Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
Ethio Construction Engineering
👉🏻 Ribbed slab ብሎኬት የሚረበረበው የሶሌታ አይነት ይህኛው የሶሌታ አይነት ከሌላው ሚለየው Panelኦቹ በ አርማታ ሳይሆን የሚሞሉት በ ብሎኬት ነው። ቢሞቹ RC ናቸው የሶሌታ panel ግን ብሎኬት ነው። ይሄ እንዴት ይሆናል 🤔? መጀመሪያ ፎርምወርካችንን እናነጥፍና የቢማችንን ዘርግተን እንደጨረስን ብሎኬት (ድርግዳ ምንሰራበት አይነት ብሎኬት ሳይሆን የተለየ አይነት) እንደረድራለን ከዛን…
PART 2

Ribbed slab

- it’s flat slab where there is no flange beam sometimes there is flange at the edge of the building to brace columns moreover the width of the beams are greater than the depth of the beams in this type of column …. It’s often economical in our (ETHIOPIA CASE) because you don’t need to hatch the surface and it’s usually one way slab

- ለጥ ያለ የሶሌታ አይነት ሲሆን ጥልቀት ያላቸው ቢሞች (flanged) የሆኑትን ዙሪያውን ነው በ አብዛኛው የሚሰራው ኮለኖቹን brace ለማረግ ፣ በዚህኛው የሶሌታ አይነት የቢሞቹ ስፋት ከ ጥልቀታቸው ይበልጣል። ወጪ ቆጣቢ የሆነ የሶሌታ አይነት ነው ለምን ብትሉ በትንሹ አንቆረቁርም ቀጥታ ወደልስን ነው። one way slab ነው።

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

Telegram:- https://t.me/ETCONp

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍11❤4😱1
Ethio Construction Engineering
Next I’ll be presenting you about post-tensioning In Detail / በቀጣይ ስለ ፖስትቴንሽኒንግ በጥልቀት አቀርባለው

What do you know about post- tensioning ? ስለፖስት ቴንሽን ምን ያውቃሉ?
ይህ የምትመለከቱት prototype ምን ይበላል ?

1️⃣. Steel bar
2️⃣. Jack hammer
3️⃣. Tendon
4️⃣. Modern pipeline

@etconp


YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

Telegram:- https://t.me/ETCONp

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍13
የጎርጎራ ፕሮጀክት በአራት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል

👍 ሰው ሰራሽ ወደብ
***********************
@etconp
👍22👏2
Ethio Construction Engineering via @like
ይህ የምትመለከቱት prototype ምን ይበላል ? 1️⃣. Steel bar 2️⃣. Jack hammer 3️⃣. Tendon 4️⃣. Modern pipeline @etconp YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432 Telegram:- https://t.me/ETCONp Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y= Facebook:…
🪡 Post tension

ከቃሉ ስንነሳ post - ድህረ ማለት ነው። concrete ከተሞላ በኋላ ብረቱን ስንወጥር post tension (ድህረ መወጠር) concrete ከመሞላቱ በፊት ደግሞ ሲወጠር pre-tension ይባላል። ልዩነቱን ሌላ ጊዜ በሰፊው አብራራለው ዛሬ ስለ post tension እናውጋ!

Post tension እዛው መስክ(site) ላይ የምናከናውነው የግንባታ ዘዬ ነው pretension ግን በ precast ማምረቻ warehouseኦች ላይ ሚተገበር ነው።

በpost tension ጊዜ መጀመሪያ ብረት እናነጥፋለን(bottom bar) ኮለኖች አካባቢ lower reinforcement እናበጃለን ከዛም ኮለኖች አካባቢ punching shear reinforcement እናበጃለን (drop panel in exceptional case ካልሆነ አንጠቀምም) ከዛም chair bar (“ከበሌቶ”) ካረግን በኋላ strand እንዘረጋለን ከዛም በ side formwork በኩል መወጠሪያ ብረቶቻችንን ካወጣን በኋላ anchorage እና grout vent እንዘረጋለን ከዛም እናጠብቃቸዋለን ከዛም top reinforcement (minimum reinforcement ለ shrinkage እና ለ temperature) ከዛም ኮንክሪት መሙላት ከዛም ያወጣነውን ቴንደን መወጠር ከዛም የተመዘዘውን መጠን መለካት ( measuring elongation) ከዛም የወጡትን የ strand ጫፎች መለካት ከዛም ክፍተቱን (void) በሲሚንቶ (cement screed) መሙላት።

