Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.33K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
👉ኣዲሱ ቻናላች ተቀላቅለዋል?

🌟አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ ሲወጡ በቀላሉ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።

📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።

https://t.me/ETCONpWORK
🏆3❤1👍1
ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን አዲስ አቅርቦት ፕሮጀክት አስተዋወቀ

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በአገራችን እየተባበሰ ለመጣው የመኖሪያ ቤት ችግር መፍትሔ እንዲኾን የቀረፀውን “Key-CHF” (የቤት እቁብ) ሞዴል እና ማኅበረሰቡ በሞዴሉ ተጠቃሚ እንዲኾን የሚያስችለውን አዲስ ዓይነት የቤት አቅርቦት ፕሮጀክትን ይዞ መቅረቡን ዛሬ በሐያት ሪጌንሲ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ፡፡ በመግለጫው የአቅርቦት ሥርዓቱ ለበርካቶች የሥራ እድልም ይፈጥራል የተባለ ሲኾን ተቋሙ በቤት ልማት፣ በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ፣ በአይቲ እና ማርኬቲንግ መስኮች በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጪ የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመ አገር በቀል ኩባንያ እንደኾነም ተመላክቷል፡፡
ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በዋነነት ዓላማው የአዲስ አበባ ከተማን ከዚያ ከፍ ሲልም የሀገሪቱን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረትና የማኅበረሰቡን የመግዛት አቅም ውስንነት ከግምት በማስገባት በትንሽ ገንዘብ ቤ አልባዎችን ባለቤት ማድረግ መኾኑ ተነግሯል፡፡ ለዚህም የመኖሪያ ቤት እጥረትና የሰዎች የመግዛት አቅም ውስንነት ችግር መንስኤዎችን በመለየት እና የመፍትሔ ሀሳቦችን በመቀመር ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ላይ የተመሠረተ “Key-CHF” የተሰኘ ሞዴል ቀርፆ በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ ለ100,000 ቤት ፈላጊዎች በአዲስ አበባ እና በክልል ዋና ዋና ከተሞች ላይ ግንባታቸው በወጪ ቀናሽ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች የተጠናቀቁ ቤቶችን ከአልሚዎች ጋር በተደረገ ስምምነት መሰረት በመግዛት በዓመት ሁለት ጊዜ ዕድለኞችን በዕጣ በመለየት የቤት ባለቤት ለማድረግ እየሠራ የሚገኝ ድርጅት መኾኑ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ግሩም ይልማ ገልጸዋል፡፡
“Key-CHF (key Common Housing Find) ሞዴል ከአነስተኛ እስከ መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ የካፒታል እና የአገልግሎት ክፍያ እንዲሁም ለ30 ዓመታት በሚቆይ መጠነኛ ወርሀዊ ቁጠባ በጠቅላላው ከወቅቱ የቤት ዋጋ ግምት አንፃር እስከ 65% ድረስ ብቻ በሚደረግ በ10 ዓመታት ውስጥ 100000 ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት እንዲኾኑ ያደርጋል ተብሏል በመግለጫው፡፡ በዚህም ባለአንድ መኝታ ከ40 ካ.ሜ ጀምሮ፣ ባለሁለት መኝታ ከ70 ካሜ ጀምሮ ባለ ሶስት መኝታ ከ120 ካሜ ጀምሮ ለቤት ፈላጊያን እንደሚያቀርብ አስታውቋል፡፡

ሁሉም ተመዝጋቢዎች እጣ እስኪወጣላቸው እና በስማቸው ቤት እስከገዛላቸው ድረስ የሚጠበቅባቸው ክፍያ ወርሀዊ መዋጮ ብቻ ሲኾን ባለአንድ መኝታ 2.672፣ ባለሁለት መኝታ 2,230 እና ባለ ሦስት መኝታ 3,999.5 ብር መቆጠብ ይጠበቃል ተብሏል፡፡ በተጨማሪም የሚያስፈልገው 77280 ብር ቅድመ ክፍያ መኾኑ ተመላክቷል፡፡ ቀሪዎቹ ክፍያዎች ተመዝጋቢዎች ስም ቤቶች ከተገዙ በኋላ የሚፈፀም እንደኾነም ተጠቁሟል፡፡ ዕጣ የወጣበት ቤት ለአምስት ዓመት ገቢ እንዲፈጥር ዕጣ የደረሰው ግለሰብ በወቅቱ የኪራይ ዋጋ ወርሀዊ መዋጮ በማከል እየከፈለ እንዲኖርበት ቅድሚያ እንደሚሰጠው የተጠቀሰ ሲኾን ይህ ካልኾነ ሊያከራየው ወይም ኪ በአደራ እንዲያከራይለት ማድረግ ይችላል ተብሏል፡፡ ቤቱ ለ5 ዓመት ተጨማሪ ገቢ ካስገኘ በኋላም 300,000 ብር ክፍያ የሚፈፀም ሲኾን ወርሀዊ የቁጠባ ሎተሪው ደግሞ 25 ዓመታት እጥፍ ኾኖ (4,230) ይቀጥላል፡፡

