Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
ማሳሰብያ ለ ውድ የ @ETCONP ቤተሰቦች
.
ቻናላቹ እንደሚታወቀው እንድንመማር እና እናንተም እንድትሳተፉ ጥያቄዎች እንደምንጠይቅ ይታወቃል።
.
ከዚህ ተያይዞ መልሱን ፃፉልን ብላቹ ብዙዎቻቹ ቅሬታቹ ፅፋችሁልናል ስለ ቅሬታቹ እና አስተያየታቹ እያመሰገንን ካሁን በኋላ በ Poll Bot ጥያቄዎች እንደምንለቅ እየገለፅን ይህንን የ Bot አይነት ለ ጥያቄያቹ መልስ እነደሰጣቹ በራሱ ትክክለኛው መልስ ይገልፅላቹሃል። ነገር ግን ይህ ቦት Telegram አፕልኬሽናቹ የግድ Latest መሆን አለበት Update ካልሆነ ስለማይሰራ።

Update your telegram in order to use pollbot for question and answer
.
ሁለተኛው ምናሳስባቹ ደሞ ስለ Instant view ነው ይህ page ደሞ በጣም ረጅም ለሆኑ ፅሁፎች Telegram የፅሁፍ ገደብ( text limit ) ስላለው አንድ ፅሁፍ ስንፅፍ ከገደብ በላይ ከሆነብን ሁለተኛ የቀጠለ ፅሁፍ እንድንፅፍ እንገደዳለን ይህን ለማስወገድ Telegraph ላይ ለመፃፍ ወስነናል። ስለዚህ ኣብዛኞቻቹ ይህን button ሊንክ ስንለቅ website እንደመሰላቹ ስለተረዳን ይህ page እንደሆነና ከፍታቹ እንድትጠቀሙበት ማለትም Instant View ሚለውን button በመጫን በቀላሉ እንድትጠቀሙበት ስንል በትህትና እንልፃለን። እናመሰግናለን።

The second announcement is about the Instant view. As you know telegram has text limit for longer article so we decided to use telegraph instant view.
We understood that most of you thought that clicking on instant view takes you to a different website but we assure you that you get to scroll through the article you wanted to read right here on telegram.

#announcement #watermark #telegraph

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël) via @like
🏗ሸገር አዱ ገነት❤️
.
👉ADDIS ABEBA 🇪🇹
.
ውብ ምሽት ተመኘን😍
:
我們希望有一個美麗的夜晚

‎كنا نتمنى أمسية جميلة

हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की

We wished a beautiful evening

Мы пожелали прекрасного вечера
Habitat 67
Montreal, Canada

“Habitat 67 is the amazing accomplishment of Moshe Sadie’s youth. The principal quality of Moshe Safdie’s entire work is to confer to things a character of eternity. He puts emphasis on architecture’s daily life: the way spaces are used, the performance of the building in its climate, the real desires of future residents.--’’

– Wendy Kohn. Moshe Safdie, Acadamy Editions, 1996.

موطن 67 ،
مونتريال كندا

"الموئل 67 هو الإنجاز المذهل لشباب موشيه سادي. تتمثل الجودة الرئيسية لعمل موشيه صفدي بأكمله في منح الأشياء طابع الأبدية. يركز على الحياة اليومية للهندسة المعمارية: طريقة استخدام المساحات ، وأداء المبنى في مناخه ، والرغبات الحقيقية لسكان المستقبل."

source: habitat67.com

By: @wintaassefa for @ETCONp
Ethio Construction Engineering
@etconp𝔹𝕒𝕤𝕚𝕔_𝕕𝕒𝕤𝕚𝕘𝕟_𝕒𝕟𝕕_𝕍𝕚𝕤𝕦𝕒𝕝_𝕒𝕣𝕥𝕤.pdf
@etconp-visual arts and architecture.pdf
243.5 KB
𝔹𝕒𝕤𝕚𝕔 𝕕𝕒𝕤𝕚𝕘𝕟 𝕒𝕟𝕕 𝕍𝕚𝕤𝕦𝕒𝕝 𝕒𝕣𝕥𝕤

𝑃𝑎𝑟𝑡 3

7 integral components used in the creation of a design: known as elements of art

𝟶. 𝙿𝚘𝚒𝚗𝚝
𝟷. 𝙻𝚒𝚗𝚎
𝟸. 𝙲𝚘𝚕𝚘𝚛
𝟹. 𝙵𝚘𝚛𝚖
𝟺. 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚎
𝟻. 𝚂𝚙𝚊𝚌𝚎
𝟼. 𝚃𝚎𝚡𝚝𝚞𝚛𝚎
𝟽. 𝚅𝚊𝚕𝚞𝚎

በቃላችን መሰረት ይኸው 3ኛውን ክፍል እንካችሁ ብለናል

Content of the 3rd part

➪ positive shapes
➪ Negative spaces
➪ Tangram ( Chinese “seven birds of skill”)
➪ Form
➪ Cube
➪ Sphere
➪ Cylinder
➪ Cone
➪ Prism
➪ Pyramid
➪ Frustum

PDF download ማድረግ ለማድግ የማትፈልጉ እላይ👆🏾👆🏾 instant view የሚለውን በመጫን ሊያነቡ ይችላሉ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት ወደሌላ page ይወስዳችኋል።

👆🏾👆🏾👆🏾If you don’t want to download the pdf you can tap instant view and read the article ( it doesn’t take you to another website with in interval of micro second you can get the article ).

