገጥ ነው፡፡

🚧አንድ የኮንስትራክሽን ካምፓኒ በመደበው በጀት እና በተያዘለት ጊዜ ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚችለው በሥሩ የቀጠራቸው ሙያተኞች ሥራውን ሳይለቁ ተረጋግተው መሥራት የሚችሉበትን መርኃ ግብር ተግባራዊ ሲያደርግ ነው፡፡

⏺ከዚህ በመነሳት አንድ ካምፓኒ የሠራተኞቹን የሥራ ዋስትና ለማረጋገጥ መከተል ከሚገባው አሠራሮች የሚከተሉትን በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፦

⭐️ለሠራተኞች የአመራር ኃላፊነትን መስጠት፦

⏺ሙያተኞች በሚሠሩት ሥራ እና የአገልግሎት ዘመን እየተመዘኑ ሊሰሯቸው በሚችሉ የተለያዩ የሥራ ዘርፎች በኃላፊነት እና በአመራር እንዲሠሩ የሚያደርግ ማበረታቻ ማግኘትን ይፈልጋሉ፡፡

⏺አንድ ሙያተኛ ከተመደበበት የሥራ መደብ ውጪ በተጓዳኝ ሊሠራው እና ሊያሠራው በሚችል ሌላ የሥራ ዘርፍ ተመድቦ መሥራት የሚችል ከሆነ፣ ፕሮጀክቱ ቢያልቅ እባረራለው በሚል ፍራቻ ቀደም ብሎ ሥራውን እንዳይለቅ የሚያደርግ ዋስትና ይፈጥርለታል፡፡ በዚህም የተነሳ እስከ ሥራው ማጠናቀቂያ ድረስ ከካምፓኒው ጋር አብሮ ይዘልቃል፡፡

⭐️ተጨማሪ የሥራ ዕድሎችን ማመቻቸት፦

⏺የአንድ ካምፓኒ ስም እና ዝና እየጎላ የሚመጣው ከአንድ የበለጠ ፕሮጅክት በግል ወይም በቅንጅት በመያዝ ዘለቄታዊነት ያለው ሥራ ውስጥ መሆኑን ማረጋገጥ ሲችል ነው፡፡ አንድ ሙያተኛም በአንድ የኮንስትራክሽን ካምፓኒ ውስጥ ሲቀጠር ከካምፓኒው ጋር በቀጣይነት የሚቀጥልበት አማራጭ መኖሩን ቀደም ብሎ ማሰላሰሉ አይቀርም፡፡ ከዚህ በመነሳት የተቀጠረበት ካምፓኒ ተጨማሪ ፕሮጅክቶችን መያዙን ካረጋገጠ ሥራውን በትጋት እስከሠራ ድረስ ሥራው ቢያልቅ እንኳ ወደ ሌላ ፕሮጀክቶች እንደሚዘዛወር ስለሚያውቅ ተረጋግቶ ይሠራል፡፡

⭐️ሙያተኞችን በሥራ ዕቅዶች ውስጥ ማካተት፦

⏺አንድ የፕሮጅክት ማናጀር በያዘው ፕሮግራም መሰረት ሥራውን ለመሥራት ሲነሳ በእያንዳንዱ የሥራ ሂደት ውስጥ ሙያተኞችን በመሰብሰብ እንዲሁም በማወያየት ሃሳባቸውን እንዲገልጹ ማድረግ ይኖርበታል፡፡

⏺አንድ ሠራተኛ ወይም ሙያተኛ ሥራኸን ብቻ ሥራ ተብሎ በቀጥታ ከሚተላለፍለት ትዕዛዝ ይልቅ በዕቅዱ ላይ ተሳታፊ እንዲሆን በተደረገ ቁጥር የኃላፊነት ስሜት ስለሚሰማው ተረጋግቶ ሥራውን ይሠራል፡፡

⭐️ቀጣይ የሥራ ዋስትናውን እና የሚያገኘውን ዕድገት ማሳወቅ፦

⏺አንድ ሙያተኛ በሥራው ላይ በቆየ ቁጥር ተጨማሪ ዕድገት ከማግኘትም በላይ ካምፓኒው ከሚያገኘው የትርፍ ድርሻ መቋደስ ይፈልጋል፡፡

