-2G+G+12 @ETCONP.dwg
1.7 MB
-2G +G +12
ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።
የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን
@etconp

-2G+G+12 ARCHITECTURAL @ETCONP.dwg
2 MB
-2G +G +12 architectural drawing
ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።
የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን
@etconp
ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።
የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን
@etconp
-2G+G+12-@ETCONP.dwg
2.8 MB

-2G+G+12@ETCONP.dwg
1.8 MB
-2G +G +12 structural drawing (beams)
ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።
የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን
@etconp
ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።
የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን
@etconp
PROJECT -2G+G+12 @ETCONP.dwg
2.4 MB
-2G +G +12
ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።
የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን
@etconp
ይህን ህንፃ design ያረገው Dawit simret consultancy ነው።
የህንፃው አገልግሎት :- hotel
ግንባታው የተጀመረው :- 2010 ዓም
የግንባታ ሁኔታ :- ያልተጠናቀቀ
ተቋራጭ ፡ - ኪድማ ኮንስትራክሽን
@etconp
SAMPLE HCB FLOOR @ETCONP.xlsx
35 KB
-2G+G+12 project
HCB and formwork for the ground floor
የዚህ xls. ፋይል format ትክክል አይደለም።
ካልኩሌሽኑ ግን ትክክለኛ ነው።
@etconp
HCB and formwork for the ground floor
የዚህ xls. ፋይል format ትክክል አይደለም።
ካልኩሌሽኑ ግን ትክክለኛ ነው።
@etconp
👉በኮንስትራክሽን ውሎች አፈጻጸም COVID 19 ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት/ Force Majeure/ ተደርጐ ሊወሰድ ይችላልን?
ውጤቱስ ምንድን ነው? @ETCONp
* * ***
▶️እንደሚታወቀው COVID 19 የተባለ በሽታ የአለማቀፉን ማህበረሰብ
ውስብስብ ችግር ውስጥ አስገብቷል፡፡በሀገራችንም በሽታው መከሰቱ ከታወቀ
ጊዜ ጀምሮ እንዳይስፋፋ ለማድረግ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል፡፡
*በዚህ ጽሁፍም በሽታው ያስከተለው ወቅታዊ ሁኔታ ከኮንስትራክሽን ውሎች
አንጻር እንዴት ይታያል የሚለውን ለመቃኘት ተሞክሯል፡፡
*ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት/Force Majeure/ ተከስቷል ማለት ይቻላልን?
*የበሽታውን ስርጭት ለመግታት በቤት መቀመጥ/stay at home/ የሚለው የበሽታ መከላከል ስትራቴጅ በአንድንድ አካባቢዎች በተለይ በጥብቅ እየተተገበረ ነው፡፡
*በሽታው አስቀድሞ ሊታሰብ የማይችል ድንገተኛ ነገር መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ በኮንትራክተሮች ላይ የኮንስትራክሽን ውሎችን አፈጻጸምም የሚያከብድ
መሆኑም አያጠያይቅም፡፡
*ምክንያቱም የኮንስትራክሽን ሰራተኛ ማግኘት አይቻልም፡፡
እንዲሁም የኮንስትራክሽን እቃዎችን ለማግኘት አይቻልም፡፡
*በእርግጥ በመንግስት በኩል እስካሁን በመርህ ደረጃ ለኮንስትራክሽን ውሎች አፈጻጸም ጉዳይ ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ተከስቷል የሚል ግልጽ አቋም
አልተወሰደም፡፡ይሄውም ምናልባት የኮንስትራክሽን ውሎችን ለማሻሻልም
