Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉በ10 እና 5 ዓመት የከተማ ልማትና የኮንስትራክሽን ዘርፍ መሪ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

➡️የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከ2013 እስከ 2022 እና ከ2013 እስከ 2017 ዓ.ም በሚከናወኑ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ መሪ ዕቅድ ላይ የጋራ ውይይት አካሄደ፡፡

🚧የቀረበው ዕቅድ በቀጣይ አስር ዓመታት የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ሙሉ ተሳታፊና ተጠቃሚ ሊያደርጉ በሚያስችሉ ዋና ዋና ስራዎች እና የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡፡

🚧የቤት ልማት አቅርቦት፣ የስራ ዕድል ፈጠራ፣ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ችግር በቀጣይ እንዴት ይፈታ እና ሴክተሩ የሚያቅዳቸው ዕቅዶች ከሌሎች ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ጋር የተቃኙበትን አግባብ የተመለከቱ ሃሳብና አስተያየቶች ከተሳታፊዎች ተሰንዝረዋል፡፡

🚧የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድም በቀረበው እቅድና በተነሱት ጥያቄዎች ላይ የማጠቃለያ ሃሳብ ሰጥተዋል፡፡

🚧በማጠቃለያ ሃሳበቸውም የቀረበው ዕቅድ ለቀጣይ 10 ዓመት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዋና ዋና ስራ ተጠቃሎ የቀረበበት መሆኑን ተናግረዋል፡፡

🚧እንደ ሴክተር በፌደራል፣ በክልሎችና በከተሞች እንዲሁም ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅትና በመተባበር እንዲተገበሩ የሚፈለጉ ግቦችን በመለየት ወደ ተጨባጭ ውጤት ለማሸጋገር በስራ ላይ የሚውል ቀጣይ አቅጣጫ ያመላከተ ነው ማለታቸውን ከከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Via FBC

@etconp
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉በመንግስት መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች ተይዘው እስካሁን ያልለሙ ቦታዎች ግንባታ ሊካሄድባቸው ነው!

➡️በፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች ተይዘው እስካሁን ያልለሙ ቦታዎች ግንባታ ሊካሄድባቸው መሆኑን የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

🚧የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ሌንሣ መኮንን እንደገለጹት፥ በፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች ተይዘው እስካሁን ያልለሙ ቦታዎች ላይ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ታቅዷል።

🚧በመሆኑም በመጪዎቹ አምስት ዓመታት 18 የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚገነቡ ሲሆን፥ በተያዘው በጀት ዓመት ደግሞ የሶስት ፕሮጀክቶች ግንባታ ይጀመራል ተብሏል።

🚧ለዚህም ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገራት ፕሮጀክቶቹን በፍጥነት እና ጥራት ማልማት የሚችሉ ባለሃብቶችን ለመሳብ እየተሰራ መሆኑን አብራርተዋል።

🚧የሚገነቡት ፕሮጀክቶች በጤና፣ በቱሪዝም፣ በሆቴል፣ በግብርና፣ በቤቶች ግንባታና በትምህርት ዘርፎች ላይ መሆኑንም የሚከናወኑ መሆናቸውንም ዋና ዳይሬክተሯ ገልጸዋል።

🚧የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በዛሬው ዕለት “በፕሮጀክት መገምገሚያ ቀመር” ዙሪያ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ማድረጉንም ኢዜአ ዘግቧል።

Via YeneTube

@etconp
👉Aggregate 01,02 እና 03 ምን ማለት ናቸው?

🚧01 ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 10mm

🚧Aggregate 02 ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 20 mm ማለት ነው።

🚧Aggregate 03 ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 30 mm ማለት ነው።

@etconp
@ETCONp Water Works Permit .DOCX
13 MB
👉ዛሬ ደሞ አንድ የውሃ ስራዎች ተቆራጭ ፍቃድ ለማውጣት ሟሟላት ያለባቸው መስፈርት ምን ምን እንደሆነ በ ዶክመንት ፋይል ከዚህ ፅሁፍ አያይዘንላቹሀል::