የዚህ የቤት እቁብ ሞዴል አስፈፃሚዎች ኪ ሀውሲንግ ሶሎሽን፣ ብሉይን ማርኬቲንግ ኩባንያ፣ ትረስት ቴክ አይቲ ሶሉሽን፣ አቢጃታ ሻላ ትሬዲንግ እና ዲ-ኤች ኢንጂነሪንግ መኾናቸው ተመላክቷል፡፡ የካፒታል ክፍያ እና ወርሀዊ ቁጠባም አጋር በኾነው ዳሽን ባንክ በተከፈተ ዝግ የሒሳብ ቁጥር (1234) የሚፈፀም ሲኾን የአገልግሎት ክፍያ በተከፈተው ተንቀሳቃሽ የሒሳብ ቁጥር (1235) ይከናወናል ተብሏል፡፡ በተጨማሪ ሁሉም ክፍያዎች በቡና ኢንሹራንስ ሙሉ የአፃፀም ዋስትና የተገባላቸው ናቸው።

@etconp
👍16🏆2❤1
Ethio Construction Engineering
Photo
ቦሌ ኤርፖርት - ጎሮ  የመንገድ ፕሮጀክት

🚧 1.6 ቢሊዮን ብር በላይ ይፈጃል

🚧 አሰር ኮንስትራክሽን እየገነባው ነው

🚧 ዩኒኮን ያማክራል

🚧 አጠቃላይ አፈፃፀሙም 47.1 በመቶ ደርሷል

ይህ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከቦሌ ብራስ የቀለበት መንገድ መጋጠሚያ ተነስቶ በቦሌ ኤርፖርት በኩል ወደ ጎሮ ቀለበት መንገድ የሚደርስ ሲሆን፣  በአጠቃላይ 4.9 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 60 ሜትር የጎን ስፋት ያለው አዲስ የመንገድ ፕሮጀክት ነው፡፡

የግንባታ ስራው ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አሰር ኮንስትራክሽን በተባለ ሀገር በቀል የስራ ተቋራጭ እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን የማማከርና የክትትል ስራውን ደግሞ ዩኒኮን አማካሪ ድርጅት እያከናወነው ይገኛል፡፡

ፕሮጀክቱ አሁን ላይ ከቦሌ ብራስ የቀለበት መንገድ መጋጠሚያ ጀምሮ ወደ ቦሌ ጉምሩክ አቅጣጫ 1.3 ኪሎ ሜትር የሚሆነው የመንገዱ ክፍል የመጀመሪያ ደረጃ አስፋልት ለብሶ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

ከጉምሩክ ጀምሮ እስከ መጨረሻ ያለው ቀሪው የመንገዱ ክፍል ላይ ደግሞ የሙሌት፣ የድሬኔጅ መስመር ዝርጋታ፣ የድልድይ፣ የከልቨርት ቦክስና የድጋፍ ግንብ ስራ በመከናወን ላይ ነው፡፡ አጠቃላይ አፈፃፀሙም 47.1 በመቶ ደርሷል፡፡

የመንገድ ፕሮጀክቱ  ከቱሉ ድምቱ የክፍያ መንገድ አቅጣጫ በጎሮ በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ ሳይገጥማቸው በቀጥታ ወደ መሀል ከተማ ለመግባት በአማራጭነት ሊጠቀሙበት የሚያስችል ምቹ እና አቋራጭ መንገድ ነው፡፡

