#ADVERTISEMENT
INTRODUCE A CUSTOMER. EARN A COMMISSION!
ደንበኛ ያስተዋውቁ፣ ኮሚሽን ያግኙ!
WELCOME TO SUNSPACE FINISHING MATERIALS!
✨ BETTER QUALITY. LOWER PRICES.
✨ የተሻለ ጥራት፣ በተሻለ ዋጋ!
✨ OUR PRODUCTS | የምርት ዓይነቶቻችን
🛁 Bathroom Solutions (WC Set, Shower Panel, Heaters & Accessories)
✨ Ceramics and Porcelain
🔧 PPR Pipes & Fittings
🏠 Granite (Staircase & Kitchen Tops)
💧 Construction Chemicals & Waterproofing Products
📍 VISIT US: Signal Shopping Centre, 1st Floor.
📞 CALL US: 09 11 51 87 40
🤝 SUNSPACE TRADING — LET’S GROW TOGETHER!
#finishing materials #construction materials

👍4🥰1
👉Triaxial Shear Force ምን ማለት ነው❓
🚥የአፈር ወይም የድንጋይ ናሙና ከሦስቱም አቅጣጫዎች ጫና (Pressure) እያረፈበት ባለበት ሁኔታ፣ በውስጡ የሚፈጠረው የመንሸራተት ኃይል ነው።
▶️በተፈጥሮ ውስጥ አፈር ከመሬት በታች ሲሆን ከሁሉም አቅጣጫ በዙሪያው ባለው አፈር ተጨኖ (Confined ሆኖ) ነው የሚኖረው። ይህንን ተፈጥሯዊ ሁኔታ በቤተ-ሙከራ (Lab) ውስጥ ለመምሰል Triaxial Test የሚባል ምርመራ ይደረጋል፦
⏺የከበበ ጫና (Confining Pressure ) የአፈሩ ናሙና ውሃ ባለበት ሲሊንደር ውስጥ ይገባና ከሁሉም አቅጣጫ እኩል የሆነ ፈሳሽ ጫና እንዲያርፍበት ይደረጋል (ይህ አፈሩ ከመሬት በታች ያለውን ሁኔታ ይወክላል)።
🔆ቀጥተኛ ጫና (Axial Load )
⏺በመቀጠል ናሙናው ላይ ከላይ ብቻ ተጨማሪ ኃይል ይጫናል። ውጤቱ (Shear Failure) ከላይ የሚመጣው ጫና እየጨመረ ሲሄድ፣ አፈሩ ጫናውን መቋቋም አቅቶት በሰያፍ (በአግድም አቅጣጫ) ይንሸራተታል። ይህ እንዲንሸራተት የሚያደርገው ኃይል Triaxial Shear Force ይባላል።
☄ለምን ይጠቅማል? (አስፈላጊነቱ)‼️
⏺የሲቪል መሐንዲሶች ይህንን ምርመራ እና ኃይል የሚያጠኑት ለሚከተሉት ዋና ዋና ምክንያቶች ነው
1. የሕንፃ መሠረት (Foundation) ጥንካሬን ለማወቅ
2. መሬቱ የተሰራበትን ሕንፃ ክብደት መሸከም ይችል እንደሆነ ወይም አፈሩ ተሸርሽሮ ሕንፃው ሊሰምጥ እንደሚችል ለማረጋገጥ
3. የመሬት መንሸራተትን (Slope Stability) ለመከላከል
4. በተራራማ ቦታዎች ላይ መንገድ ሲሰራ ወይም ግድብ ሲገነባ የመሬት መንሸራተት አደጋ እንዳይከሰት
5. የግድቦች (Dams) እና የመንገዶች ደህንነት ግድቡ የያዘውን ከፍተኛ የውሃ ግፊት አፈሩ መቋቋም መቻሉን ለማረጋገጥ።
@etconp

❤3👍2🥰1
🏗️🔥 ሲቪል ኢንጂነር ነዎት? Excelን በሙያዎ ውስጥ በብቃት ይጠቀሙ!
📘 EXCEL FOR CIVIL ENGINEERS 🇪🇹
የግንባታ ስራዎችን በቀላሉ፣ በፍጥነትና በሙያዊ መንገድ ለማከናወን ይማሩ!
✅ Quantity Takeoff & BOQ
✅ Cost Estimation & Unit Rate Analysis
✅ Reinforcement & BBS
✅ Roadwork & Earthwork Calculations
✅ Project Management & Cost Control
✅ ተግባራዊ Excel Templates እና Formulas ያካተተ
🚀 ጊዜዎን ይቆጥቡ፣የሙያ ክህሎትዎን ያሳድጉ፣በExcel የተሻለ የስራ ውጤት ያስመዝግቡ!
📩ፋይሉ እና ሲስተሙን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6addfbff6cc54_etconp

