Ethio Construction Engineering
32.3K subscribers
6.27K photos
359 videos
1.99K files
3.32K links
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!

📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT

For Ad:- https://telega.io/c/etconp
Download Telegram
ማሳሰቢያ/ Announcement 📢

6 days left / 6ቀን ቀረው አሁንም አልረፈደም ተወዳደሩ



የሽልማት ጥያቄው አሸናፊውን የምንለየው November 20- 2023 ሲሆን ሽልማቱ 500 ብር ነው።

ጥያቄው የተለቀቀው በፌስቡክ ገፃችን እና በ ኢኒስታግራም ገፃችን ነው።

አሸናፊው የሚለየው ለመልሶቹ ብዙ ላይክ ያገኘ ነው። በትንሹ 30 ላይክ ሊኖረው ይገባል

ውድድሩን በፌስቡክ እየመራ ያለው በፌስቡክ ስሙ Fiseha Birhan ሲሆን 52 ላይክ አግኝቷል።

በ ኢንስታግራም ደግሞ እየመራች ያለችሁ በ ኢንስታግራም username @fif_raya ስትሆን 41 ላይክ አግኝታለች

አሁንም አልረፈደም

ጓደኞቻችሁን የለጠፋችሁትን ፎቶ ላይክ አስደርጉ

IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

FB link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍2❤1😢1
👉What is the difference between working stress approach and limit state approach?
 
🌟For working stress approach, service loads are used in the whole design and the strength of material is not utilized in the full extent.

⏺In this method of design, stresses acting on structural members are calculated based on elastic method and they are designed not to exceed certain allowable values. In fact, the whole structure during the lifespan may only experience loading stresses far below the ultimate state and that is the reason why this method is called working stress approach. Under such scenario, the most economical design can hardly be obtained by using working stress approach which is now commonly used in the design of temporary works.
 
⏺For limit state approach, for each material and load, a partial safety factor is assigned individually depending on the material properties and load properties. Therefore, each element of load and material properties is accurately assessed resulting in a more refined and accurate analysis of the structure.

⏺In this connection, the material strength can be utilized to its maximum value during its lifespan and loads can be assessed with reasonable probability of occurrence.

⏺Limit state approach is commonly used for the majority of reinforced concrete design because it ensures the utilization of material strength with the lowest construction cost input.

https://t.me/ETCONpWORK
🙏4😢1
👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

🫵የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን

🖱ፕሌት 1mm-30mm any size

🖱jbolt 12mm-32mm

🖱anker bolt

🖱stafa

🖱any modefic work

🚧ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

📩 @heavenic1 ፃፉልን

ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ

0904040477
0911016833
0994941706  ይደውሉ።
🏆3
👉በህንድ እየተገነባ ያለ ዋሻ የተደረመሰባቸውን 40 ሰዎች ነፍስ ለማዳን ትንቅንቅ እየተደረገ ነው

🌟የነፍስ አድን ሰራተኞች ፍርስራሹን በማስወገድ መውጫ አጥተው ያሉትን ሰራተኞችን በህይወት ለማትረፍ ለሁለት ቀናት ያለእረፍት እየሰሩ ናቸው
በህንድ እየተገነባ ያለ ዋሻ የተደረመሰባቸውን 40 ሰዎች ነፍስ ለማዳን ትንቅንቅ እየተደረገ ነው ተባለ። 

🌟በህንድ ኡታራካንድ ግዛት የሚገኝ የመሬት ውስጥ  የመንገድ ዋሻ የተደረመሰባቸውን 40 የግንባታ ሰራተኞች በህይወት ለማትረፍ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ  ይገኛል።

🚧ይህ 3 ማይል የሚረዝመው ዋሻ የመደርመስ አደጋ ያጋጠመው ባለፈው እሁድ መሆኑን ስካይ ኒውስ ዘግቧል።

🚧የነፍስ አድን ሰራተኞች ፍርስራሹን በማስወገድ መውጫ አጥተው ያሉትን ሰራተኞችን በህይወት ለማትረፍ ለሁለት ቀናት ያለእረፍት እየሰሩ ናቸው።

