Ethio Construction Engineering
📌EXIT EXAM 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🌟ቃል በገባንላቹ መሰረት ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ያሰባሰብናቸው ከ 70 በላይ Model የ መውጫ ፈተና PDF ፋይሎች ለ Architecture,COTM እና Civil ተማሪዎች ተካተዋል። 💫ለ Exit Exam እንደምያግዛቹ ምንም ጥርጥር የለንም። ❤️እናንተም ላልደረሳቸው ወዳጆቻቹ በማጋራት አግዙን❤️ 🙏መልካም ፈተና እንመኛለን🙏 @etconp
Telegram
ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

👍5
የስማርት ሲቲ ፕሮጀክትን በኢትዮጵያ ለማስጀመር የሚያስችል የቅድመ-ዝግጅት የስምምነት ፊርማ ተካሄደ
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከኮሪያ ሪፐብሊክ መንግስት የፕሮጀክት ኮንሰርቲየም እና የኢኮ-አረንጓዴ ስማርት ሲቲ ከተሞች የግንባታ ፕሮጀክትን ከሚያስተባብረው የአገር ውስጥ አጋርና አማካሪ ከሆነው አገሬ ኃ.የተ.የግል ድርጅት ጋር የሦስትዮሽ የቅድመ-ዝግጅት የስምምነት ፊርማ ተፈራረመ፡፡
የመግባቢያ ሰነዱ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትብብር ማዕቀፍ በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ላይ በቴክኒክ ድጋፍ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሲሆን ስምምነቱ ሁሉን አቀፍ ኢኮኖሚያዊ አጋርነትንና የትብብር ዘርፎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ያጠቃልላል፡፡
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴርን በመወከል የስምምነት ፊርማውን የተፈራረሙት ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ፈንታ ደጀን በፊርማ ሥነ-ስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት ለፕሮጀክቱ ዕውን መሆን ሚኒስቴር መ/ቤቱ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል፡፡
የሚተገበሩት ፕሮጀክቶች በውስጣቸው የከተማ ግብርናን እና የቡና እርሻን፣ የጤና አጠባበቅን፣ የሙያ ትምህርትን፣ የኢ-መንግስት ሥርዓትን እና የብሔራዊ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስን የሚያጠቃልሉ ናቸው፡፡
የፕሮጀክቶች ዕውን መሆን የመንግስታቱን የእርስ በርስ ግንኙነት ለማጠናከርና በንግድ ላይ የተመሠረተ ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለማጎልበት እንዲሁም በረዥም ጊዜ ውስጥ በጋራ ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ ለመግባት የሚያስችል እንደሚሆን በስምምነት ሠነዱ ላይ ተገልጿል፡፡
Via ስለሺ ዘገዬ
@etconp

👍11
👉Concrete Cube Molds, 150x150mm used to mold concrete specimens with uniform compressive strengths for strength testing and set-time calculations in accordance with ASTM C403/403M, AASHTO T 197/197M, and EN 12390-1 standards. 150x150x150mm (5.9x5.9x5.9in) WxDxH are the internal measurements for both variants.
The main justification for choosing 150 mm as the standard size is that it is the Minimum dimension for concrete testing that will exhibit the same strength as that for any other dimension at the actual site. Because of this, it was determined that 150mm is the Best MINIMUM DIMENSION that can relate to actual strength acquired at site after researching various sizes and forms. Due to the homogeneity of the mix, which will produce repeatable and dependable results for concrete strength, a 150mm cube is an ideal size for the majority of concrete mix designs.
You don't want a cube dimension that may give unreliable or misleading results.

