👉የደጃች አምዴ አበራ ካሣ ታሪካዊ መኖሪያ ቤት የእድሳት አፈጻጸም 70% ደርሷል!
🚧ከዓመት በፊት የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የደጃች አምዴ አበራ ካሣ ታሪካዊ መኖሪያ ቤት 'በቅርስነት ስለመመዝገቡ ምንም ዓይነት መረጃ የለኝም' በሚል በከፊል በማፍረሱ ቅርሱ ላይ ጉዳት ደርሶበት የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ጥገና እየተደረገለት እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
🚧አሁን ላይ የእድሳት ደረጃው 70 በመቶ መጠናቀቁም ተገልጿል፡፡
🚧የደጃዝማች አምዴ አበራ ካሳ መኖሪያ ቤት በቅርስነት መዝገብ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበና በየካ ክ/ከተማ ውስጥ በቅርስነት ከተያዙ 51 ቅርሶች መካከል አንዱ ነው፡፡
🚧ከ90 ዓመታት በላይ ያስቆጠረዉ መኖሪያ ቤቱ በቅርስነት የተመዘገበውም በ2003 እና በ2008 ዓ.ም መሆኑን ከክ/ከተማው ኮሚውኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡
@etconp

Highway engineering II
MARSHAL STABILITY DETERMINES __________?

