👉የክፍያ መዘግየት መላ
💫በኮንስትራክሽን ግንባታ ወቅት የኮንትራክተሮች ራስ ምታት ከሚሆኑ ጉዳዮች ዋነኛው የግንባታ ክፍያ መዘግየት እና በተቀመጠው ውል መሠረት ተገቢ ክፍያዎች አለመፈጸም በቀዳሚነት የሚቀመጥ ነው፡፡
📌አስገንቢው ድርጅት ወይም ግለሰብ የሚፈልግበትን ክፍያ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ አለመክፈሉን ተከትሎ ግንባታዎች እንዲጓተቱ፣ ሠራተኞች ደመወዛቸውን በወቅቱ እንዳያገኙ ከማድረጉም በላይ፣ የባንክ ዕዳ በወቅቱ እንዳይወራረድ በማድረግ የሚያስከትለው ችግር እና ኪሣራ በግልጽ የሚታወቅ ነው፡፡
⏺ይህን ውጣ ውረድ ለመቅረፍ ብቸኛው አማራጭ በህግ አግባብ፣ በውሉ መሠረት እንዲተዳደር እና እንዲፈጸም ማድረግ ሲሆን፣ ኮንትራክተሮች ወይም ክፍያ ጠያቂዎች ሊከተሏቸው የሚገባቸው አሠራሮች Infracon Media በዚህ መልኩ አጠናቅሮታል፡፡
▶️በዚህ ሁኔታ ውስጥ ግንዛቤ ውስጥ መግባት ያለበት ክፍያን በፍጥነት ለመቀበል የሚያስችሉ፣ ከተዛማጅ ዕዳ የሚከላከሉ እና ክፍያዎች በዘገዩ ቁጥር በከፋዩ ላይ ሊጣሉ የሚችሉ የወለድ ክፍያ ህጎችን ጠንቅቆ ማወቅ እና በውሉ ላይ ማስፈር ይገባል፡፡
▶️በተቻለ መጠን የክፍያ ጊዜን በተመለከተ ዝርዝር ጊዜን መመደብ እና በወረቀት ላይ ማስፈር ያስፈልጋል፡፡ ይህንን ማድረግ የገንዘብ ፍሰትን ለማወቅ፣ ደንበኛው የክፍያ ጊዜውን እንዲያስታውስ እና እንዲከፍል ለማድረግ፣ ይህ ባልተፈጸመ ጊዜ ስምምነቱን በመጥቀስ እንዲከፍል ለመጠየቅ ይረዳል፡፡
▶️ቀዳሚው በስምምነቱ መሠረት የራስህን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ነው፡፡ ከዚህ ባለፈ ክፍያ በውሉ መሠረት ካልተፈጸመ ውሉን ባስፈጸመው የህግ ባለሙያ (ጠበቃ) አማካኝነት የውሉን መረጃ በማያያዝ ክፍያው እንዲፈጸም ለመጠየቅ አለማመንታት እና በድፍረት ተግባራዊ ማድረግ ነው፡፡
▶️ደረሰኞችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን በአግባቡ መያዝ እና መሰነድ ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት እንዲያመራ የሚያደርግ አለመግባባት ሲፈጠር፣ በቀላሉ ፋይል ለመክፈት፣ አሰሪው ወደ ኃላ ዞር ብሎ እንዲያስብ እና ወደ ስምምነት እንዲመለስ የሚያደርግ ዕድልን ይፈጥራል፡፡
▶️መደበኛ ክፍያዎች በአግባቡ ተፈፃሚ የማይሆኑ ሲሆን እና ይህንኑ ተከትሎ ተናግረው፣ ነዝንዘው እና አስጠይቀው ምላሽ ሲያጡ እና ክፍያውን ሊፈፀም ሳይችል ሲቀር ምንም ሳያመነቱ ክስ ይመስርቱ፡፡ አንዳንዶቹ ካላቸው ዝና እና ስም አንፃር ብከሰስ ምን እባላለሁ? የሚል ፍራቻ ሊያነሱ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን በህግ ፊት ሁሉም እኩል መብት ስላለው የእርስዎ አስተያየት፣ የተዋዋሉት ውል ላይ ብቻ ማተኮር ይገባዋል፡፡ ከዚህ በመነሳት በህግ አግባብ ፍርድ ቤት ቀርበው መብትዋን በማስከበር እና ክፍያውን ከመቀበል ባለፈ ለሌሎች ክብር ብለው የራስዎን መብት ማጣት አይገባዎትም፡፡ (ኢሚ- IM)

