ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን
፦ፕሌት 1mm-30mm any size
፦jbolt 12mm-32mm
፦ankerbolt
፦stafa
፦any modefic wor
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
፦ማሳሰቢያ በስማችን የሚነግዱ ስላሉ ከተጠቀሱ ስልክ ቁጥሮች ዉጪ ባለመደወል ካጨበርባሪዎች ይጠበቁ !
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

👍3
👉12 causes of pile foundation failure
🚧pile foundation is one of the most popular choices for heavy loaded structures in case s where poor soil conditions are found at a shallow depth But pile foundations may fail due to different reasons.
⏺One must take proper precautions before designing pile foundations so that the possibility of such failure reduces.
▶️Causes of failure of pile foundation are given below
1. When the pile load is greater than the design load
2. Poor and defective workmanship while casting the pile
3. Inaccurate determination of the bearing capacity of the pile
4. Corrosion of the timber pile because of assault by insects
5. Bearing pile laying on delicate strata.
6. Defective techniques used while driving the pile
7. Buckling of the pile because of insufficient lateral support
8. Faulty soil investigation
9. Selecting the wrong type of pile
10. Inappropriate characterization of soil
11. Inadequate reinforcement in the pile
12. A decay of piles ( like an attack of insects , corrosion etc. )
🫶FOR NEW VACANCY & TENDER👇
https://t.me/ETCONpWORK

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍7❤1🙏1
👉በኤምፔሪያል የትራፊክ ማሳለጫ ተሸጋጋሪ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክት የተደራቢ አስፋልት ማልበስ ሥራ እየተከናወነ ነው
🚧በውስጠኛው የቀለበት መንገድ ላይ እየተገነቡ ከሚገኙ የትራፊክ ማሳለጫ ተሸጋጋሪ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ በሆነው በኤምፔሪያል የትራፊክ ማሳለጫ ተሸጋጋሪ ድልድይ የመንገድ ፕሮጀክት የተደራቢ አስፋልት ማልበስ ሥራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
🌟በአሁኑ ወቅት የማሳለጫ ድልድዩን የመቃረቢያ መንገዶች የመጨረሻ ደረጃ አስፋልት የማልበስ ስራ እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን፣ አሁን ላይ የፕሮጄክቱ አጠቃላይ የፊዚካል አፈፃፀም 88.7 በመቶ ደርሷል፡፡
🌟ከባለፈው ዓመት የበልግ ወቅት ጀምሮ እስከ ክረምቱ ወቅት ማጠናቀቂያ ድረስ የዘለቀው ረጂም የዝናብ ጊዜ በከተማዋ የመንገድ ግንባታና ጥገና እንቅስቃሴዎች ላይ ተፅእኖ ያሳደረ ቢሆንም፣ በተደረገው ከፍተኛ ርብርብ የተሸጋጋሪ ድልድዩ ግንባታ ተጠናቆ፣ ዋናው ክረምት ከመግባቱ አስቀድሞ መንገዱ ለትራፊክ አገልግሎት ክፍት መደረጉ ይታወሳል፡፡
🌟በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት የፕሮጄክቱን ቀሪ አስፋልት ማንጠፍ ስራ ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ሲሆን፣ የመንገድ ዳር መብራት ተከላ እና የእግረኛ መንገድ ስራም በተከታታይ የሚከናወን ይሆናል፡፡
🚧የኤምፔሪያል የትራፊክ ማሳለጫ ተሸጋጋሪ ድልድይ ግንባታ ፕሮጀክት የመቃረቢያ መንገዶችን ጨምሮ በአጠቃላይ 1.8 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 40 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ሲሆን፣ ለግንባታው ማስፈፀሚያ ከ714.8 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ተይዞለታል፡፡
🚧ፕሮጀክቱ በቻይና ፈርስት ሃይ ዌይ ኢንጂነሪንግ እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን የማማከርና የቁጥጥር ስራውን ደግሞ ስታዲያ እና ጂ ኤንድ ዋይ ኢንጂነሪንግ የተባሉ አማካሪ ድርጅቶች በጋራ እየተከታተሉት ይገኛል፡፡
Via የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች
@etconp

