👉ስለ ንኡስ ተቋራጭነት(sub-contract)
-ንኡስ ተቋራጭነት(sub-contract) በፍትሀብሄር ህጉ አገላለጽ ከዋናው ተቋራጭ የተስማማ ሁለተኛ ተቋራጭ ይባላል፡፡
ይሄውም ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በከፊል ለማስፈጸም ከአንድ ሶስተኛ ወገን ከሆነ ሰው ጋር የሚደረግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3201(2))
-ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) ደግሞ ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3201(1))
-ስለዚህ ንኡስ ተቋራጭነት የግንባታ ስራ ተቋራጮች ከአሰሪው ጋር ሊገነቡት ግዴታ የገቡበትን የግንባታ ስራ በከፊል ለሌላ ተቋራጭ በውል በሚያሰሩበት ጊዜ የሚነሳ ጉዳይ ነው፡፡
ውሎችን ለሌላ መልቀቅ የሚባለውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡
-ንኡስ ተቋራጭነት ሁለት አይነት ነው፡፡በአሰሪው የሚታወቅ(Nominated sub-contracting) እና በአሰሪው የማይታወቅ(Non nominated sub-contracting)::
ከውጤት አንጻር ተመሳሳይ ቢሆኑም ንኡስ ተቋራጭነቱን አሰሪው የፈቀደውና ያወቀው የሆነ እንደሆነ ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ከመዘግየት ቅጣት ነጻ ይሆናል፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3206)
-ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩበት ክፍያ ከማን መጠየቅ ይችላሉ?
-ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩት ስራ በውላቸው መሰረት ከዋናው ተቋራጭ ክፍያ የመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል፡፡
(የፍ/ህ/ቁ 1755፣1756) ምክንያቱም ውል በተዋዋይ ወገኖች መካከል ህግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ1731)
-በተጨማሪም የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3040 በአንድ የህንጻ ስራ ተቋራጭነት ውስጥ የሚሰሩ ስራ ተቋራጮች ወይም ሰራተኞች የሰሩበትን ስራ ዋጋ ለመከፈል ክሳቸውን ባቀረቡበት ጊዜ አሰሪው ለስራ ተቋራጩ ሊከፍል በሚገባው ገንዘብ መጠን ባሰሪው ላይ በቀጥታ ገንዘባቸውን ለመጠየቅ መብት አላቸው በሚል ይደነግጋል፡፡
ስለዚህ ከዋናው አሰሪ ላይም በቀጥታ ክፍያ ለመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል ማለት ነው፡፡
@etconp

👍11
ከቢሾፍቱ -ሰንዳፋ በኬ የሚወስደው የመንገድ ፕሮጀክት መጓተቱ ቅሬታ አስነሳ
ሰንዳፋ በኬ በምስራቅ ሸዋ ከሚገኙ አካባቢዎች የምርት ሃብታም በመባል ትታወቃለች።
ሆኖም ግን ያላትን ምርት ለገበያ ለማቅረብ የመንገድ ግንባታ መጓተት ፈተኝ አድርጎታል፡፡
ከሰንዳፋ በኬ ወደ ቢሾፍቱና አካባቢዉ ለመጓዝ አዲስ አበባን ማቋረጥ አማራጭ የሌለዉ አስገዳጅ ሆኗል፡፡
ሆኖም ግን በሰንዳፋ በኬ ጨፌ -ዶንሳ ቢሾፍቱ አጭር አቋራጭ መንገድ ቢኖርም የመንገድ ስራው እስካሁን ባለማለቁ ህዝቡም ሆነ የከተማው አስተዳደር ቅር መሰኘቱን የሰንዳፋ ከተማ ከንቲባ አቶ አለማየሁ ተንኮሉ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
ከቢሾፍቱ ጨፌ ዶንሳ ሰንዳ የሚወስደው ይሄ መንገድ 55 ኪሎሜትር ርዝማኔ ያለዉ ሲሆን እና በመንገዱ ችግር ሁለት ሰአት ለመጓዝ ያስገድዳል፡፡
ከግንባታዉ በፊት በነበረዉ መንገድ በቀን ከ 1000 በላይ ተሸከርካሪ ይጓጓዙበት እንደነበረ አስረድተዋል፡፡
ፕሮጀክቱ ከ 900 ሚሊዮን ብር በላይ ተበጅቶለት ግንባታው የተጀምረ ቢሆንም በስራ ተቋራጩ በኩል የአቅም ውስንነት እንደገጠመው አንስተዋል፡፡
ፕሮጀክቱ በአፋጣኝ ወደስራ እንዲገባ እና ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ መንግስት ከውል ውጭ በመመደብ ተጨማሪ በጀት እስከመልቀቅ መደረሱን ገልጸዋል፡፡
የመንገድ ፕሮጀክቱ በ2016 ዓመት ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ያነሱት ከንቲባው የሃገሪቷን ከፍተኛዉን የምስራቅ ሸዋን የንግድ መስመር የሚያገናኝ በመሆኑ ሲጠናቀቅ በርካታ ጠቀሜታዎች ይዞ እንደሚመጣ ይጠበቃል ብለዋል፡፡ከዚህ ቀደም ከሰንዳፋ ወደ ቢሾፍቱና አካባቢዉ ለመሄድ ወደ አዲስ አበባ መጓዝ የግድ ያደረገዉን ሂደት የመንገዱ መጠናቀቅ ይህንን እንደሚያስቀረር ከንቲባ አቶ አለማየሁ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡

