Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🫵Look this video
🚧Best concrete bricks building tutorial.
📩Put your thoughts advantage and disadvantages of this bricks.
🙏Contact me 🗣 @ETCONp_Bot
👌Join @ETCONpWORK
@etconp

👍10🥰1
👉ለሰባት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የመንገድ መሰረተ-ልማት ማኑዋሎች ማሻሻያ አውደ ጥናት ተጠናቀቀ
🚧የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከአለም ባንክ ባገኘው ድጋፍ ዳር አልሀንዳስ ከተባለ ዓለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት ጋር በሚያዘጋጃቸው ልዩ ልዩ የመንገድ መሰረተ-ልማት ማኑዋሎች ማሻሻያ ላይ ለ7 ቀናት ሲመክር የሰነበተው አውደ ጥናት ተጠናቀቀ፡፡
🚧በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ያለውን የመንገድ መሰረተ-ልማት ዝርጋታ ወደ ላቀ የአፈፃፀም ደረጃ ለማሸጋገር እገዛ የሚያደርጉ 28 ማንዋሎች እየተዘጋጁ ነው፡፡
🚧በአውደ ጥናቱ መዝጊያ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሞገስ ጥበቡእንደገለፁት የማኑዋል ጥናቱ ዘመናዊ፣ ወጪ እና ጊዜን ቆጣቢ እንዲሁም ለተጠቃሚው ህብረተሰብ ምቹ የሆኑ የመንገድ መሰረተ-ልማት ለማስፋፋት ከፍተኛ እገዛ እንደሚኖረው ጠቁመዋል፡፡
🚧ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም፤ በጥናት ላይ የሚገኙት ማኑዋሎች ተጠናቀውና ፀድቀው በሥራ ላይ ሲውሉ፣ ከዚህ ቀደም በመንገድ ግንባታ ወቅት የሚያጋጥሙ የተለያዩ ችግሮችን ለመቅረፍና አዳዲስ አሰራሮችን በማካተት በከተማዋ ደረጃውን የጠበቀ የመንገድ መሠረተ ልማት ለመገንባት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ብለዋል፡፡
🚧ለሰባት ቀናት በተካሄደው በዚህ አውደ ጥናት ላይ ከተሳታፊ አካላት ጠቃሚ የሆኑ ግብአቶች እንደተገኙ ገልጸው፣ ለማኑዋሎቹ መዳበር ፋይዳ ያላቸውን ሃሳቦች በመሰንዘር በውይይቱ ላይ ለተሣተፉ የባለድርሻ አካላትና የአማካሪ ድርጅቱ አባላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

