Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.36K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Name parts of dumpy levels !

👆🏾Share it

Use the discussion group

@etconp

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=cb6edw9uo55v

Facebook:- https://www.facebook.com/115479406977628/posts/129380072254228/?vh=e&d=n
👉በ አዲስ አበባ ትልቁ ቤተ መጻህፍት ሊገነባ ነው

➡️ይህ በ ከተማችን አዲስ አበባ አራት ኪሎ ፓርላማው ህንፃ ፊት ለፊት የሚገነባው ቤተ መጽሐፍት በ ABBA አርክቴክቶች ከ ZIAS A + E ጋር የተነደፈ ነው፡፡

🚧ቤተ መጻህፍቱ በ 38,687 ካሬ ሜትር መሬት ላይ የሚያርፍ ሲሆን እንዲሁም በአንድ ጊዜ 3,500 ተጠቃሚዎችን ያስተናግዳል፡፡

🚧በተጨማሪም ለልጆች እና ለአዋቂዎች የሚሆኑ አገልግሎቶች ፣ 3 የመሰብሰቢያ አዳራሾች ፣ ቲያትሮች እና የመኪና ማቆሚያ የተለያዩ ክፍሎች ይኖሩታል፡፡

🚧ጠንካራ እና አለሁ ባይ ቅርጾቹ ለእይታ እንዳይከብዱና አጠቃላይ ቅንብሩ ስነ ውበታዊ ትሩፋት እንዲኖረው የህንጻው ገጽ ከወለሉ እስከ ጣሪያ በሚዘልቁ መስታወት ልባሶችና እና በሰፊ የመሀል ላይ ክፍተት (አትሪየም) ሚዛን ተበጅቶላቸዋል፡፡

🏷የንድፍ ፅንሰ-ሀሳቡን ከዲዛይነሮች በቅርቡ እንሰማለን።

Via Ethiopian Architecture Construction & Urbanism

@etconp
👉አስቲ አሁን ደሞ ስለ Cohesion ትንሽ እንበል

➡️Cohesion – soil ፓርቲክሎች አንድ ላይ እንዲጣበቁ የሚያደርግ ፎርስ ነው።

▶️የሚገለፀውም በ Kilo Newton ነው::

➡️Angle of Internal friction - አንድ soil ፓርቲክልን ብንወስድ በራሱ ክብደት ወይም በሌሎች ፓርቲክሎች ምክንያት በሚፈጠር ፍትጊያ (friction) ምክንያት Horizontal (H) እና Vertical (V) ሎድ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል - እነዚህን ሎዶች የሚቋቋመው በአካባቢው ያሉት ፓርቲክሎች Normal እና Shear (T) react ስለሚያደርጉ ነው።

▶️የነዚህ ፎርሶች Resultant (R) ከ ‘N’ ጋር የሚሰራው አንግል ነው Angle of internal friction ተብሎ የሚጠራው።

➡️Angle of Wall friction – እንደ angle of internal friction ሆኖ ነገር ግን soil ፓርቲክሎችና Slip ፕሌኑ ከተለያዩ ማቴሪያሎች ከተሰሩ angle of wall friction ይባላል፡፡

▶️Lateral Earth Pressure ላይ Coulomb Method ይህንን የአንግል አይነት ይጠቀማል::

🚧Cohesion እና Angle of internal friction ትልቅ ነው ማለት Bearing capacity ትልቅ ነው ማለት ነው::

@etconp
👉ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ በዘንድሮው ዓመት አሁን ከያዘው በ 3 እጥፍ የሚበልጥ ውኃ እንደሚይዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።

➡️ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ በጋራ እያደረጉት ባለው ሁለተኛ ቀን ጉብኝታቸው የታላቁ ሕዳሴ ግድብን ለመጎብኘት ጉባ መገኘታቸው ይታወቃል።

🚧ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው የግድቡ ግንባታ ሂደት በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ መመልከታቸውንም ገልፀዋል።

