👉እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ Support ትንሽ ልበላቹ....
.
፩) FIXED Support = በፎርስ ምክንያት የሚመጡ Moment, Shear እና Horizontal Force support የሚያደርግ supporting system ነው፡፡
🚧ስለዚህ Analyze ስናረግ የምንፈልጋቸው Reaction ብዛት 3 ነው (M,V & Fh) Reactive ፎርሶቹ Displacement ስለሚከላከሉ Displacement = 0 Reactive ሞመንቱ Rotation ስለሚከላከል Rotation = 0
፪) PIN Support = Shear እና Horizontal Force የሚከላከል ሲስተም ነው፡፡
⭐️ሞመንት አይቋቋሙም ሰለዚህ Roation አለ ነገር ግን Displacement ዜሮ ነው፡፡
፫) ROLLER Support
Vertical Force ብቻ ነው የሚሸከመው፡፡
⭐️Rotation አለ but Displacement = 0
#theoryofStructure
@etconp

❤5👌4👍3
👉የ ኋሊት ኮንስትራክሽን ታሪክ
🚧ቸርችል ጎዳና
⭐️ቸርችል ጎዳና በ1963 ይህንን ይመስል ነበር።
💫የዘመናዊ ህንጻዎች ግንባታ ትልቅ ጡዘት ላይ የነበረበት ወቅት ሲሆን አጠቃላይ የአገሪቷ በግብርና የሚተዳደረው ብዙሀን ግን በተቃራኒው በብዙ ችግር የተተበተበ ነበር።
📍በከተማና በገጠር የነበረው ተቃርኖ እየሰፋ የሄደበት ታሪካዊ ክስተት ነበር።
⭐️Churchill road in Addis Ababa 1971
Via ታሪካችን

👍10❤1🥰1
BID Herald.pdf
1.1 MB
#ማስታወቂያ
#የጨረታ_ሰነድ_መሸጥ_መጀመሩን_ስለማሳወቅ
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጥር 11/2015 ዓም ማለትም (January 19 /2023 G.C. ) በኢትዮጵያን ሄራልድ ጋዜጣ አውጥቶት የነበረው የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ አርሶአደርና የከተማ ግብርና ልማት ማዕከል B+G+10 ግንባታ ዓለም-ዓቀፍ ጨረታ ከነገ መጋቢት 05/2015 ዓ/ም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መሸጥ እንደሚጀመር እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በቢሮው 8ኛ ፎቅ በመምጣት እንድትገዙ እንጋብዛለን፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራች ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት መጋቢት 04/2015 ዓ/ም
በቢሮው የሚወጡ አዳዲስ ጨረታዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ይፋዊ ገፆች ይከተሉ፡፡
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Youtube:- https://youtube.com/@Etconp432

👍6🙏2
👉ደቡብ ሱዳን የምስራቅ አፍሪካ የትራንስፖርት ኮሪደርን ለመተግበር ስትራቴጂክ ፕላን ማዘጋጀቷ ተነገረ
🚧ከኬንያ ላሙ ወደብ በመነሳት በደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚደርሰውን የምስራቅ አፍሪካ የትራንስፖርት ኮሪደር ለመተግበር ደቡብ ሱዳን ስትራቴጂክ ፕላን ማዘጋጀቷ ተሰምቷል፡፡
🚧ደቡብ ሱዳን ቅድማያ ከምትሰጣቸው 16 ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ እንደሆነ የተነገረው ከሪደሩ፣ ምስራቅ አፍካን ከከምዕራብ አፍሪካ የሚያገናኝ ነው፡፡ የዚህ ኮሪደር አካል የሆነው ከላሙ ወደብ እስከ ኢሲሎ ያለው 500 ኪሎ ሜትር የሚረዝም መንገድ እየተገነባ ሲሆን፣ ከኢሲሎ በሞያሌ ሀዋሳ የሚደርስ 500 ኪሎ ሜትር የሚደርስ መንገድ ግንባታው ተጠናቅቋል፡፡
🚧ደቡብ ሱዳን ቅድሚያ የምትስጣቸውን 16 ፕሮጀክቶች አስመልክቶ ከአገሪቱ ሚንስትሮች ጋር እንደተወያዩ ያስታወቁት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የአፍሪካ ንግድ ማዕከል ዋና አማካሪ አዲይንካ አዲዬሚ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአገሪቱ ድጋፍ እንደሚደርግ አስታውቀዋል፡፡
🚧ይሁንና የሚገነባው መንገድ ምን ያህል ርዝመት እንዳለውና ስለተመደበለት በጀት የተባለ ነገር የለም፡፡
🚧ኹሉም ፕሮጀክቶች የኮሪደሩን እንቅስቃሴ የሚያሳልጡ ናቸው ያሉት አማካሪው፣ ዓለም ባንከ በተለይም በመንገድ፣ ኃይልና ግብርና ዘርፍ ድጋፍ ለማድረግ መስማማቱን ተናግረዋል፡፡
🚧ከአዲስ አበባ ሀዋሳ ድረስ እየተገነባ ያለው የፍጥነት መንገድ የትራንስፖርት ኮሪደሩን ውጤታማነት ከፍ ያደርጋል የተባለ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ኬንያና ደቡብ ሱዳን የሚዘረጉ መሰረተ ልማቶች ከኬንያው ላሙ ወደብ በመነሳት ምስራቅ አፍካን ከምዕራብ አፍሪካ በየብስ ያገናኛሉ፡፡
Via አዲስ ማለዳ