👍5
👉ወጅዝ ሪል እስቴት እና ሳይት ዲ እና ሲ ደንበኞቹ መካከል የተፈጠረው ያለመግባበት ችግር በሽምግልና መፍትሄ ማገኘቱ ተገለጸ
🚧በወጂዝ ሪል ስቴትና በሳይት ሲ እና ዲ ደንበኞች መካከል ተፈጥረው የነበሩ አለመግባባቶች ፤ በደንበኞችና በድርጅቱ በስምምነት በተመረጡ ሽማግሌዎች አማካኝነት በተደረገ ሁሉንም ያሳተፈ ውይይትና ምክክር በሽምግልና ውጤታማ እልባት ላይ መደረስ መቻሉ ተገለጸ፡፡
ላለፉት 10 ወራት በሽማግሌዎች መሪነት በተደረገው የሰከነ ምክክርና ውይይት የሁሉም ወገኖች ጥያቄ መልስ ማግኘት በሚችልበት አቅጣጫ ወደ መጠናቀቂያው ምዕራፍ በመድረሱም የደንበኛ ተወካዮች፤ ድርጀቱና ሂደቱን ሲመሩት የነበሩ ሽማግሌዎች ከፍተኛ እርካታ እንደተሰማቸው አስረድተዋል፡፡
በሂደቱ የተለያዩ ተግዳሮቶችን በጥልቀት ያየው እና የመፍትሄ ውሳኔ የሰጠው የሽማግሌ ስብስብ ፣ ጉዳዩ ውስብስብ መሆን እና የደንበኞች ቁጥር መብዛት ሽምግልናውን አርዝሞት እንደነበረ ከመድረክ ተገልፃል።
የየአንዳንዱን ደንበኛ ውል እና ሰነድ በመመርመር እና የወጅዝ ሪል እስቴት መነሻ ሀሳብና በስራ ሂደቱ ያጋጠሙትን ተግዳሮት በጥልቀት በማየት ረጅም እርቀት መኬዱን አስገንዝበው ጉዳዩን ለመፍታት ሽማግሌው የሄድንበት ርቀት ውሳኔውን ፍትሀዊ ለማድረግም ከፍተኛ ጥረት ተደርጎል ተብሏል።
በዚህ የሽምግልናው ውሳኔ መሰረት፡- ወጅዝ የተወሰኑ ያልተሸጡ ቤቶቹን በመሸጥ የሚገኘውን ገቢ በማዋጣት፤ በጥሬ ገንዘብም በጨመር እና ከደንበኛ ያልተሰበሰቡ ቀሪ ክፍያዎችን በመሰብሰብ እንዲሁም ደንበኞችም በሂደቱ የተፈጠሩ የገንዘብ ግሽበቶቹን ከደንበኞቹ በማሰባሰብ ድርጅቱ ስራውን ለማሳለጥ ሳይቶቹን አስይዞ የተበደረውን የባንክ እዳ እንዲከፈል እና ቤቶቹ ከባንክ ነጻ አድርገው ለደንበኞች እንዲተላለፍ ተስማምተው ሁለቱንም አካል ቃለ ጉባአኤ ላይ በማስፈረም ቀጣይ ሂደቱን የሚያሳልጥ ዘጠኝ አባላት ያሉት ጥምር ኮሚቴ አቋቁሞ ወደ ተግባር ለመግባት ከስምምነት ላይ ተደርሷል ተብሏል።
ጥምር ኮሚቴው ከደንበኛ ሶስት ሰው ፣ ከወጅዝ ሶስት ሰው፣ ሂደቱን ካስፈፀሙ ሽማግሌዎች ሶስት ሰው ሆኖ መዋቀሩ ተገልፃል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ያላተጠናቀቁ ስራዎችን ወጅዝ እንደሚጨርስ እና ለሚቀጥለው ወር ማለትም ህዳር 30/2016 ላይ ይህ የተቋቋመው ኮሚቴ ከወጅዝ ጋር በመሆን ለደንበኞች እርክክብ እንደሚያደረግ መገለፁን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል።
ይህ ውሳኔ ተፈጻሚነት እንዲኖረው የሁሉንም አካል ቀና ትብብር እና ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እንደሚያስፈልግ የተገለፀ ሲሆን ሁለቱም ወገኖች ውሳኔውን በቀናነት ተቀብለው ደንበኞች እንዲከፍሉ የተጠየቁትን ገነዘብ ማዋጣት መጀመራቸውን እና ወጅዝ ሪልስቴትም ያልተጠናቀቁ ስራዎችን ለመስራት እቃ በማስገባት እንቅስቃሴ መጀመሩን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል።
ይህ ክስተት ለመላው ሪል እስቴት አበልፃጊ ድርጅቶችም ሆነ በሌላ ማህበረሰብን አሳታፊ የሆኑ ተግባራትን የሚያከናውኑ ተቋማት እና ደንበኞች መልካም ተሞክሮ መሆኑ ተገልፆ ይህን የሰለጠነ ተሞክሮ እና ልምድ በሁሉም አካላት መለመድ እንዳለበት ሽማግሌዎች ገልፀዋል ።
Via ዳጉ ጆርናል

👍11👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉We often overlook the importance of structural design and operation, but their failure can have disastrous consequences.
🌟See the end of the video for a demonstration
#Structure
@etconp
🌟See the end of the video for a demonstration
#Structure
@etconp
👍6❤1
👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
🫵የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን
🖱ፕሌት 1mm-30mm any size
🖱jbolt 12mm-32mm
🖱anker bolt
🖱stafa
🖱any modefic work
🚧ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
📩 @heavenic1 ፃፉልን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706 ይደውሉ።

