Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
.
▶️TODAY Book TIP @ETCONp
.
📚Architecture Books
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ የ Architecture መፅሃፍቶች ይዘንላቹ ቀርበናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ
Ethio Construction Engineering via @like
Which mode of column failure is this ? 1. Buckling 2. Compression failure 3. Shear failure 4. Torsional failure #participate #share @etconp
The answer for this question is shear failure

Types of column failure

1.
Bucking
2. Compression failure
3. Shear failure

The answer is 2️⃣ shear failure

Shear failure

In engineering shear strength is strength of material or component against type of yield or structural failure where the material or a component fails in shear. A shear load is a force that tends to produce a sliding failure on a material along a plane that is parallel to the direction of force.

@etconp
👉ጀሞ ቁጥር ሁለት አካባቢ ባለ አራት የኮንክሪት ወለል (G+3) ለመኖሪያ የተሠራ ህንጻ ወድቋል።
.
▶️ከአወዳደቁ መረዳት እንደሚቻለው ከፊት ለፊት ያሉት ዐምዶች (columns) የመሸከም አቅማቸውን (buckling poin 5) ያለፈ ሸክም ተጭኗቸዋል።
.
▶️በሕንጻ ዲዛይን ሳይንስ የዐምድ (Columns) መፍረስ አልፎ አልፎ (Rarely) የሚከሰት እንጂ የዘወትር ክስተት አይደለም። በተለምዶ በመሐንዲሶች ዘንድ "ዐምድ ወድቆ አይወድቅም" ይባላል።
.
▶️ሕንጻ በተለያዩ ምክንያቶች ሊወድቅ ይችላል ለ ምሳሌ ከመዋቅር ዲዛይን ችግር፣ የአሸዋ መቆሸሽ፣ የሲሚንቶ ማነስ፣ በቂ ውኃ ያለማጠጣት ወዘተ ሊሆንም ይችላል።
.
▶️ለባለሙያ የዲዛይን ጥናት የፕሮጀክቱን 1% የማይሞላ ገንዘብ ላለመክፈል ግንባታውንም በባለሙያ ለማሠራት መስቆንቆን እንዲህ 100% ዋጋ ያስከፍላል።
.
Via:-Architect yohannes mekonnen

@ETCONp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Evolution tower

ኢቮሊውሽን ታወር መገኛው
ሩሲያ ሞስኮ ሲሆን ባለ 53 ወለል ህንፃ ነዉ። ለዚህ ህንፃ ንድፍ እንደ መነሻ የሆነው DNA ቅርፅ ነው።

ለዚህ ህንፃ ግንባታ $1 billion ፈሶበታል።

ስለ ህንፃው መረጃ


➡️የህንፃ ሁኔታ:- የተጠናቀቀ

➡️ ጥቅም ላይ የዋለው:- ለቢሮ

➡️ ግንባታው የተጀመረው ፡- 2011 GC

➡️ ግንባታው የተጠናቀቀው ፡- 2014 GC

➡️ የህንፃው ዘይቤ ፡ - Neo- futuristic

➡️ ርዝመቱ ፡ - 246 ሜትር

➡️ የላይኛው ፎቅ:- 220 ሜትር

ቴክኒካዊ ዝርዝሮች

➡️ የወለል ቁጥር ፡ - 53

➡️ህንፃው ያረፈበት ቦታ፡-82,000 ሜትር ስኩዌር

➡️የአሳንሰር ብዛት:- 17


ንድፍ እና ተቋራጭ

አርክቴክት ፡ - RMJM and Philipp Nikandrov (GORPROJECT)

