Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
High rise mixed use building by Abiy Woreta and Mahlet Nega


@etconp

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍6
👉በቀን 18 ሺህ ካሬ ሜትር ሴራሚክ የሚያመርት ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ

🚧በቀን 18 ሺህ ካሬ ሜትር ሴራሚክ ማምረት የሚችል ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

🌟የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር)÷ ከግንባታ ማጠናቀቂያ ግብዓቶች ውስጥ ስትራቴጂክ ግብዓት የሆነውን ሴራሚክ በሀገር ውስጥ ለመተካት ጥረት እየተደረገ ነው ብለዋል።

🌟በዚህም በቢሾፍቱ ከተማ 2 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው ሀገር በቀሉ ካም የሴራሚክ ፋብሪካ ተጠቃሽ መሆኑን አንስተዋል፡፡

⏺ፋብሪካው ከ25 ዓመት በላይ ሴራሚክ እና የሴራሚክ ውጤቶችን ከውጪ በማስገባት ሲሸጥ እንደነበርም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል፡፡

⏺አሁን ላይ በሀገር ውስጥ ያለውን እምቅ አቅም በመገንዝብ ምርቱን በሀገር ውስጥ ለማምረት ፋብሪካ መገንባቱን ገልጸው÷ የፋብሪካው ግንባታ ሲጠናቀቅ በቀን 18 ሺህ ካሬ ሜትር ሴራሚክ ማምረት እንደሚችል ጠቁመዋል፡፡

⏺አሁን ላይ የተወሰኑ መሰረተ ልማቶችን የማሟላትና የኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ጥሬ ዕቃዎች ካሟላ በኋላ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ ጠቅሰዋል።

⏺መንግስት በዘርፉ አዳዲስ ኢንቨስትመንቶች እንዲመጡ ጥረት እያደረገ መሆኑን አንስተው፤ የኮንስትራክሽን ግብዓት የሚያመርቱ ፋብሪካዎች ሲስፋፉ ከውጪ የሚመጡ ምርቶች ላይ ያለውን የዘርፉ ጥገኝነት ችግር እየተቀረፈለት እንደሚሄድም አስረድተዋል፡፡

⏺አሁን ላይ 40 በመቶ የሚሆነው አጠቃላይ የኮንስትራክሽን ግብዓት በሀገር ውስጥ አቅም የሚሸፈን ሲሆን÷ በሚቀጥሉት 7 ዓመታት ውስጥ 80 በመቶውን በሀገር ውስጥ ለመሸፈን መታቀዱ ተመላክቷል።

@etconp
👍2🙏1
🌟 Product Name: PP Plastic Film Face Plywood
Size(mm): 1220*2440
Thickness(mm):18
Color: Green
Grade: First Class
Edges: Sealed with waterproof paint
Reuse Times : >15 times pending glue Type

✨ What is PP plastic Film plywood?Traditional film face plywood uses melamine film on the surface, where as PP(polypropylene) coating plywood uses plastic. Now what makes plastic better? It is non-corrosive, acid and alkaline retardant, and has a very rigid surface compare to melamine film. The biggest advantage is that PP plywood is wear resistant, durable, waterproof, doesn't stick to the concrete when its dry, and can be removed very easily. After dismount, the surface of the PP plywood remains smooth and intact,so it can be used repeatedly several time ,thus greatly increase the efficiency and quality of the form work.

☎️ Contact us: 0960306035
                     0967289643
👍3👌2❤1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን

፦ፕሌት 1mm-30mm any size

፦jbolt 12mm-32mm

፦ankerbolt

፦stafa

፦any modefic wor

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706 ወይም @heavenic1 ፃፉልን🙏
👍4
🎓 Exciting news 🚀 Top scholarships in Canada

1. McGill University Scholarships In Canada 2024 (Fully Funded)

Link: https://www.mcgill.ca/mastercardfdn-scholars/

2. University of Alberta International Scholarships In Canada 2024 (Funded)

Link: https://www.ualberta.ca/admissions/international/tuition-and-scholarships/scholarships-and-awards/index.html?