To be continued..........
ይቀጥላል ...........

#visualart #watermark
@etconp
@etconp payment certificate - Copy.xlsx
204.9 KB
Payment certificate

አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት payment certificate እንካችሁ ብለናል።

Payment certificate’ቱን ምታገኙት payment በሚል sheet ነው።

ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን 🙏።

Payment certificate

@etconp
👍1
Mare Nostrum Tower

It’s know as Gas natural tower
It’s located at Spain Barcelona

ይህ የምትመለከቱት ህንፃ mare nostrum ወይም Gas natural tower ይባላል።

መገኛው Barcelona Spain 🇪🇸 ነው።

ይህን ህንፃ ልዩ የሚያደርገው ባላ 42ሜትር cantilever slab ነው።

42 meters cantilever slab made this structure unique.

❓What is the maximum length of cantilever that can be projected out ?

❓በኛ ሀገር መሐንዲሶች እንዲ አይነት structure design ለማድረግ acadamically ብቁ ናቸው? ወይስ acadamically ብቁ ሆነው client እየጉታቸው ነው? ወይስ ከ contractor’ዎቻችን ለእንደዚህ አይነት structure ችሎታው የላቸውም?

❓የ cantilever ርዝመት ስንት ነው መውጣት ያለበት( maximum)?

Use discussion group @cotmp


#cantilever #watermark

@etconp
What machine is this ?
የዚህ machine ስም ምን ይባላል?

1. Hoist
2. Forklift
3. Tractor
4. Telehandler

Update your telegram so that we can prepare question in pollbot in quiz mode

#quiz

@etconp
በዚህ ጽሁፍ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ እና በኮንስትራክሽን ህግ ጉዳይ ጥያቄ ካላችሁ ለማብራራት እና ለማገዝ ዝግጁ ነን። ቻናሉን ሌሎች ጓደኞችዎ እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ። መልካም ቀን

@etconp
👉የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችን የ @ETCONP ቤተሰቦች እንኳን ለተቀደሰው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።❤️

🚧 @ETCONP
👉የሕዳሴው ግድብ የብረታብረት ሥራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ!

Rebar work of great Ethiopian renascence has been completed

The 10th largest dam in the world
It is under construction located in guba Ethiopia 🇪🇹


🏗የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የብረታብረት ፍሬም ሥራ 100 ፐርሰንት የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የሲቪል ሥራው 87 በመቶ፣ የኤሌክትሮ መካኒካል ሥራው ደግሞ 46 በመቶ መጠናቀቁን የሕዳሴው ግድብ ሥራ አስኪያጅ ተናገሩ።ሥራ አስኪያጁ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ ምንም እንኳን በአሁኑ ወቅት የኮሮና ቫይረስ ሥጋት በዓለም ላይ ጥላውን ያጠላ ቢሆንም የሕዳሴው ግድብ ሥራ በነበረው ግለት እንደቀጠለ መሆኑን ተናግረዋል።አሁን ላይ የፕሮጀክቱ አጠቃላይ አፈጻጸም 73 በመቶ መድረሱንም አክለዋል፡፡
.
🚧ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሠራተኞችን በመጠበቅ የሕዳሴው ግድብ ፕሮጀክት ሥራው ያለ አንዳች እንከን መቀጠል እንዲችል እየተሠራ መሆኑን የጠቆሙት ኢንጂነር ክፍሌ፣ ከግብዓት አቅርቦት ጋር በተያያዘም ችግሮች እንዳይገጥሙ ታቅዶበት እየተሠራ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡ግድቡ በሚቀጥለው ዓመት መጨረሻ ላይ ኃይል ማመንጨት እንዲችል በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የገለጹት ኢንጂነር ክፍሌ፣ የውሃ ሙሊቱ በሚቀጥለው የክረምት ወራት እንደሚጀምርና እቅዱን በሚገባ ማሳካት በሚቻልበት ቁመና ላይ መሆኑን ተናግረዋል።
.
©ምንጭ: ኢፕድ

@etconp
Ethio Construction Engineering
👉Part 3 ስለ Visual Art እንሆ ብለናል👇 . 🚧ለወዳጅዎ ያጋሩልን። https://telegra.ph/BASIC-DESIGN-AND-VISUAL-ARTS-04-22
ይነበብ/Read on

PDF download ማድረግ ለማድግ የማትፈልጉ እታች 👇🏾👇🏾instant view ማለት “ፈጣን እይታ “ ማለት ነው instant view የሚለውን ስትጫኑት በ microsecond ልዩት ወደ page’ሁ ይወስዳችዋል data ቢያልቅባችውም አንዴ ከከፈታችሁት data አጥፈታችው ደጋግማችው ማየት ትችላላችሁ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት ወደሌላ page ይወስዳችኋል።