ተቋራጭ :- Rönesans Holding


Moscow RUSSIA 🇷🇺

ውብ ምሽት ተመኘን

我們希望有一個美麗的夜晚

हमने एक खूबसूरत शाम की कामना की

We wished a beautiful evening

Мы пожелали прекрасного вечера

@ETCONp
@etconp shoring system and dewatering.pdf
8.5 MB
Shoring and dewatering

Content

1.
Introduction and why we need side support system

2. The difference between shoring systems and open cut

3. Widely used shoring system techniques

4. Soil properties in relation with shoring system

5. Shoring according to structural system and anchored system

6. Shoring system regulations

7. Definition of dewatering and relation between dewatering and proposed shoring system

8. Widely used dewatering techniques

9. Dewatering regulations

Prepared by :- Eng . Mohammed Mustafa

#share

እስኪ ወደየ class group’ኦቻችው forward ያርጉ

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉 እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ Sheet Pile Wall ትንሽ እንንገራቹ። @COTMp
.
*እነዚህን ከላይ የምታዩትን ምስል Sheet Pile ይባላሉ እነዚህ ሲስተሞች በማያያዝ አንድ ወጥ ግድግዳ/wall ለመገንባት እንጠቀምባቸዋለን፡፡
*Sheet pile ዎል እንደ Retaining wall, cofferdam እና ተመሳሳይ የ ግድግዳ ስትራክቸሮች ለመገንባት ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡ *የተወሰነው አካላቸው መሬት ውስጥ የሚቀበረውም pile driving ማሺን በመጠቀም ነው፡፡ በከለር ፎቶ የሚታየው Larson/ U Type ይባላል::
✌ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
Ethio Construction Engineering via @like
Which mode of column failure is this ? 1. Buckling 2. Compression failure 3. Shear failure 4. Torsional failure #participate #share @etconp
The last question regarding column failure

Which mode of column failure is this ?

1. Buckling

2. Compression failure

3. Shear failure

4. Torsional failure


#participate #share

@etconp
👍1
👉Basic concepts
.
🚩Wind loads on structures
.
⚡️What is wind loads?
Definition: Wind is air in motion. structure deflects or stops the wind, converting the wind kinetic energy to potential energy of pressure, thus create wind loads.
*The intensity of wind pressures are depends on Shape, size and orientation of structure
*Wind directions
*air velocity and air density
*Stiffness of structures
General:
*Negative pressure or suctions when it acts away from the surface
*Positive pressure:- when it acts in to the structure surface
*Windward pressure:- the pressure acting on the surface in the sides or face of wind direction, windward pressure is always positive.
*Leeward pressure- the pressure acting on the surface in the opposite side wind directions, leeward is always negative or suction pressure.
Modeling of wind actions
Wind parameters
1. Reference wind velocity: take 22.0 m/s2 from National Annex of EBCS EN 1991-1-4.
2. Reference wind velocity pressure: depends on reference wind velocity and air density
3. Exposure coefficient depends on roughness coefficient and topography coefficient
4. External or internal pressure coefficient or aerodynamic coefficients on vertical wall and roofs.
Determination of wind pressure External wind pressure is the product of reference wind pressure, exposure coefficient and external pressure coefficient.
*Internal wind pressure is the product of reference wind pressure, exposure coefficient and internal pressure coefficient.
*Then the net wind pressure is the summation of external and internal wind pressure acting on a wall or roofs.
📄General terms
* h is the height of structure
* b is the width of structure, it is always perpendicular to the wind directions
* d is the depth of structure. It is always along the direction to the wind directions
🚩A, B, C, D, E, F, G, H, I are zone classifications on all side of vertical walls, and roofs which have different external pressure coefficient.
⚡️Zones on vertical walls
*If e is greater than or equal to 5d, only zone A is selected.
* If e is greater than or equal to d, only zone A and B are selected.
* If e is less than or d, only zone A, B and C are selected.
*Zone D and E are on the windward and leeward pressure surface respectively.
Notes:
1. e is the lesser of b or 2h
2. Reference height, Ze depends in h and b
3. If h less than or equal to b, there is only one part of constant wind pressure profiles.
4. If h is less than equal to 2b, there are two parts with constant of wind pressure profiles with reference height b and the remained part becomes h-b
5. If h is greater than equal to 2b, there are many parts with constant of wind pressure profiles with reference height b measured from the bottom and top structure and the remained parts are strip heights.