በውሉ መሠረት መብት እና ግዴታን ጠንቅቆ ማወቅ
▶️በዚህ ሁኔታ ውስጥ ግንዛቤ ውስጥ መግባት ያለበት ክፍያን በፍጥነት ለመቀበል የሚያስችሉ፣ ከተዛማጅ ዕዳ የሚከላከሉ እና ክፍያዎች በዘገዩ ቁጥር በከፋዩ ላይ ሊጣሉ የሚችሉ የወለድ ክፍያ ህጎችን ጠንቅቆ ማወቅ እና በውሉ ላይ ማስፈር ይገባል፡፡
ቋሚ የሆኑ የክፍያ ጊዜያዎችን የተመለከተ ስምምነት መፈጸም
▶️በተቻለ መጠን የክፍያ ጊዜን በተመለከተ ዝርዝር ጊዜን መመደብ እና በወረቀት ላይ ማስፈር ያስፈልጋል፡፡ ይህንን ማድረግ የገንዘብ ፍሰትን ለማወቅ፣ ደንበኛው የክፍያ ጊዜውን እንዲያስታውስ እና እንዲከፍል ለማድረግ፣ ይህ ባልተፈጸመ ጊዜ ስምምነቱን በመጥቀስ እንዲከፍል ለመጠየቅ ይረዳል፡፡
ስምምነቱን ከህግ ባለሙያ ጋር መፈጸም
▶️ቀዳሚው በስምምነቱ መሠረት የራስህን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ነው፡፡ ከዚህ ባለፈ ክፍያ በውሉ መሠረት ካልተፈጸመ ውሉን ባስፈጸመው የህግ ባለሙያ (ጠበቃ) አማካኝነት የውሉን መረጃ በማያያዝ ክፍያው እንዲፈጸም ለመጠየቅ አለማመንታት እና በድፍረት ተግባራዊ ማድረግ ነው፡፡
ሰነዶችን በተደራጀ መንገድ መያዝ እና ማስቀመጥ
▶️ደረሰኞችን እና ተዛማጅ መረጃዎችን በአግባቡ መያዝ እና መሰነድ ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት እንዲያመራ የሚያደርግ አለመግባባት ሲፈጠር፣ በቀላሉ ፋይል ለመክፈት፣ አሰሪው ወደ ኃላ ዞር ብሎ እንዲያስብ እና ወደ ስምምነት እንዲመለስ የሚያደርግ ዕድልን ይፈጥራል፡፡
ክስ ለመመስረት አለማመንታት
▶️መደበኛ ክፍያዎች በአግባቡ ተፈፃሚ የማይሆኑ ሲሆን እና ይህንኑ ተከትሎ ተናግረው፣ ነዝንዘው እና አስጠይቀው ምላሽ ሲያጡ እና ክፍያውን ሊፈፀም ሳይችል ሲቀር ምንም ሳያመነቱ ክስ ይመስርቱ፡፡ አንዳንዶቹ ካላቸው ዝና እና ስም አንፃር ብከሰስ ምን እባላለሁ? የሚል ፍራቻ ሊያነሱ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን በህግ ፊት ሁሉም እኩል መብት ስላለው የእርስዎ አስተያየት፣ የተዋዋሉት ውል ላይ ብቻ ማተኮር ይገባዋል፡፡ ከዚህ በመነሳት በህግ አግባብ ፍርድ ቤት ቀርበው መብትዋን በማስከበር እና ክፍያውን ከመቀበል ባለፈ ለሌሎች ክብር ብለው የራስዎን መብት ማጣት አይገባዎትም፡፡ (ኢሚ- IM)
ETCONpWOR ይቀላቀሉ እና ሼር ያድርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/etconpwork
Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

❤16🙏3
👉ግድቦች በቂ ውሃ ይዘዋል
📌አብዛኞቹ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች በክረምቱ የዝናብ ወቅት በቂ ውሃ መያዛቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
⏺ለበለስ ኃይል ማመንጫ ጥቅም ላይ የሚውለው የውሃ ከፍታ ከሚጠበቀው 1787 ሜትር በላይ በሳንቲም ሜትሮች ከፍ ማለቱን ሥራ አስኪያጁ አስታውቀዋል።
⏺የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተመርቆ ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት መግባቱ ለሌሎች ግድቦች ውሃ የመያዝ ሥራዎችን ያሳለጠ መሆኑን አቶ ኤሊያስ ተናግረዋል።
⏺ግድቦቹ ሳይንሳዊ በሆነ ስሌት ዓመቱን በሙሉ ጥቅም ላይ እንደሚውሉም ነው የገለፁት።
⏺ኢትዮጵያ ከምታመነጨው የኤሌክትሪክ ኃይል 95 ከመቶ በላይ ከውሃ ኃይል ምንጭ መሆኑ ይታወቃል።
@etconp