👍1🙏1
👉Purpose of stirrup:
1. It increases the compressive strength of the column (column is compressive member)
2. It can improve the ductility of column
3. Stirrups prevent the buckling of amin reinforcement bar
4. At the time of concreting it prevents the movement of main reinforcement
5. Improve dowel action of column reinforcement
6. In beams stirrups used for lump sum same purpose as in column
7. To provide lateral confinement of longitudinal bars
8. It provide resistance against shear and torsion
9. To hold longitudinal bars during construction
10. It confine the concrete in the core , thus improving ductility and strength
11. It prevents premature buckling of individual bars
👉🏿SHARE IT WITH YOUR FRIENDS

👍10🙏4
👉በ50 ሚሊዮን ብር እድሳት እየተደረገለት የሚገኘው ድሬዳዋ ስታዲየም
⚡️የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ 2ኛውን ዙር ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ስራው በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ የድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
⚡️ይህ በርካታ አህጉር አቀፍ ውድድሮችን እንዲሁም ሃገር አቀፍ ሁነቶችን ሲያስተናግድ የኖረው አንጋፋው የድሬዳዋ ስታዲየም ማስፋፊያ ግንባታው አሁን ዘመኑን ከሚመጥንበት ደረጃ ደርሷል።
⚡️በዚህ ወቅት ከተማዋን ስሟን የሚመጥን ኢንተርናሽናል ስታዲየም ዘመናዊና ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ መጫወቻ አርቴፊሻል ሳር ሜዳ ስራው እየተፋጠነ ይገኛል፡፡
⚡️በአስተዳደሩ ከፍተኛ ወጪ ሜዳውን በሰው ሰራሽ ሣር የመቀየር ስራው በቅርቡ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ እንደሚሆን የድሬዳዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
🚧እስካሁን የሜዳውን አርቴፊሻል ሣር ሙሉ በሙሉ የመቀየሩ 85 በመቶ መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ ስታዲየሙ ከ50 ሚሊዮን ብር በሆነ ወጪ የሜዳው ሣር እየተቀየረ ሲሆን ወጪው ሙሉ በድሬዳዋ አስተዳደር በጀት የሚሸፈን ይሆናል።

👍8❤4
👉Types of failure
▶️Structural failure can occur from many types of problems, most of which are unique to different industries and structural types. However, most can be traced to one of five main causes.
▶️The first is that the structure is not strong and tough enough to support the load, due to either its size, shape, or choice of material. If the structure or component is not strong enough, catastrophic failure can occur when the structure is stressed beyond its critical stress level.
.
▶️The second type of failure is from fatigue or corrosion, caused by instability in the structure’s geometry, design or material properties.
🖱These failures usually begin when cracks form at stress points, such as squared corners or bolt holes too close to the material's edge.
🖱These cracks grow as the material is repeatedly stressed and unloaded (cyclic loading), eventually reaching a critical length and causing the structure to suddenly fail under normal loading conditions.
.
▶️The third type of failure is caused by manufacturing errors, including improper selection of materials, incorrect sizing, improper heat treating , failing to adhere to the design, or shoddy workmanship.
🖱This type of failure can occur at any time and is usually
unpredictable.
:
▶️The fourth type of failure is from the use of defective materials.
🖱This type of failure is also unpredictable, since the material may have been improperly manufactured or damaged from prior use.
:
▶️The fifth cause of failure is from lack of consideration of unexpected problems.
🖱This type of failure can be caused by events such as vandalism, sabotage, or natural disasters. It can also occur if those who use and maintain the construction are not properly trained and overstress the structure.
🌟Reasons Structures Fail
▶️Defective construction that causes failure may be due to
numerous reasons that may not be easy to predict before or
during the construction. The major causes of structural
failure are defective designs that have not determined the
actual loading conditions on the structural elements.
⏺Inferior construction materials may also be the cause since the loads are calculated for materials of specific characteristics.
Structure may fail even if the design is satisfactory, but the
materials are not able to withstand the loads. Employment of unskilled labor on construction work is another reason for structural failures. Therefore, it is important that the owners,designers, and builders are fully conscious of the reasons of failure, and undertake all preventive measures.