👍8❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉Wushan Airport at an altitude of 1800 meters in China
🚧Construction workers cut off the top of Mount Taohua, completing 20 million cubic meters of earthworks

👍12❤2
👉በግንባታ ወቅት ተገቢው ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ባለስልጣኑ አሳሰበ
በግንባታ ወቅት ተገቢው ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አሳሰበ፡፡
በተለይ በክረምት ወቅት ከግንባታ ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችል አደጋዎች ሊበራከቱ ስለሚችሉ ግንባታ የሚያከናውኑ አካላት ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ስጦታው አካለ በመዲናዋ ከግንባታ ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎችን ለመቀነስ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በተለየ ሁኔታ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡
ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘውም በተለይ የክረምትን ዝናብ ተከትሎ ለግንባታው ጥልቀት ያላቸው ቁፋሮዎች ያሉባቸው ሳይቶች ላይ የአደጋው መጠን ሊጨምር እንደሚችል ገልጸው ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች እና ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች ልዩ ትኩረት ሰጥተው የአደጋ ስጋትን ሊያስቀር የሚችሉ የስራ ትዕዛዞችና እርምጃዎች ሊተገብሩ ይገባል ብለዋል፡፡
የመዲናዋ ነዋሪዎችም ከግንባታ ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ ከሚችሉ አደጋዎች ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ እና ስጋቶች ሲታዩም መረጃ ለተቋማችን በመስጠት እንደተለመደው እንዲተባበሩ ኢንጂነር ስጦታው ማሳሰባቸውን የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

👍8❤2👏1
Site Planning and Design by Thomas Russ.pdf
11.8 MB
👉Site planning and design PDF
🚧Content
1. Sustainability and Site Design
2. Site Analysis
3. Site Grading
4. Designing for People
5. Street and Parking Lot Design
6. Infrastructure
7. Landscape Restoration
8. Site Layout
9. Vegetation in the Site Plan
10. Project Management Issues
11. Historic Landscapes and Preserving Land
12. Landscape and Culture
Contact me 🗣 @ETCONpBOT
Join @ETCONpWORK

👍13🏆7
ETCONp 2015 4th Quarter Cost.pdf
23.4 MB
🏷በ2015 ዓ.ም አራተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (4th Quarter Construction Works of Direct Cost)
🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።
💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።
🚧Share በማረግ አጋሩልን🙏

