Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.28K photos
359 videos
1.99K files
3.35K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
📌ቢሮው የሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ አከፋፋዮች እና የችርቻሮ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ አከፋፋዮች እና የችርቻሮ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።

ቢሮው በከተማዋ የሚታዩ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪዎችን ለመከላከል የተለያዩ ሥራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ የገለጸ ሲሆን፤ በዚህ መሰረት በሲሚንቶ ምርት ላይ ከተተመነው ዋጋ በላይ በሚሸጡ የንግድ ድርጅቶች ላይ ከማሸግ ጀምሮ ሌሎች ሕጋዊ እርምጃዎችን እንደሚወስድ አስታውቋል።

ሕብረተሰቡ በተለይም ሸማቾች ከተተመነው ዋጋ በላይ ከፍለው መሸመት የሌለባቸው ሲሆን፣ ጉዳዩ ሲያጋጥማቸው በነፃ የስልክ መስመር 8588 በመደወል ጥቆማ አድርሱኝ ሲልም ቢሮው ጠይቋል፡፡

በዚህም መሠረት፦

👉 ደርባ በ1 ሺሕ 67 ብር ከ36 ሳንቲም፣

👉 ዳንጎቴ 1 ሺሕ 106 ብር ከ85 ሳንቲም፣

👉 ሀበሻ በ1 ሺሕ 305 ብር፣

👉 ሙገር በ1 ሺሕ 16 ብር፣

👉 ኢትዮ 1 ሺሕ 56 ከ80 ሳንቲም፣

👉 ናሽናል 1 ሺሕ 169 ብር ከ98 ሳንቲም፣

👉 ካፒታል 1 ሺሕ 101 ብር ከ05 ሳንቲም የመሸጫ ዋጋ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል።

Via አዲስ ማለዳ

@etconp
👍4❤2🤡1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
G+1 ARCHITECTURAL@ETCONP.dwg
13.2 MB
Architectural drawing for holistic project you can see the pervious drawing(original one) and modified one

Prepared by:- AUTOCAD 2007

@etconp
👍6
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Structural design etabs@etconp.EDB
110.2 KB
Structural design for holistic project . This design file is automated

Prepared by :- ETABS 2017

@etconp
👍6❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
G+1 STRUCTURAL @ETCONP.dwg
4.5 MB
Structural drawings for holistic project

Prepared by :- 2007 autocad

@etconp
👍4❤3
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
3D

Prepared by sketch up 2016

@etconp
❤2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
3D

Prepared by sketch up 2016

@etconp
👍4🤣2
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
boq final draft Holistic cost analysis .pdf
368.3 KB
Final BOQ draft for holistic project

@etconp
❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
BOQ for holistic .xlsx
610.1 KB
BOQ for holistic project

Prepared by excel 2019

@etconp
👍3❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Cost BOQ.xlsx
610.1 KB
Cost break down analysis

Prepared by MS excel 2019

@etconp
❤4👍1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
holistic@etconp .mpp
928 KB
Project scheduling

Prepared by:- ms project 2019

@etconp
❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
BID RESPONSE @etconp.docx
499.6 KB
Bid response document

Prepared by Ms word 2019

@etconp
👍8❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
bid document @etconp.docx
115.3 KB
Preparation of bid document

Prepared by MS word 2019

@etconp
👍6❤1
Forwarded from Ethio Construction Engineering (Fîłmøñ Łûël) via @like
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

▶️TODAY BIG TIP ... @ETCONp
:
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት እንዲሁም ኣሁን ለምትሰሩት HOLSTIC PROJECT አጋዥ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው የ HOLSTIC PROJECT SAMPLE እንካቹ ብለናል፡፡
፡
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
🙏5👌1
👉ምዕራፍ ሁለት ግንባታው የተጠናቀቀው ስካይ ላይት ሆቴል ተመረቀ

🌟የሆቴሉ መከፈት አዲስ አበባ ለዓለም አቀፍ ተጓዦች በቂ አገልግሎት መስጠት የምትችል ቁልፍ አህጉራዊ የጉዞ መናኸሪያ መሆኗን ይመሰክራል ተብለዋል፡፡

Via FBC

@etconp
❤4🤮2
በአፍሪካ የኮንስትራክሽን ስራዎች ዘርፍ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ

በአፍሪካ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ እርስ በርስ በመደጋገፍ የአህጉሪቱ ኩባንያዎች በትብብር እንዲሰሩ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ።

"በጋራ እንችላለን" በሚል መሪ ሀሳብ በተካሄደው ምክክር ከምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት የተገኙ ልዑካን ተሳትፈዋል።

መድረኩ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ያተኮረ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።

በአፍሪካ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ እርስ በርስ በመደጋገፍ የአህጉሩ ኩባንያወች በትብብር እንዲሰሩ ሁኔታዎች ለማመቻቸት ያለመ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራወች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ዮናስ አያሌው ተናግረዋል ።

ባለሀብቶች በሁሉም ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ መንግስት በሩን ክፍት አድርጎ ያበረታታል ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ድዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በተለይ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በትብብር ለመስራት የሚደረግ ኢንቨስትመንት የሚደነቅ ነው ብለዋል።

በአፍሪካ የኢንጅነሪንግ ድርጅቶች ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ፓፒያ ካዛዋዲ በበኩላቸው ለአፍሪካ የኮንስትራክሽን ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰዋል።

በአህጉሩ ለሚተገበረው ነፃ የንግድ ቀጠና ስኬታማነት የመሰረተ ልማት ትስስር በሀገራቱ ጉልህ አስተዋፅኦ ያደርጋልም ብለዋል።

Via ሞላ አለማየሁ

@etconp
👍6