🚧በዚህ ዓመት ግድቡ ከፍ እንዲል ማድረግ እና አሁን ካለው ውኃ ሦስት እጥፍ እንዲይዝ ለማድረግ የሚሠራ በመሆኑ ይህ ዓመት የግድቡ ዋነኛ ሥራ የሚሠራበት ነው ብለዋል።

🚧በሌላ በኩል በዚህ ዓመት ኃይል ማመንጨት የሚጀምሩ ተርባይኖች ዝግጁ መሆናቸውን ጠቁመዋል።

🚧ተርባይኖቹ ለስድስት ወራት ሙከራ ካደረጉ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ኃይል ወደ ማመንጨት ይገባሉ ነው ያሉት።

🚧የግድቡን የግንባታ ሂደት የጎበኙበት ምክንያት የሥራውን እንቅስቃሴ ለማየት እና ወደ ፊት በግድቡ አካባቢ ለመሠራት ለታቀዱት ከተሞች የአመቺነት ሁኔታን ለማየት እንደሆነ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገለጹት።

🚧ግድቡ ሲሞላ ብዙ ደሴቶችን መፍጠር ስለሚችል ከወዲሁ ያንን እያዩ መዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል።

Via ETV

@etconp
👉አርባምንጭ የሚገኘው የፓራዳይዝ ሎጅ በአዲስ ዲዛይን ሊገነባ ነው!

🚧አርባምንጭ የሚገኘው ፓራዳይዝ ሎጅ ባህላዊና ዘመናዊ ይዘቱን ሳይለቅ በአዲስ መልክ ለመስራት የዲዛይን ሥራ ተጠናቆ ግንባታ መጀመሩ ተገልጿል፡፡

🚧ምንም እንኳን ግንባታው ቢጀመርም ሎጁ መደበኛ ስራውን እንደማያቋርጥ ነው ያስታወቀው፡፡

🚧ኦሞቲክ ቢዝነሰ ግሩፕ ከፓራዳይዝ ሎጅ በተጨማሪ በከተማዋ አዲስ የሆቴል ግንባታን ጨምሮ ጨበራ ጩርጩራ ፓርክ አከባቢ፣ በጅንካ እና በኬንያ ሎጆችን ለመገንባት ቅድመ ዝግጅት መጨረሱን አስታውቋል፡፡

@etconp
👉by the Eindhoven University of Technology, these 3D printed houses look like something you'd find on an alien world.⁠
⁠
🚧The Dutch university is set to construct around 5 of the buildings over the next five years and each one is almost completely made of concrete.⁠

#ConstructionTechnology
⁠
@etconp
👉የጎሃፅዮን-ደጀን መንገድ ከባድ ጥገና ሊካሄድለት ነው።

🚧40 ኪሎሜትር ርዝመትን የሚሸፍነው የጎሃፅዮን-ደጀን አስፋልት ኮንክሪት መንገድ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች አማካኝነት አደጋ እየደረሰበት መሆኑ ተመልክቷል፡፡

🚧በተለይም ከመልካ ምድራዊ አቀማመጡ አስቸጋሪነት ጋር ተዳምሮ በክረምቱ ወራት በቦታው የጣለው ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ በመንገዱ የተለያዩ ክፍሎች ላይ የመሬት መንሸራተት እና ናዳ ሊያስከትል ችሏል፡፡

🚧ከክብደት መጠን በላይ የሚጭኑ በርካታ ከባድ ተሽከርካሪዎችም ለመንገዱ መበላሸት አሉታዊ አስተዋጽኗቸው እየጎላ ነው ይህን ተከትሎም መንገዱ ለተሽከርካሪ አስቸጋሪ እየሆነ በምጣቱ ፈጣን መፍትሄእ ንደሚያስፈልገው ታምኖበታል።

🚧የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የትራንስፖርት ፍሰቱ እንዳይስተጓጎል አስፈላጊውን ማሽነሪ በቦታው በማሰማራት ለመንገዱ አፋጣኝ የጥገና ስራ እያካሄደለት ነው፡፡