🙏16👍10❤7
👉ፐርፐዝ ብላክ ለሚገነባው "ከገበሬው ታወር" የቢጂአይ ኢትዮጵያን ዋና ቢሮን ሕንጻ ጨረታ በ 5 ቢሊዮን ብር ማሸነፉን አስታወቀ!
ፐርፐዝ ብላክ ኢቲኤች በአዲስ አበባ ከተማ መሀል ሜክሲኮ ላይ ለሚገነባው "ለገበሬው ታወር ሼር ሆልደር ሞዴል ሕንጻ" የቢጂአይ ኢትዮጵያን ዋና ቢሮ ሕንጻን ጨረታ፤ በ5 ቢሊዮን ብር በማሸነፍ የ1 ቢሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ መፈጸሙን በዛሬው ዕለት በስካይላይት ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታውቋል።
ፐርፐዝ ብላክ ባለ 115 ወለል የከገበሬው ታወር እና በዙሪያው የሚገነቡትን ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለመዝናኛ እንዲሁም፤ ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚውሉ 6 ሕንጻዎችን ያካተተውን "ታወር ሼር ሆልደር ሞዴል" የተሰኘ የአክሲዮን ሥርዓት ባለፈው ታሕሳስ ወር በይፋ ማስጀመሩ ይታወሳል።
ኩባንያው ፕሮጀክቱን ካስተዋወቀበት ጊዜ አንሥቶ የከገበሬውን ታወር ግንባታ ለማከናወን የሚያስችለውን ቦታ በሜክሲኮ፣ በለገሃር፣ እና ፍልውሃ አካባቢ ሲፈላልግ መቆየቱን የፐርፐዝ ብላክ ኢቲኤች ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ ተናግረዋል።
በስተጨረሻም ቢጂአይ ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤቱን ወደ ሰበታ ማዘዋወሩን ተከትሎ በመሃል ሜክሲኮ የሚገኘውን የተቋሙን ዋና መሥሪያ ቤት በጨረታ ለሽያጭ ማቅረቡን የገለጹት ዋና ሥራ አስፈፃሚው፤ ፐርፐዝ ብላክ ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ጨረታውን በቀዳሚነት ማሽነፍ መቻሉን ገልጸዋል።
በዚህም መሰረት ኩባንያው ሰማይ ጠቀሱን የከገበሬው ታወር እንዲሁም በታወር ሼር ሆልደር ሞዴል ፕሮጀክት ሥር የሚገነባቸውን ሕንጻዎች ለመገንባት በጨረታ ያሸነፈውን የቢጂአይ ኢትዮጵያ ዋና ሥሪያ ቤት ጨረታ ግዢ፤ 1 ቢሊዮን ብር ቅድ ክፍያ መፈጸሙን አስረድተዋል።
ፐርፐዝ ብላክ የቅድመ ክፍያዉን ጨምሮ በሦስት ግዜ ክፍያ የሚፈጸም ዉል ከቢጂአይ ኢትዮጵያ ጋር ማሰሩንም በመግለጽ፤ 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር እና 1.5 ቢሊዮን ብር ቀሪ ክፍያ በቀጣይ እንደሚከፈል ተናግረዋል።
ኩባንያው ሊገነባው ያሰበው ሕንጻ የቢጂአይ ዋና መስሪያቤት ሕንጻን ጨምሮ 30 ሺሕ ካሬ ሜትር ላይ እንደሚያርፍ የተነገረ ሲሆን፤ ግንባታው የመኖሪያ አፓርታማን ጨምሮ ሌሎች ሕንጻዎች እንደሚያካትትም ተገልጿል።
ከዚህ ጋር በተያያዘም ኩባንያው ግንባታዎቹን ለማከናወን ባዘጋጀው የአክሲዮን ሥርዓት ልዩ ልዩ እቅስቃሴዎች ሲያከናውን መቆየቱን የተናገሩት ዶ/ር ፍሰሃ፤ ቀደም ሲል ከግንቦት21 እስከ ሰኔ 06 2015 ለአንድ ሺሕ ዕድለኞች አዘጋጅቶት በነበረው እና 100 ካሬ ላይ የሚያርፍ ባለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት በስጦታነት በሚያስኘው ልዩ የ1.5 ሚሊዮን ብር የማስታወቂያ አክሲዮን ሽያጭ እንደንደነበር ገልጸዋል።
በዚህም መሠረት ከሕንጻዎቹ መካከል አንዱን ምድር ቤትን ያካተተባለ 54 ፎቅ የመኖሪያ አፓርታማ አክሲዮንን ለገዙ 1 ሺሕ ዕድለኛ ባለአክሲዮኖች ግንባታው እንደተጠናቀቀ በስጦታ የሚያበረክትበት ዕድል ማመቻቸቱን ገልጿል።በተጨማሪም ኩባንያው ከሐምሌ 1 እስከ ሐምሌ 16 2015 በሚቆይ ኹለተኛ ዙር የታወር ሼር ሆልደር ሞዴል አክሲዮን ሽያጭ ለ750 ቀዳሚ ዕድለኞች ማዘጋጀቱ አስታውቋል።
በዚህም እንደቀደመው አክሲዮን 100 ካሬ ላይ የሚያርፍ ባለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት በ3.5 ሚዮን ብር የአክሲዮን ዋጋ ሌላኛውን አፓርታማ ለባለአክሲዮኖቹ በስጦታ ለማበርከት በእንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።የአክሲዮን ሽያጩ ዋጋው 3.5 ሚሊዮን ብር ሆኖ በቅድሚያ 3 ሚሊዮን ብር ተከፍሎ ቀሪው 500 ሺሕ ብር ክፍያ በ5 ዓመታት የጊዜ ገደብ ከወለድ ነጻ በሆነ ሥርዓት እንደሚፈጸም ተገልጿል።
Via Addis Maleda

