Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Construction-of-steel-structures @etconp.pdf
2.1 MB
👍1
Diagonal tension in beam

1. Is maximum at neutral axis

2. Decreases below the neutral axis and increase above the neutral axis

3. Increase below the neutral axis and decrease above the neutral axis

4. Remains the same

#Q&A #question #answer #beam #structure

#share

@etconp
Corona update

በ scientific ስሙ
Covid-19 በመባል የሚታወቀው በአለም አቀፍ የጤና ቀውስ ያስከተለው ይህ ወርሽኝ አሁንም ወርሽኙ በአለም እየተንሰራፋ ይገኛል። የዚህን ወርሽኝ ስርጭት ለመግታት እና ለመቆጣጠር ለተለያዩ የአለም መንግሥታት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ። ከነዚህ ጥብቅ እርምጃ ከወሰዱት መሀል የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች 🇦🇪 አንዷ ነች። ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው ብዙ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን የያዘቹ የምህንድስና ቤት (home of engineers)በመባል የምትታወቀው የ Dubai ከተማን ነው። በ Dubai ከተማ ውስጥ ስርጭቱን ለመግታት እየወሰዱ ያለውን እርምጃ በ Dubai ከተማ የሚኖረው ውድ የቻናላችን ቤተሰብ የሆነው አብላንተ እንዳልካቸው ስላደረስከን photo እና video እጅግ አርገን እናመሰግናለን 🙏።

ከዚህም በመቀጠል የተላከልንን photo እና video ተመልከቱ!


#share
#covid-19
#dubai

👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

@etconp
በ drone አካባቢውን disinfect ሲያደርጉ

#disinfecting
#drone
#corona

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ water truck እንዴት disinfect እንደሚያደርጉት ይመልከቱት። 😲

#disinfecting
#covid-19
#duabi
#share

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Dubai, UAE 🇦🇪 በምትታወቅበት ሰፋፊ መንገዶቹዋ ጭር ብለዋል። ተመልከቱማ

#covid-19
#dubai
#share

@etconp
earthquake behaviour of buildings @etconp.pdf
5 MB
Earthquake behavior of buildings

📚 construction 🚧 🏗 🔨

#sesmicload

@etconp
Ethio Construction Engineering
earthquake behaviour of buildings @etconp.pdf
ውድ የetconp ቤተሰቦች ዛሬ ስለ earthquake የሚተነትን መፅሐፍ እንካችሁ ብለናል።

Title:- Earthquake behavior of buildings

seismic loads:- earth quake load(የመሬት መንቀጥቀጥ ) , wind load (የንፋስ
ሀይል) and other dynamic loads

👉🏿 ጥቅሙ(significances) :-ETABS ላይ የ seismic load analysis እንዴት ማድረግ እንዳለባቹ load combination ፣ ከ seismic load analysis ጋር በተያያዘ research የምትሰሩ ከሆነ፣ Assignment ተሰቷችሁ information ለማግኘት፣ በ structural engineering የ Msc degree program የምትከታተተሉ ከሆነ ይህ መፅሐፍ እጅግ ያስፈልጎታል

👉🏿 የመፅሀፉ ይዘት( content of the book) :- it mainly consists of 5 chapters ( 5 ምዕራፎችን በውስጡ ይዟል)
Ch 1. Earthquake- resistant building
Ch 2. Earthquake - demand in building
Ch3. Earthquake capacity of building- elastic behavior

Ch4. Earthquake capacity of building-inelastic behavior

Ch5. Earthquake resistant design of buildings

👉🏿 ከመፅሀፉ የተወሰደ “ there are 4 ways of seismic design those are stiffness based design , strength based design, deformation based design, and energy based design .”

Copyright © Gujart state disaster management authority sep- 2012

ከስጦታዎች ሁሉ የላቀ ስጦታ መፅሐፍ ነው።
ያንብቡት የዕውቀት አድማስዋን ያስፉ!
ለጓደኞቻችው አጋሩ!

#share #dynamicload #sesmicload
@etconp
Ethio Construction Engineering pinned «ውድ የetconp ቤተሰቦች ዛሬ ስለ earthquake የሚተነትን መፅሐፍ እንካችሁ ብለናል። Title:- Earthquake behavior of buildings seismic loads:- earth quake load(የመሬት መንቀጥቀጥ ) , wind load (የንፋስ ሀይል) and other dynamic loads 👉🏿 ጥቅሙ(significances) :-ETABS ላይ የ seismic load analysis…»
rebar calculation @etconp.pdf
1.2 MB
Bar calculation

👉🏿It’s very import lecture note 📝 for students who are wondering for different types of bar calculations here you go (እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ lecture notes 📝 የተለያዩ አይነት bar length calculation ይፈልጋሉ ይኸውሎት)

👉🏿 worked examples ( የተሰሩ ጥያቄዎች )

👉🏿 content(ይዘት):-

1.90° bend
2.180° bend
3. Overlap
4. for bent up bars
5. Lateral ties or vertical stirrups
6. Bent up and hook

ይህን ለጓደኞቾ ይጋግሩት

1.2MB PDF file

#share_it_with_your_friends
#rebar
#calculation
#worked_example

@etconp
Dubai, UAE 🇦🇪 በምትታወቅበት ሰፋፊ መንገዶቹዋ ጭር ብለዋል። ተመልከቱማ

#covid19
#dubai
#share

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በምሽት ሰማይ ጠቀስ አፓርትመንቶች ከቤት መውጣት ባለመውጣታቸው ከጎረቤቶቻቸው ጋር በፉጨት እና በflashlight ስሜታቸውን ሲገልፁ እዩትማ 👆🏾👆🏾

