🌟ጥቆማ
✨5 ምርጥ አለምአቀፍ ነፃ የትምህርት ዕድል (scholar ship) ማግኛ ድህረ ገፆች (Websites)
▫️1 - StudentScholarships.org
▫️2 - collegeboard.org
▫️3 - StudentScholarships.org
▫️4 - ScholarshipExperts.com
▫️5 - SuperCollege.com
@etconp

👍5❤2👏2🥰1🎃1
SURVEYOR Full Time
Industry PLC at Oromia Regional State,
HR Department Walia Steel Sheger Sub city Alemgena, Addis Ababa, Const. & Architecture Ethiopia Addis Ababa
April 9, 2023 - April 21, 2023
JOB OVERVIEW
https://etconp.blogspot.com/2023/04/surveyor.html

Blogspot
SURVEYOR
SURVEYOR Full Time Industry PLC at Oromia Regional State, HR Department Walia Steel Sheger Sub city Alemgena, Addis Ababa, Const. & Architec...
👍5
👉What are combined footings?
🚧A joined balance is a sort of shallow establishment where a typical base is accommodated two firmly separated sections. At the point when a typical base in type of a strip is accommodated at least three lines of segments, it is better portrayed as a constant balance.
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Admin @ETCONpADMIN
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONpWORK
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════