👍9❤1
Why is zone A tie spacing (C/C) 5cm and the middle 20cm ?
What do we call zone A
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr

👍7❤2
👉የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የወንጪ ሃይቅ ኢኮ-ቱሪዝም መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘው በጀት ዓመት በታህሣሥ ወር ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አስታወቀ፡፡
🌟የፕሮጀክቱ አፈጻጸም 95 በመቶ መድረሱም ተገልጿል።
🚧የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ሺበሺ ጫካ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ በገበታ ለአገር ስር ከሚገኙና በመንግስት ከፍተኛ ትኩረት ከተሰጣቸው የኢኮ-ቱሪዝም ፕሮጀክት አንዱ የሆነው የሃሮ-ወንጪ ሃይቅ ኢኮ -ቱሪዝም መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በአንድ ነጥብ ሁለት ቢሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ ነው።
🚧በ2015 መጀመሪያ ጅማሮውን ያደረገው ፕሮጀክቱ የ13 ኪሎ ሜትር የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታን እንደሚሸፍን የገለፁት ኢንጂነር ስለሺ፣ጥራቱን በጠበቀ በኮንክሪት አስፋልት ደረጃ የሚገነቡት መንገዶች ወደ ዋናው ሎጅ፣ ፍልውሃና ወደ ገዳሙ የሚወስዱ መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡
🚧ፕሮጀክቱ አስቸጋሪ መልከአ ምድር ባለበት አካባቢ የሚገነባ መሆኑን የጠቆሙት ስራ አስኪያጁ፣ አካባቢን ለመጎብኘት የሚመጡ በርካታ ጉብኚዎች ከመንገዱ አስቸጋሪነት አንፃር ወደ ሃይቁ አካባቢ ለመድረስ እንደሚቸገሩ ገልጸዋል።
🚧ግንባታው 95 በመቶ የአስፋልት ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል፤ ፕሮጀክቱን በታህሣሥ ወር ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ለማስረከብ በከፍተኛ ትኩረትና ትጋት እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
🚧ፕሮጀክቱ ከ680 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የሥራ እድል መፍጠሩን ጠቁመዋል፡፡
🌟የወንጪ ሀይቅ በ2014 ዓ.ም በስፔን ማድሪድ በተካሄደው 24ኛው የአለም የቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የአለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የቱሪዝም ድርጅት መመረጡ ይታወሳል፡፡
Via ኢፕድ

❤4👍2
ETCONp 2016 1St Quarter Cost .pdf
20.5 MB
🏷በ2016 ዓ.ም የመጀመርያ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (1st Quarter Construction Works of Direct Cost)
🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።
💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።

🙏16👍9🕊1
Give away question /የሽልማት ጥያቄ
We will post a question on our Facebook page on the 20th of November whoever got the most like for his answer will be rewarded 500 birr cash or airtime. The question doesn’t have specific answer so that y’all can participate.
We will reward 2 responders with the most like
በ ኖቬንበር 20 በፌስቡክ ገፃችን ጥያቄ እንለቃለን መልስ መልሶ ብዙ ላይክ ያገኘ 2 ሰው የ 500 ብር ሽልማት በካሽ ወይም በ አየር ሰዓት ይበረከትለታል። ጥያቄው አንድ ወጥ መልስ የለውም ተሳትፏችሁ እንዲጨምር
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
We will post a question on our Facebook page on the 20th of November whoever got the most like for his answer will be rewarded 500 birr cash or airtime. The question doesn’t have specific answer so that y’all can participate.
We will reward 2 responders with the most like
በ ኖቬንበር 20 በፌስቡክ ገፃችን ጥያቄ እንለቃለን መልስ መልሶ ብዙ ላይክ ያገኘ 2 ሰው የ 500 ብር ሽልማት በካሽ ወይም በ አየር ሰዓት ይበረከትለታል። ጥያቄው አንድ ወጥ መልስ የለውም ተሳትፏችሁ እንዲጨምር
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍6👌2❤1😢1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን
፦ፕሌት 1mm-30mm any size
፦jbolt 12mm-32mm
፦ankerbolt
፦stafa
፦any modefic wor
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
telegram:https://t.me/heavenic1
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
፦የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን
፦ፕሌት 1mm-30mm any size
፦jbolt 12mm-32mm
፦ankerbolt
፦stafa
፦any modefic wor
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
telegram:https://t.me/heavenic1
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
❤2👍2🏆1
👉HOW TO CHECK QUALITY OF CEMENT ON SITE
(1)Colour Test--
✓colour must be uniform Or should be [Grey greenish shade]
(2)Float Test--
✓Take a cement and throw it into water and if -
°cement is sink in water then it has good quality
°cement floats it has bad quality
(3) Rubbing Test--
✓Take a pich of cement & rubbs in fingers if it is smooth it is good
(4)Date Of Packing--
✓As cement's age increases it's strength decreases
∆After 3 months of packing its strength decreases by 20 to 30%
∆After 6 months - Decreases by 30-40%
∆After 12 months - decreases by 40-50%
https://t.me/COTMp