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የግድብ ደህንነት ክትትል እና ቁጥጥር ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤሊያስ ደላሽ እንደተናገሩት፣ የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጨምሮ የተከዜ፣ ጊቤ አንድ፣ የፊንጫ እና ቆቃ ግድቦች መያዝ የሚጠበቅባቸውን የውሃ መጠን ሙሉ በሙሉ ይዘዋል።
⏺ለበለስ ኃይል ማመንጫ ጥቅም ላይ የሚውለው የውሃ ከፍታ ከሚጠበቀው 1787 ሜትር በላይ በሳንቲም ሜትሮች ከፍ ማለቱን ሥራ አስኪያጁ አስታውቀዋል።
⏺የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተመርቆ ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት መግባቱ ለሌሎች ግድቦች ውሃ የመያዝ ሥራዎችን ያሳለጠ መሆኑን አቶ ኤሊያስ ተናግረዋል።
⏺ግድቦቹ ሳይንሳዊ በሆነ ስሌት ዓመቱን በሙሉ ጥቅም ላይ እንደሚውሉም ነው የገለፁት።
⏺ኢትዮጵያ ከምታመነጨው የኤሌክትሪክ ኃይል 95 ከመቶ በላይ ከውሃ ኃይል ምንጭ መሆኑ ይታወቃል።
@etconp
❤10👏1
👉የኮንስትራክሽን ኘሮጀክት ማኔጅመንት ዘዴዎች እና መሣሪያዎች
💫የኮንስትራክሽን ኘሮጀክት ማኔጅመንት፣ የአንድን ፕሮጀክት ዲዛይን እና ሃሳብ በመቅረጽ ሥራውን ከማስጀመር አንስቶ እስኪጠናቀቅ ድረስ የሚያስፈልገውን ግብዓት፣ የሙያ ዕውቀት እና መሣሪያ የሚያካትት የሙያ ዘርፍ ነው፡፡
የዚሀ ሂደት ዋና ግብ የኘሮጀክቱን አስፈላጊነት እና አይነት ለይቶ ማስቀመጥ ነው፡፡
በኘሮጀክቱ ላይ የሚሳተፉ ባለሙያዎችን እያንዳንዱን የሚመለከታቸውን ክፍሎች ወይም ግለሰቦች ለይቶ ማስቀመጥን የሚመለከት ነው፡፡
የኘሮጀክቱ ማኔጅመንት ኘሮጀክቱ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ሥራዉን በዕቅዱ መሠረት በተያዘለት በጀት በአግባቡ እየተጠቀመ መጓዙን የሚከታተልበት ሂደት ነው፡፡
ኘሮጀክቱን በተያዘለት ጊዜ አጠናቆ ለሚፈለገው ወይም ለሚመለከተው አካል ማስረከብን የሚመለከት ሂደት ነው፡፡
እነዚህን አራት የተለያዩ ሂደቶችን መነሻ በማድረግ የኘሮጀክቱ ማኔጀር ኃላፊነቱን በአግባቡ ለመወጣት ከሚያስችሉት አሠራሮች የሚከተሉት በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡
ለኘሮጀክቱ የሚያስፈልገውን በጀት ዕቅዱን እና ክንውኑን ተከትሎ በአግባቡ ወጪ መሆኑን መከታተል ሌላኛው ሃሳብ ሲሆን፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የሚተገበረው ኘሮጀክት በሽርክ እና ወይም በዋናነት በሚገነቡ እና በሥራው ከሚሳተፉ የባለድርሻ አካላት ጋር ውል መፈጸም እና የገቡትን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣታቸውን መከታተል ናቸው፡፡
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ

ይህንን በአግባቡ ወደ ተግባር ለመለወጥ የሚቻለው የሚከተሉትን አራት የተለያዩ ሂደቶችን በመከተል ነው እነርሱም፡-
መነሻ ሃሳብ
የዚሀ ሂደት ዋና ግብ የኘሮጀክቱን አስፈላጊነት እና አይነት ለይቶ ማስቀመጥ ነው፡፡
እቅድ መንደፍ
በኘሮጀክቱ ላይ የሚሳተፉ ባለሙያዎችን እያንዳንዱን የሚመለከታቸውን ክፍሎች ወይም ግለሰቦች ለይቶ ማስቀመጥን የሚመለከት ነው፡፡
መተግበር እና መቆጣጠር
የኘሮጀክቱ ማኔጅመንት ኘሮጀክቱ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ሥራዉን በዕቅዱ መሠረት በተያዘለት በጀት በአግባቡ እየተጠቀመ መጓዙን የሚከታተልበት ሂደት ነው፡፡
ማጠናቀቅ
ኘሮጀክቱን በተያዘለት ጊዜ አጠናቆ ለሚፈለገው ወይም ለሚመለከተው አካል ማስረከብን የሚመለከት ሂደት ነው፡፡
እነዚህን አራት የተለያዩ ሂደቶችን መነሻ በማድረግ የኘሮጀክቱ ማኔጀር ኃላፊነቱን በአግባቡ ለመወጣት ከሚያስችሉት አሠራሮች የሚከተሉት በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡
ዕቅዱን /ኘላኑን/ በጥልቀት በመረዳት የአሠራር ሂደትን ማደራጀት በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡ በዚህም፣ የኘሮጀክቱን የክንውን ሂደት እና ዘርፎችን ማዘጋጀት አስፈላጊውን ቡድን ማዋቀር እና ቡድኑን መምራት የተመለከተ ይሆናል፡፡
ለኘሮጀክቱ የሚያስፈልገውን በጀት ዕቅዱን እና ክንውኑን ተከትሎ በአግባቡ ወጪ መሆኑን መከታተል ሌላኛው ሃሳብ ሲሆን፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የሚተገበረው ኘሮጀክት በሽርክ እና ወይም በዋናነት በሚገነቡ እና በሥራው ከሚሳተፉ የባለድርሻ አካላት ጋር ውል መፈጸም እና የገቡትን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣታቸውን መከታተል ናቸው፡፡
የኘሮጀክት ማናጀሩ ከላይ የተጠቀሱትን ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት ከሚያስችሉት መሣሪያዎች ውስጥ፣ የሚፈልገውን የጽሑፍ መረጃ በፍጥነት የሚያገኝበትን የሶፍትዌር ኘሮግራም መጠቀም እና በየትም ቦታ ሆኖ የሥራውን ሂደት የሚከታተልበትን ዲጂታል ቴክኖሎጂን መጠቀም ይገባዋል፡፡
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ
@etconp
❤8👏4
Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉URGENT JOB VACANCY
💫Company- BIRNAD CONSULT PLC
📜Contract- for one year extended
🏷Experience- Junior level
🚧1.Cad expert Architect
🚧2. Sanitary Engineer
🚧3. Electrical Engineer
🚧4. Mechanical Engineer
⚡️deadline 30/09/25 - 6/09/25
🔰Place of work - Bisheftu
📩send their documents by email= birnadcons@gmail.com
📍LOCATION: - around 22, New adey abeba stadium. AG Grace Building, 14th floor. office no. 04
📞for further information call 0953777772/71