@etconp
🚧ደርጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ወንጀል ስለመሆኑ እና የሚያስከትለዉ የወንጀል ቅጣት
.
By, Berhanu Tsehaw Demissie
.
🚩በአገራችን በቀላል ንፋስ ብቻ የሚደረመሱ የመንግስት እና የግለሰብ ህንፃዎች መበራከታቸዉ የዚች አጭር ፅሁፍ መነሻ ሆኗል፡፡
.
📄አንብቧት አስተያየትም @COTMp ላይ ሀሳባቹ ስጡባት።
.
🏗የኮንስትራክሽን ዘርፉ ለሃገር እድገት ያለዉ ፋይዳ ከፍተኛ እንደሆነ ሁላችንንም የሚያግባባ እንደመሆኑ በኢትዮጽያም የኮንስትራክሽን ኢንዱስተሪዉ የሚያበርክተዉ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ሢታይ በየአመቱ በአማካኝ ዘርፉ 12.43 በመቶ እድገት እያስመዘገበ ያለ፤ከጠቅላላዉ የሃገር ምርት/GDP/ ያለዉ ድረሻ 5.3 በመቶ እና በላይ መሆኑ የሚገመት፤ የስራ እድል መፍጠር ላይም ኢንዱስትሪዉ ብቻዉን 10 በመቶ ድርሻ እንዳለዉ ይገመታል፡፡
በግንባታ ዘርፉም መንግስት በራሱ ወጭ ከፍተኛ ግንባታዎችን በከፍተኛ በጀት በመመደብ እንደ መንገድ፣ ሆስፒታሎች፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ የሃይል ማመንጫ ግድቦችን፣ ፋብሪካዎችን ወ.ዘ.ተ. በማስገንባት ላይ ይገኛል::
*ክልልሎችም፣ የወረዳ መዋቅሮችም የህዝብን ጥያቄ እና የመንግስትን ፍላጎቶች መሰረት በማድረግ የበጀታቸዉን ከፍተኛ ክፍል ለመሰረተ ልማት ግንባታ ከተናንሽ ግንባታዎች እስከ ተላላቅ በጀት የሚወስዱ ግንባታዎችን ያካሂዳሉ፡፡
*ይኸዉም በየአመቱ በአገራችን ለግንባታ ዘርፍ በአጠቃላይ ከ 60 በመቶ አካባቢ የሚደርስ በጀት ለቋሚ ግንባታ/capital budget/ የሚሸፍን እንደሆነ የገንዝብና ኢኮኖሚ ሚኒሰትረ ሪፖርት ይመለከቷል፡፡ በዘርፉም እድገት የግል ባለሃበቶች፣ ኢነቨስተሮች፣አክሲዮኖች እና ሌሎች ከመንግሰት ዉጭ የሚከናወኑ ግንባታዎች ድረሻ እጅግ ከፈ ያለ ነዉ፡፡
*ሆኖም ግን በአገራችን ላይ ይሄን ያህል አስተዋፅኦ የሚያበረክት የግንባታ ኢነዱስተሪ ካስመዘገበዉ መልካም አስተዋፅኦ በተቃራኒ የዘርፉ ትልቁ እንቀፋት የግንባታ ጥራት ጉድለት ወይም ደረጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ/ defective construction works/ ሆኖ እናገኘዋለኝ፡፡
*የግንባታ ጥራት ጉድለት ወይም ደረጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ/ defective construction works/ የሚከሰተዉ በተቋራጮችች/ contractors/፣ በአማካሪዎች/ consultants/ እና በአሰሪዎች/employer or owners/ ታስቦበትም ይሁን በቸልተኛነት ከዲዛይን ስራዉ ጀምሮ እስከሚጠናቅቅበት ድረስ ባሉ የግንባታ ስራዎች የግንባታ ጉድለት እነደሚከሰት እና ይህም የዘርፉን እድገት የሚጎዳ፣ የሃገርን ከፍተኛ የሃብት ብክነት የሚስከትል፣ ለሙስና እና አላግባብ ለመበልፀግ ብር የሚከፍት ችግርም መሆኑ ነዉ፡፡
በተለይ ደግሞ ይህ ችግር በሰፊዉ የሚሰተዋለዉ ከፍተኛ በጀት በሚሸፍኑ የመንግስት ግንበታዎች ላይ እና ፐሮጀክቶች ላይ መሆኑ የህዝብ ሃብት ብክነት፣ የግንበታ ግዜ መጓተት፣ ግንባታዎች ለታለመላቸዉ የአገልግሎት አላማ ብቁ አለመሆን፣በቀላሉ ሙሉ በሙሉ እና በከፊል መፈራረስ፣ ለተጨማሪ ከፍተኛ የመጠገኛ ወጭ እና ሌሎችንም ዉጤቶች ለጀሮ የተለመዱ የዘርፉ ችግሮቸ ከሆኑ ዘመናት አልፈዋል፡፡
*ይህን የግንባታ ጉድለት ችግር ለመቀነስ ተጠያቂነትን ለማስፈን ህጎችን መመርምር እና መተግበር የሚመለከታቸዉ ተቋራጮች፣ አማካሪዎች እና አሰሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ያለዉ አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ፤
በዚህም መሰርት የኢትዮጽያ የግንባታ ህጎች የግንባታ ጉድለት ድርጊትን ለመከላከል የአሰተዳደራዊ ቅጣቶችን፣ የዉል እና ከዉል ዉጭ ተጠያቂነትን፣ የወንጀል ተጠያቂነትን የሚያስከትል መሆኑን ይደነግጋሉ፡፡
*በዚህ ፅሁፍ ከእነዚህ ተጠያቂነቶች ዉሥጥ ደረጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ ስለማከናወን ወንጀል እና ተጠያቂነት የግንባታ ህጋችን ምን ይላል‽‽ የሚለዉን እናያለን፡፡
*የኢትዮጽያ የግንበታ ህግ አዋጅ ቁጥር 624/2009 አንቀፅ 47 በግንባታ ላይ የሚፈፀሙ ጥፋቶች የአፈፃፀም እና የቅጣት አወሳሰን የጠቅላላዉ የወንጀል ህጋችን ተፈፃሚነት እንዲኖረዉ እንዲሁም በዚሁ አዋጅ ደረጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል የወንጀል ድርጊት መሆኑን በአንቀፅ 53 ላይ ተደነግጎ እናገኘዋለን፡፡
⚡️የተቋራጩ ተጠያቂነት፡---ደረጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ወንጀል በሚደነግገዉ የግንበታ ህግ አዋጅ ቁጥር 624/2009 አንቀፅ 53/1/ መሰረት ማንኛዉም ሰራ ተቋራጭ የግንባታዉ ዲዛይን የሚጠይቀዉን የግንባታ እቃ ደረጃ ባለመጠበቅ የጥራት፣ ወይም የጥንካሬ ደረጃዉን ባላሟላ የግንባታ እቃ፣ ወይም በዲዛይን ወይም በሌሎች የዉለታ ሰነዶች በግልፅ የተመለከቱ የስራ ሁኔታዎችን በባለ ሙያ ሊለዩ የሚችሉ እና ተገቢዉን የሙያ ጥንቃቄ አድርጎ ቢሆን ኖሮ ሊታረሙ ይችሉ የነበሩ ስህተቶችን ሳያርም ወይም እንዲታረሙ ሳያደርግ ያከናወነዉ ግንባታ አደጋ ያስከተለ እንደሆነ፤ ከአምስት አመት እስከ አስር አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እና ከብር ሃምሳ ሽህ እስከ ብር መቶ ሺህ ድረስ የሚያሥቀጣ ወንጀል እንደሆነ ይደነግጋል፡፡
በተጨማሪም ተቋራጮች የተሰጣቸዉ የሙያ ደረጃ ማይፈቅድላቸዉን ማንኛዉንም የግንባታ ስራ አከናዉነዉ የተገኙ እንደሆነ፤ ከአምስት አመት እስከ አስር አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እና ከብር ሃምስት ሽህ እስከ ብር አስር ሺህ ድረስ የሚያሥቀጣ ወንጀል እንደሆነ አዋጅ ቁጥር 624/2009 አንቀፅ 52 ይደነግጋል፡፡
⚡️የአማካሪዎች ተጠያቂነት፡--ደረጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ወንጀል ተቋራጩን ብቻ ሣይሆን የአማካሪነት የሙያ ሃላፊነት የተሰጣቸዉን አማካሪዎች ጭምር ሃላፊነታቸዉን በመጣሣቸዉ ማለትም የጥንቃቄ ደረጃዎችን ያልጠበቁ ዲዛይን ማዘጋጀት፣ ወይም ደረጃዉን ያለጠበቀ የግንባታ እቃ ጥቅም ላይ እንዲዉል የፈቀደ፣ ወይም የሚጠይቀዉን ስነ ምግባር በመጣሥ በግንባታ ሙያ ዘርፍ ተቀባይነት የማይኖረዉን፣ ወይም ከደረጃ በታች የሆነ ግንባታ እንዲከናዎን እና ይሄም ግንባታ ተቀባይነት እንዲያገኝ ስምምነት የሰጠ፣ ወይም የህዝብነ ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ግንባታ አገልግሎት ለይ እንዲዉል ያደረገ እንደሆነ፤ ከአምስት አመት እስከ አስር አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እና ከብር ሰላሳ ሽህ እስከ ብር ሃምሳ ሺህ ድረስ የሚያሥቀጣ ወንጀል እንደሆነ አዋጅ ቁጥር 624/2009 አንቀፅ 54 ይደነግጋል፡፡
⚡️የግንባታዉ ባለቤት ወይም አሰሪዉ ተጠያቂነት፡-- በግንባታ አዋጁ ቁጥር 624/2009 አንቀፅ 53/2/ እንደሚደነግገዉ ደረጃዉን ባልጠበቀ ግንባታ ላይ ማንኛዉም የግንባታ ባለቤት ወይም አሰሪዉ ለሚያከናዉነዉ ግንባታ የሙያ ደረጃዉ ለማይፈቅድለት ተቋራጭ ያሰራ፣ ወይም ደረጃዉን ያለጠበቀ የግንባታ እቃ የተጠቀመ፣ ወይም ግንታዉ ከተፈቀደለት ዉጭ ለሌላ አገልግሎት አዉሎት፣ ወይም በማንኛዉም ሌሎች ሁኔታዎች ግንባታዉን የህዝብ ደህንነት አደጋ ላይ በሚጥል ሁኔታ ያከናወን እንደሆነ፤ከአምስት አመት እስከ አስር አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እና ከብር ሃያ ሽህ እስከ ብር ሃምሳ ሺህ ድረስ የሚያሥቀጣ ወንጀል እንደሆነ ይደነግጋል፡፡
👇👇👇👇
☝️☝️☝️ CONTINUED

