📢የምስራች ከ @ETCONpWORK
🫵 የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ ለመስራት አቅዷል
🌟የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ የሚሰሩ ምታገኙበት
🌟 ኮንትራክተሮች እና የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ሰዎች በ ቀላሉ የሚያገኙበት
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ የሚለጠፍበት
🌟የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮችም ከፈለጉ ከታች ባለው ቻናል ይቀላቀሉን።
https://t.me/ETCONpWORK

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍3👌1
Types of Paint Used in Construction
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
Since painting enhances the look of buildings, it is a common element of renovation projects. However, paints have additional uses beyond improving appearance. Knowing the performance features of each type of paint is important to select the best product for each application.
Painting is normally carried out for the following reasons:
Protecting surfaces from insects, rain, solar radiation and other external factors
Simpler maintenance: Well painted surfaces are easier to keep clean and safe
Increasing the visual appeal of a surface
Waterproofing
Increasing surface durability
Before selecting the type of paint for a specific application, its physical properties must be considered. A good paint will offer the following benefits:
Ease of application
Reasonable drying period
Forming a thin film without cracking
Forming a hard and durable coating
Its performance should not be affected by the weather
Not harmful for users
@Etconpwork

👍7👌1🤡1🍌1
🏗 Types of Paint
🌟 Oil Paint
Oil paints use white lead as a base, and are applied in three coats: primer, undercoat and finish coat. Oil paints can achieve mat and glossy finishes, while being durable and affordable. They are characterized by their ease of application, and painted surfaces are easy to clean. Oil paint is commonly used in walls, doors, windows and metal structures.
Note that oil paint is not suitable for humid conditions, and it takes time to dry completely. Also, before applying oil paints, linseed oil and pigments must be added.
🌟 Enamel Paint
This type of paint is produced by adding lead or zinc to varnish. Pigments are added to achieve a wide variety of colors. Enamel paints form hard and glossy coatings, which are easily cleaned. They are characterized by being waterproof and chemically resistant, offering good coverage and color retention.
🌟 The following are some common uses of enamel paint:
💦 Interior and exterior walls
💦 Wood trims, doors, and flooring
💦 Windows
💦 Stairs
Surfaces like wicker, masonry, concrete, plaster, glass, and metals.
The main limitations of enamel paint are slow drying, and requiring a titanium coating before application.
@Econpwork
@econp

👍3
ETCONp Building Book .Pdf.pdf
12 MB
🏷የአሁናዊ ሰማይ ጠቀስ ህንጻዎች የቴክኖሎጂ ግስጋሴና አዝማሚያ
⏺Technological Advances and Trends in Modern High-Rise Buildings
🚧የተያያዘው ጽሁፍ የሰማይ ጠቀስ ህንጻ ቴክኖሎጂዎችን ባልተወሳሰበ መንገዱ ለህንጻነዳፊዎችና ለመሀንዲሶች የሚያስረዳ እጅግ ጠቃሚ ጽሁፍ ሲሆን በነጻ በበይነመረብ ላይ የተለቀቀ ነው።
🌟ለተማሪዎች፣ ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች ይጠቅማል።
📍መልካም ንባብ
@etconp

👍9❤2👌1
@ETCONp Earth Quick.pdf
460.8 KB
🏷ርዕደ መሬት በኢትዮዽያ
🌟ርዕደ ምድር ግምገማ በኢትዮዽያ (ለህንጻ ነዳፊዎችና መሀንዲሶች የተዘጋጀ ማስታወሻ) በፔሬ ጎዊ
🚧በ ፒዲኤፍ የተያያዘው ጽሁፍ በ1962 አካባቢ የተጻፈ ሲሆን በኢትዮዽያ ውስጥ አጠቃላይ የርዕደ መሬት ቦታዎችን እና አመጣጣቸውን አመላክቶ በመጨረሻም የህንጻ ነዳፊዎችንና መሀንዲሶችን ማህበር በዚህ ጉዳይ ላይ በሚከተለው መልኩ አትኩሮት እንዲሰጡ በመማጸን ይጠቀልላል።
💫"...Constructions in Ethiopia are going up everywhere. It is my sincere hope that our Association of Architects and Engineers will be instrumental
in the enforcement by the Ethiopian Government of a security building code to protect civilian lives and property..."
🚧Evaluating Seismic Activity in Ethiopia (A note for Architects and Engineers)
🌟By Pierre Gouin, Director, Geophysical Observatory, Haile Sellassie I University.
1970