👍4👏2❤1
ቢሮው ለ28 አማካሪ ማህበራት የስራ ዕድል ፈጠረ፡፡
የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ ቀጣይ ወራት ሊያከናውናቸውበዕቅድ ይዞ በከፍተኛ ትኩረት እየተንቀሳቀሰባቸው የሚገኙትንና በርካታ ቁጥር ያላቸውን G+4 የመማሪያ ሕንፃዎች እንዲሁም G+0 የመስሪያ ቦታ ግንባታዎችን በቅርቡ በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ስራ ተቋራጭ ማህበራት በተለያየ ዙር መስጠቱን ተከትሎ እነዚህን ስራዎች የሚከታተሉ 28 አማካሪ ማህበራትን በዕጣ ደልድሏል፡፡
እንደየስራው ስፋትና ፕሮጀክቶቹ እንዳሉባቸው ቦታዎች ርቀት ለያንዳንዱ ማሕበራት ሁለት እና ከዛ በላይ ፕሮጀክቶች እንዲከታተሉ የተሰጠ ሲሆን ፕሮጀክቶቹ በታለመላቸው የጊዜ ማዕቀፍ፣በተያዘላቸው በጀት እንዲሁም በተቀመጠላቸው የጥራት ደረጃ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ የአማካሪ ማሕበራቱ ድርሻ የላቀ መሆኑ ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ በመድረኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል፡፡
Via የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ

👍7
የሲሚንቶ ስርጭት እና ግብይትን ለመወሰን የወጣው መመሪያ ቁጥር 940/2015 በአግባቡ ተግባራዊ እየተደረገ እንዳልሆነ ተገለጸ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረ መስቀል ጫላ በሲሚንቶ ስርጭትና ግብይት ሂደት ሲስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን ለመቅረፍ መመሪያ ወጥቶ ተግባራዊ እየተደረገ ቢገኝም ችግሩ ተቀርፏል የሚል እምነት የለም ብለዋል፡፡
ጉዳዩን አስመልክቶ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከአምራቾች እና አከፋፋዮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
በውይይቱም ሚኒስትሩ ለአብዛኛዎቹ አከፋፋዮች ትስስር አለመፈጠሩ የአንዳንድ ፋብሪካዎች ለመመሪያው ተገዢ አለመሆን፤ የደላላዎች ጣልቃ ገብነት፤ተናቦ ያለመስራት ችግር፤የአከፋፋዮች እና የቸርቻሪዎች አለመተዋወቅ፤ ያለደረሰኝ የሚካሄድ ግብይት መበራከቱ ለችግሩ አለመቀረፍ በምክንያትነት ከሚጠቀሱ ጉዳዮች ውስጥ ተጠቃሾቹ መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡
የሲሚንቶ የችርቻሮ ዋጋ በሲሚንቶ አምራቾች ማህበር እንዲወሰን መደረጉን ተከትሎ በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ዋጋው ከ1200 ብር እንዳይበልጥ ቢደረግም በተደረገው የዳሰሳ ጥናት አንድ ኩንታል ሲሚንቶ እስከ 1850 ብር በመሸጥ ላይ እንደሚገኝም ተጠቅሷል፡፡
የዚህ መመሪያ ተግባራዊ መደረግ በጎ ጅማሮ ሆኖ ሳላ ነገር ግን አንዳንድ ፋብሪካዎች ለትክክለኛ አከፋፋዮች ያለመስጠት ችግር ይስተዋላል ያሉት በዉይይቱ የተሳተፉ አከፋፋዮች ለዚህም እልባት ሊሰጠው ይገባል ብለዋል፡፡
የሲሚንቶ አምራቾች በበኩላቸው በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ አብዛኛዎቹ ሲሚንቶ አምራቾች ከአቅም በታች እያመረቱ በመሆኑ የፍላጎትና የአቅርቦት ያለመመጣጠን ችግር በመከሰቱ ለሁሉም አከፋፋዮች ሲሚንቶ በተፈለገው መጠን ማዳረስ እንዳልተቻለም አስረድተዋል፡፡
የንግድ ስርዓትና ላይሰንሲንግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተሻለ በልሁ በበኩላቸው የወጣውን መመሪያ ከመተግበር አኳያ ውስንነቶች የተስተዋሉ በመሆኑ መንግስት የዜጎችን ተጠቃሚነት የማረጋገጥ ግዴታ ስላለበት በእነዚህ ህገ ወጥ አካላት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቀዋል፡፡
በሲሚንቶ ስርጭትና ግብይት ስርዓት የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የጋራ ስራ እንደሚያስፈግም በመድረኩ ተመላክቷል፡፡