@etconp
👉አስቸኳይ ጥሪ ለ የአማካሪ ድርጅቶች

🏷ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አማካሪ ድርጅቶች ነገ ሰኞ ማለትም 09/02/2013 ዓ/ም በ 2፡30 ሰዓት የብቃት ማረጋገጫና ሌሎች የድርጅታችሁን ሰነዶች በመያዝ የአዲስ አበባ ኮንስትራክሽን ቢሮ 8ኛ ፎቅ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

🚧1. አኢሴን ቢዝነስና ኮንሰልቲንግ

🚧2. ራይት አማካሪ

🚧3. እዮብ ክንፈ አማካሪ አርክቴክቶችና መሃንዲሶች ኃ/የተ/የግ/ማሕበር

🚧4. ስኬል አማካሪ አርክቴክቶችና መሃንዲሶች ኃ/የተ/የግ/ማሕበር

🚧5. ኤ.ቲ.ኤም ዲዛይነር ኃ/የተ/የግ/ማሕበር

🚧6. መህዲ መሃመድ አርክቴክቸራል እና ኢንጂነሪንግ ኮንሰልት

🚧7. ኤዎን አርክቴክቸራል እና ኢንጂነሪንግ ኮንሰልት

🚧8. ኖብል ኢንተረናሽናል ቢዝነስ ፒኤልሲ

🚧9. ኖሚ ኢንጅነሪንግ

🚧10. አክሱም የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧11. አስማረ ፈንታው የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧12. ፒአይ አርክቴክቸራል እና ኢንጂነሪንግ ኮንሰልት

🚧13. ሉላ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧14. ያረጋል የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧15. ብሩክ ይበየን የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧16. ሲክስ ፒ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧17. ሃርላ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧18. ኤኤ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧19. ሊድ ኤንድ ባላንስ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧20. ዳዊት ስምረት አማካሪ

🚧21. ኦፕት የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧22. ናትናኤል ገ/ሃና አማካሪ

🚧23. ዮናስ መረሳ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧24. ሰመህ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧25. ሌቭል የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧26. ኤ ፕላስ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧27. ቴታ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧28. ኪቲንግ ኤጅ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧29. ጀ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧30. አርክ ሶል የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧31. ዘውዱ ተስፋዬ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧32. ሚካኤል ደበበ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧33. ኤማርሽ ኢንጅነሪንግ ፒ ኤል ሲ

🚧34. ዳይናሚክ ኮንሰልታንት

🚧35. ኬላ የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

🚧36. ፋልኮን የኪነ ህንፃ እና መሀንዲሶች አማካሪ ድርጅት

📩የአ/አ/ከ/አ/ኮንስትራክሽን ቢሮ

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
rebar calculation @etconp.pdf
1.2 MB
Bar calculation

👉🏿It’s very import lecture note 📝 for students who are wondering for different types of bar calculations here you go (እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ lecture notes 📝 የተለያዩ አይነት bar length calculation ይፈልጋሉ ይኸውሎት)

👉🏿 worked examples ( የተሰሩ ጥያቄዎች )

👉🏿 content(ይዘት):-

1.90° bend
2.180° bend
3. Overlap
4. for bent up bars
5. Lateral ties or vertical stirrups
6. Bent up and hook

ይህን ለጓደኞቾ ይጋግሩት

1.2MB PDF file

#share_it_with_your_friends
#rebar
#calculation
#worked_example

@etconp
👍1
👉ቻይና ካምፕ አካባቢ የሚገኘውን ቀለበት መንገድ በመቁረጥ የማሳለጫ ግንባታ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

➡️የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ቻይና ካምፕ አካባቢ የሚገኘውን ቀለበት መንገድ በመቁረጥ ከደቡብ መናኽሪያ ወደ ጀሞ ሶስትና አካባቢው ለመሄድ የሚያገለግል የማሳለጫ ግንባታ ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡

🚧በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የኮንስትራክሽን ስራዎች ቡድን መሪ ኢንጂነር ማቲዎስ ፀጋዬ ቀለበት መንገዱ ተቆርጦ የማሳለጫ መንገድ መገንባቱ ከአየር ጤና እና ባስሊዮስ ት/ቤት አካባቢ ከሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ የአውቶቢስ መናኽሪያ ተነስተው ወደ ጀሞ ሶስት መስታዎት ፋብሪካና አካባቢው ለመሄድ ለሚፈልጉ አሽከርካሪዎች በሚካኤል አደባባይ መዞር ሳይጠበቅባቸው በአቋራጭ ለመጓዝ ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው ገልፀዋል፡፡