👍12👌1
👉Scholar Ship Tips
🌟International scholarship application seasons vary depending on the specific scholarships and the institutions or organizations offering them. However, it's common for scholarship applications to open several months in advance of the academic year for which the scholarship is intended. The application call for 2024/25 cohort will open soon. Here's a general timeline to give you an idea:
1. Research: Start researching scholarships well in advance to identify the ones that align with your academic goals, field of study, and eligibility criteria. Take note of the application requirements, deadlines, and any additional documents you may need.
2. Early Preparation: Begin preparing the necessary documents, such as academic transcripts, recommendation letters, essays, and standardized test scores (if required). Take note of any language proficiency exams you may need to take, such as IELTS or TOEFL.
3. Application Opening: Scholarship applications typically open several months before the start of the academic year. This period can vary, but it's not uncommon for applications to open anywhere from 6 to 12 months in advance. Keep an eye on the websites of the scholarship providers, universities, or government agencies offering the scholarships for official announcements and application opening dates.
4. Application Submission: Submit your application materials before the specified deadline. Make sure to carefully follow the instructions provided and provide all the necessary documents. Pay attention to any supplementary requirements, such as interviews or additional essays.
5. Evaluation and Selection: After the application deadline, the scholarship selection committee will review the applications and evaluate candidates based on various criteria, including academic achievements, extracurricular activities, essays, recommendations, and interviews (if applicable).
6. Notification: Successful applicants will be notified of their selection for the scholarship. This notification can occur anywhere from a few weeks to several months after the application deadline, depending on the scholarship program. If you're awarded a scholarship, you'll typically receive detailed instructions on how to proceed with accepting the offer.
Remember to stay organized, meet all the deadlines, and tailor your application materials to each scholarship you apply for. It's also a good idea to have alternative plans in case you're not awarded the scholarship you initially hoped for. Good luck with your scholarship applications!
#Scholarship

👍4❤2🙏1
👉የሚዛን አማን አለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ለማጠናቀቅ ለልማት ተነሺዎች የሚከፈል የገንዘብ እጥረት ማጋጠሙን የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳደር አስታውቋል።
የዞኑ መንግስት 107 ሚሊዮን ብር ካሳ ክፍያ መክፈሉን የገለጸ ሲሆን ከ 263 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ለልማቱ ተነሺዎች ለመክፈል እጥረት እንዳጋጠመው ገልጿል።
የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀበሌ መንገሻ ግንባታው በተለያዩ የካሳ ክፍያ ምክንያት እየተጎተተ መሆኑን ጠቅሰው በተቀመጠው ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ የዞኑ መንግስት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
ይህንን የገንዘብ እጥረት ለመቅረፍ ዞኑ የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ በማቋቋም 100 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ አስታውቋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ሰኔ 10/2013 ዓ.ም የመሰረት ዲንጋይ የተቀመጠለት አየር ማረፊያው እስከ ጥር ይጠናቀቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ከወሰን ማስከበር ጋር ተያይዞ እስከ 2016 መጨረሻ ድረስ እንደሚዘገይ መገለጹ ይታወሳል።
Via Tikvah