👍6❤2
👉የምትሰሩትን ያክል Member ብዙ አላገኛችሁም ብላችሁ ለጠየቃችሁን እንዲሁም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይህ ቻናል ያለ እናንተ ድጋፍ የትም እንደማይደርስ የሚታወቅ ነው።
🚧ምን በማድረግ የቻናሉን ተከታዮች ቁጥር ማብዛት ይቻላል?
📍1 - ቻናላችን አሁን ስልካቹ ላሉ የ ኮንስትራክሽን ቤተሰቦች INVITE ያርጉ።
📍2 - አሁን ይህን ለአስር ሰው Forward ያድርጉ
📍3 - ወደ ግሩፓች ሼር የምታደርጉ ከሆነ በቀላሉ እንበዛለን።
⚡️አብረን እንብዛ
✌️መብዛታችን በሰፊው እንድንማማር ይረዳናል።
💫Click And Join It ⬇️
https://t.me/ETCONp
@ETCONp
🙏እናመሰግናለን🙏

👍3❤2
ለማኅበሩ አባላት በሙሉ!
ባለፈው የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. በተካሄደው የማኅበሩ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች እየተፈተንባቸው ስላሉ ተግዳሮቶቻችንን ከሚመለከታቸው መንግሥታዊ ባለድርሻ አካላት ጋር በሚደረግ የውይይት መድረክ ላይ ማቅረብ የምንችልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ጥያቄውን ለከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አቅርበን ክቡር ሚኒስትር ዴኤታው ከኮንስትራክሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር እና ከመንግሥት ግዥ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ጋር በጋራ በመሆን ሊያወያዩን እንደፈቀዱ ገልፀን ጥሪ ሲደረግላችሁ እንድትገኙ ማሳሰባችን ይታወሳል፡፡
በዚህም መሰረት ከታች በተገለፀው ቀንና ሰዓት እንድትገኙ ማህበሩ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
ቀኑ - መጋቢት 8 2015 ዓ.ም
ሰዓቱ - ከጠዋቱ 2፡30
የስብሰባው ቦታው - በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መ/ቤት 10ኛ ፎቅ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር

👍6
#SCHOLARSHIP
👉የክረምት የትምህርት እድል
⭐️ለህንጻ ነዳፊዎች፣ለከተማ አቃጆች፣ መሀንዲሶችና ተዛማጅ ሙያ ተማሪዎችና የቅርብ ምሩቃን።
🚧በዴልፍት ከተማ ኔዘርላንድስ በሚገኘው በዴልፍት የቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኪነህንጻና የተገነባው አካባቢ ትምህርት ክፍል ከ 3 እስከ 14 ጁላይ 2023 እኤአ " ፍትሀዊ ከተማ" በሚል ያዘጋጀው የክረምት ትምህርት መርሀግብር አለ።
⭐️ለዚህም የሚሆን የተወሰኑ የወጪ መሸፈን አግባብ ያዘጋጀ ሲሆን ሙሉ መረጃውን ማስፈንጠርያውን በመጠቀም መመልከት ይቻላል።
🏷መልካም እድል💫
https://summerschooltudelft.org/how-to-apply/