እንደማንኛውም ውል የተዋዋዮችን ነጻነትና ፈቃድ የሚጠይቅ በመሆኑ
በየራሳቸው እንደተጨባጭ ሁኔታው መፍትሄ እያስቀመጡ እንዲሄዱ ነጻነታቸውን ለመጠበቅ ሊሆን ይችላል፡፡
*በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1792(1) ላይ "ከአቅም በላይ የሆነ ሊመልሱት
የማይቻል ሀይል ደርሷል የሚባለው አንድ ባለእዳ(ለዚህ ጽሁፍ ተቋራጭ)
ባላሰበው ነገር ድንገት ደራሽ ሆኖበት ግዴታውን እንዳይፈጽም ፍጹም መሰናክል
በሆነ አይነት የሚያግደው ነገር ባጋጠመው ጊዜ ነው፡፡" እንግዲህ ከዚህ ህግ
አንጻር አሁን ላይ ሁኔታው ተቋራጮችን እንደፈለጉ ተንቀሳቅሰው የውል
ግዴታቸውን እንዳይፈጽሙ የሚያስቆም/የሚያግድ ሁኔታ በመኖሩ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተከስቷል ማለት ይቻላል፡፡
*ከአቅም በላይ የሆኑ ምክንያቶች ዝርዝር ስለውሎች በጠቅላላው ክፍል ውስጥ በአንቀጽ 1793 ላይ ተቀምጧል፡፡ከነዚህም ውስጥ ተዋዋዩ ሀላፊ የማይሆንበት ያልታሰቡና በሌላ ሰው ላይ የሚመጡ ድንገተኛ ደራሽ ነገሮች፣ውሉ እንዳይፈጸም በመንግስት የሚደረግ ክልከላ፣እንደመሬት መናወጥና መብረቅ ያለ ፍጥረታዊ መቅሰፍት ሊጠቀስ ይችላል፡፡ይሄው ከአቅም በላይ የሆኑ ምክንያቶች ዝርዝር በተመሳሳይ በጀኔራል ኮንዲሽኖች ለምሳሌ በፒፒኤ 2011 ክሎስ 18.1 ላይ ተቀምጧል፡፡
*የእቃ መወደድ እና የውሉን አፈጻጸም ወጭ የሚያከብድ አዲስ ህግ መውጣት
ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርጐ እንደማይቆጠር በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1794 ላይ ተደንግጓል፡፡በፒፒኤ 2011 ክሎስ 18.2 ላይም በተመሳሳይ
ከአቅም በላይ የማይባሉ ምክንያቶች ዝርዝር ተቀምጧል፡፡በተጨማሪም
በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1791(2) ላይ በተቋራጩ ላይ የውሉ አፈጻጸም ከባድ
ወጭ የሚያስከትል መሆኑ ብቻ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርጐ
እንደማይወሰድ ተደንግጓል፡፡
▶️ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት መከሰቱን የማሳወቅ ሀላፊነት የማን ነው?
*ተቋራጩ፡-የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1797 ተቋራጩ የማሳወቅ ግዴታ
እንዳለበት የሚያስገነዝብ ነው፡፡በተጨማሪም በፒፒኤ 2001 ጀኔራል ኮንዲሽን
በተጠቀሙ ውሎች ክሎስ 18.5 ላይ ተቋራጩ በ14 ቀናት ውስጥ ለአሰሪው
የተከሰተውን ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ማሳወቅ እንዳለበት ይደነግጋል፡፡
የተከሰተውን ነገር ባህሪ እና መነሻ ምክንያቱን ጠቅሶ ማለት ነው፡፡ችግሩ
ሲፈታም ተቋራጩ የማሳወቅ ግዴታ ተጥሎበታል፡፡
*መሀንዲሱ፡-የፕሮጀክቱ መሀንዲስ ስራ ለተወሰነ ጊዜ እንዲቆም/
suspension/ ተቋራጩን ለማዘዝ እንደሚችል ፒፒኤ 2011 ክሎስ 20.1 ላይ
ተቀምጧል፡፡
▶️ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት መከሰቱን የማስረዳት ሸክሙ የማን ነው?
*በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1791(2) ላይ እንደተደነገገው ተቋራጩ እንደውሉ
ያልፈጸመበትን በቂ ምክንያት የማስረዳት ግዴታ አለበት፡፡ካለበለዚያ ተቋራጩ
የጉዳት ኪሳራ የመክፈል ሀላፊነት ይኖርበታል፡፡በተቋራጩ የሚቀርበውም
ምክንያት ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያ መሆኑ ሊረጋገጥለት ይገባል፡፡ስለዚህ
የማስረዳት ሸክሙ የተቋራጩ ይሆናል ማለት ነው፡፡
▶️ሌላው ተቋራጩ ከአቅም በላይ የሆነው ነገር የሚያስከትለውን ጉዳት የመቀነስ
ግዴታ አለበት፡፡እንዲሁም ተቋራጩ በውስን መዘግየት/minimum delay/
ግዴታውን መወጣት ይኖርበታል፡፡በዚህ ረገድ ፒፒኤ 2011 ክሎስ 18.4 ግልጽ
ግዴታ አስቀምጧል፡፡
▶️ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተከስቷል ከተባለ ምን ውጤት ይኖረዋል?