❤7👍4
👉የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዘመናዊ የግንባታ ማሽኖች እና የግብዓት ማቅረቢያ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሥራ አስገባ
💫የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ልማት ዘርፉን የሚያሳድጉ ዘመናዊ የግንባታ ማሽኖች እና ለግንባታ ሳይቶች የኮንክሪት ውህድ የሚያቀርቡ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሥራ አስገብቷል፡፡
🚧ኮርፖሬሽኑ፣ በተያዘው በጅት ዓመት ለሚያስጀምረው ግዙፍ የቤት ልማት መርሃግብር የቅድመ ዝግጅት ሥራውን ማጠናቀቁን የገለጹት ዋና ሥራ አስፈፃሚው፣ በዛሬው ዕለት ወደ ሥራ የገቡት የግንባታ ማሽኖች እና ግብዓት የሚያቀርቡ ተሽከርካሪዎች ኮርፖሬሽኑ እያከናወነ ላላው የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ማሳያ እንደሆኑም ተናግረዋል፡፡
💫የኮንክሪት ውህድ አቅራቢ ተሸከርካሪዎቹ ከኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክት በተጨማሪ ጥራት ያለው ግብዓት ለገበያ የማቅረብ አገልግሎት የሚያከናወኑም ይሆናል፡፡
🏷ኮርፖሬሽኑ ገላን አካባቢ ባለው ግዙፍ የግብዓት ማምረቻ ጥራት ያለው ብሎኬት፣ የአርማታ ውህድ እና ታይልስ ለኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክትቶችና ለገበያ በስፋት እያቀረበ ሲሆን፣ ምርቶቹ በአጭር ጊዜ ከፍተኛ ተቀባይነት እና ተፈላጊነት ማግኘት ችለዋል፡፡

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል፦ የግንባታ ማሽኖች እና የግብዓት ማቅረቢያ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሥራ ማስገባቱን አስመልክቶ አጭር ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
🚧ኮርፖሬሽኑ፣ በተያዘው በጅት ዓመት ለሚያስጀምረው ግዙፍ የቤት ልማት መርሃግብር የቅድመ ዝግጅት ሥራውን ማጠናቀቁን የገለጹት ዋና ሥራ አስፈፃሚው፣ በዛሬው ዕለት ወደ ሥራ የገቡት የግንባታ ማሽኖች እና ግብዓት የሚያቀርቡ ተሽከርካሪዎች ኮርፖሬሽኑ እያከናወነ ላላው የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ማሳያ እንደሆኑም ተናግረዋል፡፡
ከአልሙኒየም ፎርምወርክ ቴክኖሎጂ እና ከፕሪካስት ቴክኖሎጂ በተጨማሪ የ3D ፕሪንት የግንባታ የቴክኖሎጂን ለማስጀመር የሚያስችሉ ሥራዎችን እየተከናወኑ መሆኑም ዋና ሥራ አስፈጻሚው ጠቁመዋል፡፡
💫የኮንክሪት ውህድ አቅራቢ ተሸከርካሪዎቹ ከኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክት በተጨማሪ ጥራት ያለው ግብዓት ለገበያ የማቅረብ አገልግሎት የሚያከናወኑም ይሆናል፡፡
🏷ኮርፖሬሽኑ ገላን አካባቢ ባለው ግዙፍ የግብዓት ማምረቻ ጥራት ያለው ብሎኬት፣ የአርማታ ውህድ እና ታይልስ ለኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክትቶችና ለገበያ በስፋት እያቀረበ ሲሆን፣ ምርቶቹ በአጭር ጊዜ ከፍተኛ ተቀባይነት እና ተፈላጊነት ማግኘት ችለዋል፡፡
@etconp
❤8
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
ቁ1. በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ
ቁ2. በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ
ቁ3. አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን
ቁ4. ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ
ማሳሰብያ
ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ
ስልክ ቁጥር☎️
📞0939180889
📞0912492727
📞0944064945
መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ
ፕሌት እና ጄቦልት!