👍10❤1
🌟ክርስቲ
🚧ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የሚታየው ክርስቲ ይባላል - ቢሙ ካስት ሲደረግ
በዋነኝነት የቢሙን ሎድ የሚሸከም በአራት አጠናዎች የተዋቀረ ነው፡፡
🚧ቢም ካስት ከማድረጋችን በፊት የምንከተላቸውን እስቴፖች
ቀጥለን እንመለከታለን፡፡
⏺1. በመጀመሪያ ጎማ ውሃ ልክ አዙረን ቢሙ የሚያርፍበትን ቦታ already ካስት የተደረጉ ኮለኖች ላይ ምልክት እናደርጋለን፡፡
⏺2. በኮለኖች መሃል ምልክት የተደረገባቸውን ቦታዎች በሲባጎ እናገናኛለን - ሲባጎው የሚያርፍበት ቦታ የቢሙ ስር ወይም ቂጥ ነው።
⏺3. በሁለት ኮለኖች መሃል - ኮለኖቹ ጥግ ላይ ሁለት ክርስቲ አቁመን ወገባቸውን እናሲዛለን
⏺4. በሁለት ኮለኖች መሃል የሚያስፈልገውን ያህል ክርስቲ
እንደረድርና በዳርኞቹ ክርስቲዎች ውስጥ ሁለት ማገሮች እናስገባለን በመቀጠልም መሃል ላይ ያሉትን ወይም ወገባቸውን ያልያዙትን ክርስቲዎች ከማገሩ ውጪ በማድረግ ወገባቸውን በሚስማር እናሲዛለን
⏺5. ክርስቲዎቹ አናት ላይ በሁለቱም በኩል ማገር እንመታለን
⏺6. ሌላ ትይዩ ቢም ካለ ከእስቴፕ 1-5 ያለውን እንሰራለትና ከዚኛው የክርስቲ ግሩፖች ጋር በማገር እናያይዛቸዋለን
⏺7. በተወሰነ ርቀት ላይ ስላቡ የሚያርፍበትን ቋሚዎች እናቆማለን
⏺8. ለውሃ ልክ የዘረጋነው ሲባጎና የክርስቲው አናት ልክ ከመጣልን እንደዛው እንተወዋለን ልክ ካልመጣ ግን ‹ ኩኞ › በክርስቲውና በሲባጎው (ፎንዶው ስር) መሃል እናስገባለን
⏺9. ፎንዶውን የቢሙን alignment ጠብቀን እናስቀምጣለን
⏺10. ስፖንዳ እንመታለን - እስፖንዳውን በአጠና እንደግፈዋለን
⏺11. የቢሙን reinforcement አስገብተን ቢሙን ካስት እናደርጋለን።
➕NB
➡️ኩኞ-ቁርጥራጭ አጠና
➡️ፎንዶ - ቀጥታ ከቢሙ ስር የሚያርፍ ተሸካሚ ፎርም ዎርክ
➡️እስፖንዳ - ቢሙን ከጎን የሚይዝልን ፎርም ዎርክ

👍26❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Design_of_Reinforced_Concrete @etconp.pdf
70.4 MB
Design of reinforced concrete structures
This book has two parts
Part I- THEORY
1. Analysis of composite sections by elastic theory
2. Singly reinforced beams
3. Doubly reinforced beams
4. Shear in beams
5. Bond
6. Reinforcement
7. T- beams
8. Axially loaded columns
9. Combined bending and direct stress
Part II- Design
10. Slab
11. Beam
12. Foundations
13. Retaining walls
14. Stair cases
And other hydraulic structures
የ ፋይሉ መጠን 70.4MB ስለሆነ WiFi ቢጠቀሙ ይመረጣል
ለሁሉም civil engineer ሊኖር የሚገባ መፅሀፍ
1476 ገፆች አሉት
© S. RAMAMRUTHAM