*የውል መሻሻል፡-እንግዲህ በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3286 ላይ በተለይ
ተቋራጩ በውሉ አግባብ በሚፈጽምበት ጊዜ ታይቶ የማይታወቅ እክል
ያጋጠመው እንደሆነ እና ይሄውም ውሉ ሲደረግም ያልታሰበ ነገር የሆነ እንደሆነ
ውሉ እንዲሻሻል ለመጠየቅ እንደሚችል ይደነግጋል፡፡የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ
3189(3) ላይም ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት በቀረ ጊዜ ውሉ በስምምነት
ሊሻሻል እንደሚችል እና ስምምነት ላይ መድረስ ካልተቻለ ግን ውሉ በፍርድ ቤት
ሊፈርስ እንደሚችል ተደንግጓል፡፡
*የውል መሰረዝ፡-የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3286(2) ውል ሊሰረዝ እንደሚችል
ይደነግጋል፡፡
*ወጭ/ኪሳራ፡-አሰሪው/የግንባታው ባለቤት ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት
ያስከተለውን ተጨማሪ ወጭ በከፊል እንደሚችል የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ
3286(2) እና 3132 ይደነግጋል፡፡ምክንያቱም ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት
የውሉን ሚዛናዊነት ሊያናውጠው ስለሚችል ነው፡፡ሆኖም ተቋራጩ ትርፍ
በመቀነሱ/በማጣቱ ብቻ ኪሳራ መጠየቅ እንደማይችል በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3187 ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡በዚህ ረገድ በገኔራል ኮንዲሽኖች ላይ ልዩ ቅድመ ሁኔታ ሊኖር ይችላል፡፡ለምሳሌ በፒፒኤ 2011 ክሎስ 20.3 ላይ
ተቋራጩ የስራ ማቆም ትእዛዝ/suspension order/ በደረሰው በ30(ሰላሳ)
ቀናት ውስጥ በዚሁ ምክንያት የሚደርስበትን ጉዳት/ተጨማሪ ወጭ የመጠየቅ
ሀሳብ እንዳለው ካላሳወቀ ለመጠየቅ እንደማይችል ይገልጻል፡፡እዚህ ላይ እንደየ ውሉ ስለሚለያይ ስፔሻል ኮንዲሽኖችንም ጭምር አብሮ ማየት ያስፈልጋል፡፡
*የጊዜ ማራዘሚያ/Time extension/:-በፒፒኤ 2011 ጀኔራል ኮንዲሽን
ክሎስ 18.6 ላይ ተቋራጩ ከአቅም በላይ በሆነው ምክንያት የግንባታ ስራ
ማከናወን ያልቻለበትን ያህል የጊዜ ማራዘሚያ ሊደረግበት እንደሚገባ
ተቀምጧል፡፡
▶️በአጠቃላይ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ሰፊ የሰው ሀይል የሚይዝ
እንደመሆኑ እና ከፍተኛ ገንዘብ የሚንቀሳቀስበት እንደመሆኑ ሁኔታው ውስብስብ
ጫና እንደሚኖረው አጠያያቂ አይሆንም፡፡ስለዚህ የኮንስትራክሽን
ውሎችን፣ጀኔራል እና ስፔሻል ኮንዲሽኖችን በጥንቃቄ በመመርመር፣የህግ
ድንጋጌዎችን በመፈተሽ እና ተጨባጭ ሁኔታውን በመረዳት በኮንስትራክሽን
ውሎች ተሳታፊ የሆኑ አካላት ተቋራጭ፣አሰሪ እና አማካሪዎች በመመካከር
ችግሩ የሚያመጣውን ጉዳት መቀነስ እና በጋራ በስምምነት ችግሩን
ተግባብተው ማሳለፋቸው የተሻለ ነው፡፡የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር መስሪያ ቤት
እና የክልል ኮንስትራክሽን ቢሮዎችም በጉዳዩ ላይ አጋዥ ሆነው መንቀሳቀስ
ይኖርባቸዋል፡፡
:
©ጉባኤ አሰፋ
.