👍5❤1🙏1
🌟የ ኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከ መሬት ወይም ከወለል ያላቸው ከፍታ
✨(Electrical Accessories Height from the floor):-
========================
☑️ የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ማለትም ማብሪያና ማጥፊያ፣ ሶኬት፣ ቆጣሪ፣ ዲስትሪቢዩሽን ቦርድ ወ.ዘ.ተ. ከወለል ያላቸውን ከፍታ ነው የምናየው።
☑️ብዙዎቻችሁ ስለነዚህ አክሰሰሪዎች ትክክለኛ ቦታ ለማወቅ ብዙ መፅሐፍ አንብባችሁ ይሆናል፤ ምናልባት ትክክለኛ መረጃ አላገኝ ብላችሁ ግራ ተጋብታችሁ ይሆናል፤ ወይም ደግሞ አንፃራዊ ትክክለኛ ቦታውን አውቃችሁ የምትሰሩም ትኖራላችሁ። ጭራሹንም ደግሞ ስለ አቀማመጡ ግድ የማይሰጣችሁ አስባችሁትም የማታውቁ መስራቱ ላይ ብቻ ትኩረት የምታደርጉ ትኖራላችሁ። ሁላችሁም ተከታተሉን መልሱን ታገኛላችሁ።
☑️አሜሪካን ሀገር የሚገኘው "ብሔራዊ የኤሌክትሪክ ደንብ" ወይም "National Electrical Code" የተባለው የግል ድርጅት ስለሁሉም ጥቃቅን የሚባሉት እንኳን ሳይቀሩ በስፋት ህጎችንና መመሪያዎችን አስቀማጧል። አሁንም የአለማችን ሀገሮች እየተጠቀሙበት የገኛሉ። ነገር ግን የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ስላላቸው ከፍታ ምንም ያለው ነገር የለም።
☑️"አለም አቀፍ የኤሌክትሪክ ደንብ" "International Electrical Code" ቢሆንም ግለፅ የሆነ የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ስላላቸው ከፍታ ያስቀመጠው ነገር የለም።
☑️"የኢትዮጵያ ህንፃ ደንብ መመሪያ" ወይም "Ethiopian Building Code standard" የሚለው መፅሃፍም ምንም እንኳን የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ህጎች በዚህ መፅሐፍ የሚዳኙ ቢሆንም አብዛኞቻችሁ እንዳያችሁትና ከስሙም እንደምንረዳው ለግንባታ/ለሲቪል ስራው ብቻ የተዘጋጀ ነው የሚመስለው ፤ ለማንበብ ስትሞክሩም እንቅልፍ ጠሪ ነው ። ራሱን የቻለ የኤሌክትሪክ ህግ የለም በዛ ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የኤሌክትሪክ ስራውም ተጠቅልሎ ለሲቪል ምህንድስናው ተሰቷል። እንኳን ስለኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ስላላቸው ከፍታ ሌሎች ህጎችም መፅሐፉ ላይ የተጠቀሱት በግልፅ አልተቀመጡም።
☑️ ስለዚህ የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ያላቸው ከፍታ እነዚህ ደንቦችና መመሪያዎች ላይ ካልተጠቀሰ ለምን ከፍታቸውን ማወቅ አስፈለገ? ለምን እንደፈለግን አንዘረጋቸውም/አናስራቸውም?
🔸መለሱም አዎ በግልፅ የተቀመጠው ህግ ያላቸው ሀገሮች ሊኖሩ ቢችሉም። እንደምሳሌ በተጠቀሱት ላይ ግልጽፅ የሆነ ህግ የለም። ነገር ግን ለእይታ እንዳይደብር በማሰብ፣ ለመጠቀም ለሁሉም አምች እንዲሆን፣ አደጋን ለመቀነስ በማሰብ እንዲሁም አቅመደካምችን፣ ህፃናትንና አካል ጉዳተኞችን ግምት ውስጥ በማስገባት የተለመደ የከፍታ መጠን አለ።
🔹ስለዚህ የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ያላቸው ከፍታ የስምምነት ወይም የምርጫ ጉዳይ ነው። ነገር ግን በጣምም ከፍም ሆነ ዝቅ ማለት የለባቸውም የተለየ ፍላጎት ከሌለ በስተቀር። በተቻለ መጠን ፊት ለፊት የሚታይና ለአጠቃቀም ምቹ ማድረግ ነው። በብዛት የምንጠቀምበት የተለመደ ከፍታ አለ እሱን ከማየታችን በፊት የበለጠ ትኩረት ስለሚገባን ነጥቦች እንይ:-
🔘አንዴ በጀመርነው ከፍታ መጨረስ። ይህ የአብዛኛው ሙያተኛ ችግር ነው። ነገር ግን መሆን ያለበት ቦታ ላይ በተለያየ ምክንያት ማድረግ ካልቻልን ትንሺ ከፍ ወይም ዝቅ ልናደርግ እንችላለን።
🔘በተቻለ መጠን አክሰሰሪዎች ተመሳሳይ ቀለም፣ መጠንና ቅርፅ እንዲኖራቸው ማድረግ
🔘ስንገጥም ውሃ ላክችን መጠበቅ መንጋደድ የለበትም። ትንሽም ቢሆን።
🔘point ለመጨመር ወይም ለመቀነስ ተብሎ ለይታ ደስየማይልና ከተለመደው አስራር ውጭ በፍፁም አለመስራት።
🔘ለአቅመ ደካሞች(ለሽማግሌዎችና ለአዛውንቶች)ና ለአካል ጉዳተኞች ሲባል ሶኬቶችን በጣም ዝቅ ማለት የለባቸውም፤ ማብሪያ ማጥፊያዎች ደግሞ በጣም ከፍ ማለት የለባቸውም።
🔘በተቻለ መጠን በጣም ህፃን ልጆች ካልሆኑ በስተቀር ሁሉም የቤተሰብ አባል እራሳቸውን ችለው አገልግሎቱን ማግኘት እንዲችሉ ማድረግ።
🔘አዲስ ዝርጋታ ካለሆነ በስተቀር የሚቀየር ወይም የሚጠገን ከሆነ ከፍታውን ከሌሎች ጋር እኩል ማድረግ ነው ያለብን።
🔘የሻወር ቤት ወይም የመፀዳጃ ሶኬትና ማብሪያ ማጥፊያ በተቻለ መጠን ከፍ ማለት አለባቸው። ይህ ብቻ ሳይሆን ከውሃ መራቅ አለባቸው።
🔘በተቻለ መጠን ከማንኛውም ኮርነር፣ በር፣ መስኮት ወ.ዘ.ተ. 35cm መራቅ አለባቸው።
🔸እነዚህን ግንዛቤዎች ከያዝን በብዛት የተለመደውንና ከላይ የጠቀስናቸውን መሰረት ያደረገ የከፍታ መጠን በቀጣይ እናያለን።
🔹በበዛት የተለመደውና አብዛኛቻችን የምንስማማበት የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከወለል ያላቸው ከፍታ:-
የአክሰሰሪ ከወለል ያላቸው አይነቶች ከፍታ በ cm
1. ማብሪያ/ማጥፊያ ...130-140
2.ሶኬት ... 45-50
3.ዲስትሪቢዩሽን ቦርድ...170-175
4.ኪችን ሶኬት...90-100
5.አኑንሴተር...170-175
6.ቤል ስዊች...130-140
7. ቆጣሪ...175-180
8.ሻወር/መፀዳጃ ቤት ሶኬት..180-200
9. ሻወር/መፀዳጃ ቤት ማብሪያ ማጥፊያ...150
🚧ማሳሰቢያ:- ከዚህ በፊትም እንዳልነው ዋናው ነገር ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ ማድረግ ነው።
✨ስለዚህ ቦታው ላይ ያሉትን ነገሮች ታሳቢ በማድረግ እንደሁኔታው ከፍም ዝቅም ማለት ይችላል።
Via Amen Electric