3. University of Waterloo Canada Scholarships 2024 (Funded)

Link: https://uwaterloo.ca/graduate-studies-postdoctoral-affairs/future-students/programs

4. University of Montreal International Scholarship Program 2024 (Funded)

Link: https://admission.umontreal.ca/en/scholarship-for-international-students/d

5. Vanier Canada Graduate Scholarships 2024 (Fully Funded)

Link: https://vanier.gc.ca/en/home-accueil.html

6. Toronto University Lester B. Pearson Scholarship in Canada 2024 (Fully Funded)

Link: https://future.utoronto.ca/academics/undergraduate-programs/

7. McCall MacBain Scholarships In Canada 2024 (Fully Funded)

Link: https://lnkd.in/dFANwyN4

8. UBC Sauder School of Business Scholarship in Canada 2023 (Funded)

Link: https://lnkd.in/gi55N2G3

9. University of Manitoba Scholarship In Canada 2024 (Funded)

Link: https://lnkd.in/dEkcYbA

@etconp
👍4🙏4🥰1
👉ለንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት ክሊራንስ ለማግኘት

🌟ለንግድ ሥራዎ ፈቃድ እድሳትን ለማግኘት አገልግሎት ወደሚጠይቁበት ቦታ ከመሄድዎ በፊት የሚከተሉትን ከእርስዎ የሚጠበቁ ጉዳዮችን ይመልከቱ፡-

•  ላለፉት የግብር ፈቃድ ዘመናት የንግድ ትርፍ ግብር፣ የስራ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ተርን ኦቨር ታክስ፣ ኤክሳይዝ ታክስ እና ቴምብር ቀረጥ ተወስኖ የውሳኔ ማስታወቂያ ደርስዎት ከሆነ በውሳኔው መሠረት የሚፈለግብዎን የግብር ዕዳ አጠናቆ መክፈል ወይም የክፍያ ጊዜ ስምምነት መግባት ወይም በአቤቱታ አጣሪ ኮሚቴ /በግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባዔ/ ቀጠሮ ላይ መሆን፣

•  የዘመኑ ግብር /ታክስ/ ማለትም የደመወዝ ገቢ ግብር፣ የንግድ ስራ ገቢ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የኤከሳይዝ ታክስ፣ የተርን ኦቨር ታክስና የቴምብር ቀረጥ በተመለከተ በገቢ ማስታወቂያ ወቅት መክፈል፣

•  ላለፉት የግብር ዘመናት ቅሬታዎን ለግብር ይግባኝ ጉባኤ ወይም ለአቤቱታ አጣሪ ኮሚቴ አቅርበው ውሳኔ አግኝተው ከሆነ በይግባኝ ውሳኔው መሠረት መክፈል፣

•  በግብር ውሳኔ አፈፃፀም ክስ ላይ የሚገኙ ከሆነ በአንዴ መክፈል ወይም የመክፈያ ጊዜ ከተሰጠዎት በገቡት ስምምነት መሠረት መክፈል ይገባል፡፡

ገቢዎች ሚኒስቴር

@etconp
🙏6👍1
👉በሁሉም የቤት ልማት አማራጮች የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎትና አቅም ያገናዘቡ ቤቶች ተገንብተው ለነዋሪዎች እንዲደርሱ ለማድረግ በሚኒስቴር መ/ቤቱ የለማው ሶፍትዌር ችግር ፈቺ መሆኑ ተገለጸ

የመኖሪያ ቤት ፍላጎትን ተደራሽ ለማድረግ ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጂ አሠራር መከተል እንደሚገባ እና የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት በአዲስ መልክ ተደራሽ ለማድረግ ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ መጠቀምና ህግና ደንብን የተከተለ አሠራርን እውን ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡

ይህ የተገለጸው በኢፌዲሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የቤቶች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ በድሬዳዋ ከተማ ባዘጋጀው የአቅም ግንባታ የስልጠና እና የምክክር መድረክ ላይ ነው፡፡

በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ በቤቶች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ የቤቶች መረጃና አስተዳደር ስርዓት ዝርጋታ ዴስክ ኃላፊ የሆኑት አቶ አበራ አመንታ በመንግስትና በጋራ መኖሪያ ቤቶች አስተዳደር ዙሪያ የውይይት መነሻ ሠነድ ሲያቀርቡ እንደተናገሩት በዘርፉ የሚታየውን ብልሹ አሰራር ለመከላከል ሃገር አቀፍ የከተማ ቤቶች መረጃ አስተዳደር ሶፍትዌር ልማት ስራ በሚኒስቴር መ/ቤቱ ለምቶ ወደተግባር የተገባ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በሀገር አቀፍ ደረጃ በቤት ልማት ዙሪያ የሚታዩ ችግሮችን በተለያዩ የቤት ልማት አማራጮች  (በመንግስትና በግሉ ዘርፍ አጋርነት፣ በግለሰቦች፣ በማህበራት፣ በሪልእስቴት፣ በሽሙር (ጆይንት ቬንቸር) እና በሌሎች አማራጮች) ለመፍታት ታስቦ የለማው ሶፍትዌር ትግበራን የተመለከተ ሰነድ ሲያቀርቡ እንደተናገሩት የቤት ፈላጊውንና የቤት አቅርቦቱን ሰፊ ልዩነት እያጠበብን ለመሄድ ቤቶችን በቤት አስተዳደር ስርአት ውስጥ ማስገባት አስፈላጊ ነው፡፡ ትክክለኛ የቤት አስተዳደርን ለማስፈን ደግሞ ቀዳሚው ጉዳይ ትክክለኛ፣ ወቅታዊና የተሟላ እንዲሁም ደህንነቱ የተጠበቀና በዘመናዊ አሰራር የተደራጀ የቤቶች መረጃ ሊኖር ይገባል፡፡
የቤቶች አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ሊተገበሩ የሚገባቸው የመፍትሔ እርምጃዎችም  መንግስት አቅጣጫ የሚሰጥባቸውን ጉዳዮች ከክልልና ከተማ አስተዳደሮች ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር ወደ ሕግ ማዕቀፍ ቀይሮ መጠቀም፤ በሕገ-መንግሰት የተሰጠንን ሥልጣን ተጠቅሞ በየደረጃው ችግሮችን ለመፍታት ክልሎች በጥናት ላይ የተመሠረተ ችግር ፈቺ ህጎችን በማውጣት የቤት አስተዳደር ችግሮችን መፍታት መቻል እንደሚጠበቅባቸውና ለየት ያለ ባህሪ ያላቸው ችግሮች ሲያጋጥሙ ደግሞ ከፍትህ አካላት ጋር በመመካከር መፍትሔ ማፈላለግ፣ ዘመናዊ የቤቶች መረጃ አስተዳደር ሥርዓትን መዘርጋትና ዘላቂነቱን ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል አቶ አበራ፡፡
አቶ አበራ በማጠቃለያቸው የቤት ችግር የሚፈታባቸው መንገዶችን ሲገልጹ፡- የቤት ልማትን ማፋጠን እና የቤቶች መረጃ አስተዳደር ሶፍትዌርን በመጠቀም የቤቶች አያያዝና አስተዳደርን ማሻሻል፤ ያለንን የቤት ሃብት መረጃ በትክክል በመመዝገብና በማስተዳደር ከህገ-ወጥነትና ከብክነት የጸዳ በማድረግ ፍትሐዊ ክፍፍልና አጠቃቀምን ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል፡፡

ከስልጠናው በተጓዳኝ የገጠር ማዕከላት የቤት ግንባታን በተመለከተ የድሬዳዋ አስተዳደርና የሀረሪ ክልል ተሞክሮዎች የቀረቡ ሲሆን በመጨረሻም የቤቶች ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚው አቶ ጸጋዬ ሞሼ በተከታታይ በቀረቡት የውይይት ሠነዶች መነሻነት ከተሳታፊዎች ለቀረቡት በርካታ ሀሳብ፣ ጥያቄ እና አስተያቶች በሚመለከታቸው አካላት ምላሽ እንዲሰጥባቸው ካደረጉ በኋላ በሰጡት የማጠቃለያ አስተያየት የፌዴራል ተቋሙ ሚና የወጡ የህግ ማዕቀፎችን ለማስፈጸም ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠርና ድጋፍና ክትትል ማድረግ ሲሆን ስራው የሚሠራው በክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ባለቤትነት ስለሆነ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የየድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል በማለት በአጽንኦት ገልጸዋል፡፡