⏺ካምፓኒዎች፣ ሙያተኞች አብረዋቸው እንዲዘልቁ ከፈለጉ ሠራተኞቻቸው በየአመቱ የሚያገኙትን የሥራ እና የኃላፊነት ዕድገት ግልጽ  አድርገው መንገር ይኖርባቸዋል፡፡

⏺ሙያተኛው የሚሠራው ፕሮጅክት ሲጠናቀቅ እና ወደሌላ ፕሮጀክት ሲዘዋወር የሚያገኘው የኃላፊነት እና የዕድገት እርከን በግልጽ ከሰፈረለት፣ ሥራውን በኃላፊነት እና በትጋት በተያዘለት ፕሮግራም መሰረት አጠናቆ የእድገት እርከኑን ለመጨበጥ ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል፡፡ ካምፓኒውም በውጥኑ መሠረት ያቀደውን ትርፍ አግኝቶ ወደ በለጠ ትርፍ የሚሸጋገርበት አማራጮችን እየጨመሩ እንዲሄዱ በማድረግ ታማኝነት እና ዝና ያጎናፅፈዋል፡፡

@etconp
👏9❤5👍1
👉ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኩባንያ በሚከተሉት የስራ መደቦች በርካታ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

💫የስራ መደቦች :

1. ሲኒየር የከባድ ተሽከርካሪ መካኒክ
2. የገልባጭ መኪና ሾፌር
3. ጀነራል ፎርማን
4. ግሬደር ኦፕሬተር
5. ፊኒሺንግ ፎርማን
6. ብረት ስራ ፎርማን
7. ፎርምወርክ ፎርማን
8. የኮንስትራክሽን ሊፍት ኦፕሬተር
9. የፋይናንስ ኃላፊ (አዲስ አበባ ፕሮጀክት)

📍የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

📜የትምህርት ዝግጅት:

⏺በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ /በደረጃ 3/4 /በዲግሪ የተመረቀ, ደረቅ ሶስት/ ሁለት ወይም የቀድሞ አምስተኛ /አራተኛ የመንጃ ፈቃድ

⚡️ምዝገባ የሚያልቀው: 28/09/ 2017 ዓ/ም

📞Call :- 011 551 9289

📩Email:- jobs@sunshineinvestmentgroup.net

@etconp
👍8❤4
👉Urgent Job Vacancies

💫We are urgently looking for qualified professionals to fill the following positions

🔹 1. Project Manager (Civil Engineer)

Location: Addis Ababa project site
Requirements:
• BSc in Civil Engineering
• Minimum of 7 years of experience in high-rise building projects
• At least 3–4 years in a Project Manager role
• Strong leadership, coordination, and communication skills with all project stakeholders
• Highly proactive and result-oriented
Salary: Negotiable based on experience and qualifications

🔹 2. Office Engineer

Location: Addis Ababa project site
Requirements:
• BSc in Civil Engineering or related field
• Minimum of 2 years of site-based experience strictly as an Office Engineer
• Familiarity with project documentation, quantity surveying, and construction reporting
• Female applicants are highly encouraged to apply
Salary: Attractive and negotiable

📩 How to Apply:
Interested and qualified candidates are invited to send their CV and relevant documents to @pragmaengineering (telegram) or +251975889929 no later than June 5, 2025

@etconp
👍11🙏3❤1
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

♧ ሁሉን በአንድ ቦታ ለሁሉም ቅርብ

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

♧ ይደውሉልን ያማክሩን

0904040477
0911016833
❤3
👉HYDROELECTRIC POWER PLANT

💫Hydroelectric power plant, often associated with large dams, harnesses the power of moving water to generate electricity.

⏺These plants typically involve impounding water behind a dam, creating a reservoir, and then releasing it to turn turbines, which in turn drive generators

🚧STRUCTURE

            1. Water Storage:
A dam creates a reservoir, storing water.

         2. Turbine Rotation:
Water is released from the reservoir, flowing through a penstock (a pipe) and hitting the blades of a turbine.