👉Which types of concrete are used in different structure?
➡️The different types of Concrete generally used in typical Construction of structures are as follows:
🚧Sulphate Resisting Concrete (SRC)/ Plain Cement Concrete (PCC)
▶️Used for non structural works such as Blinding, Screening and Protection works.
▶️Generally this is low strength concrete with a Mix design of C-15 or C-20.
🚧Microsilica Concrete
▶️Typically used for Substructure Construction.
▶️Microsilica Concrete is generally preferred for elements in contact with soil or water.
▶️This type of Concrete is preferred in Rafts, Basement Slabs, Piles and Pile Caps, Retaining walls etc.
🚧High Strength Concrete
▶️This type of concrete does not have any special additive but is designed for load bearing elements such as Columns, Shear walls, transfer beams etc.
▶️Mix designs may vary from C-25 to C-80 based on strength requirements.
🚧Waterproof Concrete
▶️In this type of concrete, a waterproof admixture is added to concrete during batching to impart water proofing properties in concrete.
▶️This type of concrete is used for water retaining structures such as water tanks, swimming pools etc
🚧Cement Concrete for Reinforced members
▶️This is the most general type of concrete used for all other concrete member including beams, slabs, staircases etc.
▶️They generally do not have any special property but can be customized based on site requirement such as workability can be increased by super plasticizer to make self compacting concrete and other methods can be adopted to make air entraining concrete, light weight concrete and many other various types.
#concretetechnology

👍8
👉ከተማ አስተዳደሩ 100 ሺሕ ቤቶችን ለመገንባት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ
⭐️የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሺሕ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
🚧ከተማ አስተዳደሩ የህዝቡን የቤት ጥያቄ ለመመለስ በመንግስት እና በግል አጋርነት የሚሰሩ የመጀመሪያ ዙር 100 ሺሕ ቤቶችን ግንባታ ፕሮጀክት ለማስጀመር የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡
🚧ለመጀመሪያ ዙር ግንባታም በመንግስት 350 ሺሕ ሄክታር መሬት መዘጋጀቱ ነው የተገለጸው፡፡
🚧ለግንባታው 350 ሄክታር መሬት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ተዘጋጅቷል ያሉት ከንቲባዋ የዜጎችን የመኖሪያ ቤት እጥረት መቅረፍ ባይቻልም ማቃለል እንደሚቻል ተናግረዋል።
Via ኢቢሲ

👍4❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Core structure (አንኳር የመዋቅር አይነት)
ረዣዥም እና ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎችን ለመስራት በተለመደው እና በመደበኛው ፍሬም ስትራክቸር መስራት economicalም አይደለም adequateም አይደለም። ስለዚህ የ20ኛው ክፍለዘመን የምህንድስና ጠበብቶች Core structureን አስተዋወቁ።
Core structure ማለት shear wall ( በ አርማታ እና በ ፌሮ የሚሰራ ግንብ ሆኖ የጎንዮሽ ጫናን (lateral load) በበቂ ሁኔታ የሚከላከል ከ ሌሎች ፍሬም መዋቅሮች የተሻለ stability ያለው ነው።
ይህ የመዋቅር እይነት ሾጠጥ (slender) ያለ ነው። ብዙ ጊዜ የቦታውን ይዞታ ኮንክሪት ብቻ ከመከመር መዋቅራዊ ይዘቱም እንዳለ የ አሳንሰር አገልግሎት እንዲሰጥ ይደረጋል የከተማታችን ብንወስድ የ ህብረት ባንክ ዋና ፅህፈት ቤት ህንፃ (elevator 🛗 station) የ ኮር ስትራክቸር አንዱ ማሳያ ነው። ብዙ ጊዜ core structure at the centroid of the plan of the building እንዲሆን ይመከራል።

👍12👌1
👉ѕнєαя ƒαιℓυяє
⭐️shear failure is sudden and brittle failure. The failure is with diagonal cracks occurring some distance from the face of support.
🚧on any given section shear and flexure occur at the same time( except point with either shear or moment is zero). The interaction of the two stresses, if the principle of stress transformation is followed, develop tension and shear at an angle different from 0 or 90°.
🚧The diagonal tension resulting from interaction of shear and flexure is responsible for shear failure.
🚧beams without shear reinforcement faile in one of the five modes:
☑️diagonal tension
☑️shear compression
☑️shear tension
☑️web crushing and
☑️arch rib failure.
💫The failure mode likely to occur depends on:
☑️moment to shear ratio( M/V),
☑️ type of loading(concentrated or distributed)
☑️beam cross section.
💫 concrete without shear reinforcement resists shear by the contribution of:-
☑️concrete uncracked section,
☑️aggregate interlock and
☑️due to dowel action of longitudinal reinforcement.