🚧ኢንጂነር ማቲዎስ አክለውም ግንባታውን ወደ ጀሞ ሶስት የሚያሶጣውን እስከ 400 ሜትር የሚደርስ አማራጭ የመንገድ ጥገና ስራን ጨምሮ በአንድ ሳምንት ውስጥ ለማጠናቀቅ መቻሉን ገልፀው በቀጣይም ባለስልጣኑ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ የሚታይባቸውን ቦታዎችን በጥናት በመለየትና ቀለበት መንገዶችን ከመጋቢ መንገዶች ጋር በማገናኘት ትራፊኩን የበለጠ ለማሳለጥ እንደሚሰራ ገልፀዋል፡፡

Via AACRA

@etconp
👉ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች

🚧ይህ ቻናላቹ ለ እናንተ ተማሪዎች እና ባለሞያዎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ኖቶች፣የተመረጡ መፅሃፍቶች እና ቪድዮዎች በማስተላለፍ እንዲሁም አርሰበርሳችን እየተማማርን እንዳለን ይታወቃል።

🚧ስለዚህ ተደራሽነቱን ከዚህ ይበልጥ ለማስፋት የ FACEBOOK ፔጅ ከፍተናል

🏷ከዚህ በታች ባው ሊንክ ይቀላቀሉን👇

https://m.facebook.com/etconp/?ref=opera_speed_dial&__tn__=%2Cg
👉BASIC REQUIREMENT OF BUILDING

➡️The planning and construction of a building should be aimed at fulfilling the Following requirements.

✴strength and disability

✴dimensional and stability

✴Resistance to dampness

✴Resistance to fire

✴Heat insulation

✴sound insulation

✴protection against termite attack

✴Durability

✴security against burglary

✴lightining and ventilation

✴comforts and covinence

✴Economy..etc

@etconp
Roofs are a really important yet often ignored part of a design. When truly utilized, they're provide that wide, open space we all need. Or provide a set of different playground platforms in this primary school.

Marlborough Primary School - Dixon Jones Architects

🌍 https://goo.gl/maps/fkkktLwhCU9EXT529
#architecture #design #schools

@ETCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://www.instagram.com/p/CGg_2aTsqCw/?igshid=orzziz7yd8ns
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Civil engineer ሆነው ስራ ለመቀጠር ስትሄዱ እነዚህን ጥያቄዎች ጠብቁ!

If you’re civil engineer when you go to job interview expect this questions

#share_ it_with_your_friends
#civilengineer
#jobinterview

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/115479406977628/posts/132531038605798/?d=n

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=uli38lyrkzx9
👉በኮንስትራክሽን ውል ጀኔራል ኮንዲሽን እና ስፔሻል ኮንዲሽን

🏷ጀኔራል ኮንዲሽኖች እንደ FIDIC፣MoWUD 1994 እና PPA ህግ አይደሉም።

➡️የውል አካል ሲሆኑ ብቻ በተዋዋዮች ወገኖች ላይ አስገዳጅነት ይኖራቸዋል።

➡️ምክንያቱም ውል በተዋዋዮች መካከል እንደ ህግ እንደሚቆጠር የፍትሀብሄር ህግ 1731 ይደነግጋል።

➡️ስፔሻል ኮንዲሽኖችም የውል አካል ይደረጋሉ።

*⃣አስፈላጊነቱም ጀኔራል ኮነንዲሽኑን ከሀገራቱ ህግ ጋር ማጣጣም ነው።

➡️የጀኔራል ኮንዲሽንን ይዘት መቀየር አይቻልም።

*⃣በስፔሻል ኮንዲሽን ማሻሻል ግን የተፈቀደ ነው።

➡️ስፔሻል ኮንዲሽን ደግሞ ከጀኔራል ኮንዲሽን የተፈጻሚነት ቅድሚያ አለው።

🚧የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ህግ ስትመለከቱት የህንጻ አዋጁና መመሪያው ሆነ የግዥ እና አዋጅና መመሪያ እና ሌሎች የህግ ማእቀፎች በአብዛኛው በግንባታ ውል የተዋዋዮችን መብትና ግዴታ አይመለከቱም።