🚧ሆኖም ግን በመንገዱ ላይ እያጋጠመ ያለው ችግር ዘላቂ መፍትሄ እንዲኖረው ለማድረግ በፕሮጀክት ታቅፎ በከባድ ጥገና ደረጃ እንዲገነባ ተወስኗል፡፡

🚧ከመንገዱ አጠቃላይ ክፍል በእጅጉ የተጎዳውን 10 ኪሎሜትር መንገድ በቅድሚያ በአስፋልት ደረጃ ከባድ ጥገና በማድረግ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት 60 ሚሊዮን ብር የጥገና ወጪም ተመድቧል።

🚧ይህን ስራ በአፋጣኝ ለመጀመር አስፋልት ፣ጠጠር እና ማሽነሪ የመሳሰሉ የግንባታ ግብዓቶችን የማሟላት ቅድመ ዝግጅት ስራዎች እተከናወኑ ነው፡፡

🚧አጠቃላይ ስራውን በዚሁ በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ ኢመባ ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል ተብሏል።

🚧መንገዱ አንደ ባህርዳርና ጎንደር ያሉ ትልልቅ ከተሞችን ከአዲስ አበባ እና ከሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች ጋር የሚያገናኝ ወሳኝ የሀገራችን መንገድ ነው።