👍4❤2👌2💯1
Forwarded from Ethiopian Construction Vacancy & Tender (Itoophiyaa❤️)
👉Addis Ababa City Roads Authority, AACRA.
🌟looking for a gratitude civil Engineers with 0 year experience
@ETCONpWORK

🙏8👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌Difference Between one way slab" and "two way slab".
👉The major difference between them is the placement of steel and encountered bending forces.
In one way slab, main reinforcement is provided on one side only because bending moment occurs on one direction only i.e., shorter direction.
🌟whereas in two way slab main reinforcement is provided in both sides because moment is generated on both sides.
✨Apart from that, if Longer to shorter side value is greater than 2, it will be one way slab. If value is less than 2 it will be two way slab.
🌟In two way slab, main bars are cranked which are also called as cranked bars. These bars are cranked at an angle of 45 degrees And these are placed alternatively in the slab.
✨Moreover, to counter the shear forces at corners or supports, extra bars are provided.

👍6👏4
📌Picture Of The Day #1
👉ይህ ቤተ-መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ጎንደር ከተማ ፋሲል ግቢ ውስጥ ይገኛል።
🌟በዚህ ስፍራ ወደ 20 የሚጠጉ ሕንጻዎች ይገኛሉ።
✨እነዚህ ሕንጻዎች እንደ የንጉሣውያን መኖሪያ እና ማረፊያ፣ ቤተ-ክርስቲያናት፣ ገዳማት እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ግንባታዎችን አካተዋል።
✨የዚህ ሕንጻ ቅርጽ ጽንሰ ሃሳብ ወደ አካባቢው ከመጡ ሚሲኦኖች ተጽእኖ የመጣ እንደሆነ ይታመናል።

👍6❤1
Types of Admixtures Used In Concrete
Admixtures are natural or manufactured chemicals which are added to the concrete before or during mixing. The most often used admixtures are air-entraining agents, water reducers, water-reducing retarders and accelerators.
We'll discuss The Types of Concrete Admixtures in the following Posts.
1- Water Reducing Admixtures
Water reducing admixtures, the name itself defines that they are used to minimize the water demand in a concrete mix. Workability is the important property of concrete which is improved with the addition of water but if the water is added more than required the strength and durability properties of concrete gets affected.
In addition, to increase in workability it also improves the strength of concrete, good bond between concrete and steel, prevents cracking, segregation, honeycombing, bleeding etc. Water reducing admixtures are also called as plasticizers and these are classified into three types namely plasticizers, mid-range plasticizers and superplasticizers. Normal plasticizer reduces the water demand by up to 10%, mid-range plasticizers reduce the water demand by up to 15% while superplasticizers reduce the water demand by up to 30%.
2- Retarding Admixtures
Retarding admixtures slow down the rate of hydration of cement in its initial stage and increase the initial setting time of concrete. These are also called as retarders and used especially in high-temperature zones where concrete will set quickly. The quick setting in some situations may lead to discontinuities in structure, the poor bond between the surfaces creates unnecessary voids in concrete etc. Retarders are useful to eliminate this type of problems. Commonly used retarding admixture is calcium sulphate or gypsum. Starch, cellulose products, common sugar, salts of acids are some other retarders. Most of the water-reducing admixtures are also acts as retarding admixtures and they are called as retarding plasticizers.
Via The Constructor