🚧መዉጫ፡- የግንባታ ጥራት ጉድለት ወይም ደረጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ከፍተኛ የህዝብ ጥቅመን እና ደህንነትን አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ የግንባታ አዋጅ ቁጥር 624/2009 ይህ ድርጊት ወንጅል መሆኑን እና ተቋራጩን፣ አማካሪዉን እና አሰሪዉንም በወንጀሉ ተጠያቂ እንደሚሆኑ አይተናል፡፡
*ይህ ህግ ለግለሰብም ለመንግሰትም ግንባታዎች የሚተገበር ነወ፡፡
*ይህ አዋጅ ለፌደራልም ለክልል መንግስታትም የሚጠቀሙበት ህግ ነዉ ማለትም ክልሎች የራሳቸዉ የግንባታ ህግ ሊኖራቸዉ አይችልም/ አነቀፅ 3 ይመለከቷል/፡፡
*ይህን የወንጀል ድርጊት የህግ ክፍተት የለየለበት ስለሆነ ወደ ተግባር መቀየር ቢቻልና ተኩረት ተሰጦት ቢተገበር ችግሩን ለመቀነሥ ከፍተኛ አስተዋጥኦ ይኖረዋል፡፡
*ደረጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ከወንጀል ተጠያቂነት በተጨማሪ የፍታብሄር እና የአስተዳደራዊ ተጠያቂነትን የሚያስከትልም ደርጊት ነዉ::
🚩ደርጃዉን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ወንጀል ነዉ!!!