Anonymous Quiz
21%
Ductility
30%
Flexibility
9%
Utility
40%
Grade of Bitumen
👉"የሸራተን አካባቢ ፓርክ በተለያዩ ሀገራት ከሚገኙ መዝናኛ ስፍራዎች ጋር መወዳደር በሚያስችል ዲዛይን እና ጥራት በመገንባቱ በርካታ ጎብኚ መሳብ ይችላል" - አርክቴክት ዢዬ ዢኣዎይንግ የፓርኩ ዋና ዲዛይነር
🚧ሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት አንድ አካል የሆነውና በሸራተን አካባቢ የተገነባው ዘመናዊ ፓርክ ሊጎበኙ ከሚገባቸው ምርጥ ስፍራዎች መካከል አንዱ መሆኑን የፓርኩ ዋና ዲዛይነር አርክቴክት ዢዬ ዢኣዎይንግ ገለጹ።
🚧የሸራተን አካባቢ ፓርክ ዋና ዲዛይነርና ቻይናዊቷ አርክቴክት ሚስ ዢዬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ፓርኩ በተለያዩ ሀገራት ከሚገኙ መዝናኛ ስፍራዎች ጋር መወዳደር በሚያስችል ዲዛይን እና ጥራት በመገንባቱ በርካታ ጎብኚ መሳብ ይችላል።
🚧የመዝናኛ ስፍራው የውሃ አካላት ትርኢት እና የአበቦች ህብረ ቀለማዊ ውህድ ላይ መሰረቱን መጣሉ ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊጎበኙ ከሚገባቸው ድንቅ ቦታዎች አንዱ ያደርገዋል።
🚧ፓርኩ በውስጡ የያዘው እያንዳንዷ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ መዝናኛዎች በጥንቃቄ እንደታነጹ የገለጹት አርክቴክት ዢዬ፤ ሰው ሰራሽ ሐይቁ ላይ የተሰሩ መድረኮች፣ በጥሩንቤ አበባ ቅርጽ የተሰራው ሰገነት እና የሙዚቃ ምትን ተከተሎ ትርኢት የሚያሳየው ውሃ የስፍራው ዋነኛ መስህቦች መሆናቸውን ተናግረዋል።
🚧የፓርኩ የወንዝ ዳር ሰው ሰራሽ ጉም እና የዘንባባ ተክል መዝናኛ ስፍራዎችም ከየትኛውም ዓለም ሊመጣ የሚችል ጎብኚን የማዝናናት አቅም እንዳላቸው ተናግረዋል።
🚧እንደ አርክቴክል ዢዬ፤ ገለጻ፤ ደረጃቸውን በጠበቁ ዲዛይን እና ጥራት የተገነቡ ፓርኮች ለነዋሪዎች የጋራ መዝናኛ ቦታን በማመቻቸት ሰዎች ህብረትን እንዲፈጥሩ ያግዛሉ።
🚧የሸገር አካባቢ ፓርክም በዚህ ረገድ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆኑ ዓለም አቀፍ ሰዎችም ተሰባስበው አንድነታቸውን የሚያሳዩበት ቦታ እንደሚሆን ይጠበቃል።
🚧የፓርኩ ግንባታ ጽንሰ ሃሳብ መነሻ ለዜጎች ምቹ የሆነ አካባቢን መፈጠር መሆኑን የገለጹት አርክቴክል ዢዬ፤ አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ ለማስመሰል የተያዘውን የኢትዮጵያ መንግስት እቅድ በሚገባ የተሳካበት ፕሮጀክት መሆኑን ተናግረዋል።
🚧ፓርኩ ከመዝናኛነት ባለፈ የዓለም አቀፍ ጎብኚዎችን በመሳብ ስለኢትዮጵያ ያላቸውን ግንዛቤ እንዲያሳድጉ የሚረዳ አገልግሎት ሊሰጥበት እንደሚገባም ገልጸዋ በተለይ ኢትዮጵያውያን የሚታወቁበት የጥዑም ቡና ምርትና አፈላል ስርዓት በዘመናዊው ፓርክ ውስጥ በሚዘጋጁ ቦታዎች በማስተዋወቅ ሰፊ የገጽታ ግንባታ ስራ ሊከናወን እንደሚገባ መልዕክት አስተላልፈዋል።
🚧የፓርኩ አጠቃላይ ገጽታ የዘመናዊ ከተሞች ህይወት ማሳያ መሆኑን የገለጹት አርክቴክት ዢዬ፤ በስፍራው ተግባራዊ የተደረጉ የቴክኖሎጂ ስራዎች እና የመናፈሻ ስነጥበብ ክንውኖች በቀጣይ በኢትዮጵያ ለሚከናወኑ ተመሳሳይ ስራዎች ልምድ ለማስተላለፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸው አስረድተዋል።
🚧የፓርኩ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ በቻይና እንደሚገኙ መናፈሻ ስፍራዎች በርካቶች የሚጎርፉበት እንደሚሆንም እምነታቸው መሆኑን ገልጸዋል።
🚧እንደ ዋና ዲዛይነሯ ገለጻ፤ የሸራተን አካባቢ ፓርክ ግንባታ በመሃል ሰንጥቆት በሚያልፈው ባንትይከቱ ወንዝ አካባቢ ተከናውኗል በአሁኑ ወቅት ከተለያዩ ተቋማት ለሚመጡ ጎብኚዎች ክፍት የሆነው ሰፊውን ቦታ የያዘው እና ከወንዙ ወዲህ ያለው ግንባታ ሲሆን፤ ወንዙን ተሻግሮ ያለው አካባቢ ደግሞ የሰርግ ስነ-ስርዓት ለማከናወን የሚያስችሉ የመናፈሻ ስራዎች እየተገቡበት ይገኛል።
🚧በዲዛይኑ መሰረት የሰርግ መናፈሻ ስፍራው 400 ሜትር የሚደርስ የዘንባባ ዛፎች የአትክልት መንገድ የሚዘረጋለት ሲሆን፤ ለዚሁ ታስበው የተዘጋጁ ዛፎችም በሳይንሳዊ መንገድ እንክብካቤ እየተደረገላቸው ይገኛል።
🚩አዲስ ዘመን ነሐሴ 26/2012
ጌትነት ተስፋማርያም

👉ከ 2.4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የዲቾቶ - በልሆ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ!
🚧በኢትዮጵያ መንግስት በአፋር ክልል ከ2.4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባው 78 ኪሎ ሜትር የዲቾቶ - በልሆ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገደኞች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
🚧በሲሚንቶ ኮንክሪት ደረጃ የተሰራው መንገድ፤ አዲሱን የታጁራ ወደብ ለመጠቀም ከማስቻሉም በላይ በነባሩ ጅቡቲ ወደብ ይፈጠር የነበረውን የትራንስፖርት ጫና ይቀንሳል ተብሏል፡፡
🚧የሲሚንቶ ኮንክሪት መንገድ በአነስተኛ ጥገና እስከ 40 አመት አገልግሎት መስጠት የሚችል በመሆኑ ለጥገና የሚወጣውን ወጪ በእጅጉ እንደሚቀንስ ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
Via ERA

The ideal distance between tv and couch 🛋 ( sofa )
የቴሌቭዥናችን size እና የsofa’ችን ሊኖረው የሚገባው ርቀት።
@etconp
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=g6ld2vknloea