📍 አድራሻ መገኛችን

❤4
👉The maximum superelevation (or banking) of a road curve is typically limited to 8-10%, but can vary depending on the terrain, climate, and the type of road.
@etconp 👇
@etconp 👇
👍7❤3
Ethio Construction Engineering
👉The maximum superelevation (or banking) of a road curve is typically limited to 8-10%, but can vary depending on the terrain, climate, and the type of road. @etconp 👇
💫The maximum superelevation (or banking) of a road curve is typically limited to 8-10%, but can vary depending on the terrain, climate, and the type of road.
🚧For instance, while rural highways in the US might have a maximum of 10%, and urban roads are limited to around 6%, Indian Roads Congress (IRC) guidelines suggest a 7% maximum for plain and rolling terrains, and 10% for hilly terrains.
⏺Superelevation is capped to ensure safety, preventing slow-moving vehicles from skidding on curves and reducing the risk of rollovers.
⭐️Factors influencing the maximum superelevation
⏺Hilly areas may allow for higher superelevation rates (up to 10%) than plain or rolling terrain, where the limit is typically lower (around 7%).
⏺In areas prone to snow and ice, lower maximum superelevation (around 7%) is used to prevent slow-moving vehicles from sliding inwards on slippery surfaces.
⏺Urban roads, with their lower speeds and varied traffic, often have stricter limits on superelevation (around 4-6%) compared to rural or highway routes.

Terrain:

Climate:
⏺In areas prone to snow and ice, lower maximum superelevation (around 7%) is used to prevent slow-moving vehicles from sliding inwards on slippery surfaces.
Road Type and Location:
⏺Urban roads, with their lower speeds and varied traffic, often have stricter limits on superelevation (around 4-6%) compared to rural or highway routes.
@etconp
❤7🙏2
👉በምንጃር ሸንኮራ ርብራብ እንጨት ተደርምሶ የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ
🚧በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ እስካሁን በዉል ያልታወቁ ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉን የወረዳዉ ኮሚኒኬሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታዉቋል ፡፡
ቤተክርስቲያኗ አመታዊ የማርያም ክብረበዓልን አስመልክቶ ከንግስ ክብረ በአል ጎን ለጎን እየተሰራ ያለውን ቤተክርስቲያኗን ግንባታ እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት የመደርመስ አደጋ አጋጥሞት በሰዎች ላይ የሞት እና የአደጋ ጉዳት መድረሱን የወረዳዉ ኮምኒኬሺን ቢሮ ሃላፊ አቶ ኑርላህ ከድር አስታዉቀዋል ፡፡
በጉዳቱ እስካሁን ቁጥራቸዉ በዉል ያልታወቀ በርከት ያሉ ሰዎች ህይወታቸዉ እንዳለፈ የገለፁ ሲሆን ርብራቡ የተጫናቸዉን ተጎጂዎች የማዉጣቱ ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ተናግረዋል፡፡
Via ETHIO FM 107.5
#FirstSafety

😭9❤5
👉የአዲሱ ኤርፖርት ግንባታ በሕዳር ይጀመራል
🚧የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው፦ አየር መንገዱ ወደ ኤርፖርት መሠረተ ልማት ግንባታ እና ማስፋፊያ ሥራ ውስጥ የገባበትን ሁኔታ ለዘመን መጽሔት በዚህ መልኩ አስረድተዋል፦
⏺ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የሚባል ራሱን የቻለ ተቋም ነበር። ይህ ተቋም ኤርፖርት የመገባት፣ የማስፋፋትና የመጠገን አገልገሎት ይሰጥ ነበር። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደግሞ እየር መንገድ ብቻ ሆኖ ይሠራ ነበር። እኛም እንደማናቸውም አየርመንገድ ገንዘብ ከፍለን እገልግሎት እናገኝ ነበር። ለበርካታ ዓመታት የኖርነው በዚህ መንገድ ነው።
ቀደም ብዬ እንደጠቀስኩት አ.ኤ.አ ከ2005 ዓ.ም ወዲህ በፍጥነት እያደግን ነው የመጣነው። ብዙ አውሮፕላን እንገዛለን፣ ብዙ መዳረሻ እንከፍታለን፤ ነገር ግን ኤርፖርት ድርጅት በእኛ ፍጥነት አላድግ አለ። አውሮፕላን ማቆሚያ እስከማጣት ደረስን። ተርሚናል ውስጥ ያሉ አገልግሎቶች በምንፈልጋቸው መጠን አልሆን አሉ። በእርግጥ ኤርፖርት ድርጅት ራሱን ለማሳደግ ጥረት እያደረገ ነበር። ነገር ግን ፍጥነታችን እኩል አልመጣ አለ።
በዚህ ምክንያት ጉዳዩን ወደ መንግሥት ወሰድነው፤ ምክክር ተደረገ። ሥራውን እኛ ብንወስደውና ብናለማው የሚል ሀሳብ አቀረብን። መንግሥትም ወጪውን በሙሉ ራሳችሁ ሸፍናችሁ የምትሠሩ ከሆነ ጥሩ ነው ቀጥሎ፤ አየር መንገዱ እና ኤርፖርት ድርጅቱ ያለበት ግሩፕ ይቋቋምና እናንተ አስተዳድሩት ተባልን። በዚህ መንገድ ተጉዘን ግንባታዎች ወደ እኛ ሊመጡ ችለዋል።
ይሄንን ቀድመን በመረዳትና በመተንበይ ከአምስትና ስድስት ዓመታት በፊት ይሄ ኤርፖርት ሊሰፋ ይችላል ወይ ብለን አስጠናን። የጥናቱ ውጤት ይሄ ኤርፖርት ከእናንተ እድገት ጋር አይሄድም አይሆናችሁም የሚል ሆ'ነ። በዚህም ምክንያት ሌላ አዲስ ኤርፖርት ሊገነባ
የሚችልበትን ቦታ በፈረንሳይ ኩባንያ እንዲጠና አደረግን።
ይህ ጥናትም ቢሾፍቱ አጠገብ አቡሴራ የሚባል ቦታ ከሁሉ የተሻለ ቦታ እንደሆነ ጠቆሙን፣ የመጀመሪያ ደረጃ ማስተር ፕላንና ያዋጭነት ጥናትም ሠሩልን። አዋጭነቱም ተረጋገጠ። ይሄንን አድርን በጨረስንበት ወቅት ኮቪድ መጥቶ ፕሮጀክቱን አቀዘቀዝነው፣ አሁን ጥናቶቹን ከልሰን ጨርሰናል።
አዲሱ ኤርፖርት አስክ 110 ሚሊዮን መንደኞችን በዓመት ማጓጓዝ የሚያስችል ነው። አሁን ላይ የእኛ የማጓጓዝ አቅም ገና 20 ሚሊዮን ላይ ስለሆነ ያንን ያህል ኤርፖርት አያስፈልገንም። ብዙ ገንዘብ የሚጠይቅም ስለሆነ ሠርተነው ያለ ሥራ የሚቀመጥ ከሚሆን በሁለት ምዕራፍ እንገንባው ብለን፣ በመጀመሪያው ምዕራፍ 60 ሚሊዮን መንገደኛ ለማጓጓዝ የሚያስችል አድርገን እንሥራ ብለን ሥራውን ጀምረናል።
ግንባታው በሚከናወንበት አካባቢ ያሉ ገበሬዎችንም ስናስነሳ ማቋቋም ስላለብን ከቢሾፍቱ አስተዳደር ጋር ተነጋግረን ምን አይነት ቤት እና ሥራ ይገባቸዋል ብለን አስጠንተን ግንባታ አካሂደናል። መስከረም ላይ ግንባታው ይጠናቀቃል። ሰዎቹ ወደ አዲሱ መኖሪያቸውና አዲሱ ሥራቸው ይዛወራሉ። የኤርፖርት ግንባታ የሚካሄድበትን ቦታ ከክልሉ መንግሥት ተረክበናል። አዝመራቸውን እንዳነሱ ወደ ሕዳር መጨረሻ አካባቢ አዲሱ ኤርፖርት ግንባታው ይጀመራል።

