Ethio Construction Engineering
32.4K subscribers
6.23K photos
359 videos
1.99K files
3.21K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉CONCRETE HAMMER TEST

💫የኮንክሪት ሀመር ቴስት (Rebound Hammer Test) ወይም Schmidt Hammer Test በመጠቀም የሚደረገው የቴስት ዓይነት ነው።

📌1.ጥቅሙ ምንድነው?

⏺የዚህ ቴስት ዋና አላማ የኮንክሪት ጥንካሬን (Compressive Strength) ማረጋገጥ ነው።

⏺ቴስቱ በፓንች/በማሽን ግፊት/ ብቻ የኮንክሪቱን ደካማ ከባቢ /Weak zone/ እና ጥንካሬን ይለያል።

📌2.ሀመር ቴስት መስራት አስገዳጅ የሚሆነው መቼ ነው?

💥2.1.በግንባታ ወቅት የኮንክሪት ስራው ላይ ጥርጣሬ ከነበረ።

▶️የፎርምወርክ ግንባታ ሂደትን ጨምሮ ኮንክሪት በሚሞላበት ወቅት ወይም ተሞልቶ ካለቀ በኋላ ከሚታዩ የኮንክሪት ግድፈቶች በመነሳት ጥርጣሬና ጥያቄ ሲፈጠር ሀመር ቴስት መስራት የግድ ይሆናል።

💥2.2.የ28ኛው ቀን የላቦራቶሪ (Compressive Strength) ውጤት የሚጠበቀውን ውጤት ሳያስገኝ ሲቀር:

💥2.3.ሀመር ቴስት መስራት በውል አስገዳጅ ሆኖ ከተቀመጠ:

▶️የውል ቃልን/Contract Provision/መፈፀምና ሪፖርት ማቅረብ ግዴታ ሆኖ በውል ከተቀመጠ ሀመር ቴስት መስራት የውል ቃልን እንደማክበር ሊሰራ ግድ ይሆናል።
⏺ይህን መስራት በአብዛኛው የ28ኛው ቀን (Compressive Strength) በላቦራቶሪ መፈተሽን አያስቀርም።

💥2.4.(Non-Destructive Testing) ሲያስፈልግ

⏺ከዋጋም ይሆን Destructive ከመሆኑ አንጻር የኮር ቴስት (Core Test) ለማድረግ ሳያስፈልግ ሲቀር።

💥2.5.ከግንባታ በኋ ድንገተኛ ማጣሪያ ሲያስፈልግ።

⏺ሕንፃ ከተጠናቀቀ በኋላ በጊዜ ሂደት የኮንክሪቱ ጠንካራነት ወይም የውስጥ ሁኔታ ተለዋዋጭነት ሲታይ ወይም ጥርጣሬ ሲፈጠር።

💥2.6.Function Room Change:

⏺በህንፃ ላይ ከጊዜ በኋላ ከባድ ጭነት የሚፈጥር የአገልግሎት ክለሳ ማድረግ ሲያስፈልግ።ለምሳሌ ለሱቅ/ቢሮ የተሰራወን ወለል ወደ ጂምናዚየም ወይም መጋዘን መቀየር ሲያስፈልግ

💥2.7. Building Modification/የህንጻ ማሻሻያ/

⏺በጊዜ ሂደት በባለቤት የፍላጎት ለውጥ ምክንያት ተጨማሪ ፎቅ እንዲጨመር በሚፈለግበት ጊዜ የቀድሞ ኮንክሪት ጠንካሬ ብቁነት ለማረጋገጥ።

💥2.8.አሁናዊ ሁኔታ ግምገማ (Structural Assessment) ሲፈለግ

⏺ሕንፃ ከጎዳና እና ከአየር ሁኔታ ተፅዕኖ በኋላ የኮንክሪቱ ጠንካራነት ለመገምገም።

▶️ከጊዜ ብዛት፣ የእርጥበት መጠን፣ እና የኬሚካል ተፅዕኖ ወዘተ ሁኔታዎች የህንጻው ጥራት ላይ ያመጡት ችግር ካለና ለቀጣይ ጥገና ስራ እንደጥናት እንዲያገለግል ሲፈለግ።

📌3.ሀመር ቴስት እንዴት ይሰራል?

💥3.1. የሀመሩ መሣሪያ (Schmidt Hammer) መሳሪያው በኮንክሪት ላይ ባለው ውስን ግፊት ኮንክሪቱን ይመታል።

💥3.2. ሀመሩ ከመታው በኋላ የሚመለስበት መጠን (Rebound Value) ይለካል።

💥3.3. ይህ ቁጥር በሀመሩ ላይ ያለው ሰንጠረዥ/ጌጅ/የልኬት መስመሮች/ላይ በመመርኮዝ ኮንክሪቱ  ያለው የመጨረሻ ጥንካሬ ግፊት (Compressive Strength) ይታወቃል።

📌4.ምን ሊያጋጥም ይችላል?