ETCONp Discussion
📩ለማነኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Philemona7
✌️ይህ የ @etconp መወያያ ግሩፓቹ ነው።
✋This is discussion group of @ETCONpWORK
.
🔖ማሳሰብያ ...
.
⚡️ግሩፑ ላይ ማነኛውም ከ ኮንስትራክሽን ጉዳዮች ውጪ መለጠፍ በፍፁም አይፈቀድም!
@ETCONpBOT ፃፉልን እናመሰግናለን🙏

👍8❤3🙏1
#October_class_schedule
🪑🛋 #Limited_sets_left
👉 #AutoCAD__Primavera_&_Etabs software_class
#Starts October 14
👉 #Ms_project software_class
#Starts October 16
የቀሩን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ቀድመው ይመዝገቡ
👩🦽👩🦯🏃🏃♀Come and learn
ያሉበት ቦታ ሆነው ለመመዝገብ 👇👇👇
https://forms.gle/iHS7FZhUUU9aqpS98
For more information contact us
👉 0993749494
@YEHAEngineering
#training #traininginstitute #structuraldesign #engineering #engineeringsoftware #autocad #civilsoftwaretraining #etabs #constructionsoftware #civil
ይከተሉን👉 Telegram | Instagram | Facebook | LinkedIn | Twitter | Tumblr
📍 @ልደታ መርካቶ ህንፃ 6ኛ ፎቅ #644
YEHA Engineering | Interior | Training

👍4❤2
👉SHORT COLUMN VS LONG COLUMN
🌟SHORT COLUMN: Short column is defined as the column that contains very large lateral dimension with reference to its length or height is called as short column. Here, the proportion of effective length to its lateral dimension is under or equivalent to 12
⏺The proportion of effective length of a short column to its radius of gyration remains under 40 or equivalent to 40.
⏺Bulking tendency is very poor. A column buckling analysis results in finding out the maximum load that a column can sustain prior to collapsing.
⏺The load bearing strength is high with reference to the long column of the similar cross-sectional area.
⏺The collapsing of short column occurs due to crushing.
🌟LONG COLUMN: Long column is defined as the column that contains small lateral dimension with reference to its length or height. Here, the proportion of effective length of column to its lowest lateral dimension surpasses 12.
⏺The proportion of effective length of a long column to its lowest radius of gyration surpasses 40.
⏺Column buckling easily occurs in long and slender column.
⏺The load bearing strength of a long column remains under with reference to short column with similar cross sectional area.
⏺The column normally collapses in buckling.
http://t.me/ETCONpWORK
🌟SHORT COLUMN: Short column is defined as the column that contains very large lateral dimension with reference to its length or height is called as short column. Here, the proportion of effective length to its lateral dimension is under or equivalent to 12
⏺The proportion of effective length of a short column to its radius of gyration remains under 40 or equivalent to 40.
⏺Bulking tendency is very poor. A column buckling analysis results in finding out the maximum load that a column can sustain prior to collapsing.
⏺The load bearing strength is high with reference to the long column of the similar cross-sectional area.
⏺The collapsing of short column occurs due to crushing.
🌟LONG COLUMN: Long column is defined as the column that contains small lateral dimension with reference to its length or height. Here, the proportion of effective length of column to its lowest lateral dimension surpasses 12.
⏺The proportion of effective length of a long column to its lowest radius of gyration surpasses 40.
⏺Column buckling easily occurs in long and slender column.
⏺The load bearing strength of a long column remains under with reference to short column with similar cross sectional area.
⏺The column normally collapses in buckling.
http://t.me/ETCONpWORK
Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7
👍9
👉ሲሚንቶ በኩንታል እስከ 300 ብር ቅናሽ አሳይቷል
🚧በአዲስ አበባ የተለያዩ ሲሚኒቶዎች በችርቻሮ ዋጋ ከ 1,200 ብር እስከ 1,600 ብር እየተሸጡ ነው።
🌟በአማካኝም ሲሚንቶ በወራት ጊዜ ውስጥ በኩንታል እስከ ሶስት መቶ ብር ቅናሽ አሳይቷል ።
🌟ለዋጋው መቀነስ የባንኮች ብድር መቀነስ የግንባታ ስራዎች በማዳከሙ የሲሚኒቶ ግዢ ፍላጎቱን በመቀነሱ እንጂ የዋጋው መቀነስ ከምርት መጨመር ጋራ የተያያዘ ነው ብለው እንደማያምኑ በዘርፉ ላይ የሚሰሩ ሁለት ነጋዴዎች ለፊደል ፖስት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