👉'ሀይሌ ሪዞርት አዳማ' ዛሬ ተመረቀ!
🚧የሀይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች ድርጅት በ500 ሚሊየን ብር በአዳማ ከተማ ያስገነባው 7ኛው የሀይሌ ሪዞርት ዛሬ መመረቁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።
🚧ዛሬ የተመረቀው ሪዞርት ሰፋፊና ምቹ የመመገቢያና የስብሰባ አዳራሾች ጨምሮ 106 የእንግዳ ማረፊያ ክፍሎች፣ የስፖርት ማዘወትሪያ ስፍራዎች፣ የመዋኛ ገንዳዎች እና ሌሎችንም መሰረተ ልማቶችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል።
🚧በአዳማ የተገነባው ሰባተኛው ሪዞርት በ 500 ሚሊየን ወይም በግማሽ ቢሊየን ብር ወጪ ተገነባ መሆኑን ሀይሌ በመግለጫው ገልጿል።
🚧ሪዞርቱ በግንባታም ሆነ በአገልግሎቱ ከሌሎች ሪዞርቶች ለየት ባለ መልኩ መቅረቡን የተናገረው ሻለቃ ሀይሌ÷ ከባለ 4 እና 5 ኮኮብ ደረጃን የሚያሟሉ አገልግሎቶችን እንደሚሠጥ ገልጿል።
🚧ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሁለት ዓመታትን የፈጀ ሲሆን በአዲሱ ዓመት እየተገነቡ ያሉ ሶስት (3) ሪዞርቶችእንደሚጠናቀቁ ከኤፍቢሲ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
Via FBC

👉3 MOST COMMON TYPES OF LATERAL EARTH PRESSURE
➡️On earth retaining structures such as retaining wall, sheet piles, etc
➡️the back fill retained mass of soil,exerts lateral pressure known as earth pressure.
➡️If the positions of the back fill lies above a horizontal plane at the elevation of the top of the structure, it is called surcharge.
➡️The inclination of the surcharge to the horizontal is called surcharge angle.
➡️The magnitude of the lateral earth pressure depends upon the movement of the retaining wall relative to the back fill and also upon the type of the soil.
🚧TYPES OF EARTH PRESSURE
➡️Lateral earth pressure may be one of the following 3 types.
⏺Active earth pressure
⏺Passive earth pressure
⏺Earth pressure at rest
🚩1. ACTIVE EARTH PRESSURE
▶️Due to excessive pressure of the retained soil, the retaining wall tends to move away from the back fill.
▶️Consequently a certain portion of the back fill located immediately behind the retaining wall, gets separated from the rest of the soil mass and hence the earth pressure on the retaining wall decreases.
▶️The wedged shaped portion of the back fill tending to move with the wall, is called the failure wedge.
▶️The retaining wall is kept in equilibrium by resisting force developed due to shear strength of the soil along the plane of the failure wedge in a direction away from the retaining wall.
▶️There is a limit within which the retaining wall may move from the back fill, thereby limiting the pressure.
▶️The minimum pressure exerted by the soil on the retaining wall, is called Active Earth Pressure.
🚩2. PASSIVE EARTH PRESSURE
▶️Whenever the retaining wall moves towards the back fill due to any natural cause, the earth pressure increases because the retaining soil gets compressed and the resulting shearing strength develops along the plane of the failure wedge in direction towards the retaining wall.
▶️The pressure reaches a maximum limit when the shearing resistance of the soil has been fully mobilized.
▶️The maximum earth pressure due to maximum shear stress on the retaining wall is called Passive Earth Pressure.
🚩3. EARTH PRESSURE AT REST
▶️We know that active earth pressure is accompanied by the movement of the retaining wall away from the back fill and passive earth pressure is accompanied by the movement of the retaining wall towards the back fill.
▶️Thus, there occurs an intermediate situation when the retaining wall does not move due to earth pressure but remains perfectly stationary.
▶️The pressure which develops due to back fill at zero movement is called Earth Pressure at Rest.
▶️Its value is higher than limiting active pressure but less than the passive pressure.
#GeotechnicalEngineering

Pick up the correct statement from the following :
Anonymous Quiz
18%
The bent up bars at a support resist the negative bending moment
21%
The bent up bars at a support resist the shearing force
8%
Hello he bending of bars near supports is generally at 45⁰
54%
All of the above
❤1
Ethio Construction Engineering
Pick up the correct statement from the following :
Pick up the correct statement from the following:
1️⃣. The bent up bars at the support
resist negative bending moment
2️⃣. The bent up bars at a support
resists the shearing force
3️⃣. The bending of bars near supports
is generally at 45⁰
4️⃣. All of the above
Telegram:- @etconp
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=1c84yk0vnhmbk