❤12👍10👌2🥰1
📢የምስራች ከ @ETCONpWORK
🫵 የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ ለመስራት አቅዷል በመሆኑም :-
🌟ስለዚህ አዲስአበባ ውስጥ የምትገኙ
✅የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ
✅ ኮንትራክተሮች
✅ የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማራችሁ ሰዎች
✅የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮች በ ሙሉ
🌟በ @ETCONpWORKs ላይ ስም ፣ ስልክ እና አድራሻችሁን (ምትሰሩበትን ክ/ከ) በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
☎️ 0954454017
@etconpwork

Assesing Seismic Risk in Ethiopia.pdf
1019.7 KB
🚧የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋን በኢትዮዽያ የሚቃኝ ሪፖርት።
🌟ይህ ሪፖርት ወረቀት በማገላበጥ ብቻ በሶስት ቀን የውስጥ እኤአ በ2013 ዓም የተሰራ (Desk Research) ቢሆንም የአገራችንን የርዕደ መሬት ተጋላጭነት ዘርዘር ባለ መልኩ የሚያመላክት ነው።
🏷የተያያዘውን PDF አውርደው መመልከት ይቻላሉ።
Assessing seismic risk in Ethiopia By Siân Herbert, 2013

👍11❤1
የዚህን model አሰራር በዝርዝር ለመመልከት ዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ለቀነዋል ተከታተሉት ትማሩበታላችሁ
If you want to see how this model is made we posted the whole process on our youtube channel the link is down below ⬇️
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
Youtube link:- https://youtu.be/CsosNtq0vzk

👍8🤣3👏2🥰1
Forwarded from Itoophiyaa❤️
👉ፈጣኑ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ
🚧ይህ የጋራ መኖሪያ ቤት በሰሚት የለስላሳ ፋብሪካ ፊት ለፊት ሁለት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በቀንና በለሊት በተሟላ ግብዓትና የሰው ኃይል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየተገነባ የሚገኘው የጋራ መኖሪያ ቤት ነው።
🚧በዚህ መልኩ በፍጥነት እና በጥራት መገንባቱን አለማድነቅ አይቻልም።
🚧በሌሎች ነባር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በተመሳሳይ እንዲፋጠን ትኩረት ቢሰጥ ጥሩ ነው።
Via Tarik Adugna

👌8👍5👏1
የቱርክ ኩባንያዎች በግንባታው ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ
ይህ የተገለጸው የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር፣ የመሠረተ-ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ወንድሙ ሴታ (ኢንጂነር) በቱርክ አምባሳደር በክቡር አቶ ሙሉጌታ የተመራ የቱርክ ኩባንያዎች የልዑካን ቡድንን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት ነው፡፡
ክቡር ሚኒስትር ዴኤታው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን ካስተላለፉ በኋላ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ያለባትን የፋይናንስና የቴክኖሎጂ እጥረት በመፍታት በከተማና መሠረተ-ልማት ዘርፍ የውጭ ኩባንያዎችን ተቀብላ ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት ገልጸው በመንገድና በመኖሪያ ቤት ግንባታ ዘርፍ ቢሰማሩ እና የግንባታ ግብአቶችን፣ የሳኒቴሽንና የማጠናቀቂያ ግብአቶችን በማምረት ዘርፍ ቢሰማሩም አዋጭ መሆኑን ለልዑካን ቡድኑ አብራርተውላቸዋል፡፡
ለልዑካን ቡድኑ ገለጻ ያደረጉት የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ የትምጌታ አስራት በበኩላቸው እንደተናገሩት መንግስት ለመንገድ ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ የሚሄድ ፋይናንስ እየመደበ ኢትዮጵያን ከጎረቤት ሀገሮች ጋር በመንገድ ለማስተሳሰር እየሠራ መሆኑን ገልጸው በመንገድ ዘርፍ በማማከርም ሆነ በግንባታ ዘርፍ ቢሰማሩ አዋጭ መሆኑን ለልዑካን ቡድኑ ገልጸውላቸዋል፡፡
የልዑካን ቡድኑም በተደረገላቸው ገለጻ መደሰታቸውንና እነሱም በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን ገልጸዋል፡፡ ክቡር አምባሳደሩም በማጠቃለያ ንግግራቸው ይህ የመጀመሪያ ግንኙነታቸው መሆኑን ገልጸው በቀጣይ ለበለጠ ውይይት የሚያግዙ ፕሮጀክቶችን ቀርጸው እንደሚመለሱ ገልጸዋል፡፡
Via ስለሺ ዘገዬ