የመንገድ ፕሮጄክቱ ሰፊና ምቹ የተሸከርካሪ መተላለፊያ መስመር፣ ማራኪና በቂ የእፅዋት ሥፍራን አካቶ እየተገነባ የሚገኝ ከመሆኑም በተጨማሪ ለሁሉም የህበረተሰብ ክፍል ተደራሽ የሆነ የእግረኛ መንገድ እና የሞተር አልባ ትራንስፖርት እንቅስቃሴን የሚያበረታታ ምች የፔዳል ሳይክል መተላለፊያ መንገድ አለው፡፡

በዚህ ደረጃ እየተገነባ የሚገኘው ይህ ዘመናዊ መንገድ ከቦሌ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ጋር የተሳሰረ በመሆኑ የከተማዋ ኢኮኖሚያሚና ማህበራዊ እድገት እንዲፋጠን ከሚያበረክተው ጉልህ አስተዋፅኦ ባሻገር ለከተማዋ ተጨማሪ ውበት እንደሚያላብስ ይታመናል፡፡

@etconp
👍17🏆2👌1
ማስታወቂያ!

የተከበራችሁ ውድ የከተማችን ነዋሪዎችና በተለያዩ የግንባታ ስራ ላይ የተሰማራችሁ አልሚዎች፤

እንደሚታወቀው የከተማችን የግንባታ እንቅስቃሴ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣ እና ከተማችን ለነዋሪዎቿ ምቹ እና ውብ እንዲሁም ለእንግዶቿ ሳቢና ማራኪ ለማድረግ ሰፊ ስራዎች እየተሠሩ መሆኑ ይታወቃል።

ነገር ግን የአንዳንድ አልሚዎች ግንባታዎች የከተማ ውበትን በሚያጓድል ወይም በሚያበላሽ መልኩ በግዴለሽነት የሚሰሩ አካላት መኖራቸውንም አይተናል።በተለይም የግንባታ ተረፈምርትና አፈር የሚጭኑ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች በአስፓልት መንገድ ላይ እያዝረከረኩ ማሽከርከር እና ጎማቸውንም በአግባቡ ሳያጥቡ ወይም ሳያራግፉ ወደ ዋና መንገዶች በመግባት የከተማችንን መሠረተ ልማቶች ማበላሸት ታይቷል።

ስለሆነም ይህን ህግና ደንብ የሚተላለፉ አካላትን ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እያሳሰብን ይህን ተላልፈው የተገኙትን በኋላ ጠንከር ያሉ ቅጣቶች የሚወሰዱና ግንባታዎችም ሆነ ተቋራጭና አማካሪዎች ላይ የእግድ እርምጃ ተጠናክሮ ይወሰዳል።

ሁላችንም ለከተማችን ውበት ሃላፊነታችንን እንወጣ!!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን

@etconp
👍7❤1👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ትናንት ምሽቱን በጣለው ዝናብ በኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ መንደር በሶስት ብሎኮች ያሉ ሰዎች ከቤታቸው እነዳይወጡ አግዳቸዋል ተባለ

ትላንት ምሽቱን የጣለዉን ዝናብ ተከትሎ በተፈጠረ የጎርፍ አደጋ በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ኮንዲሚኒየም ሳይት ላይ በሶስት ቡሎኮች ላይ በተለይም በመጀመሪያዉ ወለል ላይ ያሉ መኖሪያ ቤቶች ላይ ገብቶ በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን ለእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

በሶስቱ ብሎኮች በታችኛው ወለል ላይ ያሉ ነዋሪዎች እስካሁን  ከአደጋዉ ለመሸሽ ከአንደኛ ፎቅ ጀምሮ ባሉ ጎረቤቶቻቸዉ ለመጠለል መገደዳቸውን አቶ ንጋቱ ማሞ በተለይም ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን  ተናግረዋል፡፡

ለእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መ/ቤት ከሌሊቱ 6:45 ሰዓት ላይ ጥሪ ደርሶት በቦታዉ ላይ ተገኝቶ ባለሙያዎቹ ባሏቸዉ ማሽነሪዎች ታግዘዉ የጎርፉን መጠን ከመኖሪያ ቤቶቹ  ለማስወጣት ጥረት ቢደረግም በአካባቢዉ ያለዉ የዉሃ መጠን ከፍተኛ በመሆኑ ችግሩን ለማቃለል እስካሁን አልተቻለም ተብላል፡፡