👉WHAT IS FLAT SLAB
➡️Slab directly supported on columns( without beams or beams only at the perimeter of the building) are called Flat slabs or flat plates.
🚧What is the Difference between flat slab and flat plate?
➡️Flat slab is one with either drop panel or column capital (or both at the same time) that helps reduce shear stress on the column slab junction.
➡️On the other hand flat plates are slabs systems with the slab connected to the column directly.
➡️Flat slabs can bridge larger spans when compared to flat plates Due to shear demand and deflection requirement the span flat plates can bridge is very small According to MacGregor and whites book mechanics and design of reinforced concrete Structures, flat plates are most economical for spans from 4.5 to 6 m and flat slabs are used for spans of 6 to 9 m.
➡️Flat slab or plates can be analyzed using several methods of structural analysis Some of these methods are:
⏺DDM(direct design method)
⏺EFM(equivalent frame method)
⏺FEM(finite element method)
⏺Grillage method
⏺Yeild line method
⏺Strip method of analysis.
#Slab

👉የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል የተጠቃሚውን ደህንነትና ምቾት በጠበቀ እና ዘመናዊ በሆነ ቴክኖሎጂ ግንባታው ተጠናቆ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ሆኗል።
@etconp
@etconp
👍1
👉ከ300 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የሲሚንቶ ምርት ከውጭ ሊገባ ነው!
🚧በኢትዮጵያ የተከሰተውን የሲሚንቶ እጥረት ችግር ለመፍታት 320 ሚሊዮን ኩንታል የሲሚንቶ ምርት ከውጭ ሊያስገባ መሆኑን የንድግና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።
🚧በዘርፉ የህገ-ወጥ ነጋዴዎችና ደላሎች መበራከት ለሲሚንቶ ምርት እጥረት አንዱ ምክንያት መሆኑን የገለጹት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኮሙንኬሽን ዳይሬክተር አቶ ወንድሙ ፍላቴ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታትም "የሲሚንቶ አቅርቦት ግብይትና ስርጭት መመሪያ " ተዘጋጅቶ ወደ ስራ መገባቱን አስታውቀዋል፡፡
🚧የተዘጋጀው መመሪያ የሲሚንቶ ፋብሪካ አምራቾች አሁን እያመረቱ ካሉት ከአቅማቸው ከ50 በመቶ በታች ወደ 85 በመቶ ከፍ እንዲያደረጉ የሚያስገድድ ነው።
🚧በመመሪያው መሰረት ከውጭ የሚገባው የሲሚንቶ ምርት መጠን ከ3 ሺህ ቶን በላይ መሆን ያለበት ሲሆን ከተመረተም 3 ወራት ያልበለጠው መሆን ይኖርበታል ተብሏል።
Via Fidel Post

👉Specific Gravity of Fine Aggregate Test
➡️Fine aggregate is used in many fields in sites for many purposes.
⏺So the determination of specific gravity of fine aggregate is very essential.
➡️Specific gravity of fine aggregate can be defined as the ratio of the weight of given volume of coarse aggregate to the weight of given volume of distilled water.
🚧Apparatus for determination of specific gravity of fine aggregate
📌Pycnometer Balance weight
🚧Procedure for the determination of specific gravity of fine aggregate
▶️Clean the pycnometer, dry it, Find the weight of the pycnometer.
▶️Take about 200gm of coarse aggregate sample in the pycnometer.
▶️Weight the pycnometer, Note the weight W2Fill the remaining part of pycnometer with distilled water and weight W3 Empty the pycnometer and clean it and fill it with distilled water.
Note the weight W4
➡️Calculations
▶️Empty weight of pycnometer = W1 Weight of pcynometer + sample= W2 Weight of pycnomete+ sample+water = W3 Weight of pycnometer + water = W4
⏹The specific gravity of fine aggregate (G) = W2-W1 / (W2-W1) – (W3-W4)
#ConcreteTechnology
#TestsonAggregates

