Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Strap-Footing@etconp.pdf
155.3 KB
Design of Strap footing
#foundation #strap #footing
#design
ይህን ፋይል ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን እናመሰግናለን 🙏
@etconp

If a person studies about fluid which is at rest , what will you call the domain of study ?
Anonymous Quiz
16%
Fluid mechanics
70%
Fluid statics
8%
Fluid kinematics
7%
Fluid dynamics
👉ከጀሞ 2 እስከ ጀነራል ዊንጌት የሚገነባው የፈጣን ከተማ አውቶብስ መንገድ ግንባታ ተጀመረ!
.
🚧የመንገዱን ግንባታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና ኢ/ር ታከለ ኡማ አስጀምረውታል።
.
🚧መንገዱ በአጠቃላይ 20 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ወደ ሁለት አቅጣጫ የሚዘረጋ ነው ተብሏል።
.
🚧የፈጣን አውቶብስ መንገዱ አዲስ ከተማ፣ልደታ፣ቂርቆስና ኮልፌ በመሳሰሉ ቦታዎች የአውቶብስ መቆሚያዎች ይኖሩታል መባሉን ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

👉ለ2013 በጀት አመት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ትልቁን በጀት እደሚወስድ ይጠበቃል!
.
🚧ለበጀት አመቱ ለባለስልጣኑ ይፀድቃል ተብሎ የሚጠበቀው የገንዘብ መጠን 50 ቢሊየን ብር ከመንግስት ካዝና እንዲሁም 9.6 ቢሊየን ብር ከውጭ ብድር እና እርዳታ ነው፡፡
.
🚧የመንገዶች ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሳምሶን ወንድሙ ለካፒታል እንደገለፁት በበጀት አመቱ ተቋማቸው ለሚያከናውናቸው ስራዎች በጠቅላላው የ 59.6 ቢሊየን ብር መጀት ይመደብለታል ተብሎ ይጠበቃል ይህም ከ2012 በጀት አመት አንፃር የ29 በመቶ ብልጫ ያለው ነው፡፡
Via Capital

जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ
If a person studies about fluid which is at rest , what will you call the domain of study ?
Answer for this👆🏾👆🏾 question is fluid statics
👉🏿 Fluid statics or hydrostatics is the branch of fluid mechanics that studies "fluids at rest and the pressure in a fluid or exerted by a fluid on an immersed body
👉🏿 Hydrostatics are categorized as a part of the fluid statics, which is the study of all fluids, incompressible or not, at rest
🇪🇹 fluid ማለት ፈሳሽ ማለት ነው በphysics’ሁ አየር እና ፈሻሽ ነገር (has and liquid) ፈሳሽ ተብሎ ይወሰዳል።
Statics ማለት የማይንቀሳቀስ ማለት ነው።
Fluid statics ማለት የምህንድስና ዘርፍ ሲሆን ስለማይንቀሳቀሱ ፈሳሾች የሚያጠና ዘርፍ ነው። ለምሳሌ አንድ ግድብ ብታዩ የውሀ ግፊት (hydrostatic)አለበት። ስለዚህ hydraulic structure ለመስራት ስናስብ የ fluid statics ዘርፍ አስፈላጊነቱ የላቀ ነው።
@ETCONpDigitalLibrary_Bot
Https://t.me/etconp