http://t.me/COTMp

Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

👍1
👉የኮሮና ቫይረስን በግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች ላይ የመከላከልና የመቆጣጠር
ኃላፊነቶች ከ ኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የተላከ መልእክት @ETCONp
***
▶️በሀገራዊ ማህበረ- ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ ያህል ሚና የሚጫወተው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ነው፡፡ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ግዙፍ የሀገር ሃብትን የሚያንቀሳቅስ ብቻ ሳይሆን መተኪያ አልባ የሆነው ከፍተኛ የሰው ሃይል የተሰማራበት ዘርፍ ጭምር ነው፡፡
*ኢንዱስትሪው በባህሪው ከስፍራ ስፍራ ተንቀሳቃሽም ነው፡፡
*በተጨማሪም የበርካታ ሙያዎች ተሳትፎ ያለበት እና አያሌ ግብዓቶችን የሚጠቀም መሆኑም ሰፊ መስተጋብር ያለው፣ የግንኙነት አድማሱም የላቀ ዘርፍ ነው፡፡
*ከዚህ አንፃር የኮሮና ቫይረስን ( COVID-19) በመከላከል ረገድ በኢንዱስትሪው ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የግልና የጋራ ጥረት የሚጠይቅ ይሆናል ፡፡
*በመሆኑም የግንባታ ተዋናዮችና ባለድርሻ አካላት በግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች
ላይ በሚያከናውኗቸው ተግባራት የኢንዱስትሪውን ቤተሰቦች ከወረርሽኙ ጥቃት የሚታደጉባቸውን ደንቦችንና መመሪያዎችን ከስራ ላይ ደህንነትና አደጋ መከላከል ስራዉ ጋር በማቀናጀት በጥብቅ ሙያዊ ስነምግባር፣ በሕግ
አክባሪነትና ከፍተኛ በሆነ ሀገራዊ ሀላፊነት መተግበር ይጠበቅባቸዋል፡፡
*የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ቤተሰቦች በውል እንደሚያዉቁት አስገዳጅ ከሆኑ ዓለም አቀፍ የግንባታ ኮዶችና ስታንዳርዶች መካከል የስራ ላይ ደህንነትና
ጤንነትን ማስጠበቅ ግንባር ቀደሙ ሲሆን፤ ያልተጠበቁና ድንገተኛ የሆኑ ተላለፊ በሽታዎች በወረርሽኝ መልክ ሲከሰቱም የግንባታ ፕሮጀክቶች
የመከላከላከልና የሰራተኞችን ጤንነት የመጠበቅ ግዴታ እንዳለባቸው ያስገድዳል፡፡
▶️ይህንኑ መሰረት በማድረግ ቀጣዮቹን ነጥቦች ትኩረት በመስጠት በፕሮጀክት ሳይቶች አካባቢ ቫይረሱ ጉዳት እንዳያስከትል እርብርብ መደረግ ይኖርበታል፡፡
1. በየፕሮጀክቶቹ ለሚሰማሩ የግባታ ቤተሰቦች ስለ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና ስለሚያስከትላቸው ጉዳቶች ተገቢ መረጃዎችን በተከታታይ መስጠት
ይጠበቅባቸዋል፡፡
*በዚህ ረገድ በየፕሮጀክቶች ሳይቶች ወረርሽኙን በመከላከል ረገድ የግንባታ ቤተሰብ ማከናወን ያለበትን የተናጠልና የጋራ ኃላፊነት፣ እንዲሁም ማድረግ የሚገባውን ጥንቃቄ አስመልክቶ በልዩ ልዩ የማስተማሪያ ስልቶች የማሳወቅ ኃላፊነት አለባቸው፡፡