👍6👏2
የአዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ግንባታ አፈፃፀም 76 ከመቶ ደረሰ
አጠቀላይ የፕሮጀክት ስራውን በአንድ መቶ አስር ሺ ካሬ ሜትር መሬት ላይ ለማሳረፍ በሶስት የግንባታ ምዕራፍ (3 phase) እቅድ ተይዞ እተሰራ ከሚገኘው ከዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት ግንባታ መካከል የመዕራፍ አንድ ( 1 phase) ግንባታ ስራ በመፋጠን ላይ እንደሚገኝ ተገልፅዋል፡፡
በአዲስ አበባ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት የአዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት ክትትልና ድጋፍ ሰጪ በላሙያ የሆኑት ታደለ ዳንደና (ኢ/ር ) እንደገለፁት በከተማው አስተዳደር ልዩ ትኩረት የተሰጠው እና ከፍተኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቅው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት በቶሎ ተጠናቆ ለአገልግሎት እንዲበቃ የአዲስ አበባ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ተገቢ የሆነ የቴክኒክ ድጋፍና ክትትል ሥራ እያደረገ ይገኛል ብለዋል፡፡
የፕሮጀክት ግንባታው ክትትል ስራ አስኪያጅ ጌትነት በሻህ (ኢ/ር) በበኩላቸው አዲስ አበባን የምስራቅ አፍሪካ የግብይት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ የሚገኘው ይህ ትልቅ የግንባታ ፕሮጀክት ከክብርት ከንቲባዋ ጀምሮ በከተማው አስተዳደር ሜጋ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት እና ሌሎች አካላት ብርቱ የድጋፍና ክትትል ስራ አማካኝነት የፕሮጀክቱ ግንባታ አፈፃፀም 76 ከመቶ ደርስዋል ብለዋል፡፡
ሥራ አስኪያጁ አክለውም በተለያዩ ገፊ ምክንያቶች ሳቢያ የፕሮጀክት ግንባታው ሳይጠናቀቅ ቢዘገይም ፤ የከተማው አስተዳር ለፕሮጀክቱ በሚያደርገው ያልተቋረጠ ድጋፍና ክትትል አሁን ላይ የተሻለ አፈፃፀም እንዲኖረው ያስቻለ ስለሆነ፤በቀጣይም እስከ ፕሮጀክቱ ፍፃሜ በየደረጃው ያለ የከተማው አስተዳደር አካል ድጋፍና ክትትል ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ ጠይቀዋል፡፡
ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሽርክና ወይም በአጋርነት ከሚያስገነባቸው የመዲናዋ ትላልቅ ፕሮጀክቶች መካከል፣ የአዲስ አፍሪካ አለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ዋንኛው ሲሆን፤ ግንባታው ሲጠናቀቅ በከተማዋ ሁሉን አቀፍ ገፅታ ላይ የጎላ አስተዋጽኦ ከማድረግ ባሻገር ለሀገራችን ዜጎች በተለያየ የሙያ መስክ በቋሚና ጊዚያዊነት ሰፊ የስራ እድል ይፈጠራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Via አአሜጋፕ

👍9❤1🤡1
👉የአፍሪካ ጥንታዊና ዘመናዊ ድንቅ ሥነ ሕንጻ ጥበብ ውጤቶች
🌟የግብፅ ፒራሚዶች በመላው ዓለም በስፋት የሚታወቁ ቢሆንም በርካታ በጥበብ የተሞሉ ብዙ ያልተባለላቸው የአፍሪካ ሥነ ሕንጻዎች አሉ።
🌟የሥነ-ሕንጻ ጥበብ ባለሙያዎቹ አዲል ዳላባይ እና ሊቪንግስተን ሙካስ ድንቅ የአፍሪካ ሥነ ሕንጻ ውጤቶችን ለዓለም ለማስተዋወቅ ተነስተዋል።
✨ሁለቱ የሥነ ሕንጻ ባለሙያዎች በቅርቡ ከሰሃራ በታች ስለሚገኙ ሥነ ሕንጻዎች የሚያወሳ መጽሐፍ ያሳተመ ቡድን አባላት ናቸው።
📍በዚህ ፅሁፍ ላይ ከጥንታዊ ሕንጻዎች እስከ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆኑ ሕንጻዎችን እንቃኛለን።