👍13❤1
👉445 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚፈጀው አዲሱ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አዲስ የሚያስገነባውን የዋና መስሪያ ቤት ባለ 62 ወለል ሕንጻ ዲዛይን፤ የአረንጓዴ ሕንጻ የወርቅ ደረጃ ሰርትፊኬት እንዲያገኝ በሚያስችል መልኩ እየተሥራ መሆኑን ፕሮጀክት ጽ/ቤቱ አስታወቀ፡፡
የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ በኃይሉ ታደለ እንደገለጹት፤ የተቋሙ ሕንጻ ዲዛይን በአሜሪካ የአረንጓዴ ሕንጻዎች ካውንስል በሚመራው የኢነርጂና የአካባቢ ዲዛይን (LEED) ሥርዓት መሰረት የወርቅ ደረጃ መስፈርቶችን የሚያሟላ ነው፡፡
የሕንጻው ዲዛይን ሃይል ቆጣቢ፣ በሰውና በአካባቢ ላይ ምንም አይነት ተፅዕኖ የማያሳድር እንዲሁም ለሥነ-ምህዳር ተስማሚ የሆኑ የአረንጓዴ ሥፍራዎች የተካተቱበት በመሆኑ የሚሰጥ የዕውቅና ሰርትፊኬት ነው ብለዋል።
ሜክሲኮ በሚገኘው በተቋሙ ቅጥር ግቢ የሚገነባው ባለ 62 ወለል ሰማይ ጠቀስ ሕንጻ ተቋሙን የሚገልፁ፤ ከፀሐይ እና ከንፋስ ኃይል በማመንጨት ለሕንጻው ፍጆታ ኃይል ማቅረብ የሚያስችሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች እንደሚኖሩት ሥራ አስኪያጁ ገልጸዋል፡፡
ግንባታው 445 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚፈጅ ሲሆን፤ በ4 ዓመት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
Via አዲስ ማለዳ

👍12❤3😁2
👉17ኛው ኢቲኮን አለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደርዕይ ተከፈተ
🚧17ኛው ኢቲዮ-ኮን አለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደርዕይ ትላንት ጥቅምት 1 ተከፍቷል፡፡
🌟ለ 4 ተከታታይ ቀናት የሚቆየው ይህ ውደርዕይ የዘርፉ ቴክኖሎጂ የደረሰበትን የእድገት ደረጃ ለማሳየት እና የገበያ ትስስርን ለመፍጠር የሚያግዝ መሆኑን የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር ፕሬዝደንት ኢነጂነር ግርማ ሀ/ማሪያም ገልፀዋል፡፡
🌟የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በበኩላቸዉ በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው ዘርፍ የሚከናወኑ ስራዎች የሀገሪቱን የብልፅግና ጉዞ በማሳካት ሂደት ውስጥ ጉልህ ድርሻ እንዳለው ገልፀዋል፡፡
🌟በዘርፉ አውደርይዕይ መዘጋጀቱ ከአዳዲስ ቴክሎጂዎች ጋር ለመላመድ እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋልም ነው ያሉት፡፡
🌟በአውደርዕዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ኮንስትራክሽን ድርጅቶች ምርት እና አገልግሎታቸውን ይዘው ቀርበዋል፡፡
Via ግርማ ሁንዴ

