Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.34K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Basement Wall Design Spreadsheet @etconp.xlsm
460.9 KB
Basement wall design template


1st sheet data
2nd sheet
Geo
3rd sheet vertical
4th sheet lateral
5th sheet weight
6th sheet reference
7th sheet notes

By sharing this to your friends show us your collaboration

ይህን ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን።

You all should have this template and share it on your class group

@etconp
Forwarded from Prakriti
3) which admission is used to improve workability of concrete
Anonymous Quiz
58%
Plasticizers
8%
Reducers
6%
Metakaolin
28%
Accelerators
Forwarded from Prakriti
1) which is the best method for curing of concrete flat surfaces
Anonymous Quiz
38%
Spraying water
41%
Placing wet gunny bags
18%
Stagnating water
4%
None of these
👉ስለ ሐመር ቴስት @COTMp
➡ሐመር ቴስት/Hammer test/ አፍራሽ ያልሆነ (Non destructive) የአርማታ ጥንካሬ ደረጃ ማወቂያ ፍተሻ ሲሆን ትክክለኛ እና ፈጣን መመርመሪያ ዘዴ ነው።
.
▶ሐመር ቴስት የሚከናወንበት መንገድ ስፕሪንግ መቆጣጠርያ
ያለውን ክብደት መለኪያ መሳርያ ከላይ በምስል እንደሚታየው
የአርማታውን ገፅ ተጭኖ በመያዝ መልሶ የሚመታበትን አሀዝ
ልኬት መዝግቦ በመያዝ ይሆናል።
.
▶የሐመር ቴስት አላማውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያካትታል፤
1. የአርማታ የመታመቅ አቅም/compressive strength/
ለማወቅ።
2. የአርማታውን አንድ አይነትነት ወይም ወጥነት ለመገምገም።
3. የአርማታውን ክብደት የመሸከም አቅምን ከተወሰነለት ዲዛይን አንፃር ትክክል መሆኑን ለማረጋገጥ።
.
▶የሐመር ቴስት ከማሰራት በፊት ሊደረግ የሚገባ ቅድመ
ሁኔታዎች፤
1) የአርማተዉ ገፅ የለሰለሰ፣ንፁህ እና ደረቅ መሆን ይጠበቅበታል
2) ናሙና የሚወሰደው ቦታ ቢያንስ 20ሚሊ ሜትር ከጠርዝ ሊርቅ ይገበዋል።
3) ስድሰት (6) ንባብ ከእያንዳንዱ የአርማታ አካል ይወሰዳል፤
አማካይ ስሌት ተሰርቶ ጥንካሬ መለኪያ ይደረጋል።
4) አርባ አምስት(45) ቀን የሞለው አርማታ መሆን ይጠበቅበታል።
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
⚡መያዥያ ገንዘብ (Retention money) @COTMp
.
👉ስራ ተቋራጩ የተሰጠውን ስራውን ጨርሶ የስህተት ማስተካከያ ግዜ ድረስ/defect liability period / ሀላፊነት
ለመወጣቱ ማረጋገጫ እንዲሆን ከእያንዳንዱ የክፍያ ቅፅ የሚያዝ
ገንዘብ ነው።
▶ከክፍያ ቅፅ ምን ያህል ሊቆረጥበት እንደሚገባ ለፕሮጀክቱ በልዪ ሁኔታ የተዘጋጀው ውል/special condition of contract/በግልፅ ሊያስቀምጥ ይገባል።
▶ሆኖም ከ አስር ፐርሰንት (10%) የበለጠ መሆን አይችልም።
▶በሀገራችን አብዛኛውን ግዜ አምስት ፐርሰንት(5%) ብቻ የተለመደ ነው።
ስራው እንደተጠናቀቀ ግማሹ ከመጨረሻ ክፍያ ጋር ቀሪው ደግሞ ከርክክብ በኋላ ስራው ላይ ስህተት ቢፈጠር በውሉ ላይ የማስተካከያ ቀነ ገደብ ሲጠናቀቅ ከመጨረሻ ርክክብ ጋር በ
አርባ አምስት (45) ቀናት ውስጥ ይለቀቅለታል።
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
Ethio Construction Engineering
@etconp visual art part 6.pdf
part7 visual art@ETCONP.pdf
260.8 KB
BASIC DESIGN AND VISUAL ARTS
PART 7
Continued....................
7 Integral components used in the creation of a design: known as elements of art
0. Point
1. Line
2. Color
3. Form
4. Shape 5. Space 6. Texture 7. Value
Flash back .............................. from part 6
7. Value
Value (Brightness) - is the degree of light and dark in color. It is the contrast between black and white and all the tones in between. Value can be used with color as well as black and white. Contrast is the extreme changes between values.