👍14🏆1
👉በሀገራችን ኢትዮጵያ በግንባታው ዘርፍ የሚታዩ ዋና ዋና ችግሮች:
🚧በኮንስትራክሽንፈ ኢንዱስትሪ የማጭበርበር አመለካከትና ተግባር የሚስተዋልበት ነባራዊ ሁኔታ መኖሩ
🚧በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የሰለጠነና የሙያ ብቃቱ የተረጋገጠ የሰው ኃይል እጥረት ያለ መሆኑ
🚧የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ስራ አመራር እና የቴክኖሎጂ ሽግግር የተሳለጠ ያለመሆኑ
🚧በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የሚሠማሩ አማካሪዎችና ተቋራጮች መካከል ተወዳዳሪነት በሚፈለገው ደረጃ ማድረስ ያልተቻለ መሆኑ
🚧ለኮንስትክሽን ኢንዱስትሪ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ቀጣይነት ያለው የአቅርቦት ሠንሠለት ያልተዘረጋ መሆኑ
🌟ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ መስፋፋትና መጠናከር የተመቻቸ ሁኔታ የሚፈጥር የፋይናንስና የማሽነሪ አቅርቦት ሥርዓት የተጠናከረ ያለመሆን
🌟የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዋና ዋና ባለሚናዎች በተቀናጀና በተደራጀ መንገድ ለዘርፉ የተፋጠነ ዕድገት በጋራ የሚሰሩበት ሁኔታ ያለመፈጠሩ
🌟የህንፃ ግንባታና መጠቀሚያ ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር አገልግሎት የተጠናከረ ያለመሆን
🌟ፈርጀ ብዙ ሥራዎች ከኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ሥራዎች ጋር ተጣጥመው የሚታቀዱበትና የሚተገበሩበት ሥርዓት ያለመዘርጋቱ
🌟የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት ፕሮግራም ወይም ፓኬጅ አዘጋጅቶ በተሟላና በቀጣይነት ያለመተግበር
🌟ለባለሞያዎችና ስራተቋራጮች የሚደረግ የአቅም ግንባታ ድጋፍ እጅግ አናሳ መሆን
____
ቀጣይ መረጃዎች እንዱደርሶ ቀጣዩን ሊንክ ይጫኑ ለጓደኛዎም ያጋሩ
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
💫Comment @ETCONpBot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONpWORK
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════

👍11❤2
📢በነገራችን ላይ
🫵 የ ETCONp ድርጅት የሆነው ETCONp WORK የኮንስትራክሽን አቅርቦት ክፍተትን ለሞሞላት ከኮንስትራክሽን አቅርቦት ጋር የተያያዙ ስራዎችን ላይ በ መስራት እንደሚገኝ ሰምተዋል?
🌟የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ማለትም አናጺ፣ግንበኛ፣ፌራዩ፣ፎርማን እና ተዛማጅ ስራ የሚሰሩ ምታገኙበት
🌟 ኮንትራክተሮች እና የኮንስትራክሽን ንግድ ውስጥ የተሰማሩ ሰዎች በ ቀላሉ የሚያገኙበት
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ የሚለጠፍበት
🌟የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና ማቴርያል አከራዮችም ከፈለጉ ከታች ባለው ቻናል ይቀላቀሉን።
⚡እንዲሁም አብረውን ለመስራት ካሰቡ ያግኙን
https://t.me/ETCONpWORK

Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍10
👉ሶስት አመታትን በግንባታ የፈጀዉ ከፍያለዉ ጋሪ ታወር ተመረቀ
🚧ለ 20 አመታት በመድኃኒት አቅርቦት ላይ ሲሰራ የቆየዉ ከፍያለዉ የመድኃኒት እና የሕክምና መገልገያዎች አስመጪ ድርጅት ያስገነባዉን በአዲስአበባ መከኒሳ አካባቢ የሚገኘዉን ከፍያለዉ ጋሪ ታወርን አስመርቋል።
ህንጻዉ 15 ወለል ክፍታ ሲኖረዉ በቻይና እና በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ተገንብቶ በቱርክ ተቋም ደግሞ የመጨረሻ ስራዎች መከናወናቸዉ ተገልጿል።
ግንባታዉ ሶስት አመታት መፍጀቱ የተነገረ ሲሆን በዛሬው እለት ተመርቋል።
የአዲስአበባ ከተማ መስተዳደር የባህል ፣ ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ሂሩት ካሳሁን ህንጻዉን መርቀዉ ከፍተዉታል።
ለመንግስታዊ እና ለግል ድርጅቶች ፣ለንግድ የሚሆኑ ሱቆችና ቅንጡ አፓርታማ ቤቶችን የያዘ ነዉ ተብሏል።
Via ዳጉ ጆርናል