@ETCONp
Ethio Construction Engineering via @like
The last question regarding column failure Which mode of column failure is this ? 1. Buckling 2. Compression failure 3. Shear failure 4. Torsional failure #participate #share @etconp
The answer for this question is buckling failure which is 1️⃣

Types of column failure

Buckling failure generally occurs in long columns. Because they are very slender and the least lateral dimension is greater than 12. In such condition, the load carrying capacity of column decreases tend to become unstable and start buckling to side ward even under small loads. That means concrete and steel reached their yield stress for even small loads and start failing due to lateral buckling. This type of failures than can be avoided by not long columns of slenderness ratio greater than 30.

Dear @etconp members what does slenderness ratio mean ?

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Mare Nostrum Tower

It’s know as Gas natural tower
It’s located at Spain Barcelona

ይህ የምትመለከቱት ህንፃ mare nostrum ወይም Gas natural tower ይባላል።

መገኛው Barcelona Spain 🇪🇸 ነው።

ይህን ህንፃ ልዩ የሚያደርገው ባላ 42ሜትር cantilever slab ነው።

42 meters cantilever slab made this structure unique.

❓What is the maximum length of cantilever that can be projected out ?

❓በኛ ሀገር መሐንዲሶች እንዲ አይነት structure design ለማድረግ acadamically ብቁ ናቸው? ወይስ acadamically ብቁ ሆነው client እየጉታቸው ነው? ወይስ ከ contractor’ዎቻችን ለእንደዚህ አይነት structure ችሎታው የላቸውም?