👍6❤1
👉የተማሪዎች የንድፍ እልፍኝ
⭐️በአሜሪካ በማሳቹሴትስ ግዛት ባለ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የሚገኝ የኪነህንጻ ተማሪዎች የንድፍ እልፍኝ።
🚧የኪነህንጻ ተማሪዎች የንድፍ ስፍራ
1.ሰፋ ያለ ቦታ
2. የግላቸው የሆነ ከለል ያለ የስራ ጣብያ
3. ቁስ ምስል መስርያ ቁሳቁሶች ከነሙሉ ተያያዥ ቁሶች
4. የኤሌክትሪክ መሰክያ ቦታ እንደሚያስፈልጓቸው እንረዳለን።
💫የእኛ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የኪነህንጻ መርሀግብር ተማሪዎች የንድፍ እልፍኞች እንዴት ናቸው?
📩 @COTMp ሀሳብ ስጡበት
Via ማህበራዊ ሚድያ
#ARCHITECTURE

👍5💔2
China built 57 story building in 19days
📍 🇨🇳
በ ፩፱ ቀን ፭፯ ወለል ቻይና ሰራች
@etconp
Facebook:- https://m.facebook.com/etconp/

❤6👍2
👉የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር?
🏷ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ
1⃣mechanical
2⃣chemical
3⃣stabilization techniques
🚧A)ሜካኒካል ውስጥ
*⃣1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density / unit weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው::
*⃣2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን
*⃣3. Mixing of Different Soils -ሳይታችን ላይ ያለው አፈር coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር ፀባይ ማግኘት እንችላለን::
🚧B) ኬሚካል :-
*⃣1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው ለ expansive soil ነው፡፡
⏺አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡
⏺የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡
*⃣2. Cement stabilization -ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡
*⃣3. Asphalt stabilization አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive አፈሮች፡፡
⏺አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ BCን መጨመር እንችላለን፡፡
⏺በአብዛኛው ይህንን ድብልቅ ለመንገዶች እንደ base course መጠቀም እንችላለን፡፡
🚧C) ሌሎች የአፈርን ባህሪ ማስተካከያ መንገዶች:-
🔅1. Drainage - ፓይፖችን አፈር ውስጥ በመቅበር ወይም ጉድጓዶችን በመጠቀም ground water የምንቆጣጠርበት ነው
🔅2. Precompression - ግንባታ ከመጀመራችን በፊት አፈሩ ላይ ሎድ በመጫን ኮምፓክት የምናደርግበት ዘዴ ነው
🔅3. Dynamic Stabilization
*⃣ሀ) Blasting - ቦምብ ወደ ውስጥ በመቅበር በፍንዳታው አፈሩ ይጠቀጠቃል::
*⃣ለ) Compaction Piles - ፓይሎችን ወደውስጥ በማስገባት አፈሩ ወደ ጎን እንዲሸሽና እንዲጠቀጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡
⏺ፓይሉን ስናስወጣውም በተቦረቦረው ጉድጓድ ውስጥ የተሻለ አፈር በማስገባት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከል እንችላለን፡፡
🔅4. Injection And Grouting - አፈሩን በሲሚንቶ ወይም በተለያዩ chemical ውህዶች በpressure በመምታት ground water ና settlement መቆጣጠር እንችላለን፡፡
🚧የተሻለውን ዘዴ ለመምረጥ የአፈሩንና የአካባቢውን ሁኔታ ፤ ኢኮኖሚ ፤ ሴፍቲና የመሳሰሉትን ነገሮች ማጤን አለብን፡፡