👍5👏3❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ከተዋዋይ ወገኖች ውጭ የውል ተፈጻሚ ስላለመሆን /Privities of Contract/
🚧የፍትሐ ብሔር ህግ ቁጥር 1952 “በህግ ተለይቶ የተመለከተ ካልሆነ በቀር ውሎች ውጤት ያላቸው በተዋዋሏቸው ወገኖች መካከል ብቻ ነው”
🚧ውል ከተዋዋይ ወገኖች ውጭ ተፈጻሚነት እንደሌለው የታመነ ነው፡፡ ይህም በኢትዮጵያ ፍትሃብሄር ሕግም በአንቀጽ 1952 ላይ በግልጽ ሰፍሮ ይገኛል፡፡
🚧በዚህም መሰረት ውሎች ልዩ ሁኔታዎች (exceptions) እንደተጠበቁ ሆነው በሦስተኛ ወገኖች ላይ ተፈጻሚ አይሆኑም ማለት ነው፡፡
🌟ታዲያ! ከዚህ መርሆ ተቃርኖ በሚመስል መልኩ መሀንዲሱ እንዴት በአሰሪው እና በሥራ ተቋራጩ መካከል በተደረገ ውል ላይ ጣልቃ ሊገባ ይችላል ፣ ብሎም የተለያዩ ሚናዎች ሊኖሩት ቻሉ የሚሉ ጥያቄዎች ከዚህም ከዚያም ይስተጋባሉ፡፡
📌መልሱ:-መሀንዲስ የአሰሪው ወኪል መሆኑ በራሱ የተለያዩ በሕግ ፊት ሊጸኑ የሚችሉ ተግባራትን (juridical acts) ሊፈጽም ይችላል እንደ ማለት ነው፡፡ ሌላው ደግሞ በወጥ ውሎች ላይ እንደተመለከተው የፕሮጀክቱ ተሳታፊ በመሆኑ የተለያዩ ተግባራትን እንደሚያከናውን ግልጽ ነው፡፡
❤️ለሚወዱት ያጋሩ🙏
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
💫Comment @ETCONpBot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONp

👏3👍2
👉ጥቆማ የ ሚያሸልም የ Engineering ፈጠራ ሀሳብ ላላቹ
🌟2 ሚሊዮን ብር የሚያሰጠው እና እንግሊዝ ድረስ የሚወስደው Africa Prize for Engineering innovation በእንግሊዙ Royal Academy of Engineering ምዝገባ እየተካሄደ ነው!!
📌ከታች ያለው video ላይ መረጃዎች አሉ::
📜Interview with Africa Prize programme manager from London🇬🇧
https://youtu.be/GOlrnok-96Q

YouTube
25,000 Pound Prize For Innovative Engineering Solution From Africa! - English News @ArtsTvWorld
The Royal Academy of Engineering's Africa prize for Engineering innovation has expressed its 2024 prize is open for registration and is pushing for Ethiopian innovators to join and compete.
The competitions programme manager is currently in Ethiopia, promoting…

👍5❤4
Ethio Construction Engineering
👉ከተዋዋይ ወገኖች ውጭ የውል ተፈጻሚ ስላለመሆን /Privities of Contract/ 🚧የፍትሐ ብሔር ህግ ቁጥር 1952 “በህግ ተለይቶ የተመለከተ ካልሆነ በቀር ውሎች ውጤት ያላቸው በተዋዋሏቸው ወገኖች መካከል ብቻ ነው” 🚧ውል ከተዋዋይ ወገኖች ውጭ ተፈጻሚነት እንደሌለው የታመነ ነው፡፡ ይህም በኢትዮጵያ ፍትሃብሄር ሕግም በአንቀጽ 1952 ላይ በግልጽ ሰፍሮ ይገኛል፡፡ 🚧በዚህም መሰረት ውሎች ልዩ…
👉ከ ኮንስትራክሽን ሕግ እና ውል የተያያዙ ጠቃሚ ፋይሎች ይዘንላቹ ቀርበናል
📌አውርዳቹ ተጠቀሙበት
❤️እናንተም ለወዳጆቻቹ በማጋራት አግዙን🙏 👇👇👇
#ConstructionLaw
@etconp
📌አውርዳቹ ተጠቀሙበት
❤️እናንተም ለወዳጆቻቹ በማጋራት አግዙን🙏 👇👇👇
#ConstructionLaw
@etconp
👍3👏1
👍1