🚧የፍትሀብሄር ህጉ ምናልባት የተበታተኑ ድንጋጌዎች አሉት።

➡️ስለዚህ ለምን የተዋዋዮችን መብትና ግዴታ የሚገዛ ልዩ የኮንስትራክሽን ውል ህግ/ኮንስትራክሽን ኮድ/ አይኖረንም ቢኖረን ምን ይጎዳናል? የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል።

▶️ምላሹ ግልጽ ነው በአብዛኛው ጀኔራል ኮንዲሽኖች በዘርፍ መሀንዲሶች እንደ ህግ ነበር የሚቆጠሩት።

*⃣ኮንስትራክሽን ኮድ ቢዘጋጅ በጣም ጠቃሚ ነው።

Via ጉባኤ አሰፋ

#ConstructionLaw

@etconp
👉በአዲስ አበባ ክፍት የሆኑ ቤቶችንና ታጥረው የተቀመጡ ቦታዎችን የመለየት ስራ እንደሚሰራ መንግስት አስታወቀ❗️

➡️በአዲስ አበባ ክፍት የሆኑ ቤቶችንና ታጥረው የተቀመጡ ቦታዎችን በመለየት የከተማዋን የቤት ችግር በፕላን መሰረት ለመመለስ እንደሚሰራ መንግስት አስታወቀ፡፡

🚧በፕላን ያልተመራ ከተማ እንዳይፈጠር ህግ የማስከበር ስራዎች እንደሚሰሩም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቀዋል፡፡

🚧በአዲስ አበባ የተሰሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እዳ ለመንግስት ባለመመለሱ፣ የቤት አቅርቦትን ፈጣንን ጥራት ባለው ጊዜ ለመስራት እንቅፋት ሆኗል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር፣ችግሩን በዘላቂነት ለመቅረፍ በትኩረት ይሰራል ብለዋል፡፡

🚧የፌደራል ኪራይ ቤቶች ከውጭ ኩባንያዎች ጋር በመሆን ተገጣጣሚ ቤቶችንና በቶሎ ግንባታቸው የሚያልቁ ቤቶችን ለመገንባት የሄደበት መንገድ ልምድ ተወስዶ መንግስት የአዲስ አበባ የቤት ችግርን ለመፍታት እንደ አንድ አመራጭ እንሚወስደውም አስታውቀዋል ፡፡

🚧በአገሪቱ ያሉ ወቅታዊ ችግሮችን በመሻገር የውጭ ኩባንያዎች ጭምር በቤት ልማት ዘርፉ ወደ አገር ውስጥ ገብተው እንዲሰማሩ ጥረት እንደሚደረግም ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ ገልፀዋል፡፡

@etconp
👉Construction Notes

➡️Important Points On Soil

🚧Loam Soil - is a mixture of sand, silt and clay.

🚧Peat - is a fibrous aggregate of finer fragments of decayed vegetable matter.

*⃣Peat is very compressible and one should be cautious when using it for supporting foundations of structures.

🚧Kaolin - are very pure forms of white clay used in the ceramic industry.

🚧Calcareous Soil - is a soil containing Calcium Carbonate. Such soil effervesces when tested with weak HCl.

🚧Shale - is a material in the state of transition from clay to slate.

*⃣Shale itself is sometimes considered a rock but, when it is exposed to the air or has a chance to take in water it may rapidly decompose.

🚧Normally Consolidated Clay = when the soil is currently experiencing its maximum load.

🚧Over Consolidated Clay = the soil experienced its maximum load in the past.

#ConstructionNotes

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
proposal@etconp.pdf
384.4 KB
Research proposal

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በጠየቃችሁን መሰረት research proposal ይዘንላችሁ መተናል።

#reseachproposal #shareit

@etconp
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
research proposal@etconp.pdf
641.3 KB
Research proposal

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በጠየቃችሁን መሰረት research proposal ይዘንላችሁ መተናል።

#reseachproposal #shareit

@etconp