❤5👍5
👉በቀጣዮቹ አስር አመታት 80 በመቶ የኮንስትራክሽን ግብዓቶችን በአገር ውስጥ ለማምረት ታቅዷል-የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር
በዘርፉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለእይታ የቀረቡበትና ከዛሬ ጀምሮ ለአራት ቀናት የሚቆየው 17 ኛው "ኢትዮ-ኮን" ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል ተከፍቷል።
በኤግዚቢሽኑ የአገር ውስጥ እና የውጭ አለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች ተሳታፊ ሆነዋል።
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወንድሙ ሴታ፤ ኤግዚቢሽኑን መርቀው በከፈቱበት ወቅት ባደረጉት ንግግር ዘርፉ ለሀገራዊ እድገት አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን ገልጸዋል።
በዚህም የኮንስትራክሽን ዘርፉ ለአገራዊ የምርት እድገት /GDP/ አሁን ላይ የ470 ቢልዮን ብር አስተዋጽኦ እያበረከተ ስለመሆኑ አንስተዋል።
ከግብርና ዘርፍ በመቀጠል ከፍተኛ የስራ እድል የሚፈጠርበት መስክ መሆኑንም ገልጸዋል።
በመሆኑም 17 ኛው "ኢትዮ-ኮን" ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን፤ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለእይታ የቀረቡበት ሁሉም ሊጎበኘው የሚገባ ሁነት መሆኑን ጠቁመዋል።
የፖሊሲ ማሻሻያ ከማድረግ ጀምሮ የተለያዩ ማነቆዎችን በመፍታት ረገድ ሚኒስቴሩ በርካታ ተግባራትን ማከናወኑን አስታውሰው ይበልጥ ስኬታማ ለማድረግም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
ለኮንስትራክሽን ግብዓትነት የሚውሉ በበቂ ሁኔታ በአገር ውስጥ መኖራቸውን ገልጸው ወደ ግብዓትነት ለመለወጥ ውስንነቶች መኖራቸውን አመላክተዋል።
ከኮንስትራክሽን ግብዓት 65 በመቶ የሚሆነው ከውጭ የሚገባ በመሆኑ አገሪቱ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታወጣበት መሆኑንም ገልጸዋል።
በመሆኑም በቀጣዮቹ አስር አመታት ከዋና ዋና የኮንስትራክሽን ግብዓቶች 80 በመቶ የሚሆነውን በአገር ውስጥ ለማምረት እየተሰራ ነው ብለዋል።
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር ፕሬዝዳንት ኢንጅነር ግርማ ሀብተማርያም፤ ዘርፉ በግብዓት አቅርቦት የዋጋ ንረት እየተፈተነ መሆኑን ጠቅሰዋል።
የግብይት ስርዓቱ ያልተስተካከለ መሆንና ዓለም አቀፋዊ ነባራዊ ሁኔታዎችም ሌላኛው ፈተና መሆኑን አብራርተዋል።
በመሆኑም የዘርፉን ችግሮች በጋራ መፍታትና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በስፋት መጠቀም ይገባል ነው ያሉት።
Via ኢዜአ