በዚህ መነሻም ለጎርፉ መከሰት መሰረታዊ ችግሩ የፍሳሽ ማስወገጃዉ መስመር የተዘጋ በመሆኑ  መስመሩን ማስተካከል በማስፈለጉ ከሸገር ከተማ አመራሮች ጋር ተነጋግረን ማሽነሪዎች እንዲያቀርቡ ተጠይቋል ብለዋል።

ለዚህም እስካባተር ቀርቦ የጎርፍ ማቅላያ ቦዩን እየተቆፈሩ ይገኛል ብለዋል። ይሁንና የሁለት ብሎክ ነዋሪዎች ከሌሊቱ 6:45 ሰዓት ጀምሮ ወደታች ወርደዉ ወደስራም ሆነ ወደጉዳያቸዉ መሄድ አልቻሉም።

Via Dagu Journal

@etconp
👍7❤1👏1
👉Scholarship tips

🌟I want to secure a fully-funded PhD/MSc scholarship. However, I don't know where to start from.

⚡️Here is where you should start from

𝐒𝐭𝐞𝐩 𝟏 - 𝐈𝐝𝐞𝐧𝐭𝐢𝐟𝐲 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭𝐫𝐲: Where from you want to do PhD/MSc. This is important because the way you secure a scholarship varies from country to country. For example, in Australia, you need to contact the supervisor first. On contrary, in the US, you might need to first secure the scholarship. If you don't have a country preference, well and good. Let's move to step 2.

𝐒𝐭𝐞𝐩 𝟐 - 𝐈𝐝𝐞𝐧𝐭𝐢𝐟𝐲 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐜𝐡𝐨𝐥𝐚𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩:  Each country offers various types of PhD/MSc scholarships. For instance, in Australia, you can either get a university-funded scholarship or your scholarship can come from the professor's funding. Identify it so that you can mention your preference while contacting the professor.

𝐒𝐭𝐞𝐩 𝟑 - 𝐂𝐡𝐞𝐜𝐤 𝐬𝐜𝐡𝐨𝐥𝐚𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐚𝐧𝐝 𝐚𝐝𝐦𝐢𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧 𝐫𝐞𝐪𝐮𝐢𝐫𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬: Even if a professor agrees to supervise and fund your PhD/MSc, you still need to adhere to the university's requirements.

𝐒𝐭𝐞𝐩 𝟒 - 𝐅𝐮𝐥𝐟𝐢𝐥𝐥 𝐭𝐡𝐞 𝐫𝐞𝐪𝐮𝐢𝐫𝐞𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬: Once you identify the requirements, start working on fulfilling the requirements. These requirements can include CV, Statement of Purpose, research proposal, IELTS, etc. You should fulfill these requirements as soon as possible because these would be requirements in most of the scholarships/admissions you would apply for. Therefore, no point in unnecessary waiting anyway.

𝐒𝐭𝐞𝐩 5 - 𝐅𝐢𝐧𝐝 𝐚 𝐬𝐮𝐩𝐞𝐫𝐯𝐢𝐬𝐨𝐫: Once you identify the scholarship and fulfill the basic requirements, you should find a supervisor most aligned with your research/background. How to find one? Go to the university website and then go to the specific school (e.g., computer science) where you can find the list of all supervisors.

𝐒𝐭𝐞𝐩 6 - 𝐄𝐦𝐚𝐢𝐥 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐮𝐩𝐞𝐫𝐯𝐢𝐬𝐨𝐫: Write a solid and thoroughly proofread email to the identified supervisor. Express your interest in pursuing PhD/MSc  under his/her supervision. Align your research background with the supervisor's background and demonstrate how you are the best fit for his/her lab. Happy to share an email template if you need one.

𝐒𝐭𝐞𝐩 𝟕: 𝐀𝐩𝐩𝐥𝐲 𝐟𝐨𝐫 𝐚𝐝𝐦𝐢𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧 𝐚𝐧𝐝 𝐬𝐜𝐡𝐨𝐥𝐚𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩: Once a supervisor agrees then apply for admission and scholarship. If you are applying in a country that doesn't require correspondence with a supervisor, you can go ahead and apply via their online portal without supervisor's approval.