If you don’t want to download the pdf you can tap instant view and read the article ( it doesn’t take you to another website with in interval of micro second you can get the article ).


https://telegra.ph/BASIC-DESIGN-AND-VISUAL-ARTS-04-24
Ethio Construction Engineering
@etconp-visual arts and architecture.pdf
BASIC DESIGN PART4 NEW@etconp.pdf
469 KB
𝔹𝕒𝕤𝕚𝕔 𝕕𝕒𝕤𝕚𝕘𝕟 𝕒𝕟𝕕 𝕍𝕚𝕤𝕦𝕒𝕝 𝕒𝕣𝕥𝕤

𝑃𝑎𝑟𝑡 4

Do you remember the 7 integral components used in the creation of a design: known as elements of art ?


𝙰𝚜 𝚠𝚎 𝚑𝚊𝚟𝚎 𝚙𝚛𝚘𝚖𝚒𝚜𝚎𝚍 𝚠𝚎 𝚙𝚛𝚎𝚜𝚎𝚗𝚝 𝚢𝚘𝚞 𝚝𝚑𝚎 𝟺𝚝𝚑 𝚙𝚊𝚛𝚝 𝚘𝚏 𝚟𝚒𝚜𝚞𝚊𝚕 𝚊𝚛𝚝𝚜 𝚊𝚗𝚍 𝚊𝚛𝚌𝚑𝚒𝚝𝚎𝚌𝚝𝚞𝚛𝚎

ℂ𝕠𝕟𝕥𝕖𝕟𝕥

➪ FORM
➪ Polyhedrons
➪visual forms characteristics
➪ description of famous architects about form
➪ form formation in 2D ( try to sketch it on your sketchbook)
➪ introduction about space

ይነበብ/Read on

PDF download ማድረግ የማትፈልጉ እላይ👆🏾👆🏾 instant view ማለት “ፈጣን እይታ “ ማለት ነው instant view የሚለውን ስትጫኑት በ microsecond ልዩነት ወደ page’ሁ ይወስዳችዋል data ቢያልቅባችውም አንዴ ከከፈታችሁት data አጥፈታችው ደጋግማችው ማየት ትችላላችሁ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት ወደሌላ page ይወስዳችኋል።

If you don’t want to download the pdf you can tap instant view and read the article ( it doesn’t take you to another website with in interval of micro second you can get the article ).

To be continued..........
ይቀጥላል ...........

#visualart #watermark
@etconp
Epoxy injection

instant view ማለት “ፈጣን እይታ “ ማለት ነው instant view የሚለውን ስትጫኑት በ microsecond ልዩት ወደ page’ሁ ይወስዳችዋል data ቢያልቅባችውም አንዴ ከከፈታችሁት data አጥፈታችው ደጋግማችው ማየት ትችላላችሁ ወደሌላ website አይወስዳችሁም load’ም አያደርግም በmicrosecond ልዩነት ወደሌላ page ይወስዳችኋል።


https://telegra.ph/Epoxy-injection-04-23
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Archicad manual @ETCONP.pdf
20.2 MB
ACHICAD MANUAL

Contents

👉🏿
Introduction
👉🏿concepts and tools
👉🏿 project and office setup
👉🏿creating a virtual building
👉🏿visualization
👉🏿 project information
👉🏿Document Layout
👉🏿 project management and coordination

#archicad #virtual #3D

@etconp
@etconp crack.zip
41.4 MB
ARCHICAD CRACK

ይህን crack copy አርጋችሁ local disc ጋር ሄዳችሁ archicad የሚል file ላይ paste ስትሉ replace ይላል yes ብላችው ውጡ።

Copy this crack file and go to local disc and open program file and search for archicad then paste on archicad file then replace it .

ይህ crack XF patch አይደለም።

This crack file is not XF patch file.

Turn off your internet while installing

Internet መጥፋቱን ያረጋግጡ

@etconp
@etconp ARCHICAD-20-Update-5011-1.0.exe
576.5 MB
ARCHICAD UPDATE PATCH


አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት የ Archicad setup ይዘንላችሁ መተናል

Instructions /መመሪያ

👉🏿Make sure to turn off your internet while installing
👉🏿ይህን software በምትጭኑበት ጊዜ internet አጦፉ።

How to install / እንዴት ነው የሚጫነው?

1. Install the setup / setup’ው በቅድሚያም ይጫኑ launch ሳይሉ ይተውት
Don’t launch it leave it

2. Install update patch / በመቀጠል update patch’ሁን ይጫኑት

3. Program file ውስጥ ሄደው Archid file ላይ crack file’ሁን copy pate ከዛን repalce በሉት/ fo to local disc and you will get archicad file copy the crack file and paste on the program file ( replace it )

Turn off your internet while installing


The crack is not XF patch file
Crack’ሁ XF patch file አይደለም

ፋይሉ 0.5 GB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል

@etconp