👍11👌2
👉በ 18 ቢሊየን ብር በአዲስ አበባ በ11 ክፍለ ከተማ የአርቲስቶች መንደር ሊገነባ ነው!
🚧በኢትዮጵያ ያለውን የኪነ-ጥበብ እድገት ከዚህ በፊት ከነበረው ሁኔታዎች በተሻለ ሁኔታ ለመስራት እንዲቻል መንግስትን፣ ባለሀብቶችን የተቀረውን ህዝብ በማስተባበር ሦስት ዋና ዋና ተግባራትን ለመስራት ታስቧል፡፡
🚧እነሱም የጥበብ ውለታ የጋራ የመኖሪ መንደር፤ የጥበብ ውለታ ኢንተርናሽናል ት/ቤት፤ የጥበብ ውለታ የመመጋቢያ የመዝናኛ ማዕከል በማስገንባት የጥበብ ቤተሰብ ከልመና እና ከችግር የሚወጣበትን ስራ ለመስራት እንቅስቃሴ እየተደረግ እንደሆነ ዛሬ ጥቅምት 02/2016 ዓም በቤስት ዌስተርን ፔርል አዲስ ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተገልጻል፡፡
🌟የጥበብ ውለታ ሦስቱም ዓላማ በአዲስ አበባ ባሉት በ11 ክፍለ ከተማ ላይ ተግባራዊ እንዲሆን የሚሰራ ሲሆን የቤቱን ብቻ ብንመለከት 990 የጥበብ ሰዎች የቤት ባለቤት የሚሆኑበትን እድል የሚፈጥር ይሆናል ተብሏል፡፡
🌟በአንድ ክፍለ ከተማ ላይ የጥበብ ውለታ የጋራ የመኖሪያ መንደር ሲገነባ 90 አርቲስቶችን የቤት ባለቤት የሚያደርግ ሲሆን 500,000,000 (አምስት መቶ ሚሊየን) ብር ወጪ ያስፈልጋል ለጥበብ ውለታ ኢንተርናሽናል ት/ቤት 700,000,000/ ሰባት መቶ ሚሊዮን ብር ይፈልጋል፤ የጥበብ ውለታ የመመጋቢያ የመዝናኛ ማዕከል ደግሞ 600,000,000/ ስድስት መቶ ሚሊየን ብር ያስፈልጋል፡፡
🌟በአጠቃላይ የጥበብ ውለታ ዓላማን ለማሳካት በአንድ ክፍለ ከተማ ላይ 18,000,000,000 (አስራ ስምንት ቢሊየን) ብር የሚያስፈልግ መሆንን እንደሚያስፈልግ ነው በመግለጫው የተገለጸው፡፡
Via Fast mereja

👍5❤3😁3🙏1
Cylinder strength of concrete as compared with cube is:
1️⃣. 70%
2️⃣. 80%
3️⃣. 90%
4️⃣. 100%
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
1️⃣. 70%
2️⃣. 80%
3️⃣. 90%
4️⃣. 100%
@etconp
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
❤2🕊1
A 6mX8m slab si designed as:
1️⃣. One way
2️⃣. Two way
3️⃣. Three way
4️⃣. None

👉DO YOU KNOW ???
▶️Do you know that a doubly reinforced column base gives more rigidity, stability and the ability to transmit and distribute the load effectively to the soil beneath. The secondary reinforcement base provides resistance to punching stress as a result of an imposed load. Good morning peoples.
▶️Do you know that a weak footing of a structure can be strengthened through a means know as jacketing. However, the new footing base helps to establish a better platform for the effective distribution of imposed load substructurally without any form of deformation.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ

👍7👌5
👉ለኮንስትራክሽን ሙያተኞች ዓለም አቀፍ ነፃ ስልጠና!
🌟ለረዢም አመታት ልምድና ሰፊ እውቀት ባላቸው የዘርፉ ሙያተኞች የሚሰጠውን የዋተር ፕሩፊንግ ፣ ፎሎሪንግ እና አድሜክስቸር ስልጠና በነፃ በኢትዮ-ኮን2023 ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኤግዚቢሽን ላይ ይውሰዱ።
⏺ቀን፡ እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2016
⏺ዓ.ም ሰአት: ከ4:00 - 6:00 ሰአት
⏺ቦታ: አዲስ አበባ ኤግዝቢሽን ማዕከል ፤ አዳራሽ ቁጥር 2
🚧ይሰልጥኑ ፤ ሙያዎትን ከፍ ያድርጉ!!!
🖱ለተጨማሪ መረጃ: 📞 0912 77 77 77
🫶በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር እና ማፔይ ዩኬ ትብብር የተዘጋጀ።

🙏4👍2