ከዚህ ውሳኔ በኋላ እኛ በምንፈልገው መጠን መዋዕለ ነዋይ አፍስሰን ግንባታ ጀመርን። ነባሩ ተርሚናል እኛ ስንረከበው በዓመት ያስተናግድ የነበረው የመንገደኛ ቁጥር እስከ ስድስት ሚሊዮን ነበር። 450 ሚሊዮን ዶላር በጅተን የማስፋፊያ ሥራ ሠራንለት። በዚህ ማስፋፊያም አቅሙ ከእጥፍ በላይ አደገ። አሁን ላይ አቅሙ እስከ 25 ሚሊዮን መንገደኛ ማስተናገድ የሚችል ሆኗል። በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 19 ሚሊዮን መንገደኛ አስተናግዷል። ይሄንን ያህል አቅሙ አድጎ እንኳን አሁንም እየጠበበን ነው። በተጨማሪ የአውሮፕላን ማቋሚያ አጥተናል። እያስፋፋን መጥተን ቦታ እንኳን ማግኘት የማንችልበት ደረጃ ደርሰናል።
ይሄንን ቀድመን በመረዳትና በመተንበይ ከአምስትና ስድስት ዓመታት በፊት ይሄ ኤርፖርት ሊሰፋ ይችላል ወይ ብለን አስጠናን። የጥናቱ ውጤት ይሄ ኤርፖርት ከእናንተ እድገት ጋር አይሄድም አይሆናችሁም የሚል ሆ'ነ። በዚህም ምክንያት ሌላ አዲስ ኤርፖርት ሊገነባ
የሚችልበትን ቦታ በፈረንሳይ ኩባንያ እንዲጠና አደረግን።
ይህ ጥናትም ቢሾፍቱ አጠገብ አቡሴራ የሚባል ቦታ ከሁሉ የተሻለ ቦታ እንደሆነ ጠቆሙን፣ የመጀመሪያ ደረጃ ማስተር ፕላንና ያዋጭነት ጥናትም ሠሩልን። አዋጭነቱም ተረጋገጠ። ይሄንን አድርን በጨረስንበት ወቅት ኮቪድ መጥቶ ፕሮጀክቱን አቀዘቀዝነው፣ አሁን ጥናቶቹን ከልሰን ጨርሰናል።
አዲሱ ኤርፖርት አስክ 110 ሚሊዮን መንደኞችን በዓመት ማጓጓዝ የሚያስችል ነው። አሁን ላይ የእኛ የማጓጓዝ አቅም ገና 20 ሚሊዮን ላይ ስለሆነ ያንን ያህል ኤርፖርት አያስፈልገንም። ብዙ ገንዘብ የሚጠይቅም ስለሆነ ሠርተነው ያለ ሥራ የሚቀመጥ ከሚሆን በሁለት ምዕራፍ እንገንባው ብለን፣ በመጀመሪያው ምዕራፍ 60 ሚሊዮን መንገደኛ ለማጓጓዝ የሚያስችል አድርገን እንሥራ ብለን ሥራውን ጀምረናል።
ግንባታው በሚከናወንበት አካባቢ ያሉ ገበሬዎችንም ስናስነሳ ማቋቋም ስላለብን ከቢሾፍቱ አስተዳደር ጋር ተነጋግረን ምን አይነት ቤት እና ሥራ ይገባቸዋል ብለን አስጠንተን ግንባታ አካሂደናል። መስከረም ላይ ግንባታው ይጠናቀቃል። ሰዎቹ ወደ አዲሱ መኖሪያቸውና አዲሱ ሥራቸው ይዛወራሉ። የኤርፖርት ግንባታ የሚካሄድበትን ቦታ ከክልሉ መንግሥት ተረክበናል። አዝመራቸውን እንዳነሱ ወደ ሕዳር መጨረሻ አካባቢ አዲሱ ኤርፖርት ግንባታው ይጀመራል።
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ
@etconp
❤26👏3🎉1
#ADVERTISEMENT
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 OUR SERVICES ⤵️
🔲Plate
⚙️ J-Bolt
⚓Anchor Bolt
➽Tie Rod
🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt

