Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.34K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉Some questions during internship presentation @COTMp
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
▶️TODAY GREAT TIP @COTMp
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ የ INTERNSHIP REPORT SAMPLE ከነ ጥያቄዎቻቸው አዘጋጅተንላቹዋል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
:
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
New river Gorge bridge West Virginia USA 🇺🇸
Bathroom pipe breakdown
Find the missing angle
Forwarded from Ethio Construction Engineering (FILA)
👉 የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር??...
.
* ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ - mechanical, chemical & other stabilization techniques
.
A) ሜካኒካል ውስጥ :-
.
1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density/ unit
weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው::
.
2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን
.
3. Mixing of Different Soils - ሳይታችን ላይ ያለው አፈር
coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት
ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር
ፀባይ ማግኘት እንችላለን
.
B) ኬሚካል :-
.
1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው
ለexpansive soil ነው፡፡ አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ
plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡ የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው
በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡
.
2. Cement stabilization - ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete
pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር
መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል
ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡
.
3. Asphalt stabilization - አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive
አፈሮች፡፡ አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ
B. Cን መጨመር እንችላለን፡፡ በአብዛኛው ይህንን ድብልቅ
ለመንገዶች እንደ base course መጠቀም እንችላለን፡፡
.
.
C) ሌሎች የአፈርን ባህሪ ማስተካከያ መንገዶች:-
.
1. Drainage - ፓይፖችን አፈር ውስጥ በመቅበር ወይም
ጉድጓዶችን በመጠቀም ground water የምንቆጣጠርበት ነው
.
2. Precompression - ግንባታ ከመጀመራችን በፊት አፈሩ ላይ
ሎድ በመጫን ኮምፓክት የምናደርግበት ዘዴ ነው
.
3. Dynamic Stabilization
.
ሀ) Blasting - ቦምብ ወደውስጥ በመቅበር በፍንዳታው አፈሩ ይጠቀጠቃል::
.
ለ) Compaction Piles - ፓይሎችን ወደውስጥ በማስገባት
አፈሩ ወደ ጎን እንዲሸሽና እንዲጠቀጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡
ፓይሉን ስናስወጣውም በተቦረቦረው ጉድጓድ ውስጥ የተሻለ አፈር በማስገባት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከል እንችላለን፡፡
.
4. Injection And Grouting - አፈሩን በሲሚንቶ ወይም
በተለያዩ chemical ውህዶች በpressure በመምታት ground
water ና settlement መቆጣጠር እንችላለን፡፡
.
የተሻለውን ዘዴ ለመምረጥ የአፈሩንና የአካባቢውን ሁኔታ ፤
ኢኮኖሚ ፤ ሴፍቲና የመሳሰሉትን ነገሮች ማጤን አለብን፡፡
.
👉FOR MORE UPDATED CONSTRUCTION INFO JOIN US HERE 👇
http://t.me/COTMp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (FILA)
👉ውድ የ @COTMp ተከታዮች እንዴት ናችሁ ዛሬ ደሞ ስለ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ እና ካራክተርስቲክ ሎድ ምንድንነው ኣብረን እንይ።
.
➡Characteristic Strength-ማለት የኮንክሪት ወይም የብረት ቴስት አድርገን ለእያንዳንዱ ቴስት ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ አምስት ፐርሰንቱን ብቻ የሚበልጥ ውጤት ነው ካ - እስትሬንግዝ ማለት፡፡ ወይም ደግሞ 95 ፐርሰንቱ የቴስት ውጤቶች የሚበልጡት ውጤት ነው፡፡ ትንሹ እስትሬንግዝ ነው ማለትይቻላል፡፡
⏩ፎርሙላውም- [ fc = (mean strength)- 1.64(standard
deviation) ]
.
➡Characteristic Load-ማለት ህንፃው በዘመኑ ያጋጥመዋል ተብሎ ከሚታሰበው ውስጥ አምስት ፐርሰንቱ ብቻ የሚበልጡት load ነው፡፡
⏩ፎርሙላውም - [ fk = (mean load) + 1.64(standard
deviation) ]
.
*ካራክተርስቲክ ሎዱንም ሆነ እስትሬንግዙን ስንወስድ በሁለቱም በኩል ህንፃው ሴፍ ነው:: ምክንያቱም እስትሬንግዙን ስንወስድ ህንፃው ትንሽዬ እስትሬንግዝ አለው ብለን ነው የምንወስደው...
*ሎድ ስንወስድ ደግሞ ለትልቁ ሎድ ነው የምንደዝነው..
ፐሮባብሊቲ ፓራሜትሮቹን ( ሚንና ስታንዳርድ ዲቭዬሽን) የምንወስደው ከቴስት ሪዛልቶች ውስጥ ነው፡፡
.
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን😍
Washington DC USA 🇺🇸
▶️እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያ
፡
👉ህበረት ባንክ Adiss Ababa ETHIOPIA 🇪🇹
ይህ የምትመለከቱት ቤት sea house ይባላል ባህር ውስጥ የተሰራ basement ያለው ቤት ሲሆን ቤዝመንቱ ሙሉበሙሉ በመስተዋት ነው የተሰራው። የዚህን ቤት documentary አሁን post እናደርጋለን።
👉ውድ የ @COTMp ቤተሰቦች
.
▶️ይህ ቻናላቹ ለ እናንተ ተማሪዎች እና ባለሞያዎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ሌክቸር ኖቶች እና የተመረጡ መፅሃፍቶች በማስተላለፍ እንዲሁም እርሰበርሳችን እየተማማርን እንዳለን ይታወቃል።
.
▶️ዛሬ ደሞ ጥልቅ የ ኮንስትራክሽን እውቀት የምታገኙበት ትልቅ በ ቪዲዮ የታገዘ ዶክመንተሪ ፊልም ለመልቀቅ ስላሰብን ይለቀቅ አይለቀቅ እሚለውን እናንተ በ 👍 ወይም 👎 ሃሳብ ስጡበት፡፡ እናመሰግናለን፡፡
sea hourse.avi
865.7 MB
Documentary film regarding sea horse house construction 🚧 the most fascinating residential villa you can imagine

Seahorse villa Dubai, UAE 🇦🇪

Floating houseboat with 4000 ft² (371.6m²) of space bed rooms 🛌 with underwater coral reef view.

3 story luxury villa with the basement totally submerged on the sea 🌊 the villa is prefabricate in a warehouse near to the sea so that they can transport the house easily. The house is made up of steel (structure) and the basement is made up of glass assembled in warehouse near to the sea then placed in the sea.

To buy this house it costs :- $3 million

What do you think ?

👉ውድ የ @COTMp ቤተሰቦች
፡
▶️ በቃላችን መሰረት ጥልቅ የ ኮንስትራክሽን እውቀት የምታገኙበት በ ቪዲዮ የታገዘ sea horse Dubai UAE የተሰኘው ዶክመንተሪ ፊልም ተጋበዙልን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
፡
▶️856.7MB ስለሆነ WiFi ብትጠቀሙ ይመረጣል፡፡

@etconp
Ramp
How to know angles using your hand
Rio Brazil 🇧🇷

ውብ ምሽት ተመኘን