❤12👍8👌5👏3🍌1
👉List of the 20 Tallest Buildings In Africa
1. Iconic Tower, 393.8 m (1,292 ft) 77 Floors, 2023, New Administrative Capital, Egypt 🇪🇬
2. Mohammed VI Tower, 250 m (820 ft) 55 Floors, 2023, Rabat, Morocco 🇲🇦
⭐️Designed to be visible from a distance of 50 kilometres all round.
3. The Leonardo, 234 m (768 ft) 56 Floors, 2019, Johannesburg, South Africa 🇿🇦
4. Carlton Centre, 223 m (732 ft) 50 Floors, 1973, Johannesburg, South Africa 🇿🇦
⭐️When it was completed in 1974, it was the tallest building in the Southern Hemisphere. which for 45 years had gone unchallenged as the “Top of Africa”.
5. Commercial Bank of Ethiopia Headquarters, 209.3 m (687 ft) 46 Floors, 2021, Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹
6. Britam Tower, 200.1 m (656 ft) 31 Floors, 2017, Nairobi, Kenya 🇰🇪
7. Nairobi Global Trade Centre Office Tower, 184 m (604 ft), 43 Floors, 2021, Nairobi, Kenya 🇰🇪
8. Ponte City Apartments, 172.8 m (567 ft), 54 Floors, 1975, Johannesburg South Africa 🇿🇦
9. New Administrative Capital Building C04, 170 m (560 ft), 34 Floors, 2022, New Administrative Capital, Egypt 🇪🇬
10. UAP Tower, 163 m (535 ft), 33 Floors, 2016, Nairobi, Kenya 🇰🇪
11. NECOM House, 160.3 m (526 ft), 32 Floors, 1979, Lagos, Nigeria 🇳🇬
12. New Administrative Capital Building C11, 160 m (520 ft), 27 Floors, 2022, New
⭐️Administrative Capital, Egypt 🇪🇬
New Administrative Capital Building C12, 160 m (520 ft), 27 Floors, 2022, New Administrative Capital, Egypt 🇪🇬
13. Basilica of Our Lady of Peace Yamoussoukro, 158 m (518 ft), 3 Floors, 1990, Yamoussoukro, Ivory Coast 🇨🇮
14. Tanzania Ports Authority HQ, 157 m (515 ft), 40 Floors, 2016, Dar Es Salaam, Tanzania 🇹🇿
15. New Administrative Capital Building C07, 155 m (509 ft), 32 Floors, 2022, New
⭐️Administrative Capital, Egypt 🇪🇬
New Administrative Capital Building C08, 155 m (509 ft), 32 Floors, 2022, New
Administrative Capital, Egypt 🇪🇬
16. PSPF Towers,Tower A, 152.7 m (501 ft), 35 Floors, 2014, Dar Es Salaam, Tanzania 🇹🇿
PSPF Towers, Tower B, 152.7 m (501 ft), 35 Floors, 2014, Dar Es Salaam, Tanzania 🇹🇿
17. Marble Towers, 152.1 m (499 ft), 32 Floors, 1973, Johannesburg, South Africa 🇿🇦
18. Pearl Dawn, 152 m (499 ft), 31 Floors, 2010, Durban, South Africa 🇿🇦
19. South African Reserve Bank Building, 148 m (486 ft), 38 Floors, 1988, Pretoria, South Africa 🇿🇦
20. 88 on Field, 146.5 m (481 ft), 26 Floors, 1985, Durban, South Africa 🇿🇦
🚧List of Tallest Buildings Under Construction In Africa
1. Tour F, 400 m (1,300 ft), 64, Floors, 2025, Abidjan, Ivory Coast 🇨🇮
2. Capital Diamond Tower, 239 m (784 ft), 62 Floors, 2026, New Administrative Capital, Cairo, Egypt 🇪🇬
3. 88 Nairobi Condominium Tower, 218 m (715 ft), 44 Floors, 2023, Nairobi, Kenya 🇰🇪
4. Infinity Tower, 200 m (660 ft), 40 Floors, 2024, New Administrative Capital, Cairo, Egypt 🇪🇬