⏺የኮንክሪቱ ከባቢያዊ/Selected test zone/Test Points/ ግፊት በተለያዩ አንድ ላይሆን ይችላል።

⏺ውጤቱም ባብዛኛው ትክክለኛ ውጤት/Certain Result/ ላያሳይ ይችላል።

⭐️ጥያቄ:

⏺እንበልና ሀመር ቴስት ማሰራት ያስፈለጋቹ አሁን በግንባታ ወቅት ለተፈጠረ ጥርጣሬ ቢሆን እና የሀመር ቴስት ውጤት ጥሩ/ትክክል ባይመጣ ምን ታደርጋላቹ?

@etconp
❤20👍4🎉2
Earthquake Damage

📍 Afghanistan 🇦🇫

📅 31 August 2025 at 23:47 AFT (19:17 UTC)

🫨 magnitude :- 6.0

☠️ Human effect :- 1400+ dead 💀, 2200 fatalities and 4000+ injuries

🏠 structural damage :- 6700 homes were destroyed

↕️ depth = 8km shallow, high impact)

🎯 Epicenter :- Nurgal District, Kunar Province (near Jalalabad) Afghanistan 🇦🇫

@etconp
❤7😭5
👉ለህዳሴ ግድብ ግንባታ እስከአሁን 233 ቢልዮን ብር ወጪ ተደርጓል

💫የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃትን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

📜መግለጫውን የሰጡት ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት የኮሙኒኬሽን መምሪያ ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን እንደተናገሩት፤ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ በአጠቃለይ 233 ቢልዮን ብር ወጪ ተደርጓል።

ከዚህ ውስጥ 223 ቢልዮን ወይም 91 በመቶ የሚሆነው ወጪ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተገኘ ነው።


ከመላው ኢትዮጵያዊያን በቦንድ ግዢ 18.9 ቢልዮን ብር የተሰበሰበ ሲሆን፤ በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን 1.6 ቢልዮን ብር መሰብሰቡን አብራርተዋል። በተጨማሪም 3.2 ቢልዮን ብር በስጦታ የተገኘ መሆኑን አንስተዋል።


💥የግድቡ ግንባታ እውን መሆን በዓባይ ላይ የነበረውን የቅኝ ግዛት ውል ከማፍረሱም በላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፍላጎት የጥቅም ማረጋገጫ አብነት ተደርጎ የሚወሰድ መሆኑን ገልፀዋል።

▶️በግንባታው ወቅት የነበሩ የፋይናንስና የዲፕሎማሲ ጫናዎችን ተቋቁሞ በራስ አቅም የመልማት ዕድልን መወሰን የተቻለበት እንደሆነ ጠቁመዋል።

⏺ለግድቡ ግንባታ እውን መሆን መላው ኢትዮጵያውያን በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸው ብሎም ባላቸው ነገር ሁሉ ተረባርበው የራሳቸውን አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ተናግረዋል።

@etconp
1❤18👍5
A metal bar of 50 mm × 50 mm section is subjected to a tensile load of 400 kN. The elongation of a 200 mm gauge length is found to be 0.2 mm, and the decrease in thickness is 0.012 mm. The value of Poisson's ratio is:
Anonymous Quiz
16%
0.30
44%
0.24
20%
0.36
19%
0.18
❤7🥰5👍1
The limit state of serviceability of a steel
structure includes all of the following except.
Anonymous Quiz
20%
(a) Corrosion
28%
(b) Crack due to fatigue
35%
(c) Fire
17%
(d) Fracture due to fatigue
👏5❤1
The maximum depth of neutral axis in RC
beam for Fe 415 grade of steel is–
Anonymous Quiz
21%
(a) 0.53d
46%
(b) 0.48d
22%
(c) 0.67d
12%
(d) 0.46d
👍6❤3
In limit state design, permissible bond stress in
the case of deformed bars is more than that in
plain bars by
Anonymous Quiz
32%
(a) 60%
19%
(b) 50%
29%
(c) 40%
20%
(d) 25%
❤5👏5
For limit state of collapse : flexure, the
maximum strain in concrete at the outermost
compression fiber is taken equal to
Anonymous Quiz
22%
(a) 0.002
20%
(b) 0.02
44%
(c) 0.0035
14%
(d) 0.035
🙏5
Q)Choose the correct statement.
a) The strength of fully compacted concrete is
inversely proportional to the water cement ratio. b) The strength of fully compacted concrete is directly proportional to the water cement ratio.
Anonymous Quiz
39%
(a) Statement (a) is true
38%
(b) Statement (b) is true
17%
(c) Both the statements (a) and (b) are true
5%
(d) Both the statements (a) and (b) are false
👍6❤3
A simple field test carried out to determine
deterioration of stones when immersed in water
is known as
Anonymous Quiz
67%
(a) Absorption test
15%
(b) Moh's hardness test
14%
(c) toughness test
5%
(d) smith's test
👍4🎉2
The phenomenon when soil loses its shear
strength due to oscillatory motion is known as
Anonymous Quiz
31%
(a) Consolidation
38%
(b) Shear failure
20%
(c) Liquefaction
11%
(d) Sloughing
❤10