@etconp
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚧shower during concrete pouring @ETCONp
.
.
یک رگبار پیشبینی نشده بهاری و شرایطی که به سختی جبران خواهد شد !
.
👉SHARE SHARE SHARE
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉What is standard box size? @COTMp
.
▶width*length*depth
.
1. 40*50*20cm (mostly for cement mortar)
2. 40*50*18cm (for C-25 concrete)
3. 40*50*16cm (for C-30 concrete)
4. 40*50*14cm (for C-40 concrete but depend on mix design )
.
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👉 PRE-STRESSED CONCRETE (PSC) @COTMp
.
ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት - ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት
Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸዋል….
ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ
ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን)
….. ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ
ነበረበት ቦታው ይመለሳል…. እንደዛ ነው pre-stressed
ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት
.
✔PSC Vs RC
1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን
የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው…… ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም
የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ
ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን
ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit
ለማድረግ ነው
.
ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም ….. የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው….. በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም……. ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ…… ከRC
በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና
.
✔ Methods of Prestressing
1) Pre- tensioning -> ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን… ሞልድ ውስጥም psc ኬብሎች ወይም tendon
እናስቀምጣለን…እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን….. አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን - ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን … ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው::
2) Post –tensioning -> ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው
Compressive force አፕላይ የምናደርገው:: Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress
ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው::
.
👉ለሁሉም እንዲዳረስ እባክዎ Share ያድርጉ::
👍1
FOAM CONCERTE @etconp article.pdf
309.7 KB
1. History of foam concrete
2. Manufacturing of foam concrete
➪ in-line method
➪ pre- foam concrete
3. Properties of foam concrete
4. Applications
5. Advantages and disadvantages of foam concrete



Only 10 pages
10 ገፅ ብቻ ነው።

#foamconcrete #shortarticle
Prepared by:- @etconp
Sources:- civil daily
Constructor

@etconp
👍1
This highway 🛣 is located in 🇹🇼 Taiwan
You can see the damage
What do you think the reason for this ?

ይህ መንገድ መገኛው Taiwan 🇹🇼 ነው።
ይህ የሆነበት ምክንያት ምንድነው?

@etconp
Ethio Construction Engineering
1 The hotel has 2,561 rooms distributed between the three hotel towers. 2 The building measures 191 meters in height and has 57 floors. 3 The famous Infinity Pool on the roof is 146 meters long. 4 The SkyPark on the rooftop is longer than the height of…
Marina sand bays

Singapore 🇸🇬


Send us a video showing how corona virus 🦠 affected your city’s activity through the bot 🤖

በ scientific ስሙ Covid-19 በመባል የሚታወቀው በአለም አቀፍ የጤና ቀውስ ያስከተለው ይህ ወርሽኝ አሁንም ወርሽኙ በአለም እየተንሰራፋ ይገኛል። የዚህን ወርሽኝ ስርጭት ለመግታት እና ለመቆጣጠር ለተለያዩ የአለም መንግሥታት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ። ከነዚህ ጥብቅ እርምጃ ከወሰዱት መሀል singapore አንዷ ነች። ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው ብዙ ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን አስገራሚ የምህንድስና ጥበብ የሚንፀባረቅባት (home of engineering marvel)በመባል የምትታወቀው የ Singapore 🇸🇬 ከተማን ነው። በ Singapore ከተማ ውስጥ ስርጭቱን ለመግታት እየወሰዱ ያለውን እርምጃ በ Singapore ከተማ የሚትኖረው ውድ የቻናላችን ቤተሰብ የሆነችው ዘይነብ መሐመድ ስላደረስሽን video እጅግ አርገን እናመሰግናለን 🙏።

ነገ የተላከልንን video እናደርሳችኋለን።

እናንተም የ corona virus 🦠 የምትኖሩበት ከተማ እንቅስቃሴ ላይ ያሳረፈውን ተፅዕኖ የሚያሳይ video በbot ላኩልን!

ውብ ምሽት ተመኘን

#share
#covid19
#singapore

@etconp
🚧የ ዕለቱ ጉርሻ @ETCONp
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ የ Concrete Mix Design ሌክቸር ኖቶች እና የተሰሩ ጥያቄዎች አዘጋጅተንላቹዋል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
.
👇👇👇👇👇👇👇
@ETCONp Mix Design 1 .pdf
4.1 MB
🚧Concrete mix Design
.
⚡️Lecture notes and worked Examples
@ETCONp Mix Design 2 .pdf
1.2 MB
🚧Concrete mix Design
.
⚡️Lecture notes and worked Examples
@ETCONp Mix Design 3 .pdf
41.4 MB
🚧Concrete mix Design
.
⚡️Lecture notes and worked Examples
@ETCONp Mix Design 4 .pdf
6.8 MB
🚧Concrete mix Design
.
⚡️Lecture notes and worked Examples
@ETCONp Mix Design 5 .pdf
19 MB
🚧Concrete mix Design
.
⚡️Lecture notes and worked Examples