𝐒𝐭𝐞𝐩 𝟖 - 𝐀𝐩𝐩𝐥𝐲 𝐟𝐨𝐫 𝐕𝐢𝐬𝐚: After you successfully secure a PhD/MSc position, you will need to apply for a visa. This may require some additional documents.

𝐒𝐭𝐞𝐩 9 - 𝐖𝐡𝐞𝐧 𝐬𝐡𝐨𝐮𝐥𝐝 𝐈 𝐚𝐩𝐩𝐥𝐲? If you have completed your MSc/BSc and plan to get a PhD position, you should apply now. If you are currently doing MSc, you should wait until the last 6 months of your MSc.

Anything to be added?

Via Faheem Gullah

@etconp
👍8❤2💯1
👉TYPES OF STAIRS
.
➡Depending upon the various arrangement of steps, stairs can be classified under following categories:

1. STRAIGHT STAIR

In this stair, all the steps are arranged continuously along in one direction. One flight may be split into one or more than one flight by interposing a landing. This stair can be used where narrow and long space is available for a staircase such as
entrance, porch etc.
.
2. DOGGED-LEGGED STAIR

This stair consists of two straight flights of steps with direct turns between them. This stair is very useful where the total width of the stair is just twice the width of the steps.

3. OPEN NEWEL STAIR

This type of stair consists of two or more flights arranging a well or opening between the backward and forward flights. When all the steps are difficult
to arrange in two flights, a short third flight of 3 to 6 steps may be provided along the direction
perpendicular to the hall. Open newel stair is mostly
adopted in the lift.

4. GEOMETRICAL STAIR

This is another type of open newel stair where the open well between the forward and the backward flight is curved.
This stair may contain different
geometrical shape.
Here the change in direction is
achieved by using winders.

5. CIRCULAR STAIR

In this type of stair, all the steps radiate from a newel or well hole, in the form of winders.
The circular stair is adopted at the back side of a building to access its various floors.

6. SPIRAL STAIR

Spiral stair is very similar to a circular stair. It consists of individual steps or treads, connecting to a centre column. The overall diameter of the stair may range from 1 to 2.5 m.

7. QUARTER-TURN STAIR

The quarter-turn stair can be defined as the stairs that are turned at 90 degrees with the help of level landing.

8. BIFURCATED STAIR

This type of stair is provided in modern public buildings as well as residential buildings.
In this stair, the flight is so arranged that there is a wide flight at the start which is sub-divided into narrow flights at the mid-landing.
The narrow flights start from either side of the mid landing.

🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍6🏆1
👍5
👉ከዓለማችን ምርጥ መሠረተ ልማት ያላት አገር ማን ትመስላችኋለች?

🌟የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም በ2019 ባካሄደው ዓለማቀፋዊ ዳሰሳ መሠረት በዓለማችን ምርጥ የሚባለው መሠረተ ልማት ያላት አገር ከመቶ በተሰጠ ነጥብ 95.4 አስመዝግባለች።

🚧ለንጽጽር ያህል አሜሪካ 13ኛ፣ ካናዳ 26ኛ፣ አውስትራሊያ 29ኛ፣ ቻይና 36ኛ እንዲሁም ኒውዚላንድ 46ኛ ደረጃ ላይ ነው የተቀመጡት።

⏺የማነፃፀሪያ መስፈርቶቹ የተሰሉት የመንገዶችን ጥራት፣ የአየር ማረፊያና የባቡር መስመሮችን ጥራትና የትስስር ምጣኔ፣ የወደብ አገልግሎቶችን ቅልጥፍናና ተደራሽነት፣ የኤሌክትሪክ ሃይል መስመሮችን ውጤታማነት፣ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና የመሣሠሉት ሲኾኑ ቀዳሚዋ አገርም ሲንጋፖር ነች።

▶️ከአፍሪካ ደግሞ ግብፅ ቀዳሚ ስትኾን ደቡብ አፍሪካ ተከታይ ናት።

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432

💫Comment @ETCONpBot

♡ ㅤ   ❍ㅤ    ⎙ㅤ    ⌲
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ

╔═════
    🌐   join 👇
   @ETCONp
   @COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════
👍6❤3
👉ኣብ ክልል ትግራይ እትነብሩ ቤተሰብና እትደልይዎ ዝኾነ ይኹን ዓይነት ፋይል እንተደሊኹም ብ ውሽጢ መስመር ርኸቡና።