#share_your_moment
#covid19
#dubai

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Corona update

በ scientific ስሙ
Covid-19 በመባል የሚታወቀው በአለም አቀፍ የጤና ቀውስ ያስከተለው ይህ ወርሽኝ አሁንም ወርሽኙ በአለም እየተንሰራፋ ይገኛል። የዚህን ወርሽኝ ስርጭት ለመግታት እና ለመቆጣጠር ለተለያዩ የአለም መንግሥታት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ። ከነዚህ ጥብቅ እርምጃ ከወሰዱት መሀል የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች 🇦🇪 አንዷ ነች። ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው ብዙ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን የያዘቹ የምህንድስና ቤት (home of engineers)በመባል የምትታወቀው የ Dubai ከተማን ነው። በ Dubai ከተማ ውስጥ ስርጭቱን ለመግታት እየወሰዱ ያለውን እርምጃ በ Dubai ከተማ የሚኖረው ውድ የቻናላችን ቤተሰብ የሆነው አብላንተ እንዳልካቸው ስላደረስከን photo እና video እጅግ አርገን እናመሰግናለን 🙏።

ከዚህም በመቀጠል የተላከልንን photo እና video ተመልከቱ!


#share
#covid-19
#dubai

👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾

@etconp
Let us say you are a site enginner for a given site. your structural plan drawing instruct you to place a dia 20 reinforcement bar c/c 15cm, but dia 20 bar is not available in the market because of some reasons. what would you do if you can't get it in the market?
Discuss @cotmp

#siteengineers #civil #reinforcment
@etconp
Civil engineer ሆነው ስራ ለመቀጠር ስትሄዱ እነዚህን ጥያቄዎች ጠብቁ!

If you’re civil engineer when you go to job interview expect this questions

#share_ it_with_your_friends
#civilengineer
#jobinterview

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/115479406977628/posts/132531038605798/?d=n

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=uli38lyrkzx9
👉አንዳንድ እውነታዎች ስለ ታላቁ የ ህዳሴ ግድብ (Part-Two) @ETCONp

• የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በ2003 ዓ.ም ተጀመረ።

• ግድቡ ሲጠናቀቅ ከ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በላይ ቦታ ይይዛል።

• የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለመሙላት የሚወስድባት ጊዜ እስከ ሰባት አመት ነው።

• በሚመጣው ክረምት የውሃ ሙሌት ይጀ መራል።

•ታህሳስ 2013 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹ ሁለት ተርባይኖች ኃይል ማመንጨት ይጀምራሉ። እያንዳንዳቸው የኃይል ማመንጫ ተርባይን 375 ሜጋዋት በጠቅላላው 750 ሜጋ ዋት ኃይል ለማመንጨ ይችላሉ።

• ግድቡ ሲጠናቀቅ 6ሺህ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም ይኖረዋል።

• በርካታ ሕዝብ የኤሌክትሪክ ኃይል እንደልብ በማያገኝባት ኢትዮጵያ ግድቡ ሲጠናቀቅ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል።

• ከዚህ ባለፈም እያደገ ለመጣው የማኑፋ ክቸሪንግ ዘርፍ ትልቅ እፎይታን የሚሰጥ ይሆናል።

• ኢትዮጵያ ግድቡ ሙሉ በሙሉ ኃይል ማመንጨት ሲጀምርላት ለጎረቤት ሀገራት ኮረንቲ መሸጥ ትችላለች። በተለይ ደግሞ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኤርትራና ጂቡቲ ከሕዳሴው ግድብ ጥቅም የሚገኙ ሀገሮች ናቸው።

• ታላቁ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ የግንባታ ሒደት 72 በመቶ ደርሷል።

• በአሁኑ ወቅት የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራዎቹ ከ42.3 በመቶ በላይ ተጠናቀዋል።

•የሲቪል ስትራክቸር የግንባታ ሒደትም ከ20 በመቶ በላይ አፈጻጸም አስመዝግቧል።

•መጋቢት 24 ቀን 2012 ዓ.ም ዘጠነኛ አመት የምስረታ በዓሉን ያከብራል።

Via ThinkAbyssinia
Ethio Construction Engineering
rebar calculation @etconp.pdf
The formula used calculate weight of the bar of steel bar is __________?
Final Results
11%
D^2 xL/ 160
71%
D^2 x L/ 162
5%
D^2 x L/163
13%
D^2 x L/164
corona virus on construction industry@etconp.pdf
98.3 KB
Corona update

የ corona virus እንዴት ኮንስትራክሽን industryው ላይ የሚያሳርፈው ተፅዕኖ።

How corona virus affect the construction industry?

ይህ PDF ያንብቡት 98.2KB ነው።
This pdf is prepared by @etconp.

Pray together. unity always has strength
Wash your hand
sanitize in every 20 minutes

አብረን እንጸልይ አንድነት ጥንካሬ አለው።
እጆን ይታጠቡ!

#pray #sanitize #covid19

@etconp
Ethio Construction Engineering
Photo
👆👉Recent Building Technologies @ETCONp
⚡️Drones An unmanned aerial vehicle (UAV) or commonly known as Drones have been a major innovation in the last few years offering great benefits to many industries. While they originated mostly in military applications, their use is rapidly expanding to commercial, scientific, recreational, agricultural, and including the construction industry. In just a few years, these drones have almost transformed the construction industry and now play a significant role in the planning, surveying, and data capturing process. they can capture video, take high-resolution images by an operator on the ground. While the uses of drones do not include the actual labour phase of construction (yet), they play a huge role in mapping a construction site, making site inspections and building surveillance in a simplified, budget-friendly and faster way. As more advances are made in drone technology, we believe it will offer more benefits.
#BuildingTechnologies