Railway engineering quiz
CANT is an alternative name for
CANT is an alternative name for
Anonymous Quiz
47%
Superelevation
15%
Banking
30%
Both of the above 👆🏾👆🏾
9%
Extra widening
Surveying quiz
The first reading from a level station is ____?
The first reading from a level station is ____?
Anonymous Quiz
27%
Foresight
66%
Back sight
3%
Any sight
3%
Intermediate site
👉ስለ SFD Vs BMD ኣብረን እንይ
.
🚧Shear Force Diagram = የአንድን አካል ርዝመት 'X' ብንለው በፎርሶች የሚፈጠረውን ሺር ፎርስ ደግሞ ‘ Y ’ ብንለውና ግራፍ ላይ ስለን እያንዳንዱ የርዝመቱ ነጥብ ላይ ያሉትን ሺር ፎርሶች በመስመር ስናገንኛቸው (የተገናኙ ናቸው በዕርገጥ) የምናገኘው ቅርፅ ነው SFD
.
🚧Bending Moment Diagram = ከ SFD ጋር አንድ ሆኖ ነገር ግን ለ Moment ሲሆን Bending Moment Diagram (BMD) ይባላል
.
🚧Concentrated Load ሲኖር SFD ቀጥ ብሎ ወደጎን ይሄዳል ወይም በሌላ አገላለጽ Constant ይሆናል BMD ደግሞ linearly ወይም right angle triangle በሚመስል መልኩ ይሄዳል::
.
🚧Distributed Load ሲኖር SFD linear ይሆናል BMD ደግሞ Parabolic ይሆናል
ሁልጊዜ BMD ከ SFD በ አንድ ዲግሪ ይበልጣል ( SFD constant ሲሆን BMD = linear SFD linear ሲሆን ደግሞ BMD is parabolic )
.
🚧Maximum Bending Moment = SFD ከፖዘቲቭ ወደ
ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum
የሚሆነው
.
🚧Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡

Ethio Construction Engineering
Surveying quiz
The first reading from a level station is ____?
The first reading from a level station is ____?
Answer for this question 👆🏾👆🏾 is back sight
Back sight (BS) – short for "back sight reading", the first staff reading taken by the surveyor after the levelling instrument is set up and levelled. B.S is generally taken on the point of known reduced level as on the benchmark or a change point.
Back sight ማለት የsurvying መሳሪያችን አደላድለን (level) አድርገን የወሰድነው የመጀመሪያ ልኬት ነው።

Are you guys familiar with Reduced Beam Section (RBS) ?
If you participate we will make some presentation regarding this topic .
If you don’t participate we assume that you’re not interested in this topic so we will leave it.
ተሳትፎ ካደረጋችሁ ይህን ርዕስ በተመለከተ ትንሽ ዝግጅት እናዘጋጃለን በ አማርኛም በ ኢንጊልዘኛም።
ካልተሳተፍችሁ ግን በዚህ ርዕስ ፍላጎት እንደሌላችሁ በማሰብ እንተወዋለን
@etconp
If you participate we will make some presentation regarding this topic .
If you don’t participate we assume that you’re not interested in this topic so we will leave it.
ተሳትፎ ካደረጋችሁ ይህን ርዕስ በተመለከተ ትንሽ ዝግጅት እናዘጋጃለን በ አማርኛም በ ኢንጊልዘኛም።
ካልተሳተፍችሁ ግን በዚህ ርዕስ ፍላጎት እንደሌላችሁ በማሰብ እንተወዋለን
@etconp
Ethio Construction Engineering
Are you guys familiar with Reduced Beam Section (RBS) ? If you participate we will make some presentation regarding this topic . If you don’t participate we assume that you’re not interested in this topic so we will leave it. ተሳትፎ ካደረጋችሁ ይህን ርዕስ በተመለከተ…
Reduced beam section (RBS) in Amharic 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Moment’ን ከመቋቋሙ የ steel connection ነው። ይህም connection አይነት የተተዋወቀው እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር ከ1994 የ Northridge የመሬት መንቀጥቀጥ በኋላ ነው። በዚህ የመሬት መንቀጥቀጥ ማሀንዲሶች አንድ ነገር ታዘቡ ይህም brittle shear failure column’ሁ ላይ እና plastic deformation ተከሰተ ምን እንደምል steel structure design መሰረታዊ እውቀት ያላችሁ ትገነዘቡታላችሁ እናም ይህም በ theory ከሚያቁት የተለየ ነበር። ስለዚህ እንደመፍትሄ
1. Connection’ሁን ridged ማድረግ
2. የ beam’ሁን section መቀነስ
ይህም ከሆነ ተገማች ምላሽ/ውጤት ስለሚገኝ ይህም የተቆረጠ beam ለታሳበው የመሬት መንቀጥቀጥን እና የመሬት ስበት መቋቋም የሚችል section መሆን አለበት። ምስሉን በደምብ zoom አርጋችሁ ያያችሁን ከሆነ protected zone ሚባል ቦታ አለ ከ joint’ሁ እስከ reduced section’ሁ መጨረሻው ድረስ።
እንደሚታወቀው Steel construction ላይ column እና beam በ ብሎን፣ በመበየድ እናም በ revet ይገናኛሉ እናም ይህ dry connection ይባላል። እናም በ መሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ failure ሚያስከትለው beam’ሁ ላይ ነው ማለትም ጉዳት ሚያስከትለው beam’ሁ ላይ ነው።
የ RBS ጥቅም ከ beam’ሁ top flange እና bottom flange የሆነ ያህል radius በመቁረጥ የ steel section’ኡን መቀነስ ነው። የተቆረጠው ቦታ plastic hinge ይባላል። የተቆረጠውን radius ለማወቅ የሚከተለውን ቀመር (formula) እንጠቀማለን
R= 4c² + b²
8c
b ማለት diamter’ኡ ነው በ y-axis
c ማለት የተቆረጠበት ርዝመት ነውወ በ x-axis
ወይም cut ትባላለች
ምስሉ ላይ ብትመለከቱ ግልፅ ይሆንላችኋል።
ሌላም የ beam አይነት አስተዋውቀናችሁ ነበር castellated beam ሚባል 👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/ETCONp/3709

Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Ethio Construction Engineering
Are you guys familiar with Reduced Beam Section (RBS) ? If you participate we will make some presentation regarding this topic . If you don’t participate we assume that you’re not interested in this topic so we will leave it. ተሳትፎ ካደረጋችሁ ይህን ርዕስ በተመለከተ…
Reduced beam section (RBS)
Reduced Beam Section (RBS) moment resisting connections are among the most economical and practical rigid steel connections developed 1994 Northridge earthquakes.
During that incident People observed plastic deformations in panel zone and brittle shear failure in columns and panel zones as well as connections.This proved that we cannot rely significantly on connections as they do not have any ductility capacity. So there were two options:
1 .Make the connections and panel zone of column significantly stronger and more rigid. Forcing the beam to form hinge away from the connection.
2 .Weakening the section of beam away from the beam column joint to get more predicted response of the structure.
Reduced beam section uses the second approach.
The main objective of the applied RBS geometry is to protect the connection and its components (endplate, column flange, bolts, welds) from either plastification or failure.
Reduced Beam Section is useful in order to achieve higher ductility of the seismic system and improve the performance of the structure under earthquake.
This reduced capacity of the beam section should be greater than the moment demand due to seismic demand as well as the gravity loading. By doing this, in case of an earthquake, the plastic hinge in beam is forced away from the beam column joint. Higher ductility demand can be achieved and possible brittle failure because of uncertainties is eliminated.
To calculate the radius of reduced section we use the following formula
R = 4C² +b²
8c
Where
C = the cut in the x-axis
b = the radius of the cut
@etconp
Reduced Beam Section (RBS) moment resisting connections are among the most economical and practical rigid steel connections developed 1994 Northridge earthquakes.
During that incident People observed plastic deformations in panel zone and brittle shear failure in columns and panel zones as well as connections.This proved that we cannot rely significantly on connections as they do not have any ductility capacity. So there were two options:
1 .Make the connections and panel zone of column significantly stronger and more rigid. Forcing the beam to form hinge away from the connection.
2 .Weakening the section of beam away from the beam column joint to get more predicted response of the structure.
Reduced beam section uses the second approach.
The main objective of the applied RBS geometry is to protect the connection and its components (endplate, column flange, bolts, welds) from either plastification or failure.
Reduced Beam Section is useful in order to achieve higher ductility of the seismic system and improve the performance of the structure under earthquake.
This reduced capacity of the beam section should be greater than the moment demand due to seismic demand as well as the gravity loading. By doing this, in case of an earthquake, the plastic hinge in beam is forced away from the beam column joint. Higher ductility demand can be achieved and possible brittle failure because of uncertainties is eliminated.
To calculate the radius of reduced section we use the following formula
R = 4C² +b²
8c
Where
C = the cut in the x-axis
b = the radius of the cut
@etconp
Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp
👉የሲዳማ ህዝብ ልዩ ምልክት የሆነውን የሻፌታ ታወር ግንባታ ስምምነት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በ ትላንትና ዕለት ተፈራርሟል፡፡
🚧የሀዋሳ ከተማ አስተዳር ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነን ጨምሮ ሌሎች የካቢኔ አባላትና የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የግንባታ ጨረታውን ያሸነፉ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭ ስራ አስኪያጆች በተገኙበት የፊርማ ስነ ስርዓቱ በሀይሌ ሪዞርት ሆቴል ተካሂዷል፡፡
🚧በሌላ በኩብ በሀዌላ ቱላ ክፍለከተማ ከቱላ ወዮ እንዲሁም ከወንዶ ማዞሪያ እስከ ቡሹሎ 8.75 ኪ.ሜ የሚሸፍን አዲስ የአስፓልት መንገድ በ508 ሚሊየን ብር ወጪ ለመገንባት ከተማ አስተዳደሩ ከይርጋለም ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭ ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ምንጭ፦ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር

Dear @etconp members we are preparing to present you 100 tallest building structure in the world 🌎 are you ready ? We will post one presentation in descending order daily for 100 days so that you will be familiar with 100 tallest building on earth
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በአለማችን ያሉ 100 ረዣዥም ህንፃዎችን በቅደም ተከተል ለ100 ቀን ልናቀርብላችተሁ አስበናል ምን ታስባላችሁ?
@etconp
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በአለማችን ያሉ 100 ረዣዥም ህንፃዎችን በቅደም ተከተል ለ100 ቀን ልናቀርብላችተሁ አስበናል ምን ታስባላችሁ?
@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
What is the difference between C30 concrete and M30 concrete? And what does PSI mean?
እኛ እንደምናውቀው የ concrete grade የሚገለፀው C-5,C-20, C-30...... እየተባለ ነው።
ግን እዚህ ምስል ላይ የምትመለከቱት 👆🏾👆🏾.... M5,M30, M30 እያለ ነው።
❓ምንድንነው የሁለቱ ልዩነት
ሌላኛው እዚህ ምስል ላይ PSI ይላል።
❔what does PSI stands for
#share this and let’s discuss @cotmp
ይህን ጥያቄ ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን 🙏።
@etconp
እኛ እንደምናውቀው የ concrete grade የሚገለፀው C-5,C-20, C-30...... እየተባለ ነው።
ግን እዚህ ምስል ላይ የምትመለከቱት 👆🏾👆🏾.... M5,M30, M30 እያለ ነው።
❓ምንድንነው የሁለቱ ልዩነት
ሌላኛው እዚህ ምስል ላይ PSI ይላል።
❔what does PSI stands for
#share this and let’s discuss @cotmp
ይህን ጥያቄ ለጓደኞቻችው በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን 🙏።
@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Answer for this question
C - stands for concrete strength class
M- stands for MIX
Concrete strength’ሁን የሚያገኘው ከ mix design ነው።
M30 signifies that a CUBE of size
15cm x 15 cm x 15cm made of cement ( Portland cement) + sand ( fine aggregate) + gravel ( coarse aggregate) in such ratio that is characteristic strength (𝑓𝑐𝑘) is 30N/mm² after 28days of curing , whereas C30 symbolizes a CYLINDRICAL sample in which cement ( Portland cement ) + fine aggregate ( sand) + gravel( coarse aggregate) are mixed in such ratio that’s characteristic strength (𝑓𝑐𝑘) after 28 days of curing is 30N/mm² .
Let’s see the conversion
Strength of cylinder sample= 0.8 x strength of cube
Example M20 is equivalent to to C16 and M20 is equivalent to 20
Standard
➪ Cube size as I mentioned
15cmx 15cm x15cm
➪ cylinder size
15 cm diameter x 30 cm height
PSI stands for pounds per square inch
1 PSI= 0.00689 MPA
#watermark
#share
ይህን በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን 🙏።