👍16❤1
SITE PREPARATION OF BUILDING CONSTRUCTION PROJECT.pdf
928.2 KB
👉SITE PREPARATION OF BUILDING CONSTRUCTION PROJECT
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Admin @ETCONpADMIN
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONpWORK
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Admin @ETCONpADMIN
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONpWORK
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍4❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉Grouting
✨Grout is generally a mixture of water, cement and sand, and is employed in pressure grouting, embedding rebar in masonry walls, connecting sections of pre-cast concrete, filling voids, and sealing joints such as those between tiles.
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Admin @ETCONpADMIN
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONpWORK
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
✨Grout is generally a mixture of water, cement and sand, and is employed in pressure grouting, embedding rebar in masonry walls, connecting sections of pre-cast concrete, filling voids, and sealing joints such as those between tiles.
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Admin @ETCONpADMIN
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONpWORK
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍6🙏1
EARTH WORK FORMAN
Contract
Gergi Emperial, Besides Mega
Painting Factory), Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa April 9, 2023 - April 19, 2023
https://etconp.blogspot.com/2023/04/foreman.html

FOREMAN
EARTH WORK FORMAN Contract Gergi Emperial, Besides Mega Painting Factory), Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa April 9, 2023 - April 19, 2023 ...
👍3
👊Ferrocement in construction:
✨Ferrocement is a construction material, specially reinforced cement concrete(RCC), comprising cement mortar and wire meshes.
✨Ferrocement is widely used in the construction industry due to its low self-weight and because it does not need skilled workers and standard frameworks.
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Admin @ETCONpADMIN
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONpWORK
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
✨Ferrocement is a construction material, specially reinforced cement concrete(RCC), comprising cement mortar and wire meshes.
✨Ferrocement is widely used in the construction industry due to its low self-weight and because it does not need skilled workers and standard frameworks.
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Admin @ETCONpADMIN
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONpWORK
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
❤1👍1🤔1
👉Picture Of The Day
🌟ውብ የላሊበላ ባህላዊ ባለሁለት ወለል ቤት
✨Beautiful two stories vernacular house at Lalibela
Via Hilena Tafesse

❤18👍3💔1
📢በነገራችን ላይ
🫵 የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ በ መስራት እንደሚገኝ ሰምተዋል?
🌟የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ የሚሰሩ ምታገኙበት
🌟 ኮንትራክተሮች እና የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ሰዎች በ ቀላሉ የሚያገኙበት
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ የሚለጠፍበት
🌟የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮችም ከፈለጉ ከታች ባለው ቻናል ይቀላቀሉን።
⚡እንዲሁም አብረውን ለመስራት ካሰቡ ያግኙን
https://t.me/ETCONpWORK