👍3❤1🥰1
👉በኢትዮጵያ Standard Bidding Document (SBD) መሰረት፣ የፋይናንስ ነጥብ የሚሰላው ዝቅተኛውን ዋጋ ያቀረበውን ተጫራች መነሻ በማድረግ ነው።
━━━━━━━━━━━━
🌟የፋይናንስ ነጥብ ቀመር (Formula)
የፋይናንስ ነጥብ = (ዝቅተኛው ዋጋ ÷ የተጫራቹ ዋጋ) × 70
📌በዚህ ምሳሌ ውስጥ ዝቅተኛው ዋጋ 90 ሚሊዮን ብር ሲሆን ያቀረበው ተቋራጭ “C” ነው።
📑1 & 2. የፋይናንስ እና የአጠቃላይ ነጥብ ስሌት
🔹ተቋራጭ A
🏗️ የቴክኒክ ነጥብ፦ 26/30
💰 የፋይናንስ ነጥብ፦ (90 ÷ 95) × 70 = 66.32
✅ አጠቃላይ ነጥብ፦ 92.32
🔹ተቋራጭ B
🏗️ የቴክኒክ ነጥብ፦ 29/30
💰 የፋይናንስ ነጥብ፦ (90 ÷ 100) × 70 = 63.00
✅ አጠቃላይ ነጥብ፦ 92.00
🔹ተቋራጭ C
🏗️ የቴክኒክ ነጥብ፦ 24/30
💰 የፋይናንስ ነጥብ፦ (90 ÷ 90) × 70 = 70.00
✅ አጠቃላይ ነጥብ፦ 94.00
🏆 3. የተቋራጮች ደረጃ (Ranking)
🥇 1ኛ – ተቋራጭ C ➜ 94.00 ነጥብ
🥈 2ኛ – ተቋራጭ A ➜ 92.32 ነጥብ
🥉 3ኛ – ተቋራጭ B ➜ 92.00 ነጥብ
🎯 4. የጨረታው አሸናፊ
📌 የቴክኒክ (30%) እና የፋይናንስ (70%) ነጥቦች ተደምረው ሲገመገሙ፣ ተቋራጭ “C” በ94.00 ነጥብ ከፍተኛውን ውጤት በማስመዝገብ የጨረታው አሸናፊ ይሆናል።🏆
✅ ስለዚህ ውሉን ለተቋራጭ “C” መስጠት ይመከራል።
💡 ትምህርቱ: በ70% ፋይናንስ – 30% ቴክኒክ የግምገማ ስርዓት ውስጥ ዝቅተኛ ዋጋ ብቻ ወይም ከፍተኛ የቴክኒክ ነጥብ ብቻ አሸናፊነትን አያረጋግጥም፤ የመጨረሻው ውሳኔ በአጠቃላይ የተመዘነ (Weighted) ነጥብ መሰረት ይሰጣል📚
━━━━━━━━━━━━━
👉ጨረታ ማዘጋጀት አሰልችቶዎታል?
📑የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፥ አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ
🌟የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ከዚህ በታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ በስህተት እና ባለመሟላት የሚሰረዙ ሰነዶችን ያስቀሩ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconp

❤8🥰1
👉ስኮላርሽፕ ለማመልከት ከብዶታል?
✅ እንዴት Scholarship ማመልከት እንደሚችሉ ደረጃ-በደረጃ ይመራዎታል።
✅ከ 480+ አስተማማኝ የስኮላርሺፕ ድረ-ገጾችን ያካተተ
✅ ለ12ኛ ክፍል ጨምሮ ለቅድመ-ምረቃ (Undergraduate)፣ ለማስተርስ (Master’s) እና ለዶክትሬት (PhD) ተማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀ
📗አሁኑኑ መፅሐፉን ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇👇👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ad8386b95dd8_etconp

🏗️ የትኛው የቦሎኬት አደራደር የተሻለ ነው? 🤔
🌟በግንባታ ሥራ ውስጥ የቦሎኬት አደራደር የግድግዳውን ጥንካሬና ዘላቂነት ለመጠበቅ አስፈላጊ ነው🧱
🔵 A — የቦሎኬት ቋሚ መገጣጠሚያዎች በአንድ መስመር የተደረደሩበት።
🟢 B — የቦሎኬት ቋሚ መገጣጠሚያዎች እየተፈራረቁ የተደረደሩበት።
👷♂️ በአጠቃላይ B የተሻለ የቦሎኬት አደራደር ነው! ምክንያቱም የቋሚ መገጣጠሚያዎች መፈራረቅ የግድግዳውን መረጋጋትና የመያዝ ችሎታ ያሻሽላል።
❓ አንተ በሳይት ላይ A ወይስ B ትጠቀማለህ?
👇 መልስህን በኮመንት ላይ ጻፍ!
📌 ለተጨማሪ የግንባታ እውቀትና የሲቪል ምህንድስና ምክሮች ገጻችንን ተከታተል!

👍3❤1
👉ኮንስትራክሽን ላይ መሰረታዊ እና ጠቃሚ ስታንዳርዶች እና ፎርሙላዎች የያዘ ምርጥ መፅሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a829b4fccff0_etconp

❤4
🏗️ Construction Project Management & Cost Control System
🇪🇹 ለኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች የተዘጋጀ ሙሉ የExcel ሲስተም!
የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ ክፍያ፣ ፕሮግረስ፣ Cash Flow እና የፕሮጀክት አፈጻጸም በአንድ እና ሙሉ በሙሉ Editable Excel System ያስተዳድሩ!
✅ BOQ & Quantity Takeoff
✅ Cost & Actual Cost Tracking
✅ Payment & IPC Management
✅ EVM – Earned Value Management
✅ Cash Flow & P&L Analysis
✅ Variation & Change Log
✅ Advance Payment & Retention
✅ Risk & Milestone Tracking
✅ Unit Rate Library
✅ Payment History
✅ Real-Time Project Monitoring
✅ Unlimited Data
📘 User Guide Included
👷 ለContractors፣ Project Managers፣ Quantity Surveyors፣ Engineers፣ Consultants እና Construction Companies ተስማሚ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab379e956fc3_etconp

❤4👌3