Via ኢመባ

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Controlled ballast

@etconp

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=2659x4efwyz4

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

በፌስቡክ መጥተናል like , follow በማለት ይቀላቀሉን

@etconp
👉20 የ አዲስአበባችን ረዣዥም ህንፃወች በ ደረጃ ይዘንላቹ ቀርበናል

🚧1. የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንቅ ዋናው መስርያ ቤት

▶️የ ወለል ብዛት: 48
▶️ቁመት: 198 m

🚧2. የ አፍሪካ ህብረት ዋናው መስርያ ቤት

▶️የ ወለል ብዛት: 21
▶️ቁመት: 118 m

🚧3. ናኒ ታወር

▶️የ ወለል ብዛት: 22
▶️ቁመት: 103 m

🚧4. ህብረት ባንክ ዋናው መስርያ ቤት

▶️የ ወለል ብዛት: 35
▶️ቁመት: 131 m

🚧5. ንብ ባንክ ዋናው መስርያ ቤት

▶️የ ወለል ብዛት: 35
▶️ቁመት: 131 m

🚧6. ዘመን ባንክ ዋናው መስርያ ቤት

▶️የ ወለል ብዛት: 30
▶️ቁመት: 112 m

🚧7. ኦርዳ ዋናው መስርያ ቤት

▶️የ ወለል ብዛት: 27
▶️ቁመት: 101 m

🚧8. ወጋገን ባንክ ዋናው መስርያ ቤት

▶️የ ወለል ብዛት: 23
▶️ቁመት: 86 m

🚧9. ዕልልታ ህንፃ

▶️የ ወለል ብዛት: 23
▶️ቁመት: 86 m

🚧10. ስለሺ ስህኔ የ ንግድ ማዕከል

▶️የ ወለል ብዛት: 22
▶️ቁመት: 82 m

🚧11. ሌጋሲ ሪል ስቴት ታወር

▶️የ ወለል ብዛት: 22
▶️ቁመት: 82 m

🚧12. ኬ-ኬርK ማዕከል

▶️የ ወለል ብዛት: 22
▶️ቁመት: 82 m

🚧13. ዳሸን ባንክ ዋናው መስርያ ቤት

▶️የ ወለል ብዛት: 21
▶️ቁመት: 79 m

🚧14. ኢሌሊ ህንፃ

▶️የ ወለል ብዛት: 21
▶️ቁመት: 79 m

🚧15. ቦሌ ሴንትራል

▶️የ ወለል ብዛት: 20
▶️ቁመት: 75 m

🚧16. ግሬስ ፕላዛ

▶️የ ወለል ብዛት: 20
▶️ቁመት: 75 m

🚧17. ጨለለክ አልሳም ታወር

የ ወለል ብዛት: 20
ቁመት: 75 m

🚧18. ቦሌ የቤቶች ግንባታ I

▶️የ ወለል ብዛት: 19
▶️ቁመት: 71 m

🚧19. ቦሌ የቤቶች ግንባታ II

▶️የ ወለል ብዛት: 19
▶️ቁመት: 71 m

🚧20. ቦሌ የቤቶች ግንባታ III

▶️የ ወለል ብዛት: 19
▶️ቁመት: 71 m

@etconp
👉Irrigation efficiencies

🏷Efficiency of water-conveyance

➡️(Water delivered into the fields from the outlet point of the channel ) / ( Water entering into the channel at its starting point)

🏷Efficiency of water-application

➡️( Quantity of water stored into the root zone of the crops) / ( Quantity of water actually delivered into the field)

🏷Efficiency of water-storage

➡️( Water stored in the root zone during irrigation) / (Water needed in the root zone before the irrigation)

🏷Efficiency of water use

➡️( Water beneficially used) / (Quantity of water delivered)

🚧Transpiration

▶️It is the process by which water leaves a living plant during photosynthesis, through its leaves.

🚧Evapotranspiration

▶️Total amount of water used by the plants in transpiration and evaporation.

🚧Potential evapo-transpiration

▶️It is the evapo-transpiration, When sufficient moisture is freely available to completely meet the needs of the vegetation fully covering an area.

🚧Actual evapo-transpiration

▶️It is the real evapo-transpiration, occurring in a specific situation in the field.

🚧Lysimeter

▶️is used to measure the actual evapo-transpiration in the field.

🚧Effective Rainfall

▶️It is the precipitation falling during the growing period of a crop that is available to meet the evapo-transpiration needs of the crop.

#irrigation

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉How bridges are built over water?

🚧Bridges built over water are marvels of engineering no matter how shallow or deep the water may be But how exactly are these bridges built, particularly over deep water?

🚧It turns out there are three main techniques for the construction of such bridges and they are battered piles, cofferdams, and caissons.

#ConstructionTechnology

@etconp
The advantage and disadvantage of wood formwork


Advantage of wood (timber)formwork


1. Easy handling because it’s light weight

2. Easy to disassemble

3. Damaged parts can be replaced with new one

4. Very Flexible

Disadvantages of timber formwork

1. Can’t be used for long. Have limited reuse. Can only be reused 5 or 6 times

2. If the timber is dry, it will absorb moisture from wet concrete which could weaken the resultant concrete member.

3. Timber with high moisture content (more than 20 % moisture content), wet concrete will shrink & cup leading to open joints & leakage of grout.

አሁኑኑ ለጓደኞቻችሁ SHARE ያድርጉት

@etconp
👉ሀገራዊው የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሚዛኑ ለምን ወደ ወንዶች አጋደለ?

✉️እርስዎ ምን ይላሉ? ቀጣዩን መረጃ ይመልከቱና አወንታዊ ሃሳብዎን ያጋሩ፤
**************************
▶️ሀገራዊው የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ከአጠቃላይ ዓመታዊ በጀት ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ ያህል የሚመደብለት ዘርፍ ነው፡፡

▶️እንደ መረጃዎች ከሆነ ወደ 60 በመቶ የሚጠጋው አመታዊ በጀት ለዘርፉ ይበጀታል፡፡

▶️ይሁን እንጂ በዚህ ግዙፍ ዘርፍ ውስጥ ዋነኛ ተዋናይ ከሆኑት ባለሙያዎች፣ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ውስጥ አብላጫውን ቁጥር የያዙት ወንዶች መሆናቸውን መረጃዎች እማኝነታቸውን ይገልፃሉ፡፡

▶️በፌዴራል ደረጃ ምዝገባ ከተጀመረ አንስቶ እስከ ህዳር 30 ቀን 2012 ድረስ 109 ሺህ 569 የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች ተመዝገበዋል፡፡