2. ፈቃድ የሌላቸው አካላት ወደ ፕሮጀክቶች ሳይቶች መግባትም ሆነ መውጣት እንዳይችሉ በማድረግ ረገድ ጠንካራ ስራ ማከናወን አለባቸው
3. በግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች ስራ ላይ የተሰማሩ አካላት በቀን ለሁለት ጊዜ የሰውነት የሙቀት መጠናቸውን መለካት፤ የእጅና የእግር መዛል ፣ የሳል እንዲሁም ለመተንፈስ የመቸገር ምልክት እንደሌለባቸው ማረጋገጥ ይገባል
4. የሙቀት መጠናቸው ከ37.2 ዲግሪ ሲንቲግሬድ በላይ የሆነ፣ የመተንፈስ ችግር ያለባቸውና የሚያስላቸው የፕሮጀክቶት አካላት ወደ ፕሮጀክት ሳይት እንዳይገቡ ማድረግ ይጠበቃል፡፡
5. በፕሮጀክት ሳይቶች የሚሰሩ አካላት ሁሉ የደህንነት መከላከያዎችን ማድረግ እንዲሁም ጥግግትን ባስወገደ መልኩ መስራት ይጠበቅባቸዋል
6. በፕሮጀክት ሳይቶች የሚሰሩ አካላት ሁሉ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል የሚያግዙ ቁሶችን በአግባቡ መጠቀም እንዲሁም በተገቢዉ ሁኔታ ማስወገድ
ይጠበቅበታል፡፡
7. በየፕሮጀክት ሳይቶች የእጅ ንፅህና መጠበቂያዎች ማለትም ውሃ፣ ሳሙና እንዲሁም የፀረ-ተህዋስያን ግብዓቶችን ማሟላት አለባቸው፡፡ በፕሮጀክቶች
ሳይቶች የሚሰማሩ አካላትም የእጅ ንፅህናቸውን በተደጋጋሚ መጠበቅ ይገባቸዋል፡፡
8. ለተለያዩ ተግባራት ወደ ፕሮጀክቶች ሳይቶች የሚመጡ የውጭ አካላት ወይም ጎብኚዎች ወደ ፕሮጀክት ሳይቱ ከመግባታቸው አስቀድሞ ትኩሳትና ሳል የሌለባቸው መሆናቸው መረጋገጥ አለበት፡፡ ይህ ከተረጋገጠ በኋላ ለጉብኝት
ወደ ፕሮጀክት ሳይቶች ሲገቡ እጃቸውን በውሃና በሳሙና እንዲሁም በፀረ ተህዋሲያን በሚገባ አፅድተው መሆን አለበት፡፡
9. ለተላያዩ ተግባራት ከፕሮጀክት ሳይቶች ውጪ የሚደረጉ ጉዞዎችና ምልልሶችን ለመቀነስ እንዲረዳ አስፈላጊ ግብዓቶችን በበቂ መጠን ማሟላት
ያስፈልጋል፡፡
*ነገርግን ከፕሮጀክት ሳይቶች ውጪ ለመጓዝ የሚያስገድዱ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ በሕዝብ ማመላለሻ ሳይሆን በፕሮጀክቱ ተሸከርካሪዎች መጠቀም ይገባል፡፡ *የተጓዦች ቁጥርም በተራራቀ መጠን መሆን አለበት፡፡
10. የግንባታ ፕሮጀክት ሳይት አካላት ከቤት ወደ ፕሮጀክት ሳይቶች በሚያደርጉት ምልልስ የሕዝብ ትራንስፖርት መጠቀም የለባቸውም፤ የአፍ መሸፈኛ መጠቀም፣ እንዲሁም የሚይዟቸው ቁልፎችና የሞባይል ስልኮች
በፀረተህዋስያን ፈሳሽ ማፅዳት ይጠበቅባቸዋል፡፡
11. ሕዝብ ወደሚበዛባቸው አካባቢዎች ከሚደረግ እንቅስቃሴ መቆጠብ
አለባቸው
.
✉️ትኩረት ለሰው ደህንነትና ጤንነት!
:
🙏ፈጣሪ ኢትየጵያና ህዘዝቦችዋን አብዝቶ ይባርክ🙏

Forwarded from Ethio Construction Engineering
👉ለአካል ጉዳተኞች መደረግ የሚገባቸው ዝግጅቶች እና የሰው ማመላለሻ አሳነሰር /Lift የሀገራችን ህግ ምን ይላል? @COTMp
.