📩 @Philemona7 ፀሓፉልና🙏

🚧ናብ ኩለን ዩኒቨርስታት ትግራይ ክባፃሕ Share ግበሩልና።

🌟በ ትግራይ ክልል የምትኖሩ ቤተሰቦቻችን የምትፈልጉት ማነኛውም ፋይል ጠይቁን

@etconp
❤9👍4🥰1
Ethio Construction Engineering
Photo
👉የመንገድ ፈንድ ወደ ኢመአ ከተቀላቀለበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ነው መንገድ ፈንድ በአዋጅ ቁጥር 66/89 በጽ/ቤት ደረጃ ተቋቁሞ ለበርካታ ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን ከየካቲት 2014 ዓ.ም ጀምሮ  በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሥር በዳይሬክቶሬት ደረጃ እንዲደራጅ ተደርጓል፡፡

በአሁኑ ወቅት  በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፣ በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚተዳደሩ የመንገድ ኤጀንሲዎች በጸደቀላቸዉ የበጀት ድልድል መሰረት መንገዶቻቸዉን የመጠገን ፣ መልሶ የመገንባት እና የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡

የመንገድ ፈንድ ዳይሬክቶሬት ኃላፊነት በዋናነት ለመንገድ ጥገና የሚዉል ገንዘብ የማሰባሰብ ፣ የመመደብ እና የመደበዉን በጀት ለታቀደለት አላማ መዋሉን የመከታተል እና የመቆጣጠር ሥራን መስራት ነው፡፡

የጊቢ ምንጮቹ በዋናነት ለመንገድ ጥገና የተጣለ የነዳጅ ታሪፍ ፣ በተሽከርካሪ ቅባትና ዘይት ሽያጭ ላይ የተጣለ ታሪፍ ፣ ክብደትን መሠረት ካደረገ ዓመታዊ የተሽከርካሪ ፈቃድ ማደሻ ክፍያ ፣ ከመንገድ ጠቀሜታ ክፍያ እና ከተፈቀደ ክብደት በላይ በመጫን ከሚጣል ቅጣት የሚሰበሰቡ ገቢዎች ናቸው።

በዚህም መሰረት በ2015 ዓ.ም ዳይሬክቶሬቱ 7.4 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ችሏል። የተሰበሰበው ገንዘብም  የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደርን  ጨምሮ ለሁሉም የክልል እና የከተማ መስተዳድር የመንገድ ኤጄንሲዎች ተከፋፍሏል።

በበጀት ዓመቱ የተሰበሰበው ብር የተለያዩ የመንገድ ጥገና ስራዎችን ለመከወን እና የመንገድ ሃብትን ለመንከባከብ እየዋለ ይገኛል።

በተያዘው 2016 በጀት ዓመት ተቋሙ  ከመንገድ ፈንድ 18.5 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን የመንገድ ፈንድ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንጅ. ካሳሁን በጅጋ ገልፀዋል።

ይህንንም ለማሳካት የተለያዩ  የገቢ ማሰባሰቢያ ስልቶች  እና ማሻሻያዎች  የተዘጋጁ ሲሆን በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋሉ።

ከተደረጉት ማሻሻያዎች መካከል በሁሉም የገቢ ምንጮች ቀደም ብሎ ተጥሎ በነበረው ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደርጎ በቀጣይ ወደ ተግባር እንደሚገባ ተጠቁሟል።

ከዚህ በተጨማሪም ከተሽከርካሪ ሚዛን ጣቢያዎች የሚሰበሰበው ታሪፍ ከዚህ ቀደም በተበታተነ መልኩ ለክልሎች  ይውል የነበረ ሲሆን በቀጣይ በአንድ ቋት በኢመአ በኩል ተሰብስቦ ለሁሉም የሚከፋፈልበት ሥርዓት እየተዘረጋ እንደሆነም ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል።
የመንገድ ሃብትን መንከባከብ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሃላፊነት መሆኑን በመገንዘብ ከተፈቀደው ክብደት በላይ ባለመጫን እንዲሁም በቀጣይ በሚደረገው የታሪፍ ማሻሻያ ላይ ሁሉም በቅንነት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ዳይሬክተሩ አሳስበዋል።

Via ERA

@etconp
👍9❤1