👍4
#2
👉ዘመናዊ ገጽታ ያለው ይህ ሕንጻ የሚገኘው በመሃል አዲስ አበባ ልደታ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ነው።
🌟ሕንጻው ክፍተት እንዲኖረው ተደርጎ የተሰራው ተፈጥሯዊ ብርሃን በቀላሉ ዘልቆ እንዲገባ እና አየር እንዲዘዋወር ነው።
✨ከዚህ በተጨማሪም ነጸብራቃው ነጩ ሕንጻ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጨርቅ ያመላክታል።

❤11👍2
#3
👉በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ የሚገኘው እና በርካታ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ካሱቢ የቡጋንዳ ሥርወ መንግሥት ነገሥታት መቀበሪያ ቦታ ነበር።
🌟ሕንጻው የተገነባው አብዛኛው ከእንጨት ሲሆን የሕንጻው የውስጥ ክፍልን ልዩ ስፍራ ከሚሰጠው ደን ጋር ለማመሳሰል እና 52ቱን የቡጋንዳ ጎሳዎች ለመወከል በክብ ቀርጽ በ52 ምሶሶዎች ቆሟል።
💫ትውልዱ በኡጋንዳ የሆነው ሙካሳ ይህን የመቃብር ስፍራ የጎበኘው ገና የ10 ዓመት ልጅ ሳለ ነበር "ዘመናዊ የግንባታ መሳሪያዎች በሌሉበት ባህላዊ የግንባታ ዘዴዎችን በመጠቀም በ19ኛው ክፍለ ዘመን ነበር የተገነባው አስደናቂ ነው"

👍9
There are 3 different options when looking at the future of Old Trafford... 🏟️🧱
• A: Upgrading the current structure.
• B: Renovating the current structure.
• C: Building a new structure from scratch.
The stadium no doubt needs change, however which option is best..? 👇
የ ማንቸስተር ዩናይትድ ሜዳ ኦልድትራፎርድ 3 አማራጮች አሉት አሁን ባለው ሁኔታ
ሀ. ባለበት ማሻሻያ ማድረግ ማለትም መቀመጫዎችን መጨመር ጣራውን ማዘመን
ለ. ባለበት እድሳት ማድረግ
ሐ. አዲስ መገንባት
እስኪ የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች አስተያየት ከ ምንድስና አኳያ ስጡ
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Instagram :- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

👍10
#4
👉
🚧በውስጡ ማሕበራዊ አገልግሎቶች ሊከወኑ የሚችሉበት ቦታ እና ቤተ-መጽሐፍት አለው።
🌟የሥነ ሕንጻ ባለሙያው ዳላባይ ይህን ሕንጻ አስደናቂ ከሚያደርጉት መካከል አንዱ ሕንጻው ጥንታዊ እና ዘመናዊ እንከን የለሽ ጥምረት ነው።
✨"ይህን ዘመናዊ ሕንጻ በኒጀራያውያን ባህል ውስጥ ስር የሰደደ ስለመሆኑ ግልጽ ነው" ይላሉ ጀርመናዊው የሥነ ሕንጻ ባለሙያ።
@etconp
👉
ይህን ሕንጻ የቀድሞ የሃውሳ መስጅድ ወደነበረበት ለመመለስ የተገነባ ሕንጻ ነው። 🚧በውስጡ ማሕበራዊ አገልግሎቶች ሊከወኑ የሚችሉበት ቦታ እና ቤተ-መጽሐፍት አለው።
🌟የሥነ ሕንጻ ባለሙያው ዳላባይ ይህን ሕንጻ አስደናቂ ከሚያደርጉት መካከል አንዱ ሕንጻው ጥንታዊ እና ዘመናዊ እንከን የለሽ ጥምረት ነው።
✨"ይህን ዘመናዊ ሕንጻ በኒጀራያውያን ባህል ውስጥ ስር የሰደደ ስለመሆኑ ግልጽ ነው" ይላሉ ጀርመናዊው የሥነ ሕንጻ ባለሙያ።
@etconp
❤5👍1
🏢 Tallest Completed Buildings in the World
1. 🇦🇪 Burj Khalifa: 828 meters
2. 🇨🇳 Shanghai Tower: 632 m
3. 🇸🇦 Makkah Clock Tower: 601 m
4. 🇨🇳 Ping An FC: 599 m
5. 🇰🇷 Lotte World Tower: 554 m
6. 🇺🇸 One World Trade Center: 541 m
=7. 🇨🇳 Guangzhou FC: 530m
=7. 🇨🇳 Tianjin FC: 530 m
9. 🇨🇳 CITIC Tower: 527 m
10. 🇹🇼 TAIPEI 101: 508 m
11. 🇨🇳 Shanghai World FC: 492 m
12. 🇭🇰Inter. Commerce Centre: 484 m
13. 🇺🇸 Central Park Tower: 472 m
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