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍4
👉Track structures
🚧Sleepers
🌟Functions
➡️hold the rails in correct gauge
➡️ act as an elastic medium between the ballast and rail to absorb the blows snd vibrations of moving loads.
➡️ they also add to the longtiudinal and lateral stability of the permanent track on the whole.
➡️ they also provide means to rectify track gemotry during the service life.
🚧Rails
🌟Functions:
➡️ Support the loads of the train and guides their wheel movement.
➡️ Provide a surface with smaller resistance.
➡️ bear the force of the wheels and spread it to sleeper.
➡️ used as track circuit in electrified railways and automatic block segments.
🚧Ballast
🌟Functions:
➡️ for distributing the load from the sleepers to the formations.
➡️For providing draniage.
➡️Gives longtiudinal and lateral stability to the track.
➡️ provide energy absorption for the track
➡️ facilitate the adjustment of track geomotry.
➡️ hold sleppers in place during passage of trains.

👍8❤1👌1
👉ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች
⚡ለ ኮንስትራክሽን እቃ አቅራቢዎች እና ተያያዥ ስራ ወይም ድርጅት ያላቹ
⭐️ዛሬ አንድ የምስራች ይዘን መጥተናል ይህም ለ ሁሉም የግንባታ ግብዓት ዕቃ ማቴሪያል አቅራቢዎች እና ተያያዥ ስራ ያላቹ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ነፃ የ ማስታወቂያ አገልግሎት ለመስጠት አስበናል ስለዚህ ይህን ሀሳብ የምትስማሙ በ @Philemona7 ልታገኙን ትችላላቹ።
🙏እናመሰግናለን🙏

👉ዘመናዊው ኪነህንጻ ንድፍ እሳቤዎች
🚧በምስሉ የሚታየው በቸርችል ጎዳና በስተምስራቅ በኩል ከራስሆቴል ትይዩ የተገነባው የልዕልት ጽጌ በሻህ ህንጻ ሲሆን በዘመናዊው ዘይቤ በአርቱሮ ሜዜዴሚ የተነደፈ የሀምሳዎቹ ህንጻ ነው፡፡
✨በገጽታው ላይ የተጠቀመው ንድፍ ከደብረብርሀን ስላሴ ጣራ ላይ ያለውን መስቀል ይመስላል፡፡
🌟ሜዜዴሚ እንዲሁም ዘመናውያኑ ሄንሪ ሾሜ እና ዛልማን ኤናቭ በሰሩት በአብዛኛው የሀምሳዎቹ የአዲስ አበባ ንድፎች ባህላዊ እሳቤን እንደንድፍ መነሻ ይጠቀሙበት ነበር፡፡
✨በቤተክርስትያኑ በመስቀሉ መካክል የመላእክትን ምስል የምናይ ሲሆን በዘመናዊው ደግሞ በተጠቀመው የመስቀል ንድፍ ላይ በመስኮቶች ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሰዎችን ምስሎች እናያለን፡፡
Via በይነ መረብ
#Architecture