👍8👏7❤1
🏷የማብቂያ መርሀ ግብር፡
🚧የአሜሪካ አርክቴክቶች ኢንስቲትዩት (ኤአይ ኤ አለም አቀፍ) የአለማቀፋዊ የኪነህንጻ ማብቃት መርሀግብሩን እንድትቀላቀሉ ይጋብዛል፡፡
🚧አህጉራትን የሚያቋርጥ ዘጠኝ ወር የሚፈጅ ለተማሪዎች፣ ለቅርብ ግዜ ምሩቃንና የሙያ ፈቃድ ለማግኘት ለሚጥሩ ህንጻ ነዳፊዎች የተዘጋጀ መርሀ ግብር ነው፡፡
🚧ይህ መርሀ ግብር አብቂዎችንና በቂዎችን አንድ ለአንድ ከማጣመር ባለፈ ብዙ ስዎችንና ቡድኖችን በበይነ መረብ በማገናኘት በሙያ ብቃት ዙርያ የበይነ መረብ ስብሰባዎችን ያካሂዳል፡፡ ለመመዝገብ ማስፈንጠርያውን ይጫኑ፡፡
https://docs.google.com/forms/d//1FAIpQLSdM63A6CwujeVA1rQltGyrqEWf01XF20nlfK813xgwASBvNhA/viewform?usp=send_form
📩ለበለጠ ለመረዳት በሚከተለው ኢደብዳቤ ይጠቀሙ
emergingprofessionals@aiainternational.org
👉Mentorship program
⭐️AIA International invites you to join the Global Architecture Mentorship Program.
⭐️A cross-continental, 9-month long program full of networking opportunities that is open to students, recent graduates, those pursuing licensure and to architects.
⭐️The program pairs mentors and mentees one to one and also hosts large group virtual meetings to discuss professional development topics.
Via AIA International.

❤2👍2🙏1
👉የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ባለፉት ዓመታት ከፍተኛ እድገት ያስመዘገበ ቢሆንም በዘርፉ የተሠማሩ አካላት ከውጭ ሀገር ሥራ ተቋራጮች ጋር ተወዳዳሪና ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ ተጠቀምው መቀጠል አለመቻላቸው ተገለጸ፡፡
🚧የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር በሚገጥሟቸው ተግዳሮቶችና መፍተሔዎች ዙሪያ ከከተማና መሠረተ ልማት ሚኒሰቴር ጋር ምክክር አካሄዷል፡፡
🚧የውይይት መድረኩን የመሩት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር) ባቀረቡት ጽሁፍ እንደተናገሩት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ባለፉት ሃያ ዓመታት ከፍተኛ እድገት ያስመዘገበ ቢሆንም በዘርፉ የተሠማሩ አካላት ከውጭ ሀገር ሥራ ተቋራጮች ጋር ተወዳዳሪና ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ ተጠቀምው መቀጠል አልቻሉም ብለዋል፡፡
🚧ለዚህም ዋናው ምክንያት በዘርፉ የተሠማሩ ሁሉም ሥራ ተቋራጮች በማህበር ተደራጅተው የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች ከመንግስት ጋር በየጊዜው እየተገናኙ በመመካከር አማራጭ መፍትሔዎቻቸውን ማቅረብ ባለመቻላቸው ነው ያሉት ሚኒስቴር ዴኤታው በተለይ በፋይናንስ፣ በሙያዊ ሥነ-ምግባር፣ በቅንጅታዊ አሠራር፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት አለመኖር በዘርፉ ለተሠማሩ አካላት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆኑ በርካቶች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን አብራርተዋል፡፡
🚧በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር ፕሬዝዳንት ግርማ ሀብተማሪያም (ኢ/ር) ሚኒስቴር መ/ቤቱ ኃላፊነቱን ወስዶ ሊያሻሽላቸው ይገባል ያሏቸውን የተለያዩ የህግ ማዕቀፎች ባቀረቡት መሠረት ሚኒስትር ዴኤታው ክቡር ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር) የተዘረዘሩት የህግ ማእቀፎች መሻሻል በሚገባቸው አገባብ ዙሪያ ተገቢውን ምላሽ ለማህበራቱ አስረድተዋል፡፡
በውይይት መድረኩ ከተሳታፊዎች በተደጋጋሚ የተነሳው በሀገሪቱ የሰላም እጦትና አለመረጋጋት፣ የግዥ ሥርአቱ አላሰራ ማለቱን፣ በሁሉም ክልሎች ተዘዋውረው መሥራት አለመቻላቸው ዘርፉን እጅግ እንደጎዳው ጠቅሰው መንግስት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጥበት አበክረው ተናግረዋል፡፡
በመጨረሻም የሚሰተዋሉ ተግዳሮቶችን መፍታት ያስችል ዘንድ በሚኒስቴር መ/ቤቱ በኩል ፖሊሲዎችን፣ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪዎችን በማዘጋጀት ዘርፉን ወደተሻለ ደረጃ ማሻገር እንደሚቻል ሚኒሰቴር ዴኤታው በማጠቃለያ ሀሳባቸው አስገንዝበዋል፡፡
Via ሞገስ ዓሊ

❤3👍3🥰1