❤2
👉አሜሪካ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክትን እንደምትደግፍ በይፋ አስታወቀች
💫በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ያለውን ጫና ለማርገብና የአገሪቱን የረዥም ጊዜ የአቪዬሽን ዕድገት የማስጠበቅ ዓላማ ላለውና በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ በአሥር ቢሊዮን ዶላር ወጪ ለሚገነባው ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ፕሮጀክት፣ አሜሪካ ድጋፍ እንደምታደርግ በይፋ መግለጽዋን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል።
አማካሪው መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ በተደረገ መግለጫቸው፣ ‹‹ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወደ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ተመለስኩ፡፡ ለአዲሱ የኤርፖርት ፕሮጀክት ስለምናደርገው ድጋፍ ተነጋግረንበታል። ይህ ኤርፖርት ምናልባትም በአፍሪካ ትልቁ አውሮፕላን ማረፊያ የሚሆን ሲሆን፣ በዓለም ላይ ካሉት ትልልቅ ኤርፖርቶችም አንዱ ይሆናል። አሥር ቢሊዮን ዶላር ምናልባትም የበለጠ ገንዘብ የሚፈልግ ፕሮጀክት ነው፤›› ብለዋል።
የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪው ቡሎስ፣ ‹‹የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ፕሮጀክት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔና ሌሎች ተቋማት እየደገፉት ነው፤›› ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር የአፍሪካ ፖሊሲ ውጤት ማሳየት ጀምሯል ያሉት አማካሪው፣ ከዕርዳታ ወደ ንግድ በመሸጋገር የንግድ ሽርክናዎችን በማጎልበት ላይ ይገኛል ሲሉ ገልጸዋል።
‹‹ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዕርዳታ ወደ ንግድ እየተሸጋገረ ያለውን የአፍሪካ ፖሊሲያቸውን በአኅጉሪቱ ውስጥ ጠንካራ አጋርነት በመፍጠርና በመደገፍ ላይ ይገኛሉ፤›› ብለዋል።
ይህ በዚህ እንዳለ ቡሎስ፣ ‹‹ከቦይንግ ጋር በተያያዙ ከበርካታ ፕሮጀክቶች ጋር ተቀራርበን እየሠራን ነው፡፡ ቦይንግ እንደምናውቀው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ትብብር ያለው ሲሆን፣ ሌሎችም ብዙ መሰል አጋርነቶች አሉት፤›› በማለት አስረድተዋል፡፡
ከሁለት ሳምንታት ቀደም ብሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ፕሮጀክትን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል ባካሄደው የባለድርሻ አካላት ውይይት፣ የግንባታ ፕሮጀክቱን ዝርዝር የፋይናንስና የአሠራር አወቃቀሮችን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ፣ የአየር መንገድ ግሩፑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰውና በውይይቱ ላይ የቀረቡት ሰነዶች ለፕሮጀክቱ የፋይናንስ ምንጮች ይሆናሉ በሚል የሚጠበቁት ከኮሪያ፣ ከጃፓን፣ ከቱርኪዬ፣ ከእንግሊዝ፣ ከአውሮፓ፣ ከአሜሪካ፣ ከቻይናና ከሌሎች ያልተገለጹ መዳረሻዎችና ምንጮች መሆናቸውን ይጠቁማሉ።
የኤርፖርት ፕሮጀክቱ በገንዘብ የሚደገፍበትን (Financing) የሚያብራራው ዕቅዱ ዋነኛው በሥራ ላይ የሚያውለው የኢንጂነሪንግ፣ የግዥና የኮንስትራክሽን (ኢፒሲ) ተቋራጭ የሚመራ የኤክስፖርት ብድር ኤጀንሲ (ECA) የፋይናንስ ሞዴል መሆኑን ያሳያል። በዚህ አካሄድ የኢንጂነሪንግ፣ የግዥና የኮንስትራክሽን ኮንትራክተሮች የጨረታው አካል ሆነው ከኤክስፖርት ብድር ኤጀንሲ ጋር ቁርኝነት ያላቸው የፋይናንስ ፓኬጆችን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የግምገማ መሥፈርቶች የግንባታ ወጪዎች 70 በመቶ፣ 3ዐ በመቶ በፋይናንስ ወጪዎች ላይ መሠረት በማድረግ ይወሰናሉ። ይህ ሥርዓት ጥራትን ከአስተማማኝ የፋይናንስ ሥርዓት ጋር ለማስተሳሰር ታልሞ የተበጀ መሆኑም ተገልጿል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሾመው የፋይናንስ አማካሪና የኤክስፖርት ብድር ኤጀንሲውን የሚያስተባብሩ ባንኮች የቴክኒክ መመዘኛዎቹን እንደሚወስኑም ተብራርቷል።
የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ፕሮጀክቱ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ባለቤትነት የተያዘና ለዚህ ሲባል በሚቋቋም ልዩ ኩባንያ ሥር እንደሚተዳደር እንደሚደረግም ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ ሁሉንም የፕሮጀክቱን የገንዘብ አስተዳደር በዚሁ ኩባንያ ሥር በማድረግ ለገንዘብ አቅራቢዎችና አጋሮች የፕሮጀክቱን የፋይናንስ ነፃነትና ግልጽነት ያረጋግጣል በሚል በመታመኑ የተደረገ መሆኑም ተጠቅሷል።
የቢሾፍቱ ሜጋ ኤርፖርት 27ዐ አውሮፕላኖችን በአንዴ ማቆም እንደሚያስችል፣ እንዲሁም የአየር መንገድ ግሩፑን የካርቦን ልቀት በ15 በመቶ እንደሚቀንስ፣ በዓመት 3.7 ሚሊዮን ቶን ጭነት የማጓጓዝ አቅም እንደሚኖረውና አጠቃላይ የፕሮጀክቱ ዕጩ አሥር ቢሊዮን ዶላር እንደሚሆን መገለጹን መዘገባችን ይታወሳል።
ኤርፖርቱ በአጠቃላይ አንድ ትልቅ ተርሚናል፣ ከ27ዐ በላይ አውሮፕላኖች ማቆም የሚያስችል የአውሮፕላን ማረፊያ ሥፍራ፣ አራት የአውሮፕላን መንደርደሪያ ሥፍራዎችን፣ አዲሱን የኤርፖርት ከተማ በቀጥታ ከአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ጋር የሚያገናኝ ፈጣን የባቡር መንገድ፣ ፈጣን የአስፋልት መንገድ፣ የአውሮፕላን ጥገና ክፍሎች፣ ካርጎና ሌሎችም ተጨማሪ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችንም እንደሚያካትት ተገልጿል።
የመጀመሪያው ክፍል ግንባታ በሁለት የአውሮፕላን መንደርደሪያዎችና ሌሎች መሠረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናቆ እ.ኤ.አ. በኅዳር ወር 2029 ሥራ እንዲጀምር እንደሚጠበቅ፣ በመጀመሪያ ምዕራፍ በሚከናወነው ግንባታ ብቻ በዓመት 60 ሚሊዮን መንገደኞችን እንደሚያስተናግድ ተነግሯል።
Via ኢንፍራኮን ሚዲያን

የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ዶ/ር) ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፣ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ፋይናንስና ሌሎች ተቋማትም ፕሮጀክቱን እየደገፉት ነው፡፡

❤12👍1
👉የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በአሁኑ ሰዓት በአዳማ ከተማ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል።
📜ውይይት እየተካሄደ ያለባቸው ርዕሰ ጉዳዮች:-
▪️ ረቂቅ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ አዋጅ፣
▪️የኮንስትራክሽን የብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ማሻሻያ እና
▪️ረቂቅ የኮንስትራክሽን የቁጥጥር መመሪያ ላይ ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል።
📩ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እየቀረቡ ባሉት ሰነዶች ላይ የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትን እንዲሁም ጥያቄም ካላችሁ እዚሁ ላይ አስቀምጡልን።
💫ባለሙያ ጋብዘን ምላሽ የምንሰጥበት ይሆናል።

🙏11❤4
👉Key Components of a Typical Bridge
🛣️ Superstructure (Above the Bearings)
- Road Level: Surface where vehicles travel.
- Approach Slab: Connects the road to the bridge deck.
- Deck Slab: Main horizontal surface supporting traffic.
- Kerb: Raised edge separating the road from pedestrian areas.
- Expansion Joint: Allows movement due to temperature changes.
- Handrails: Safety barriers for pedestrians.
- Parapet: Protective wall at the edge of the bridge.
🧱 Substructure (Below the Deck)
- Back Wall: Vertical wall behind the abutment, retains earth.
- Wing Wall: Angled wall supporting the approach embankment.
- Abutment: End support of the bridge, transfers loads to foundation.
- Pier: Intermediate support between abutments.
- Bearing: Transfers loads from superstructure to substructure.
- Foundation: Base structure transferring loads to ground.
🧭 Structural Elements
- Longitudinal Girder: Runs along the length of the bridge, supports deck slab.
- Cross Girder: Perpendicular to longitudinal girders, distributes load.
🌊 Hydrological & Geotechnical Features
- HFL (High Flood Level): Maximum water level during floods.
- Effective Span: Distance between two supports (abutment to pier).
- Bed Level: Natural ground level below the bridge.
- Approach Embankment: Sloped fill leading up to the bridge.

❤13
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።