🌟ሰራተኞቹን በህይወት ለማውጣት ፍርስራሹን በጥንቃቄ እያወጡ መሆናቸውን ባለስልጣናቱ ተናግረዋል።

🌟እየተንጠባጠበ ያለው ፍርስራሽ እንቅፋት እንደሆነባቸው የገለጹት ባለስልጣናቱ ማክሰኞ ሌሊት ወይም ሮብዕ ሰራተኞቹን በህይወት ማውጣት ይቻላል የሚል ግምታቸውን አስቀምጠዋል።

🌟የዲሳስተር ማኔጅመንት ባለስሌጣን የሆኑት ዴቨንድራ ሲኝ ፖትዎል "መውጣት ላልቻሉት ሰራተኞች እና የስራ ኃላፊዎች ምግብ፣ ውሃ እና ኦክስጅን እያቀረብንላቸው ነው" ብለዋል።

🌟ከመንግስት እና ከትምህርት ተቋማት የተውጣጣ የዲኦሎጂስቶች ቡድን አደጋው የተከሰተበትን ምክንያት ለማወቅ ቦታው ላይ ደርሷል።

🌟በዋሻው ውስጥ ከ50-60 የሚሆኑ ሰራተኞች የነበሩ ቢሆንም 10-20 የሚሆኑት የስራ ፈረቃቸው በማለቁ አደጋው ሳይከሰት ወጥተዋል ተብሏል።

🚧የመንገድ ግንባታው በግዛቱ ያሉ የሂንዱ ቴምፕሎችን ለማገናኘት ያለመ የመንግስት ፕሮጀክት አካል መሆኑ ተገልጿል።

Via Alain

@etconp
👍8😢4
👉Hardened Concrete Properties

1. Strength:

The strength of concrete is basically referred to compressive strength and it depends upon three factors.
1- Paste Strength 
2- Interfacial Bonding 
3- Aggregate Strength
1. Paste strength:
It is mainly due to the binding properties of cement that the ingredients are compacted together. If the paste has higher binding strength, higher will be strength of concrete.
2. Interfacial bonding:
Interfacial bonding is very necessary regarding the strength. Clay hampers the bonding between paste and aggregate. The aggregate should be washed for a better bonding between paste and aggregate.
3. Aggregate strength:
It is mainly the aggregate that provide strength to concrete especially coarse aggregates which act just like bones in the body. Rough and angular aggregate provides better bonding and high strength.
Factors affecting Strength of concrete:
Following are the factors that affect the strength of concrete:
1. Water-Cement ratio 
2. Type of cementing material 
3. Amount of cementing material 
4. Type of aggregate 
5. Air content
6. Admixtures
1. Water-Cement ratio:
It is water cement ratio that basically governs the property of strength. Lesser the water cement ratio, greater will be strength.
2. Type of cement:
Type of cement affect the hydration process and therefore strength of concrete.
Amount of cementing material: it is the paste that holds or binds all the ingredients. Thus greater amount of cementing material greater will be strength.
3. Type of Aggregate:
Rough and angular aggregates is preferable as they provide greater bonding.
4. Admixtures:
Chemical admixtures like plasticizers reduce the water cement ratio and increase the strength of concrete at same water cement ratio. Mineral admixtures affect the strength at later stage and increase the strength by increasing the amount of cementing material.

@etconp
👍16🙏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገደል ላይ የተሰራ ቤት/ Building a house in a cliff

ማሳሰቢያ/ Announcement 📢

5 days left / 5 ቀን ቀረው አሁንም አልረፈደም ተወዳደሩ



የሽልማት ጥያቄው አሸናፊውን የምንለየው November 20- 2023 ሲሆን ሽልማቱ 500 ብር ነው።

ጥያቄው የተለቀቀው በፌስቡክ ገፃችን እና በ ኢኒስታግራም ገፃችን ነው።

አሸናፊው የሚለየው ለመልሶቹ ብዙ ላይክ ያገኘ ነው። በትንሹ 30 ላይክ ሊኖረው ይገባል

ውድድሩን በፌስቡክ እየመራ ያለው በፌስቡክ ስሙ Fiseha Birhan ሲሆን 52 ላይክ አግኝቷል።

በ ኢንስታግራም ደግሞ እየመራች ያለችሁ በ ኢንስታግራም username @fif_raya ስትሆን 41 ላይክ አግኝታለች

አሁንም አልረፈደም

ጓደኞቻችሁን የለጠፋችሁትን ፎቶ ላይክ አስደርጉ

IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

FB link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍9👌3❤2🏆1
👉ኣዲሱ ቻናላችን ተቀላቅለዋል?

