👉የፕሮጀክት ማኔጅመንት መሰረታዊያን ላይ ያተኮረ የዓቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
💫የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ይህ የዓቅም ግንባታ ስልጠና ከማዕከልና ከሁሉም ክፍለ ከተማ ጽ/ቤቶች ለተውጣጡ የኮንትራት አስተዳደር ባለሙያዎች እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን የግንባታ ጊዜ ፣ በጀት እንዲሁም ጥራትን ማሳካት በሚቻልበቸው መርሆዎችና አዳዲስ ዕይታዎች ላይ ትኩተረቱን ያደረገ ነው፡፡
⏺ስልጠናው በዘርፉ የሚያጋጥሙ የፕሮጀክት መዘግየቶች ፣ የሀብት ብክነቶች እና የጥራት እንከኖችን ለመቀነስ ወይም ለማጥፋት የተሰናዳና የበቃ ባለሙያን ለማሰማራት ያለመ እንደሆነ የተመላከተ ሲሆን ለሚቀጥሉት ሁለት ተከታታይ ቀናትም እንደሚሰጥ ከቢሮው የዓቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት የተገኘው መረጀ ያሳያል።
Via የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
@etconp

❤9👍3
👉UNDERSTANDING ROAD LAYERS
💫Every strong and durable road you drive on rests on a powerful structure beneath, not just asphalt!
🏷Here’s the breakdown
1. Pavement (Surface Layer):
This is the visible top layer made of asphalt or concrete providing a smooth, safe, and waterproof surface for vehicles.
2. Base Course:
The load distributor! It transfers traffic loads from the surface to the lower layers. Usually made of crushed stones or gravel.
3. Sub-base:
Acts as a cushion and improves drainage. It reduces stress on the subgrade and prevents pumping of fine materials.
4. Subgrade:
The foundation of the entire pavement system made up of compacted natural soil. Its strength and stability determine the performance of the whole road.
#RoadConstruction #CivilEngineering #PavementDesign #GeotechnicalEngineering #InfrastructureDevelopment #ConstructionInsights #EngineeringEducation

❤13🎉1
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

👉Deflection Control in Beams and Slabs
1. Causes of Deflection
• Excessive load on the member.
• Inadequate stiffness or reinforcement.
• Creep and shrinkage in concrete.
• Long span or insufficient depth.
2. Permissible Deflection Limits (According to Codes)
• Span/250 for total deflection under all loads.
• Span/350 or 20 mm for deflection after finishes are applied.
• Codes like ACI, IS 456, and Eurocode specify these limits.
3. Methods of Deflection Control
• Increase the depth of the beam or slab.
• Provide adequate reinforcement.
• Use higher-grade concrete to reduce creep.
• Limit span-to-depth ratio.
• Provide prestressing in long spans.
4. Span-to-Depth Ratios (General Guidelines)
• Simply Supported Beam – 20
• Continuous Beam – 26
• Cantilever Beam – 7
https://youtube.com/@ethiopianconstruction?si=YPBAC3MRTl5Uu6BK

👍8❤4👏2
👉Airport Runway Design Basics
1. Introduction
Runway design is a crucial part of airport planning, ensuring safe aircraft take-off
and landing. Proper design considers aircraft type, load, weather, and localgeography.
2. Runway Orientation
Orientation is based on prevailing wind direction to minimize crosswindcomponents. Wind analysis for at least 10 years is preferred.
3. Runway Length
Length depends on aircraft type, elevation, temperature, and gradient. Higherelevation and temperature require longer runways.
4. Runway Width
Width varies depending on aircraft class. For example, Code E aircraft require aminimum width of 45 meters.
5. Runway Gradient
The longitudinal gradient should not exceed 1.5%. Transverse gradient ensuresproper drainage, typically 1.5% to 2%
6. Runway Surface
Common materials include flexible pavements (asphalt) and rigid pavements(concrete). The surface must be smooth, durable, and well-drained.
7. Runway Markings and Lighting
Runway markings include threshold, centerline, and touchdown zone markings.
Lighting helps in low visibility—types include edge lights, approach lights, andcenterline lights.
8. Runway Safety Areas
Runway End Safety Area (RESA) is provided beyond the end of the runway strip tominimize damage in case of overrun or undershoot.
9. Drainage and Maintenance
Proper drainage is essential to avoid standing water. Regular maintenanceensures surface integrity and friction.
10. Conclusion
A well-designed runway ensures efficient and safe airport operation, supportingboth current and future aviation needs.

❤16👍3🎉1
👉ብሔራዊ የባቡር ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ሰሚት ተካሄደ
🚧የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሀገሪቱን የባቡር ዘርፍ ላቅ ወዳለ ደረጃ ለማሳደግ በሚያስችሉ እና ኮርፖሬሽኑ እያከናወናቸው እና በቀጣይ እቅድ የተነደፉ ተያያዥ ስራዎች ላይ ያተኮረ በአይነቱ ለየት ያለ ("National Railway Business & Investment Summit") ብሔራዊ የባቡር ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ሰሚት ዛሬ ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ውይይት እያካኼደ ይገኛል።
⏺ኮርፖሬሽኑ የባቡር መሠረተ-ልማት መገንባት፤ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠትና ሌሎች ተዛማጅ የቢዝነስ ሥራዎችን ለማከናወን የተቋቋመለትን ዓላማና ተልዕኮ ከግብ ለማድረስ የአጭርና የረጅም ጊዜ ስትራቴጂክ እቅድ ነድፎ አገሪቱ የቀየሰችውን የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ ለመተግበር ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
💫በፓናል ውይይቱ የባቡር ኢንዱስትሪ ያለበት ደረጃ እና የቀጣይ ዕቅድ ዘላቂ ኢኮኖሚን ለማረጋገጥ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለማስፋት፣የባቡር መሠረተ ልማቱ ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊ እድገት እና ለማህበራዊ ትስስር እያበረከተ ያለው አስተዋፅኦ እና ተደራሽነቱን ማስፋት፤ የሀገራችን የባቡርኢንዱስትሪ ፖሊሲ እና የቀረቡ የፋይናንስ አማራጮች ላይ ትኩረት የሚደረግባቸው አበይት ጉዳዮች ናቸው፡፡
⏺በዚህ ታላቅ ሀገር አቀፍ ሁነት ላይ ሚኒስትሮች፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች፤ ቁልፍ ባለድርሻ አካላት፤ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ባለሃብቶች፣ የልማት አጋሮች፤ የፋይናስ ተቋማት እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተቋማት ተሳትፈዋል።
Via Dire Tube

❤8🙏2