▶የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር በመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩//፪ሺ፫ አንቀጽ 5 እና በኢትዮጵያ ሕንጻ አዋጅ ቁጥር 6፻፳4/፪ሺ፫ ባወጣው አዋጅ መሰረት የህናንፃ ግንባታ ላይ ለሚተከሉ የሰው ማመላለሻ አሳንሰሮች እና ለአካል ጉዳተኞች ታስቦ የሚዘጋጁ ዝግጅቶች በሚመለከት የወጣ አዋጅ
ቢኖርም አሁንም ድረስ በቁጥጥሩ ረገድ ተፈፃሚ ሲሆን አይስተዋልም።
.
⚡ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

Ethio Construction Engineering
👉ለአካል ጉዳተኞች መደረግ የሚገባቸው ዝግጅቶች እና የሰው ማመላለሻ አሳነሰር /Lift የሀገራችን ህግ ምን ይላል? @COTMp . ▶የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር በመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩//፪ሺ፫ አንቀጽ 5 እና በኢትዮጵያ ሕንጻ አዋጅ ቁጥር 6፻፳4/፪ሺ፫ ባወጣው አዋጅ መሰረት የህናንፃ ግንባታ ላይ ለሚተከሉ የሰው ማመላለሻ…
👆👉የህንጻ ግንባታ የአካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ተገልጋይነት ታሳቢ ማድረግ ይኖርበታል @ETCONp
.
▶️በኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ አንቀጽ 36 ላይ "ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንጻ ውስጥ በተሸከርካሪ ወንበር ለመንቀሳቀስ የሚገደዱትን እና መራመድ የሚችሉ ሆኖ ደረጃ መውጣት የሚሳናቸውን ጨምሮ የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመች መዳረሻ መዘጋጀት አለበት" በሚል በግልጽ ተደንግጓል፡፡ ▶️ድንጋጌው በአስገዳጅ/obligatory/ ሁኔታ የተቀመጠ ነው፡፡
*በተጨማሪም በህንጻ ግንባታ ወቅት የሚሰሩ መጸዳጃ ቤቶች የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመቹ እና ሊደርሱባቸው የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚሁ መጸዳጃ ቤቶችም በበቂ መጠን/ቁጥር መኖር ይገባቸዋል፡፡
*ሌላው ከመሬት ወለል በላይ/above the ground floor/ ከ20(ሀያ) ሜትር
በላይ ከፍታ የሚኖራቸው የህንጻ ግንባታዎች ልዩ ግዴታ አለባቸው፡፡
*ይሄውም ህንጻው አሳንሰር ወይንም ተመሳሳይ አገልግሎት ሊኖረው እንደሚገባ እና አሳንሰሩም ያለማቋረጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባው የህንጻ አዋጁ አንቀጽ 33(4) እና(5) ይደነግጋል፡፡
*ስለዚህ አሳንሰር ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ወደላይ ከሀያ ሜትር በላይ ከፍታ ላላቸው ህንጻዎች የቅንጦት ሳይሆን በህግ የተቀመጠ ግዴታ ነው ማለት ነው፡፡
*ይህን የህንጻ ግንባታ ህግ መጣስ ደግሞ ከህንጻ አዋጁ አንቀጽ 47 ጀምሮ በተደነገገው አግባብ የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡
*ስለሆነም የህንጻ አዋጁ በሚያስቀምጠው አግባብ የህንጻ ግንባታዎችን እንዲከናወኑ ማድረግ ከተጠያቂነት የሚያድን ከመሆኑም ባሻገር የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች በህግ የተሰጣቸውን መብት እንዲገለገሉ ምቹ ሁኔታ መፍጠርም መሆኑን ለመጠቆም እንወዳለሁ፡፡
፡
በ ጉባኤ አሰፋ
፡
http://t.me/COTMp
.