▶️ከነዚህ ውስጥ የሴቶች ቁጥር ከ 6000 የዘለለ አይደለም በመቶኛ ሲሰላ ደግሞ 5 ነጥብ 4 በመቶ ነው ይህም ማለት በዘርፉ ላይ 94.6 በመቶው ወንዶች መሆናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

▶️በሌላም በኩል በፌዴራል ደረጃ የ2011 በጀት ዓመት መረጃ መሰረት የኮንስትራክሽን አማካሪዎችና ስራ ተቋራጮች ብዛት 7 ሺህ 885 የነበረ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 246 ሴቶች ናቸው፡፡

▶️ይህ የሚሳየው 99 ነጥብ 4 በመቶው የኮንስትራክሽን አማካሪዎችና ስራ ተቋራጮች ዘርፍ በወንዶች የተያዘ መሆኑንነው፡፡

⚡️በዚህ ሀገራዊና ግዙፍ የማህበረ-ኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ የሴቶች ተሳትፎ የመመናመኑ ምስጢር ምን ይሆን? ሚዛኑ ለምን ወደ ወንዶች አጋደለ? ለምን በዝምታ ምሽግ ውስጥ ተዋጠ?ምን መደረግ አለበት? በሚሉ ጉዳይ ላይ ያላችሁን ሃሳብና አስተያየት አካፍሉ፡፡

📩ሀሳብ አስተያየትዎ ከታች ባለው ሊንክ ፃፉልን እና እንወያይበት
.
http://t.me/COTMp
👉ከዲክኒል ዳጉሩ የሚገኘውን 80 ኪሎ ሜትር መንገድ ለማሻሻል ስምምነት ተፈረመ

➡️በኢትዮጵያና ጂቡቲ የጋላፊ ጅቡቲ መንገድ አካል የሆነውን የዲክኒል ዳጉሩ 80 ኪሎ ሜትር መንገድን ለማሻሻል ስምምነት ተፈረመ፡፡

🚧ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው እና የጂቡቲ ወደብ ኮሪደር መንገዶች ዋና ዳይሬክተር አብዲ ኢብራሂም ፋራህ ተፈራርመውታል፡፡

🚧አሁን ባለው ሁኔታ ከኢትዮጵያ ድንበር እስከ ጂቡቲ ወደብ ከሚገኘው 220 ኪሎ ሜትር መንገድ ውስጥ ከዲክኒል እስከ ዳጉሩ የሚገኘው 80 ኪሎ ሜትር መንገድ በጣም የተጎዳና ለትራንስፖርት እጅግ በጣም አስቸጋሪ መሆኑ ይነገራል፡፡

🚧በዚህ ሳቢያም ከጂቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ የሚደረገው ጉዞ በጣም አስቸጋሪ፣ የተራዘመ ጊዜ የሚወስድና ተሽከርካሪዎች በተደጋጋሚ እንዲጎዱ የሚያደርግና ለአደጋ የሚያጋልጥ ጭምር ነው ተብሏል።

🚧በፊርማ ስነስርአቱ ላይ የኢትዮጵያ ትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ እና የጅቡቲ ወደብ ነጻ ቀጠና ባለስልጣን አቶ አቡበከር ኡመር ሀጂ ተገኝተው ሁለቱን ወገኖች አፈራርመዋል፡፡

🚧ከዲክኒል ዳጉሩ የሚገኘው 80 ኪሎ ሜትር ተለዋጭ መንገድ ጥገና እና መልሶ ግንባታ ወዲያውኑ የሚጀመር ሆኖ የዋናው መንገድ ግንባታ በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ እንደሚጀመር በስምምነቱ ወቅት መገለጹን ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Via FBC

@etconp
👉በአዲስ አበባ ዘመናዊ ቤቶችን የመገጣጠም ስራ በቅርቡ ይጀመራል!