👍7😢1
👉በሰመራ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ለሚገነባ ሪፈራል ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ለሚገነባው ደረጃውን የጠበቀ ሪፈራል ሆስፒታል በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
ርዕሰ መስተዳደር አወል ሆስፒታሉ ለህብረተሰቡ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዲሰጥና ለከተማዋ የሚመጥን ተደርጎ እንደሚገነባ ተናግረዋል።
በዋናው የአገሪቱ አውራ መንገድ ላይ የምትገኘው ሰመራ ከተማ ላለፉት ዓመታት የሪፈራል ሆስፒታል ሳይኖራት መቆየቷን ያስታወሱት ርዕሰ መስተዳድሩ የሚገነባው ሆስፒታል ከከተማዋ ነዋሪዎች ባለፈ የከተማዋን ዋናው ጎዳና ለሚጠቀሙ አካላትም እንደሚያገለግል መግለጻቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
በመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ ስርዓት ላይ የተገኙት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን ሃቢብ በበኩላቸው እንዳሉት ሆስፒታሉ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ደረጃውን ጠብቆ ይገነባል።
የሰመራና የአካባቢው ነዋሪዎች ለዓመታት ለከፍተኛ ሕክምና ወደ ደሴ፣ መቀሌ፣ አዳማ እንዲሁም አዲስ አበባ እንደሚጓዙ አስታውሰው፣ "የሆስፒታሉ ግንባታ ሲጠናቀቅ ወደተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ለሕክምና የሚደረገውን ጉዞ ያስቀራል" ብለዋል።
የሪፈራል ሆስፒታሉ በመንግስት በጀት፣ በአጋሮች ተሳትፎ እና በህብረተሰቡ የተጠናከረ ትብብር እንደሚገነባም አመልክተዋል።
ሆስፒታሉ ተገንብቶ ሲጠናቀቅ ለሰመራ ሎጊያና አካባቢው ማህበረሰብ የተለያዩ የሕክምና ዓይነቶችን እንደሚሰጥ ተመላክቷል።

👍8❤1
Which one is sky bridge and which one is tower bridge ?
@etconp
ማሳሰቢያ/ Announcement 📢
11 days left / 11 ቀን ቀረው አሁንም አልረፈደም ተወዳደሩ
500 birr give away question is posted on our Facebook page
የሽልማት ጥያቄው አሸናፊውን የምንለየው November 20- 2023 ሲሆን ሽልማቱ 500 ብር ነው።
ጥያቄው የተለቀቀው በፌስቡክ ገፃችን እና በ ኢኒስታግራም ገፃችን ነው።
አሸናፊው የሚለየው ለመልሶቹ ብዙ ላይክ ያገኘ ነው። በትንሹ 30 ላይክ ሊኖረው ይገባል
አሁንም አልረፈደም
ጓደኞቻችሁን የለጠፋችሁትን ፎቶ ላይክ አስደርጉ
የ ኢንስታግራሙ ጥያቄ ሊንክ:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
የፌስቡኩ ጥያቄ ሊንክ:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl
SPONSOR
ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator
📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69
Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor
Website:- www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr

👍4❤1
👉ዜና ሹመት
🌟ኢንጅነር ቶማስ ደበሌ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የቤት ማስተላለፍ ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል።
🚧ኋላፊው ከዚህ ቀደም የኮርፖሬሽኑ የግንባታ ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር የነበሩ ሲሆን በግንባታ ዘርፉ በርካታ አመርቂ ስራዎችን መስራታቸው የሚታወቅ ነው።
🖱እንዲሁም
🌟ኢንጅነር ስጦታው አካለ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የግንባታ ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል።

👍4😢2
👉ቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ለደረሳባቸው ዜጎቿ ቤት ልታስረክብ ነው
🌟ቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ለተጎዱ ዜጎች 17 ህንጻዎችን ገንብታ ነው ለማስረከብ ዝግጁ ያደረገችው።
🚧399 ቤቶችን ያያዙት 17 ህንጻዎች አረንጓዴ ቦታዎች፣ የእግር መንገድና የስፖርት መስኮችን የያዘ መሆኑ ተጠቁሟል።
🚧የቤቶቹ ግንባታ በተካሄደበት ግዛት የምዕተ ዓመቱ አደጋ ነው የተባለ የመሬት መንቀጥቀጥ ማጋጠሙ አይዘነጋም።
🚧ይህንን አካባቢ በጥቂት ወራት ውስጥ ዘመናዊ ቤቶችን ገንብቶ ለዜጎች ለማስተላለፍ በተሰራው ስራ ራሱን የቻለ ከተማ እየተገነባ መሆኑ ተገልጿል።
Via EBC

👍7❤6