❓የ cantilever ርዝመት ስንት ነው መውጣት ያለበት( maximum)?

Use discussion group @cotmp


#cantilever #watermark

@etconp
Architecture of Density

Romain Jacquet-Lagrèze is a French photographer who captures the dizzying heights and crowded apartments of Hong Kong.

Inspired by "the geometry of the urban environment and the vivid lives it shelters," Jacquet-Lagrèze documents the verticality of Hong Kong's buildings in the form of photographs and in a book called Vertical Horizon. The collection is "a photographic journey between the buildings of a relentlessly growing city." 

source: archdaily.com

by:
@wintaassefa for @ETCONp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Secant pile walls construction methodology

Secant pile walls are extremely effective type of embedded or in ground retaining wall. They are formed with intersecting pile of concrete forming a continuous structure. Secant walls hold soil and rock back, even in unstable soil conditions while preventing water flow in to excavation area. They provide high lateral strength for embedded foundations with the added advantage of a top down construction method (ልክ እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከታች ከላይ ወደታች ) . This causes much less noise and vibration than other resting wall options. All this translates into contractor ‘s being able to build wall and foundations very close property lines, also in cases work without additional construction in front of excavated face.

Source:- Engineering and architecture

File size :- 10.5 MB
የፋይል መጠን ፡ -10.5 MB

@etconp
👍1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël)
👉እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ lap length , Development length,Anchorage length ትንሽ እንንገራቹ። @COTMp
.
ላፕ ሌንግዝ (lap length) - ተፈላጊ የብረት (ፌሮ) ርዝመት
ውጥረትን (stresses) ከአንድ ብረት ወደሌላ የሚተላለፍበት
.
ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (Development length) -ተፈላጊ
የብረት ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከብረቱ ወደ ኮንክሪቱ
የሚተላለፍበት
.
አንኮሬጅ ሌንግዝ (Anchorage length) - ይህ ርዝመት
አይነት በቂ የሆነ ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (development
length ) በሌለባቸው በ Support / fixed ends ላይ
provide የምናረገው ርዝመት ነው::
.
✌ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/COTMp
👆👆👆👆👆
Ratio of shear stress to shear strain is __________?
Anonymous Quiz
35%
Modulus of elasticity
51%
Modulus of rigidity
7%
Modulus of bulk
7%
All of the above
Types of Soils and agent of of transportation

Based on this we will come quizzes

@etconp
Hydraulics quiz

The length of pipe is 100 meter and it’s diameter is 20 centimeters of equivalent pipe is 40 centimeters, then the length is ___?

1. 4,000 meter
2. 20,000 meter
3. 32,000 meter
4. 8,000 meter

#participate

If you guys try the question we will post the answer

መልሱን ማወቅ የማትፈልጉ የሳተፉ እኛ መልሱን በኋላ post እናረጋለን።

@etconp
Ethio Construction Engineering via @like
Hydraulics quiz The length of pipe is 100 meter and it’s diameter is 20 centimeters of equivalent pipe is 40 centimeters, then the length is ___? 1. 4,000 meter 2. 20,000 meter 3. 32,000 meter 4. 8,000 meter #participate If you guys try the question…
Hydraulics quiz

The length of pipe is 100 meter and it’s diameter is 20 centimeters of equivalent pipe is 40 centimeters, then the length is ___?
Anonymous Quiz
21%
4,000 meter
36%
20,000 meter
31%
32,000 meter
12%
8,000 meter
Ethio Construction Engineering via @like
Hydraulics quiz The length of pipe is 100 meter and it’s diameter is 20 centimeters of equivalent pipe is 40 centimeters, then the length is ___? 1. 4,000 meter 2. 20,000 meter 3. 32,000 meter 4. 8,000 meter #participate If you guys try the question…
Answer for this question 👆🏾👆🏾

For pipe to be equivalent , head loss should be equal

➪ h𝑓 = 𝑓 x L x V² = 𝑓 x L x Q²
2 x g x D 2 x g x Q⁵

Or L₁ = L₂
D₁⁵ D₂⁵

➪ L₂ = L₁ x D₂⁵
D₁⁵

Let’s insert numbers in there

➪ L₂ = 1000 x (40)⁵ = 32,000meters
(20)


Share this answer to your friends

@etconp