➡️በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ መኖረያ ቤቶችን የመገጣጠም ስራ በቅርቡ እንደሚጀመር የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መስፍን አሰፋ አስታወቁ።

🚧የመኖሪያ ቤቶቹን ለመገንባት በቅርቡ የመሰረተ ድንጋይ የተቀመጠ ሲሆን አሁን ላይ ቤቶቹ የሚገጣጠሙበት ቦታ የማጽዳትና ማመቻቸት ስራ እየተካሄደ መሆኑ ተመልክቷል።

🚧ሚኒስትር ዴኤታው ለኢዜአ እንደገለጹት የቤቶቹ መገጣጠም ስራ በመጪው ህዳርና ታህሳስ ወራት ውስጥ ይጀመራል።

🚧አሰራሩ የሀገሪቱን የቤቶች ልማት ወደ ዘመናዊነት የሚቀይር ከመሆኑን ባለፈ ግንባታው የሚፈጀው ጊዜ፣ወጪና የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመመለስ የሚያስችል መሆኑን አስታውቀዋል።

🚧ስራውን በተቋራጭነት ከወሰዱት ድርጅቶች ጋር በመነጋገር አዳዲስ የቤቶች ልማት ቴክኖሎጂን ወደ ክልል ከተሞች ለማስፋፋት ልምድ እንዲወሰድበት የመገጣጠሚያ ሂደቱ ክፍት እንደሚሆን አስረድተዋል።

🚧በዚህም ወደ ክልሎች ዋና ዋና ከተሞች ለማስፋፋት መታቀዱንም ጠቅሰው ቤቶቹን ለመገጣጠም የተጀመረው የቦታ ማመቻቸት ስራ ሂደት አመርቂ በመሆኑ በቅርቡ እውን ሆኖ እንደሚታይ ገልጸዋል።

🚧በቀጣይ አስር ዓመታት ውስጥ 5 ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት አቅደናል ያሉት ዶክተር መስፍን፤ በአዲስ አበባ የሚካሄደው ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ቴክኖሎጂ በሁሉም ከተሞች ለማስፋፋት ስትራቴጂ ተቀርፆ ወደ ተግባር መገባቱን ጠቁመዋል።

Via ENA

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👉The glue that holds building blocks together

🚧In construction, building blocks are held together by a whitish paste called mortar.

🚧This construction material is also used to seal gaps in walls and preferred for decorative purposes.

🚧Well then, what is this paste? How did it come to be and how is it made?

🏷If you want to learn the answers to these questions and learn more about the different mortar types such as lime mortar, pitch mortar, and gypsum mortar, check out this video! 🧱

#ConcreteTechnology

@etconp
🇺🇸White House

👉The White House is the official residence and workplace of the president of the United States.

➡️It is located at 1600 Pennsylvania Avenue NW in Washington, D.C. and has been the residence of every U.S. president since John Adams in 1800.

➡️The term "White House" is often used as a metonym for the president and his advisers.
_________________
🚧Architectural style: Neoclassical, Palladian

🚧Address: 1600 Pennsylvania Avenue NW Washington, D.C. 20500 U.S.

🚧Current tenants: Donald Trump, President of the United States the First Family.

🚧 Construction started: October 13, 1792; 227 years ago

🚧Completed: November 1, 1800; 219 years ago

🚧Floor area: 5,100 m2

🚧Architect: James Hoban

Via M Structure

@etconp
👉The Moscow Kremlin

➡️The Moscow Kremlin , or simply the Kremlin, is a fortified complex in the center of Moscow, overlooking the Moskva River to the south, Saint Basil's Cathedral and Red Square to the east, and the Alexander Garden to the west.

➡️It is the best known of the kremlins (Russian citadels), and includes five palaces, four cathedrals, and the enclosing Kremlin Wall with Kremlin towers.

➡️In addition, within this complex is the Grand Kremlin Palace that was formerly the Tsar's Moscow residence.

➡️The complex now serves as the official residence of the President of the Russian Federation and as a museum with 2,746,405 visitors in 2017

🚧Location: Moscow, Russia

🚧Area: 27.7 hectares (0.277 km2)

🚧Built: 1482–1495

🚧Type: Cultural

🚧Designated: 1990 (14th session)

Via M Structure

@etconp
👍1