👉የአዲስ አበባ የወጪና ገቢ ንግድ ማሳለጫ ኮሪደር የሆነው የቃሊቲ አደባባይ-ቱሉ ዲምቱ አደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ገፅታ ይህንን ይመስላል።
@etconp
@etconp
✌ሰላም ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች
.
👉ከ ነገ ጿግሜን 1 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት 250 MB Internet Package የሚያሸልሙ ጥያቄዎች አዘጋጅተናል።
🚧ቀድሞ በትክክል አብራርቶ ለሚመልስ 1 ቤተሰብ ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል።
🚩ዝግጁ ናቹ? እስቲ በ 🤚 አሳዩን።

📢 ANNOUNCEMENT 📢
.
♦️we would like to Give u a warm welcome to all our New members of this channel, we will give For 1 member Free 250 MB internet package!
.
♦️We will host 1 Question competitions and the free Packages will be given to 1 lucky winner!
.
⚡️The rules of the competition is as follows:
.
🚧You must send our Channel link to 10 of your friends 👉 @ETCONp
.
📩Send us To @ETCONpADs screenshot of that as proof, to get registered.
.
👌whoever fulfills the rule and answers questions correctly first, will Send free 250 MB package!
⚠️SEND FOR 10 OF YOUR FRIENDS " @ETCONp " AND REGISTERED ON THE COMPETITION!
🚩Happy New Year

📢 ANNOUNCEMENT 📢 . ♦️we would like to Give u a warm welcome to all our New members of this channel, we will give For 1 member Free 250 MB internet package! . ♦️We will host 1 Question competitions and the free Packages will be given to 1 lucky winner! . ⚡️The…
👉የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕርግራማችን ልክ ከ ቀኑ 8 ሰዐት ይለጠፋል!
⚡️ማሳሰብያ ውድድሩን ለመመዝገብ የ ግድ 👉 @ETCONp 👈 እምተለዋን ሊንክ ለ 10 ጓደኞቻቹ መላክ ኣለባቹ እንዲሁም የላካችሁበት ማረጋገጫ Screen Shoot ኣርጋቹ @ETCONpAds ላኩልን።
🚧ህጉን ያላሟላ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።
🤚ውድድሩ ለተከታታይ 5 ቀናት ይቆያል።
🚩ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጿግሜን 5 ቀን ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ።

👉 PRE-STRESSED CONCRETE (PSC) VS REINFORCED CONCRETE (RC)
.
➡️ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት👇
▶️ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸል።
⏺ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን) ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ ነበረበት ቦታው ይመለሳል።
🚩እንደዛ ነው pre-stressed ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት
🚧PSC Vs RC
➡️1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit ለማድረግ ነው።
⏹ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም።
⏹የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ ከRC በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና።
🚧Methods of Prestressing
➡️1) Pre tensioning👇
⏺ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን።
⏺ሞልድ ውስጥም PSC ኬብሎች ወይም tendon
እናስቀምጣለን
⏺እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን
⏺አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን
⏺ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው::
➡️2) Post tensioning👇
⏺እዚህ ላይ ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው Compressive force አፕላይ የምናደርገው
⏺Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው::
#Structure
#Concretetechnology

✋ጷግሜን 1 የ ይመልሱ ይሸለሙ ፕሮግራም
.
👉ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አሁን 250 MB Internet Package የሚያሸልም አንድ ጥያቄ እንጠይቃለን ቀድሞ በትክክል ለመለሰ 1 ቤተሰባችን ሽልማቱን የምናደርስ ይሆናል።
➡️ውድድሩ በተለያዩ ጥያቄዎች ለተከታታይ 5 ቀናት ይቆያል።
🚩እስከ ጿግሜን 5 ቀን ልክ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ሁሌ ጥያቄዎቹ ይለጠፋሉ።
👇የ ዛሬ ጥያቄያችን...☝️
👉ይህንን በምስሉ የምትመለከቱት ምን በመባል ይጠራል? ጥቅሙስ?
📩መልሳቹን @ETCONpAnswerBot ላይ እስከ ዛሬ ማታ 5:00 ሰዓት ብቻ ይላኩልን።
.
⚡️ማሳሰብያ ውድድሩን ለመመዝገብ የ ግድ 👉 @ETCONp 👈 እምተለዋን ሊንክ ለ 10 ጓደኞቻቹ በ Message መላክ ኣለባቹ ወይም ሊንካችን በ ግሩፕ ላይ ይለጥፉት እንዲሁም የላካችሁበት ማረጋገጫ Screen Shoot ኣርጋቹ ላኩልን::