👍8
የአሊ ቢራ ፓርክ
እድሳቱ በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል
ከተሞች እንደ ድሬዳዋ ሞቃት የአየር ንብረት ሲኖራቸው የሚገነቡ ፓርኮች ለከተማው ሳንባ ይሆናሉ፡፡ በከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የከተሞች መሠረተ ልማት እና ተቋማዊ አቅም ግንባታ ማስተባበሪያ ከተማዋን ለነዋሪዎቿ ምቹ እና ዘመናዊ ለማድረግ በርካታ የከተማ አገልግሎቶችን የማሻሻል፣ የሰው ኃይል የማብቃት፣ የአረንጓዴ እና ሌሎች መሠረተ ልማቶች የመገንባት ስራዎችን እያከናወነ ሲሆን ከነዚህም መካካል አሊ ቢራ ፓርክ /በቀድሞ ስያሜው ሚሌኒየም ቁጥር 2/ አንዱ ነው፡፡
ፓርኩ በ2007 በጀት ዓመት የግንባታና አረንጓዴ ማልማት ስራው በ41,590,482.75 የውል መጠን የተከናወነ ሲሆን በውስጡ የካፊቴሪያና መሰብሰቢያ አዳራሽ፣ ባንጋሎ፣ የፋውንቴን፣ ለተለያዩ ለስጦታ ዕቃዎች መሸጫነት የሚያገለግሎ ክፍሎች እና የግቢ ማስዋብ ሥራን ባካተተ መልኩ የተገነባ ነበር፡፡
ፓርኩ ግንባታው ተጠናቆ ወደ አገልግሎት ለማስገባት ቅድመ-ሁኔታዎች በመጠናቀቅ ላይ እያሉ በ2010ዓ.ም በሀገራችን በተከሰተው ወቅታዊ ችግር ከ4,500 በላይ ተፈናቃዮች በጊዜያዊ ማረፊያነት እስከ ጥቅምት 2015 ሲያገለግል የቆየ በመሆኑ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት ደርሶበታል፡፡
አስፈላጊውን የእድሳት ሥራ በማከናወን ፓርኩን ወደታሰበው አገልግሎት ለማስገባትም የዲዛይን ዝግጅትና የግዢ ሂደቶች ሲከናወኑ ቆይተው የእድሳት ስራ ውን ጨረታ ባሸነፉ በሁለት የሥራ ተቋራጮች የሚከናወን ሲሆን በውስጡ የካፍቴሪያና ስብሰባ አዳራሽ እድሳት የውስጥ ለውጥ የእግረኛ መንገዶችና መቀመጫዎች ግንባታ፣ የፋውንቴን እድሳት ስራ፣ የሳይት ኤሌትሪካልና ሳኒተሪ ስራ፣ የባንጋሎ እድሳት ስራ፣ የአጥርና ዋና በር ግንባታ ሥራ እና ሌሎች ፓርኩን ወደ አገልግሎት ለማስገባት የሚከናወኑ ስራዎችን የያዘ ነው፡፡
በአጠቃላይ ለፓርኩ እድሳትና ግንባታ ሥራ በከተማ ተቋማዊና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም (UIIDP) 109,001,715.69 ሚሊዮን ብር የውል መጠን የሚከናወን ሲሆን ስራው በሦስት ወራት ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ይሆናል፡፡
ድሬዳዋ አስተዳደር ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት

👍10
👉በሰው መሬት ላይ ለተሰራ ቤት ሕጉ ምን ይላል
🚧አንድ ሰው የራሱ ይዞታ ባልሆነ መሬት ላይ ወይም በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት ከሰራ ከህግ አንፃር እንዴት ይታያል ለሚለው የፍትሀ ብሔር ሕጉን ቁጥር 1170 ና 1179 እናያለን።
https://etconp.blogspot.com/2023/04/blog-post_14.html

በሰው መሬት ላይ ለተሰራ ቤት ሕጉ ምን ይላል
👉በሰው መሬት ላይ ለተሰራ ቤት ሕጉ ምን ይላል 🚧 አንድ ሰው የራሱ ይዞታ ባልሆነ መሬት ላይ ወይም በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት ከሰራ ከህግ አንፃር እንዴት ይታያል ለሚለው የፍትሀ ብሔር ሕጉን ቁጥር 1170 ና 1179 ...
👍7🏆1
👉Design philosophies
🌟There are 3 design philosophies
🚧1 working stress design method (safety design of stre) :-
⏺assumes both steel and concrete acting 2gether r perfectly plastic mtrl. Factor of safety is 3 For Concrete and 1.8 For steel Draw back Not use real strength of mtrl Leads to un economical section Has definite modules of elasticity
🚧2 ultimate design method :- based on ultimate load theory
Ultimate load is equal with service load times factor of safety
🚧3 limit state design method:-
⏺state's being designed will not be unfit for its intended purpose during its expected life time
▶️3.1 ultimate limit state uses factor of safety both for material and loading. In this part zer may be loss of equilibrium, rupture, plastic hinge, fatigue, progressive collapse
▶️3.2 serviceability limit state:- we use zis in design of ant stre in our country and zer may be cracks,deflation
▶️3.3 special limit state:- for accident like earth quick

❤2🙏2👍1