▶️በኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ አንቀጽ 36 ላይ "ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንጻ ውስጥ በተሸከርካሪ ወንበር ለመንቀሳቀስ የሚገደዱትን እና መራመድ የሚችሉ ሆኖ ደረጃ መውጣት የሚሳናቸውን ጨምሮ የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመች መዳረሻ መዘጋጀት አለበት" በሚል በግልጽ ተደንግጓል፡፡ ▶️ድንጋጌው በአስገዳጅ/obligatory/ ሁኔታ የተቀመጠ ነው፡፡
*በተጨማሪም በህንጻ ግንባታ ወቅት የሚሰሩ መጸዳጃ ቤቶች የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመቹ እና ሊደርሱባቸው የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚሁ መጸዳጃ ቤቶችም በበቂ መጠን/ቁጥር መኖር ይገባቸዋል፡፡
*ሌላው ከመሬት ወለል በላይ/above the ground floor/ ከ20(ሀያ) ሜትር
በላይ ከፍታ የሚኖራቸው የህንጻ ግንባታዎች ልዩ ግዴታ አለባቸው፡፡
*ይሄውም ህንጻው አሳንሰር ወይንም ተመሳሳይ አገልግሎት ሊኖረው እንደሚገባ እና አሳንሰሩም ያለማቋረጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባው የህንጻ አዋጁ አንቀጽ 33(4) እና(5) ይደነግጋል፡፡
*ስለዚህ አሳንሰር ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ወደላይ ከሀያ ሜትር በላይ ከፍታ ላላቸው ህንጻዎች የቅንጦት ሳይሆን በህግ የተቀመጠ ግዴታ ነው ማለት ነው፡፡
*ይህን የህንጻ ግንባታ ህግ መጣስ ደግሞ ከህንጻ አዋጁ አንቀጽ 47 ጀምሮ በተደነገገው አግባብ የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡
*ስለሆነም የህንጻ አዋጁ በሚያስቀምጠው አግባብ የህንጻ ግንባታዎችን እንዲከናወኑ ማድረግ ከተጠያቂነት የሚያድን ከመሆኑም ባሻገር የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች በህግ የተሰጣቸውን መብት እንዲገለገሉ ምቹ ሁኔታ መፍጠርም መሆኑን ለመጠቆም እንወዳለሁ፡፡
፡
በ ጉባኤ አሰፋ
፡
http://t.me/COTMp
Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏
Forwarded from Prakriti
30) which of the following is the main reason to provide frog in the bricks
Anonymous Quiz
10%
Print manufacturers name
48%
Form keyed joint between brick and mortar
28%
Improve thermal insulation
13%
Reduce the weight of brick
Track structures
Sleepers
Functions:
➡️hold the rails in correct gauge
➡️ act as an elastic medium between the ballast and rail to absorb the blows snd vibrations of moving loads.
➡️ they also add to the longtiudinal and lateral stability of the permanent track on the whole.
➡️ they also provide means to rectify track gemotry during the service life.
Rails
Functions:
➡️ Support the loads of the train and guides their wheel movement.
➡️ Provide a surface with smaller resistance.
➡️ bear the force of the wheels and spread it to sleeper.
➡️ used as track circuit in electrified railways and automatic block segments.
Ballast
Functions:
➡️ for distributing the load from the sleepers to the formations.
➡️For providing draniage.
➡️Gives longtiudinal and lateral stability to the track.
➡️ provide energy absorption for the track
➡️ facilitate the adjustment of track geomotry.
➡️ hold sleppers in place during passage of trains.
#RAILWAYENGINEERING #AALRT
@ETconp

Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Vespertine tower
ይህ 510 ሜትር ስኩዌር ቦታ ላይ ያረፈ ህንፃ መገኛው California USA ነው።
ይህ ህንፃ አገልግሎቱ restaurant ነው።
California USA 🇺🇸
ውብ ምሽት ተመኘን
我們希望有一個美麗的夜晚
हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की
We wished a beautiful evening
Мы пожелали прекрасного вечера
@ETCONp

G+1 ARCHITECTURAL@ETCONP.dwg
13.2 MB
Architectural drawing for holistic project you can see the pervious drawing(original one) and modified one
Prepared by:- AUTOCAD 2007
@etconp
Prepared by:- AUTOCAD 2007
@etconp
Structural design etabs@etconp.EDB
110.2 KB
Structural design for holistic project . This design file is automated
Prepared by :- ETABS 2017
@etconp
Prepared by :- ETABS 2017
@etconp