⚡️ዛሬ የወጡ ጨረታዎች ጨምሮ

🌟አዳዲስ የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ ሲወጡ በቀላሉ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።

📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ።

https://t.me/ETCONpWORK
👌3👍1
👉Types of Joints in Construction

▶️Construction Joints
▶️Expansion Joints
▶️Contraction Joints

🌟Construction Joints

*At first, we cannot pour a larger quantity of concrete in a
single time. So at that time, a certain portion has poured as
per the recommended shuttering design and the remaining portion will be poured after a certain period.

In that, the construction joints are using to connect the old
and fresh concrete and it is also called as cold joints.

🌟Expansion Joints

*As we discussed, the construction materials are formed by the different raw material.

The concrete may shrink or
expand due to the weather condition.

*So the expansion joints gap are provided to accommodate
the movement happening by the expansion or shrinkages
and it is avoiding the disfiguration of the structure.

*Mostly the expansion joint gaps are providing in large
structure & bridge girder to spread eventual stress. The joint gaps are filled by the expansion material like fibre, bitumen or some other special material.
*Expansion joint might be provided in mid of each
span in bridges.
*The provision of expansion joints is when the
structure length exceeding 45m.
*The reinforcements should not be provided on the
expansion joint area.
*The expansion joint material will be different based on
the structure.
*The expansion joints are provided as per IS 3414.

🌟Contraction Joints

*It is another type of joints which controls the cracks
happening due to shrinkages. The contraction joints are
placed as a groove where the crack may form in concrete.
If the shrinkage crack is formed in the concrete slab then
the contraction joints prevent spreading on the other area.
*Specification The width of the groove should not be less than 5mm.
*The contraction joint depth is 1/4th of the Concrete mean depth.
*It should be placed in the weakest zone of the slab.
Another name of contraction joint is Control Joint .

http://t.me/COTMp
👍13🏆4
Is it structural problem or just plastering cracking down ?


ማሳሰቢያ/ Announcement 📢

4 days left / 4 ቀን ቀረው አሁንም አልረፈደም ተወዳደሩ



የሽልማት ጥያቄው አሸናፊውን የምንለየው November 20- 2023 ሲሆን ሽልማቱ 500 ብር ነው።

ጥያቄው የተለቀቀው በፌስቡክ ገፃችን እና በ ኢኒስታግራም ገፃችን ነው።

አሸናፊው የሚለየው ለመልሶቹ ብዙ ላይክ ያገኘ ነው። በትንሹ 30 ላይክ ሊኖረው ይገባል

ውድድሩን በፌስቡክ እየመራ ያለው በፌስቡክ ስሙ Fiseha Birhan ሲሆን 57 ላይክ አግኝቷል።

በ ኢንስታግራም ደግሞ እየመራች ያለችሁ በ ኢንስታግራም username @fif_raya ስትሆን 48 ላይክ አግኝታለች

አሁንም አልረፈደም

ጓደኞቻችሁን የለጠፋችሁትን ፎቶ ላይክ አስደርጉ

IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

FB link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍7❤2
👉ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

🫵የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን

🖱ፕሌት 1mm-30mm any size

🖱jbolt 12mm-32mm

🖱anker bolt

🖱stafa

🖱any modefic work

🚧ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

📩 @heavenic1 ፃፉልን

ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ

0904040477
0911016833
0994941706  ይደውሉ።
👌3👍1
👉ብረታ ብረት ኢንዱስትሪዎች መዳከም

🌟በሃገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ያለው የጸጥታ ችግር ምርቶች ከቦታ ወደ ቦታ ተዘዋውረው እንዳይሸጡ እያደረገበት እንደሚገኝ  የኢትዮጵያ መሠረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች ማህበር ገልጿል፡፡

🚧ባለፉት አመታት በኢትዮጰያ የተለያዩ አከባቢዎች እየተደረጉ የነበሩ እና አሁንም በመደረግ ላይ የሚገኙ  ግጭቶች፣ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪዎችን እያዳከማቸው እንደሚገኝ የማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ሙልጌታ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡

🚧ምርቶችን ከመሸጥ ባለፈ ኢንዱስትሪዎች የብረታ ብረት ምርት ግብዓቶችን የሚሰበስቡት ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በመሆኑ የጸጥታው ሁኔታ ይህንን እንዳስቀረው  አንስተዋል፡፡

🚧ከዚህም የተነሳ የብረታ ብረት ገበያው በከፍተኛ ደረጃ መቀዛቀዙን እና በዘርፉ ላይ ያለው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ  እጅጉን መዳከሙን ስራ ስኪያጁ ለጣቢያችን ገልጸዋል፡፡

🚧የህገ-ወጥ ንግዱ  ከሰላም ማጣቱ ጋር የተገናኘ እንደሆነ ያነሱት  አቶ ሰለሞን፣ መንግስት በሰላሙ ላይ ትኩረት በማድረጉ ህገ-ወጥ አካላት ይህንን አጋጣሚ እየተጠቀሙ ነው ብለዋል፡፡

🚧በተጨማሪም የጥሬ እቃ አቅርቦት ችግር እና የውጭ ምንዛሬ እጥረት ዘርፉን ክፉኛ እየፈተነው  እንደሚገኝ ስራ አስኪያጁ ገልጸለዋል፡፡

🚧ከዚህም የተነሳ ገበያቸውን ማሳደግ የሚችሉ ኢንዱስትሪዎች አሁን ላይ ከአቅማቸው በታች እያመረቱ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ መሠረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች ማህበር አስታውቋል፡፡

Via ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8

@etconp
👍6❤4
👉የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ዘመናዊ ሕንጻ ግንባታ ፕሮጀክት የሲቪል ምህንድስና ስራ 50 በመቶ ተጠናቋል

🌟የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዲስ ዘመናዊ ሕንጻ ግንባታ ሲቪል ምህንድስና ስራ 50 በመቶ መድረሱን የግንባታው ተቋራጭ አስታወቀ።

🚧የተንቀሳቃሽ መድረክ ግንባታ ስራውን ለማከናወን ዓለም አቀፍ ጨረታ መውጣቱም ተገልጿል።

🖱የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ጥቅምት 30 ቀን 1948 ዓ.ም ተመርቆ ስራውን የጀመረ ሲሆን ላለፉት 65 ዓመታት የተለያዩ የቴአትር ስራዎች እየቀረቡበት ይገኛሉ።

@etconp
❤4👍2
👉Picture Of The Day

🌟ውብ ምሽት ተመኘን🙏

@etconp
❤12👍8
What’s wrong with this site ?




ማሳሰቢያ/ Announcement 📢

3 days left / 3 ቀን ቀረው አሁንም አልረፈደም ተወዳደሩ



የሽልማት ጥያቄው አሸናፊውን የምንለየው November 20- 2023 ሲሆን ሽልማቱ 500 ብር ነው።

ጥያቄው የተለቀቀው በፌስቡክ ገፃችን እና በ ኢኒስታግራም ገፃችን ነው።

አሸናፊው የሚለየው ለመልሶቹ ብዙ ላይክ ያገኘ ነው። በትንሹ 30 ላይክ ሊኖረው ይገባል

ውድድሩን በፌስቡክ እየመራ ያለው በፌስቡክ ስሙ Fiseha Birhan ሲሆን 57 ላይክ አግኝቷል።

በ ኢንስታግራም ደግሞ እየመራች ያለችሁ በ ኢንስታግራም username @fif_raya ስትሆን 48 ላይክ አግኝታለች

አሁንም አልረፈደም

ጓደኞቻችሁን የለጠፋችሁትን ፎቶ ላይክ አስደርጉ

IG link:- https://www.instagram.com/p/Cy72qOlsKm0/?igshid=MzRlODBiNWFlZA==

FB link:- https://www.facebook.com/100064135238834/posts/pfbid033h5xCMU2QNC1taixH6W25gPnUFakMD5RMX4dcEnd3E6M1HCjmhL1UqHYMkEMMiNEl/?app=fbl

SPONSOR

ELEGAS ENGINEERING PLC
Elevator and Escalator

📞 +251 971 71 71 71
📞 +251 994 69 69 69

Office:- Bulgariya street awebane trading S.C Bulding 1st floor

Website:- www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr
👍3❤1