PART 1


YouTube :- https://youtube.com/@Etconp432

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=
👍12❤2🎃1
Ethio Construction Engineering
🪡 Post tension ከቃሉ ስንነሳ post - ድህረ ማለት ነው። concrete ከተሞላ በኋላ ብረቱን ስንወጥር post tension (ድህረ መወጠር) concrete ከመሞላቱ በፊት ደግሞ ሲወጠር pre-tension ይባላል። ልዩነቱን ሌላ ጊዜ በሰፊው አብራራለው ዛሬ ስለ post tension እናውጋ! Post tension እዛው መስክ(site) ላይ የምናከናውነው የግንባታ ዘዬ ነው pretension…
PART 2 post tension

ለ post tension የምንጠቀመው ultra high strength steel strand (እጅግ በጣም ጠንካራ ስትራንድ) ነው። በ አማካይ እስከ 1.8GPa ጥንካሬ አላቸው ግማሽ inch diameter ያላቸው እስከ 15kN ይወጠራሉ

ጥቅሞቹ

ይሄ የግንባታ ዘዬ ፍልስፍናው ሚነሳው ከመሰረታዊ የ RC concept ነው። ኮንክሪትን ስትወጥረው (under tension- two forces in opposite line of action) ይቀነጠሳል፣ስለዚህ ኮንክሪት ደካማ የመወጠር አቅም አለው በተቃራኒ ጠንካራ የመኮማተር አቅም አለው፣ ብረት ደግሞ በተቃራኒው ስለዚህ post tension (PT) ሁለቱን በተሻለ ቁመና ላይ በማድረግ እጅግ ጠንካራ RC መዋቅር መፍጠር ነው።

ቅድም እንዳልኩት ስትራንድ እጅግ ጠንካራ ስለሆነ bending moment diagramኡን ይቀይረዋል ስለዚህ የተራራቀ bar spacing ለሶሌታችን እንጠቀማለን ስለዚህ ብረት ቀነስን ማለት አይደል በተመሳሳይ ጥንካሬ ካገኘ structureኣችን cross-section መቀነስ ይኖርብናል ይሄ ማለት ደግሞ concrete volume ቀነስን ማለት ነው።

Post tension እጅግ ብዙ ጥቅም አለው spanኣችንን ለመጨመር፣ የብረት መጠን መቀነስ፣ የኮንክሪት መጠን መቀነስ፣ ለፈጣን ግንባታ፣ ለ architectኦች የተሻለ ነፃነት ይሰጣል ምክንያቱም flat slab ብዙ ጊዜ ስለሚያገኙ በኋላ ይሄን ሀሳብ አብራራዋለው።

YouTube :- https://youtube.com/@Etconp432

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍10🙏2🤣2🍌1
Ethio Construction Engineering
PART 2 post tension ለ post tension የምንጠቀመው ultra high strength steel strand (እጅግ በጣም ጠንካራ ስትራንድ) ነው። በ አማካይ እስከ 1.8GPa ጥንካሬ አላቸው ግማሽ inch diameter ያላቸው እስከ 15kN ይወጠራሉ ጥቅሞቹ ይሄ የግንባታ ዘዬ ፍልስፍናው ሚነሳው ከመሰረታዊ የ RC concept ነው። ኮንክሪትን ስትወጥረው (under tension- two…
The benefit of Post tension
- longer span
- minimization of concrete volume and number of steel
- high speed of construction
- suitable for architects since we don’t use deeper beam (flange)

Case studies in our country Ethiopia
- 📍 Enshita tower (4B+M+G+32) -
in front of Hannan bakery
kazanchis -
designed and subcontracted by
EASE (East African
specialized engineering P.L.C)
- 📍 Prosperity party headquarter -

🔌 Hall Slab at Prosperity Party HQ project where EASE implemented its post-tensioning services on one of the EASE most challenging projects in Addis Ababa.
The project constituted of an inclined hall slab with spans reaching above 20m, and cantilevers beyond 5m supporting at its ends the columns’ for the mezzanine floor.

- 📍 Elileta real estate - sarbet next
to AACRA 32 meter span sky
bridge

@etconp

Website:- https://www.ease-int.com/


YouTube :- https://youtube.com/@Etconp432

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍12❤3🤔2
Technical report 43 2nd edition @etconp.pdf
7.5 MB
Post tension handbook

@etconp
❤13👍3
Daily Progress Report DPR format used at Construction Project

@etconp

YouTube :- https://youtube.com/@Etconp432

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
👍10🙏2