          3. Generator Activation:
The rotating turbine drives a generator, which converts the mechanical energy into electrical energy.

          4. Electricity Transmission:
The generated electricity is then transmitted to consumers via power lines.

🏷Types of Hydroelectric Power Plants:

1. Impoundment Dams:
    Large dams that create reservoirs to store water for later use.

2. Run-of-River:
   These plants utilize the natural flow of a river without creating large reservoirs.

3. Pumped Storage:
   These plants use excess electricity during off-peak hours to pump water uphill to a reservoir, which is then released to generate electricity when demand is high.

     ⭐️Advantages of Hydroelectric Power:

1. Renewable Energy Source: Relies on the natural water cycle, making it a sustainable source of energy.

2. Clean Energy: Does not produce air pollution or greenhouse gases during operation.
Flexibility: Can adjust electricity output quickly based on demand.

3. Multiple Benefits: Can also provide flood control, irrigation, and recreational opportunities.

     ⭐️Disadvantages of Hydroelectric Power:

1.Environmental Impact: Can disrupt river ecosystems and affect fish populations.

2.Social Impacts:
Can displace communities and affect land use.

3.Construction Costs: Large dams can be expensive to build.

@etconp
👍10❤8
👉የቆዩ የህንጻ ምስሎች

💫የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንጻ በዝነኛው የፈረንሳዊ ነዳፊ ሄንሪ ሾሜ የተነደፈ ዘመናዊ ህንጻ ሲሆን በህዳር 7 1958 ዓም በቀኃስ አማካኝነት ተመርቋል።

📍የዘመናዊውን የአዲስአበባ ኪነህንጻ ዘይቤ ከሚያሳዩት ግሩም ጥበባዊ ህንጻዎች መካከል አንዱ ሆኖ ይጠቀሳል።

Via :- CTTO

@etconp
❤9
👉"Hôtel du Lac" ተብሎ የሚጠራው ይህ በቱኒዚያ ውስጥ የሚገኝ በአስደናቂ የኪነ ሕንፃ ጥበብ የተገነባ ሕንፃ ዲዛይነር ኢጣሊያዊዉ ራፋኤል ኮንቲጂያኒ ሲሆን፥ ጊዜውም እ.ኤ.አ 1973 ዓ.ም ነው።

@etconp
❤13👍2😭2
👉 INTERCON Construction Chemicals 

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Geotextiles and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555
Address: Signal, around signal mall
❤7👍1
የቱሪዝም ሚኒስቴር የሆቴሎችን የደረጃ ምደባ ይፋ አደረገ።

የቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪስት አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥ እና ደረጃ ምደባ በ2017 ባከናወነው ምዘና በአዲስ አበባ የሚገኙ 92 ሆቴሎችን የኮከብ ደረጃ ዳግም መዝኗል።

የ40 ሆቴሎች ውጤት ይፋ የተደረገ ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከል 34 የሚሆኑት የደረጃ ዳግም ምዘና የተደረገላቸው ናቸው።

ቀሪዎቹ 6 ሆቴሎች ደግሞ አዲስ የተከፈቱ መሆናቸውን በቱሪዝም ሚኒስቴር የቱሪስት አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥ እና ደረጃ ምደባ የሥራ ሂደት ገልጿል።

በመዲናዋ በዳግም ምዘናው ደረጃቸው ይፋ ከተደረገ ሆቴሎች መካከል አስራ አንዱ ባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች ናቸው።

ሆቴሎቹ ከተሰጣቸው የኮከብ ደረጃ በታች አገልግሎት ሲሰጡ ቢገኙ ኮኮባቸው የሚሰረዝ መሆኑን የቱሪስት አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥ እና ደረጃ ምደባ መሪ ሥራ አስፈፃሚ ታሪኩ ደምሴ አስታውቀዋል።

Via EBC

@etconp
❤8👍2
#ADVERTISEMENT

🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 OUR SERVICES ⤵️

🔲Plate

⚙️  J-Bolt

⚓Anchor Bolt

➽Tie Rod

🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506 
              🤳 0951087077
              🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
❤6