@etconp
👍8❤2😁1💯1
Depth of footing

Factors affecting depth of footing

Prepared by :- JORDANO JOMOLE

@etconp

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍9🙏6
👉A New Ceramic Factory to be Erected in Bishoftu

🌟The Ministry of Urban Development and Infrastructure has announced the upcoming launch of a new ceramic factory in Bishoftu. This factory, constructed at a cost of Birr 2 billion, will have a daily production capacity of 18,000 square meters of ceramic.

Via 2 Merkato

@etconp
🙏5👍2
👉ታሪካዊ ኪነ ህንጻ

🫵አቡነ ይምዓታ ጎህ ቤተክርስትያን

🌟ትግራይ ገርዓልታ

Via የማነ ገድሉ

@etconp
❤13👍7
👉ከግድባችን 3 ተርባይን ለምን ተቀነሰ ብላችሁ በቅንነት ለምትጠይቁ መልሱን እነሆ...

🌟በቀላል መንገድ ለማስረዳት :- የህዳሴው ግድብ በ2019 G.C የዲዛይን መሻሻል ተደርጎለታል ከዛ በፊት በነበረው ዲዛይን መሰረት የህዳሴው ግድብ በ16 የግድቡ ቀዳዳዎች ውሃው በማለፍ 16 በግዢ ውድ የሆኑ ተርባይኖችን መቶ የሚያመነጨው የኤሌክትሪክ ሃይል መጠን 15,600 ጊጋ ዋት ሰዓት ነበር። በተመሳሳይ ግድቡ የሚይዘው ውሃ መጠን 66 ቢሊየን ሜ³ ነበር።

🚧በ 2019 በተሻሻለው ዲዛይን:- ተርባይንና ቀዳዳዎች ከ16 ወደ 13 ተቀነሱ ግድቡ የሚይዘው ውሃ ከ 66 ወደ 74 ቢሊየን ሜ³ ተጨመረ በተመሳሳይ የሚመነጨው የኤሌክትሪክ ሃይል ወደ 16,153 ጊጋ ዋት ሰዓት ተመነደገ።

🚧በዚህም መሰረት በተሻሻለው ምርጥ ዲዛይን መሰረት :-ግድቡ የሚይዘውም ውሃ በ 8 ቢሊየን ሜትር ኪዩብ ጨመረ የሚያመነጨውም የኤክትሪክ ሃይል ጨመረ፤የተርባይን ወጪና የግንባታ ግዜም ቀነሰ።

🌟ከዚህ በፊት የነበረው ዲዛይን 16 የተርባይኖች የማመንጨት አቅም እንጂ የሚመነጨው ሃይል አልነበረም ምክንያቱም ሃይል የሚመነጨው በተያዘው ውሃ መጠን ልክ ስለሆነ።

መልካም ቀን

@etconp
👍29❤5🙏3
🌟 Product Name: PP Plastic Film Face Plywood
Size(mm): 1220*2440
Thickness(mm):18
Color: Green
Grade: First Class
Edges: Sealed with waterproof paint
Reuse Times : >15 times pending glue Type

✨ What is PP plastic Film plywood?Traditional film face plywood uses melamine film on the surface, where as PP(polypropylene) coating plywood uses plastic. Now what makes plastic better? It is non-corrosive, acid and alkaline retardant, and has a very rigid surface compare to melamine film. The biggest advantage is that PP plywood is wear resistant, durable, waterproof, doesn't stick to the concrete when its dry, and can be removed very easily. After dismount, the surface of the PP plywood remains smooth and intact,so it can be used repeatedly several time ,thus greatly increase the efficiency and quality of the form work.

☎️ Contact us: 0960306035
                     0967289643
👍7❤2🏆2