👍5🤮1
👉በመዲናዋ አንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን የቤት ፈላጊዎች አሉ ተባለ።
⚡️በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አንድ ነጥብ 2 ሚሊዮን የቤት ፈላጊዎች መኖራቸውን የ10 ዓመቱ የቤት ፍላጎት ጥናት እንደሚያሳይና የቤት ፍላጎትን ለማሟላት ሶስት ተጨማሪ አማራጮች ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል፡፡
⚡️መንግስት የሚያስገነባቸው የተገጣጣሚ ቤቶች ግንባታ ከቤት ልማት አማራጮቹ መካከል አንደኛው ሲሆን በጎ ፍቃደኞችን በመጠቀም የሚሰራው ግንባታ ደግሞ ሁለተኛው አማራጭ ነው። ሶስተኛው አማራጭ የግልና የመንግስትን አጋርነት በመጠቀም የሚከናወን የቤት ልማት መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘግቧል።

👍7🤮4❤1👏1🤡1
😂😂😂 ለ ፈገግታ 😂😂😂
👉ፍቅር በኮንስትራክሽንኛ
💌ከ PROJECT-A ለ PROJECT-B የተፃፈ የ ፍቅር ደብዳቤ
==================
ይድረስ Good Aesthetic view ላለሽ ውድ ፍቅረኛየ
ከምን እንደምጀምር ኣላውቅም ግን site ላይ ካየሁሽ ጀምሮ ፍቅርሽ ልቤ ውስጥ cast ሆኗል እናም ብዙ ጊዜ ኣንቺን ለማየት እዛ site ብመላለስም curing እንደ ጠማው concrete ደርቄ እስካሁን ስጠብቅሽ ኣለው፡፡
ኣንቺ ግን እንደ ኣሁኑ reinforcement bar በዛው ቀረሽ፡፡
እኔ ግን ምን ገጥሟት ይሆን በሚል defect ልቤን ልክ እንደ pile foundation በየቀኑ በሰቀቀን ይቆፍራል፡፡
ከብዙ ጊዚያት በኃላ ከብዙ tenderers በልጬ award ላደርግሽ ብሞክርም ኣንቺ ግን Flat slab ያለ Beam ይሰራ የለ እንዴ? የአብሮነታችን ትርጉም ምንድ ነው? ስትይኝ Compaction እንደበዛበት Concrete ኣይኔ Bleeding ሆነ ስራው::
በናትሽ Column ያለ Bar እንደማይቆመው ሁሉ እኔ እና ኣንቺ Mix ካልሆንም የልቤ crack መጠኑ እየሰፋ ይሄዳል::
ስለዚህ ከ Maintenance በፊት ያንቺ offer ያስፈልገኛል ኣሁንም መልስሽ እምቢ ከሆነ ግን ከ 3rd Floor Building ልክ እንደ falling out of plaster ራሴን እፈጠፍጥልሻለሁ
ኣሁን እዛው ላይ ነኝና መልስሽ በኣፋጣኝ በ Lift ላኪልኝ ወረቀቱ Wind Load እንዳይወስደው ኣደራ በ Gypsum ኣጣቢቅው::
መፅሀፉ እንኳ እንደዚህ ይል የለ "ፍቅር ግን ከሌለን Agro stone ነን" መፅሀፈ Construction 4ኛ ዓመት 1ኛሰሚስተር
✍Via መምህር መድሃንየ ሕሉፍ
ADIGRAT UNIVERSITY
መልካም ቀን❤️