❤5👍3🕊1🏆1
📌የ ምስራች ዜና ለ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች በ ሙሉ
🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ
🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ዕለታዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።
🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።
☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ
🙏እናመሰግናለን🙏

👍7❤1
#5
👉የሰው ልጅ መገኛ የዓለም የቅርስ ቦታ ተብሎ የሚታወቀው ማሮፔንግ፤ ጎብኚዎች የሰው ልጅ እድገት ምን እንደሚመስል እንዲማሩ ይረዳል።
🌟ይህ አስደናቂ ሕንጻ የተገነባው በደቡብ አፍሪካው ጂኤፒፒ የሥነ ሕንጻ ባለሙያዎች እና ኤምኤምኤ ስቱዲዮ ነው።
✨ግንባታው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ የተሰራ እና ከተፈጥሮ ጋር በትክክል የተዋህደ የመቃብር ቦታ ይመስላል።
Via GAPP ARCHITECTS & URBAN DESIGNERS

👆answer
🏗Suppose the dimensions of a slab are
- length = 4.5m
- width = 3.6m
- thickness = 15cm = 0.15m
- mix ratio = 1:2:4
I, Find the the volume of concrete
II, how many bag of cements required
III, find the volume of sand required
Iv, find the volume of aggregate required
v, what’s the grade of the concrete
given the mix ratio

👍17❤6👏2🕊2
📌የ ምስራች ዜና ለ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች በ ሙሉ
🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ
🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ዕለታዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።
🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።
☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ
🙏እናመሰግናለን🙏
@etconp
🏗በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ በ ተቋራጭነት፣በ ኢንተርየር ዲዛይን፣በ ሰብ ኮንትራክት፣በ ብረታ ብረት፣በ እንጨት ስራ እና የ ህንፃ ግንባታ ተያያዥ ስራዎች ያላቹ በ ሙሉ
🗞አዳዲስ ጨረታዎች ሲወጡ፣ ዕለታዊ የማተርያል ና ማሽነሪ Cost ለማወቅ በቀላሉ በ Private ቴሌግራም ቻናል አመቱን ሙሉ በ ማይታመን ዋጋ እንዲደርሳቹ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት አደራሻዎች አናግሩን።
🚧ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም @etconpworks ያናግሩን።
☎️ለ በለጠ መረጃ በ +251925446661 ወይም 0707444849 ይደውሉ
🙏እናመሰግናለን🙏
@etconp
👍3👌2❤1🤣1
Shrinkage of concrete is directly proportional to___________.
Anonymous Quiz
36%
Cement content
8%
Sand content
15%
Aggregate content
41%
Temperature of water
🙏11💔3❤1👍1
Diagonal tension in a reinforced concrete beam:
Anonymous Quiz
19%
A. is maximum at neutral axis.
23%
B. Decreases below neutral axis and increases above neutral axis.
43%
C. Increases below neutral axis and decreases above neutral axis.
15%
D. Remains constant throughout the depth.
❤5