🤣56👍22❤14
ጊፍት ሪል ስቴት በ70 ሚሊዮን ብር ወጪ ለ40 አቅመ ደካሞች የጋራ መኖሪያ ቤት መገንባቱን ገለጸ
በቤት ልማት ዘርፍ ተሰማርቶ በመስራት ላይ የሚገኘው ጊፍት ሪል ስቴት፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ 40 አቅመ ደጋሞች የጋራ መኖሪያ ቤት መገንባቱን አስታውቋል፡፡
ድርጅቱ ለአቅመ ደካሞች ያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በኹለት ሳምንታት ውስጥ አጠናቆ እንደሚያስረክብም ለአዲስ ማለዳ በላከው መግለጫ ገልጿል፡፡
ጊፍት ሪል ስቴት ከእህት ኩባንያዎች ጋር በመተባበር ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ እንዲሁም በተለያዩ አገራዊ ጥሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ አምስት ወለሎች ያሉት ሲሆን፤ እስከ 70 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በቀረበው ጥያቄ መሰረት ቤቶቹን ገንብቶ ለማጠናቀቅ ኹለት ወራት ብቻ መውሰዱ ተገልጿል፡፡
ጊፍት ሪል ስቴት በሽያጭ ከሚያቀርባቸው የተለያዩ ቤቶች ባሻገር የቤት እጥረትን ለመቅረፍ ለአቅመ ደካሞች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ጠቁሟል፡፡
Via አዲስ ማለዳ

👍9
የጥምር 12 ኮዬ ፈጬ2 ሎት1 የመንገድ ፕሮጀክት 17.8 ኪ.ሜትር የሚሸፍን የመንገድ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በኮዬ ፍጬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ 5ፕሮጀከቶችን በተለያዩ የስራ ተቋራጮች እያስገባ ይገኛል፡፡
ከእነዚህ ፕሮጀክቶች መካካል ከ711.7 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ የጥምር12 ኮዬ ፍጬ2 ሎት1 የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አንዱ ነው፡፡
የመንገዱን ግንባታ እያከናወነ የሚገኘው IFH የስራ ተቋራጭ ሲሆን ሲቪል ወርከር ኮንሰልቲግ ኢንጂነርስ ፔሊሲ ደግሞ የማማከርና የቁጥጥር ስራውን እየተከታተለው ይገኛል፡፡
ይህ የመንገድ ግንባታ የአስፋልት እና የኮብል መንገድ ጨምሮ 17.8 ኪ.ሜ ርዝመትና ከ10 እስከ 20 ሜትር የሚደርስ የጎን ስፋት አለው፡፡
አሁን ላይ የከርቭስቶን ፣ የሰቤዝ ፣ የድጋፍ ግንብ ግንባታ እና ሌሎች ተያያዥ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ፡፡
ይሁን እንጂ የወሰን ማስከበር ሥራዎች በተያዘላቸው ጊዜ ባለመጠናቀቃቸው ግንባታው በታሰበው ፍጥነት እንዳይከናወን ተፅእኖ አሳድረዋል፡፡
የመንገድ ፕሮጀክቱ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በመንገዱ ወሰን ውስጥ የሚገኙ ቀሪ የወሰን ማስከበር ስራዎችን በማጠናቀቅ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን

👍6🤮2
ትኩረቱን በአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ሂደት ላይ ያደረገ የመስክ ምልከታ ተካሄደ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም በመገኘት የፕሮጀክቱን አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል፡፡
የስራ ተቋራጩ ባለድርሻዎች፣አማካሪ ድርጅቱ ፣የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ እና ሌሎችም የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት በዚህ የመስክ ምልከታ ላይ ከስራ ተቋራጩ ተነስቶ የነበረው የክፍያ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ተደርጎ ጥያቄውን መፍታት ተችሏል፡፡
በመቀጠልም ፕሮጀክቱን ተዘዋውረው የተመለከቱት ቢሮ ኃላፊዋ የተጀመሩ ስራዎች በተያዘው ዕቅድ መሰረት እንዲከናወኑና ሌሎች በዚህ ሳምንት መጀመር ስለሚገባቸው ስራዎችና በዚህም መነሻነት ስለሚጠበቁ ውቴቶች አቅጣጫ እና የስራ መመሪያ አስቀምጠዋል፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት የካቲት 13/2015 ዓ/ም

👍8🤡1